Video není dostupné.
Omlouváme se.

ፍቅርሽ ቀንሶብኛል እንለያይ ሲላት አለቀሰች

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 21. 03. 2024
  • ፍቅርሽ ቀንሶብኛል እንለያይ ሲላት አለቀሰች

Komentáře • 3,3K

  • @hani3325
    @hani3325 Před 4 měsíci +559

    እውነት ከሆነ በጣም ትበጣጠሳለህ እሷ ግን በጣም ጥሩ ትዳሯ ን አክባሪ ነች ሲጀመር ደግሞ ሚስቶች ከወለድን በሗላ ትኩርታችን ወደ ልጆቻችን ነው ስለዚህ አንተ ተንከባከባት እሽ ትቢተኛ አትሁን ሴት ልጅ የቤቷደምቀት ነች ❤ ልክ ነኝ አደል ?እሲኪ ልክ ነው የምትሉ በላይክ ግለፁ?ክብር ለሴቶች❤🎉🎉

    • @housemaid3260
      @housemaid3260 Před 4 měsíci +9

      ትክክል 100%👍

    • @nestanete16
      @nestanete16 Před 4 měsíci

      ትክክል ብለካል

    • @user-yx6vu9ph4p
      @user-yx6vu9ph4p Před 4 měsíci

      yesssss

    • @madi2644
      @madi2644 Před 4 měsíci +2

      ጨርሰው፡፡ነቀሉኮ፡፡ሲጋቡ፡፡እኛን፡፡ሳያማክሩ፡፡የሆነችግር፡፡ሲሆኑ፡፡በሚዲያ፡፡ይጃጃሉብናል፡፡እኛምንአገባን፡፡ብለውነው

    • @ayf6047
      @ayf6047 Před 4 měsíci

      ትክክል

  • @yididiyayidi1244
    @yididiyayidi1244 Před 4 měsíci +183

    እኔ ኮሜንት ሰጥቼ አላውቅም ዛሬ ግን ልኮምት😓😓😓ትዳር ላይ ፕራንክ፣ካሜራ፣ለዩቱዩብ መሸቀያ ትዳራችሁን አትበጥብጡ ያናንቃችኋል እንደተከባበራችሁ ኑሮአችሁን ኑሩ ልጃችሁን አሳድጉ please🙏

  • @aliyyisaid3772
    @aliyyisaid3772 Před 4 měsíci +25

    ከምር ልጅቴን በጣም ነው የምወዳት የኔ ፍልቅልቅ 😂❤ ባክህ ግራ አታጋባት ዝምብለህ ኑሮህን ኑር

  • @ethiopiaabebe5033
    @ethiopiaabebe5033 Před 4 měsíci +22

    በጣም የምወዳችሁ ነው ግን አላስፈላጊ ፕራንክ ያስጠላል ህዝቡ ይስማ የምትለው ህዝቡ አደለም ያጋባህ አንተ ፈልገሀት ወደሀት ነው ፕራንካችሁን ትታችሁ ትዳራችሁን ኑሩ ፍቅር ለመገንባት ከባድ ነው ለማፍረስ ግን በጣም ቀላል ነው

  • @hiwet6014
    @hiwet6014 Před 4 měsíci +571

    አቤት ይችልጅ ትግስቷ ደስሲል የኔማር ደርባባ ሙሉሴት❤❤

  • @MuluAden
    @MuluAden Před 4 měsíci +80

    ወንዶች ስትባሉ ለስሜታችሁ ብቻ ትጨነቃላችሁ ልጅ ወልዳለች አንተን ትከባከብ ልጅ ትጠብቅ ፍቅርሽ ቀነሰብኝ የምትሉት አታስቡም እኔም አስር አመት አብሬ የቆየሁት ባለቤቴ ስወልድ እንደዚ ነው ያለኝ እናም አሁን ተለያይተናል አንዳንዴም ለሴት ልጅ እንክብካቤ ይኑራችሁ አስተውሉ

    • @zelealemakele3686
      @zelealemakele3686 Před 4 měsíci +2

      ይሄ ፕራክ ይመስላል ከልብ የሚወዳት ከሆነ እራሷን እንድትጠብቅ እና እንክብካቤ ማድረግ አለበት ልብስ መገዛት እሷ ልጅን ትከባከብ በሏ እሷን መንከባከብ,እና በግልፅ ማውራት ነው መፍትሄው አይዞሽ ከንቺም

    • @TirunehWmichael
      @TirunehWmichael Před 4 měsíci

      Endezch aynet tsebaye senay mist Aten kemdre ebd gar eyenorn new ante achir atmetnatm !!!!!!!

    • @AbubekerIbrahim-pp5td
      @AbubekerIbrahim-pp5td Před 4 měsíci

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 ባልሽን ተከባከቢ

  • @sultannmani4176
    @sultannmani4176 Před 4 měsíci +16

    ምንድነዉ ሚለዉ ማግጠህባት ነዉ ወይስ ማግጣብህ ነዉ መፋታት መፋት አበዛህ ጎደሎ

  • @azeb2809
    @azeb2809 Před 4 měsíci +11

    እጅህን በስርአት አልታጠብክ ምግብ ስታቀርብ አላገዝካት ግባና ልጅህን ተንከባከብ ዳይፕር ቀይር እቃ እጠብ ቤት አፅዳ ወጥ ስራ ልጅህን እኮ ነው እየተንከባከብች ያለችው ልታደንቃት አብረሀት ልትሆን በዚ ግዜ እጅግ አስፉላጊ ነው አንተ ብቻ ሳትሆን 90% የኛ አገር ወንዶች እንዲሁ ናቸው

  • @user-zo5rr8iw2y
    @user-zo5rr8iw2y Před 4 měsíci +453

    ልጂህን ተከባከበች ማለት እኮ አተን ተከባከበች ማለት ነዉ😊😊

    • @fatimanigus3261
      @fatimanigus3261 Před 4 měsíci +1

      🎉🎉🎉🎉❤❤❤

    • @marimyelemiwa1664
      @marimyelemiwa1664 Před 4 měsíci +1

      ትክክልውላሂ

    • @user-cg9hs7us5y
      @user-cg9hs7us5y Před 4 měsíci +1

      ልጁ የሆነ ነገር ሆኗል

    • @meremayimamahmed733
      @meremayimamahmed733 Před 4 měsíci

      👍👍👍👍👍

    • @JuHh-ts3oh
      @JuHh-ts3oh Před 4 měsíci +2

      ወንዶች መች ይህን ያዉቃሉ ልጃቸዉ የብቻ እነሱን የብቻ እዲንከባከባቸዉ ነዉ የሚፈልጉት

  • @Mery-424
    @Mery-424 Před 4 měsíci +131

    አንተ ግን የምር ትክክለኛ ባል ነኝ ልትል ነው,,,አትመስለኝም ብትሆን ኖሮ ፍቅርሽ ቀነሰብኝ ብለህ ሌላ ሴት ጋር አትሮጥም ነበር!!

    • @user-qz6kq7in2p
      @user-qz6kq7in2p Před 4 měsíci +7

      ለምን የማይገባቹ ትገቡ ትዳሪ ወደደች የገባት ሰት ናት ለሱም ለሱዋም ምን አገባኝ እኛ ፕራክ ነዉ ሚሰሩ

    • @SofiaHassan-eo3lu
      @SofiaHassan-eo3lu Před 4 měsíci

      ​@@user-qz6kq7in2pእነሱይተዋወቃሎአደል

  • @selamwubshet-uz2rp
    @selamwubshet-uz2rp Před 4 měsíci +22

    የእውነት ከዚህ በላይ ትግስት ይብቃሽ ትጎጃለሽ❤❤

  • @user-ml7fs5kw4e
    @user-ml7fs5kw4e Před 4 měsíci +3

    የእውነት እስኪመስላት ድረስ ነው የተወንከው ጎበዝ ግን እሷ የምር ምርጥ ልብ አላት ደሞ ትግስቷስ ብትል ዋው

  • @JuHh-ts3oh
    @JuHh-ts3oh Před 4 měsíci +296

    ሴት ልጁ ልጂ ሰትወልዲ ከሰራና ከልጂ ጋ ሰትሆን የሚያግዛት ከሌለ ያንተን መንከባከብ ሊቀንሰ ይችላል ነገራ ግን ተረዳት አትጣሉ

    • @user-rw9cz1fh4q
      @user-rw9cz1fh4q Před 4 měsíci +5

      ምንታሪገዉሆጠግቦነዉ

    • @merondemisse
      @merondemisse Před 4 měsíci +1

      ትክክል

    • @merondemisse
      @merondemisse Před 4 měsíci +1

      አይዞክ አባቴ መነጋገር አልተቻለም ?

    • @amenyihun2418
      @amenyihun2418 Před 4 měsíci

      ​@@user-rw9cz1fh4qበምን አወቅህ፣

    • @user-cw9hp5qx6h
      @user-cw9hp5qx6h Před 4 měsíci

      ​@@user-rw9cz1fh4q❤❤❤❤❤

  • @Ttreefgttt
    @Ttreefgttt Před 4 měsíci +436

    በስዴት አለም ላይ የምትገኙ ውድ እህት ወንድሞቼ ከክፍ ነገር ወቶ ቀመቅረት ይጠብቃችሁ የልፍት ሳይሆን የርፈት እንጀራ ይስጣችሁ

  • @alemmeless9011
    @alemmeless9011 Před 4 měsíci +4

    በጣም ትዕግስተኛ ጎበዝ ሴት ነሽ እኔም መጀመርያ አካባቢ እንደዚህ ነበርኩ እጅ ማስታጠብ መንከባከብ

  • @agsgaxyaydaudb5880
    @agsgaxyaydaudb5880 Před 4 měsíci +4

    ባልና ሚስት ከመች ጀምሮ ነው በሳሀን ተለያይተው የሚበሉት ይሄ ባህላችን አይደለም ባል ለሚስቱ ባርኮ ሲሰጥ እንጂ እንደ ህጻናት በሳህን ይበላል እንዴ ጉድ እኮ ነው😮

  • @user-yw1rn2dz9h
    @user-yw1rn2dz9h Před 4 měsíci +81

    በጅ የያዙት ወርቅ ከመደባ እኩልነው አሉ የሀገሬ ሰወች

  • @user-gm3dw6zj8k
    @user-gm3dw6zj8k Před 4 měsíci +132

    በነገራችን ላይ ፍሲካ በጣም ፍቅር ነች አንተ ግን ባለፈ ታዝቤሀለሁ በጣም ችኩል ነክ. ትቆጣለህ አረገዝኩ ስትልክ ፕራኩ ጊዜ ነው የታዘብኩክ. ለማንኛውም ፍሲካ. እውነት ሙሉ ሴት ነች. እርግት ያለች ልጂ ነች. በሀላ ይቆጭሀል. ይቅርታ ጠይቅ

    • @samrimengsta449
      @samrimengsta449 Před 4 měsíci +2

      በጣም የሆነ ችኩል ነገር ነው😢

    • @Yesheger_Lij
      @Yesheger_Lij Před 4 měsíci +2

      የዛኔማ ፌንት ነቀለ ሃሃሃሃሃሃ ልክ ለአንድ ቀን የሚያውቃት ሴት አረገዝኩ ያለችው ነው የመሰለው😂

    • @user-hb9sm4ny6k
      @user-hb9sm4ny6k Před 4 měsíci

      በጣም፡ማሪያምን፡እዴት፡እዳሳቀን😂😂​@@Yesheger_Lij

  • @nardi_174
    @nardi_174 Před 4 měsíci +2

    ወይኔ በማሪያም ከምርህ ነው የምታወራው 😭😭😭💔ኧረ በኪዳነምህረት ይዠሀለው አትለያሉ ነገሮችን ተነጋግሮ መፍታት ነው እንጂ መለያየት ምን ይጠቅማል ደግሞ በጣም ነበር የምታስቀኑት ተው ግን በኋላ ይቆጭሀል ፍቅርህን አተህ የሁል ጊዜ ጸጸት ነው የሚሆንብህ ይመስለኛል በመካከላችሁ የሆነ ሰይጣን ገብቷል እንጂ እናንተ እንደዚህ አትሆኑም ደግሞ በትዳር ውስጥ መጋጨት ያለ ነገር ነው ወንድሜ ልጅ ሲመጣ ደግሞ የታወቀ ነው ከባላቸው ይልቅ ለልጃቸው ፍቅራቸውን የሚሰጡት ይሄን ደግሞ ከሌሎች ባለ ትዳር ላይ እያየነው ያለ ነገር ነው😔😔😔😔

  • @zerufsha8099
    @zerufsha8099 Před 4 měsíci +5

    She's so calm. God bless you wonderful wife.

    • @simretgebreegziabher7471
      @simretgebreegziabher7471 Před 4 měsíci

      Batikelid Tiru new betidarihlay kom bileh asib..you tube aydelem tidar ye huletachu bicha new sorry.

  • @SaferryshYar
    @SaferryshYar Před 4 měsíci +312

    የዝች ልጅ ትግስት እኔ ቢኖረኝ ህይወቴ ይስተካከል ነበር😊

    • @MOOMM-rc7zq
      @MOOMM-rc7zq Před 4 měsíci +6

      እኔም ትእግስቷ አስደምሞኛል የምር ምርጥ ሴት ናት

    • @fafialitube6664
      @fafialitube6664 Před 4 měsíci +2

      እኔ ራሱ

    • @user-hl9zq4kh2n
      @user-hl9zq4kh2n Před 4 měsíci +3

      የኔ ማር❤❤

    • @rhamtistore5049
      @rhamtistore5049 Před 4 měsíci +1

      በትክክል😢🎉

    • @user-hv4hq2sb7d
      @user-hv4hq2sb7d Před 4 měsíci +1

      ትክክል እኔም በትግስት ምክናየት ብዙነገሮችን አጥቻለሁ

  • @dgmgmmgjg935
    @dgmgmmgjg935 Před 4 měsíci +120

    ፋሲካ ስስቅ ደስ ስትል❤❤

  • @Munayementawochumam
    @Munayementawochumam Před 4 měsíci +3

    ጉድ ሳይሰማ መስከረም አይጠባም አሉ የኔን ታሪክ ተደግሞ ሳይ ገርሞኛል

  • @Berhankulu2000
    @Berhankulu2000 Před 4 měsíci +3

    እኔ እኮ የኢትዮጵያ ህዝብ ሚገርመኝ እንደዚህ ኣይነት ቀልድ በግዜህ እየተቀለደብህ እኮ የቻናሎች ባለቤት በራስህ በገዛ ግዜህ ፕራንክ እያደረጉህ ትርፍ ለሌለው ኡንቅ የሆነውን ግዜህ በምንም የማይተካ ግዜህን እየሸወዱህ እነሱ ኑራቸው ስያስተካክሉ ኣንተ ደግሞ ድህነት በኑሮህ ሰር ስዶ እያሳደደህ ነው ትገርማላቹ::

  • @user-lo7cq8dq2j
    @user-lo7cq8dq2j Před 4 měsíci +89

    እዉነተኛ ፍቅርመችም ቢሆን አያልቅም አይቀንስም ስወዳቹ ትለያላቹ❤❤

  • @user-dk2sy8xs5c
    @user-dk2sy8xs5c Před 4 měsíci +184

    ኮመንታተሮች ግን ፍርድ ገምድል አትሁኑ ሲጀመር ከሚሰቱ የቀነሰበት ነገር ካለ በግልጂ ለህዝብ ማሳወቅ ያለበት አይመሰለኝም ካሜራ ተደቅኖ ቁጭ ብለዉ መወያየት እየተቻለ ካሜራ ደቅኖ ሲጀመር ፕራክ ነዉ ሳታዩ አኮምቱ

  • @user-sn6jv8rx6x
    @user-sn6jv8rx6x Před 4 měsíci +1

    ይችንየመሰለች ታጋሽ ሴት አታገኝም ምርጥ አስተዋይ ደርባባ የሴት አይነት ናትበትዳርህ በቤትህ ችግርህን ተወያይ ልጂህን ተከባከበች ማለት እኮ አተን ተከባከበች ማለት ነዉ
    አትጃጃል
    ፈጣሪህ ጋር እንዳትጣላ በጣም ነው የምታሳዝነው

  • @user-by2xp4dv4o
    @user-by2xp4dv4o Před 4 měsíci +8

    ምርጥ፣ ድራማ፣ ነው፣ ፖርት 2 እንጠብቃለን፣

  • @tadessetigist9821
    @tadessetigist9821 Před 4 měsíci +33

    በጣም ይገርማል ሴት ልጅ ከወለደች ወንዶች ልትረዱን ይገባል የቤቱን ስራ ሰርታ ልጁን ተንከባክባ ባላት ሰአት ለባለቤትዋ ድካምዋን ዋጥ አድርጋ ለማስደሰት ብትሞክርም ስተት መፈለግ ያሳዝናል ሱራፌል ተረዳት እሺ በጣም መልካም እርግት ያለች ሴት ነው ያለችህ እግዜርን እያመሰገን አትኖርም

  • @user-oh2pj3fm5p
    @user-oh2pj3fm5p Před 4 měsíci +40

    አትጃጃል ይችንየመሰለች ታጋሽሴትአታገኝም ስትቀልድ ታመልጥሀለች ስወድሽ❤❤❤❤❤❤❤

  • @zelealemakele3686
    @zelealemakele3686 Před 4 měsíci +1

    እንደዚች አይነት ምርጥ ፀባይ ያላት ሴት አለች ገራሚ ልጅ ናት ሴቶ መስፈርታቸው ይገርመኛል ፀይም እረጅ ወንዳወንድ መኪና ያለው ቤት ያለው ይላሉ ይች ጀግና ሰው መሆኑን ብቻ አይታ አገባቸው እንማርበት

  • @Salam-ul5ce
    @Salam-ul5ce Před 4 měsíci +63

    እምስቀው እኮ ወዳ አደለም ነገር ቢበርድ ብላነው አታስከፋት🙄🙄

  • @Dior768
    @Dior768 Před 4 měsíci +66

    ሱሬ ይህችን ውስጧም ላይዋም ፀሀይ የሆነች እና ሳቋ ለኛ የሚጋባ ልጅ አታስቀይም በረከትህ ናት ቶሎ ተመልሳችሁ ሳቃችሁን እንየው ቀልዱን አቁም❤

  • @ageriealehegne3119
    @ageriealehegne3119 Před 4 měsíci +8

    ልጅ ሲወለድ እናት ልጇ ላይ ትኩረቷን ስለምታደርግ ባል ሊረዳ ይገባል። ይህንንም በመነጋገር መፍታት ትችላላችሁ እንጂ በአደባባይ ላይ ማዉጣት አስፈላጊ አይመስለኝም።

  • @user-xn7ow5zf8v
    @user-xn7ow5zf8v Před 4 měsíci +2

    እውነት አችግን በጣም የተለየሺሴትነሺ ግን አተ አታፍርም ልጂ ከመለድሺ ፍቅር ቀነሺ እና ልጁ ያተአደለም እና ልጁን ትታ እያሰለቀሰች አተን እሹሩሩ ትበለህ አያምርም ወሬው እራሱ ይዘጋል ደሞ አለማፈርህ እካሜራፍት ሰታወራ መሳቂያ

  • @abdunebyattube1703
    @abdunebyattube1703 Před 4 měsíci +37

    ምርጥ አስተዋይ ደርባባ የሴት አይነት ናት አፍሰሀታል ተንከባከባት ትግስተኛ ናት አተሰው ብዙ ለፈለፍክ በትዳርህ በቤትህ ችግርህን ተወያይ

  • @Yesheger_Lij
    @Yesheger_Lij Před 4 měsíci +66

    ምንድነው ከልጅሽ ጋር፥ ከልጅሽ ጋር፥ ከልጅሽ ጋር? ከልጃችን ጋር ማለትን ልመድ !!!

  • @serkalemabate4691
    @serkalemabate4691 Před 4 měsíci +1

    ያጋጥማል ለሱ አዲሱ ነው እኔም እንደዚህ አጋጥሞኝ ነበር ልጁ ሊያጣላን ነው የተወለደው ይለኝ ነበር እንተም እንደህፃን ቅናት ነው ሀሀሀሀሀሀ

  • @user-lo3wi3rq2n
    @user-lo3wi3rq2n Před 4 měsíci +1

    መልካም ሰው አይደለክም
    በትክክል የጦርነት ጀማርያ አንተ ነክ ይቺ ሴት ለአንተም ለትዳራ ታማኝ ናት
    በእውነት በስድብ የተቀበሎክ ትክክል ናቸው የመጨረሻው ሀሳብ ከሄድክበት ቦታ ተመለስ
    የእውነት ለአንተ የሚበጀው የምትስድብህ ነው

  • @SusuHesen
    @SusuHesen Před 4 měsíci +131

    ወላሂልጅቷ ጎበዝ ናት እንደዚህ እያናገራት መሳቋ ሳላደንቅሽ አላልፍም❤❤❤❤

    • @user-lv2zk2bi7k
      @user-lv2zk2bi7k Před 4 měsíci +3

      ትክክክልነሽ ጎበዝናት

    • @medinaa-tc7sr
      @medinaa-tc7sr Před 4 měsíci +3

      ትግሥት አላት በጣም ሁሉ በልክ ሢሆን ያምርል

    • @FatumaFatuma-gs8qr
      @FatumaFatuma-gs8qr Před 4 měsíci +3

      በጣም❤

    • @YouTubechnge
      @YouTubechnge Před 4 měsíci +1

      ውዴ ብሎ ጠብ ፕራክነው😂😂😂የምር

    • @FatumaFatuma-gs8qr
      @FatumaFatuma-gs8qr Před 4 měsíci

      @@CZcamschnge ወይኔ የተመታ ኮመት 😂😂

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 Před 4 měsíci +30

    ሱራ ግን ፋሱን አትፈታተናት ሴት ልጅ ከወለደች ልጇን መንከባከብ ግድ ነው የሚላት ፕራንክ እራሱ ቢሆን ደስ አይልም አካሆንህ 🤔🥺ፋሲካ የኔ ቆንጆ አትናደጂ 😍

  • @fentayemolla5469
    @fentayemolla5469 Před 4 měsíci +1

    በጣም ትግስተኛነች ስወዳት ጥሩልጅናት❤❤❤

  • @beniaminosman8919
    @beniaminosman8919 Před 4 měsíci +3

    አንተ ለምን በቁመትህ ልክ ፈልገህ አታገባም ሁሌ በጥፊ እያጮለችህ ከምትኖር 🤣🤣🤣🤣🤣

  • @mehretkassa6041
    @mehretkassa6041 Před 4 měsíci +29

    እንዴት አይነት wired ነህ በእናትህ ፣ድፍረትህ እጅግ በጣም ደፋር ነህ ስነስርአት የሚባል ነገር አልፈጠረብህም ፣የእኔ እናት አይዞሽ እናትነት ምን ያህል ዋጋ እንደሚያስከፍል የሚያውቀው የወለደ ብቻ ነው ❤❤❤

    • @sofiyasofiya708
      @sofiyasofiya708 Před 4 měsíci

      ሚስቱ ነችኮ😂😊

    • @mehretkassa6041
      @mehretkassa6041 Před 4 měsíci +1

      ሚስቱ መሆኗን መቼ ጠፋኝ የሚናገረው ነገር በሰአቱ በጣም ስላናደደኝ ነው

  • @habtamgebeyehu5235
    @habtamgebeyehu5235 Před 4 měsíci +99

    ችግሩ አንተ ጋር ነው ወንድሜ አትጠራጠር በራስህ ተማመን ሚስትህ ጥሩ ሰው ናት
    ልጅ ሲወለድ የባል ፍቅር ይቀንሳል

    • @pokekoala8615
      @pokekoala8615 Před 4 měsíci +3

      መካሪ ጋደኛ ያስፈልገዋል

    • @57623
      @57623 Před 4 měsíci +3

      ለምድነዉ ግን ወዶች ከወለድን ቡሀላ የሚቀያየሩብን እዉነት በኔም ቤትም

    • @user-ju3xu2vn2i
      @user-ju3xu2vn2i Před 4 měsíci

      እዚጋ ልክ ብለሻል

    • @getahunalemu718
      @getahunalemu718 Před 4 měsíci

      Mozaza setastela

    • @zeharahassen7810
      @zeharahassen7810 Před 4 měsíci

      ወንዶችኮ ጥጋባቸው አፍንጫቸው ላይነው አይቻሉም በተለይ የምትወዳቸውንና የምታከብራቸውን ሴት ዝቅ ለማድረግ ይሞክራሉ ባዶ ጭንቅላት ናቸው

  • @user-lo3wi3rq2n
    @user-lo3wi3rq2n Před 4 měsíci +2

    ፍቅር ናት ትዳራችሁን እግዚአብሔርይ ባረከው በጣም አንተ ጋር ከስህተት ከመንገድ ተመለስ

  • @TesfayeNigussie-gm3ps
    @TesfayeNigussie-gm3ps Před 4 měsíci

    አንተ ግን ለአቅመ ትዳር በቃሁ ብለህ ታስባለህ? ከቪድዮ አንደተረዳሁ ችግሩ አንተ ጋር ነው:: ልጅ የሁለታችህ ፍሬ ነት:: ፍሬሁን የምታንከባክበው እናት ነት:: በጣም የምትወድ ምስት ፈጣሪ ሰጥቷል::

  • @user-db7mp7xk3p
    @user-db7mp7xk3p Před 4 měsíci +74

    አቤት ቅናት ለልጇ ብቻ ቦታ ስትሰጥ ቀንተህ ነው ልጁ እኮ ያንተም ነው😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @user-vt6cb6uj8q
    @user-vt6cb6uj8q Před 4 měsíci +40

    ትዳር እደምትለው ቀላል አይደለም ሰትኖር ደግሞ ብዙ ፈተናወች ይኖራሉ ሰለዚህ ምንም ቢመጣ መቻቻል ነው ትዳር የሚፈታው ከሌላ ወንድ ጋር ሰትገኝ ወይም ሲገኝ ብቻ ነው እሰከሞት የታመንህ ሁን ይላል ሰለዚህ ተነጋግሮ መፍታት እያለ ለሰይጣን እጅ አትሰጡ ደግሞም ያሰጠይቃል

    • @masa5699
      @masa5699 Před 4 měsíci

      Tikikil ❤️❤️❤️

    • @user-vh9hx9oq8m
      @user-vh9hx9oq8m Před 4 měsíci

      ዉይአቢየየፈቅር መሰይ ነባራቹእኮ ምንተገኘ​@@masa5699

    • @user-vh9hx9oq8m
      @user-vh9hx9oq8m Před 4 měsíci

      አረእየሰቅሺኝ ነው በናትሸእህቴየ በሰማአም

  • @kebadmeda
    @kebadmeda Před 4 měsíci +1

    በቁርቁብ በይው ደግሞ ይችን ደሮ ፍጠኝ ደውይልኝ😂😂😂

  • @Bemnetmetadel-zr4tp
    @Bemnetmetadel-zr4tp Před 4 měsíci

    ወንድሜ በማይረባ ፕራንክ በሚል ተልካሻ ለብር ብቻ ተብሎ በትዳር ላይ ቅል አይደረግምም አይሞከርም ነበር እናት የሆነች ቅን እግዛአብሔር መርቆ የሰጠህን ሚሽት ነው በራስህ ግዜ ያጣህው አንተ ጥሩ ሙያ አለህ ምትሰራው ብቻ በቂ ነበር ወንድም የምር ሁለታችሁም ጥፋተኛ ናችሁ እሄን ካሚራ ሁልግዜ ይዛችሁ ባትወጡ ጥሩ ነበር የምር ማዝንባችሁ የውሸት ከሆነ ነው ሁለታችሁንም ብሎክ ማደርጋችሁ ትኡት የሆነች ሚሺት ነበረችክ አንተም ምርጥ ልጀ ነህ ግን ጥፋትህ እግዛአብሔር የሰጠህን ሚሽት ቤትህ እየተከባክብክ ድብቅ አደርገህ መያዘ ነበረብክ

  • @MsJahara-zi1wt
    @MsJahara-zi1wt Před 4 měsíci +53

    ሰው ሲናደድ እሜያረገውን አያቅም አታከብረውም አትበሎ ዝም ብላችሁ ንዴት ላይ ሁና ይሁናል

  • @titiyoutub6254
    @titiyoutub6254 Před 4 měsíci +19

    የልጅቷ ትግስት አለማድነቅ ንፍገት ነው እኔ ብሆን እስካሁን ተጨርጭሬ አኔቀው ነበር 😂😂

  • @misrakgossaye8394
    @misrakgossaye8394 Před 4 měsíci +1

    ብቸኝነት አይሰማኝም ብቻዬን አይደለሁም የሚለውን መዝሙር ጋብዤሃለሁ

  • @AmarMusitefa-ix5jh
    @AmarMusitefa-ix5jh Před 4 měsíci +1

    አሪፍ ፕራክ ነዉ ቀጥሉበት ምሪጥ ሚስት ፈጣሪ ተሰተሀን ጠበቅ አርግ ጀለስ

  • @faresfaisal1339
    @faresfaisal1339 Před 4 měsíci +104

    ዝም ያለ ነጃ ወጣ አሉ የኛ ነብይ ረሱል ሰ ዓ ወ

  • @user-os6qb7gn3f
    @user-os6qb7gn3f Před 4 měsíci +247

    ሴት ልጅ መንከባከብ ትፈልጋለች ተንከባከባት

  • @makamohamed3279
    @makamohamed3279 Před 4 měsíci +1

    ተዳኮ ምንም ቢሆን የልጅህ እናት ነች ልትረዳት ይገባል ዛሬን ሣይሆን ትናንት ያሣለፋችሁትን ነገር ነው ማሠብ ያለብህ ከልጅ ጋር እየዋለች ሥለሚደክማት ነው በዛ ላይ ሤት እሥከሆነች ድረሥ ምግብ ማብልም አለባት ሥለዚህ ሠው ናትና ይደክማታል ይሄን ደሞ መረዳት አለብህ

  • @getahunteshome1470
    @getahunteshome1470 Před 4 měsíci +1

    እውነት ከሆነ ልጁ ባለየ ነው።ለነገሩ ከአጭር ሰው ተንኮል እንጂ ሌላ ምን ይጠበቃል ደግሞ አያፍርም ምንም ጥፋት ሳይኖርባ የገንዛ ልጁን ስለተንከባከበች የሌላ ሴት ድምፅ ያሰማል። ፍራንክም ቤሆን በማይቀለድ አይቀለድም ፕሌስ ተጠንቀቅ

  • @seadamohamad2568
    @seadamohamad2568 Před 4 měsíci +19

    የኔ ማር ትግስተኛ ነሽ እሽ አንች ላይ ጥፍት የለብሽም አይዞሽ

  • @sdetegawnegnbetesebochennafaki
    @sdetegawnegnbetesebochennafaki Před 4 měsíci +51

    ማርያምን ትግስቷ ታድላ እፍፍፍ እኔ እዳቼ ትግስተኛ ብሆን ብዬ ተመኘሁ😢❤

  • @mekdesasfaw9964
    @mekdesasfaw9964 Před 4 měsíci +9

    ገና በአንድ ልጅ የተቀየርከው አንተ ነህ ቃላትህ እራሱ ከልጅሽ ጋር ተጋድመሽ ይባላል?

  • @kalkal-hk3cf
    @kalkal-hk3cf Před 4 měsíci +1

    ሚድያም ነው ያገባችሁ ለፍችው ሚድያም የመጣችሁት ትዳርኮ ክብር ነው እንደሚወራው አይደለም😢

  • @fufuilu1212
    @fufuilu1212 Před 4 měsíci +22

    ሱብሃነላህ ምግብ እንኳን በልታቹ በስነስርዓት አትጨርሱም😢 ወይ ምን ጉድ ነው

  • @adbe5876
    @adbe5876 Před 4 měsíci +12

    ይቺን አይነት ሚስት ማግኘት መታደል ነው.... ግን ምን ያደርጋል እሳት ላይ ባሉዋን ጥዳ የምታንገበግብ እጅግ እርኩስ መንፈስ የተጣባቸው ስንት አይነት ሚስት አለ.... አስቀናሽኝ የኔ አስተዋይ ሴት

  • @alemayhuendailalu9150
    @alemayhuendailalu9150 Před 4 měsíci

    ምስኪን ነች እኝኝኝኝ ብቻ ነው ። ተዋት መልካም ሴት ነች። bro ትዳር ከመጣ በኋላ ይፈጠራልና። ተረጋጋ። ረጋ ብለህ አስብ። ልጅህን እየተንከባከበች አይደል ።እርዳት ጊዜ ስጣት ። ለሴጣን በር አትክፈት።

  • @user-bz7qc1hz8h
    @user-bz7qc1hz8h Před 4 měsíci +1

    ይሄ ጉደኛ ነው መነጋገር በትዳራችሁ ያለውን ችግር አደባባይ ሚዲያ ላይ ተደንቅሮ አይደለም ሲጀመር አንተ እራስህን ንፁህ ለማድረግ የሄድክበት ለችግሩ እርሷን አሳጥተህ ችግሩ ለትዳር መፍረስ መንስኤ ነች ለማለት ያቀድህና ትዳሩን የማትፈልግ መሆኑን ነው የሚያሳየው እርሷ ግን ትግስተኛ ጥበበኛ ሴት ናት ታስታውቃለች ትግስቷን አደንቃለሁ ።

  • @FhgSf-tp1jb
    @FhgSf-tp1jb Před 4 měsíci +17

    ፕራክ አታብዙ የኔ ማሮች ትዳራቹሁ ላይ አደጋ እዳይሆንባቹሁ ❤❤❤🎉🎉🎉 ስወዳቹሁ ልጃቹሁንም ፈጣሪ ያሳድግላቹሁ በርቱ

  • @user-du1nx4sl4m
    @user-du1nx4sl4m Před 4 měsíci +7

    የሆንክ ብጣሻም ነክ እሺ እችን የመሰለች ልጅ አግኝተህ በጣም ተላላጥክ ማፈርያ ፎሲ አይዞሽ እሺ ጥርግ ይበል ምን የመሰለ መለሎ ታገቢያለሽ አንቺ መልካም ሴት ነሽ

  • @meklitmimi5660
    @meklitmimi5660 Před 4 měsíci

    እረ ሱሬ እኔንም በሳቅ በሳቅ ደከምኩ እንኳን ሳቀች የቤታችው ደስታ በሳቋ ፋ የምታረግ ቆንጅዬ ሚስት

  • @bahiruagodanakondale2599
    @bahiruagodanakondale2599 Před 4 měsíci

    ወንድሜ የሚያለያይ አሳማኝ ምክንያት አይደለም አንተ እናትህን ጠይቃቸው እንዴት እንዳሳደጉህ ጠይቅ ከመወስንህ በፊት አስተውል ለእርምጃ አትፍጠን ተረጋጋ በራስህ እምነት ይኑርህ አንተ እንደዚህ ቆሻሻ ነገር ከትዳርህ ውጪ አይደረግም

  • @user-rq2iu1gx7t
    @user-rq2iu1gx7t Před 4 měsíci +43

    አቤት የሷ ትግስት እኔ ብሆን አንቄህ ነበር😂😂😂😂😂😊

    • @sarasara1813
      @sarasara1813 Před 4 měsíci

      😂😂😂😂😂😂

    • @user-yh5pn8gm5e
      @user-yh5pn8gm5e Před 4 měsíci

      አራ አይበልም😮

    • @mesiiselemon7619
      @mesiiselemon7619 Před 4 měsíci

      ኧረ አይባልም

    • @user-rq2iu1gx7t
      @user-rq2iu1gx7t Před 4 měsíci +1

      @@user-yh5pn8gm5e እሰይ እኔ አልችልም ከምር

    • @user-rq2iu1gx7t
      @user-rq2iu1gx7t Před 4 měsíci

      @@mesiiselemon7619 እደቧይ ነዉ የማፈርጠዉ 🤛🤛👈👈😜😜😜😜

  • @user-gq4fm8ip3h
    @user-gq4fm8ip3h Před 4 měsíci +50

    እሷም ግዜ የላትም ወንድም ከልጅ ጋር ከቤት ስራ ግዜ የላትም አንተ አግብታ መኖርያ በጣም ጎበዝ ናት

  • @Emebeth-Emiru2777
    @Emebeth-Emiru2777 Před 4 měsíci +1

    ያላቻ ጋብቻ አስመሰላችሁት እናንተ ደግሞ ; ምን አድርጊ ነው የምትላት ? ምን አይነት ቀልድ”ፕራንክ” ነው? የሷን ስራና ልጅ ማሳደግ ቀላል መስሎህ ከሆነ ተሳስተሀልእሺ? ጥላህ ደግሞ ብትሄድ የምትጎዳው አንተ ነህ አታስፈራራት ።

  • @Hiwot.1216
    @Hiwot.1216 Před 4 měsíci

    ለዩቱዩብ መሸቀያ ትዳራችሁን አትበጥብጡ ያናንቃችኋል እንደተከባበራችሁ ኑሩ 🙏አንተ ደፋር ግን ስነስርአት የሚባል ነገር አልፈጠረብህም ልጂህን ተከባከበች ማለት እኮ አንተን ተከባከበች ማለት ነዉ😁🤣😂

  • @mekiyatube5716
    @mekiyatube5716 Před 4 měsíci +52

    የመዳም ቅመሞቼ እራሳቹ እየጠባቃቹ ስሩ ጉዳቱን ምታቁት ሀገር ስትገቡ ነው አላህ ስራውን አላህ ቅልል ያድርግላቹ

  • @fhgdjdjgf7310
    @fhgdjdjgf7310 Před 4 měsíci +21

    ዋው ልጅቷ ጀግናነች ትዕግስቷ❤❤❤ነገረ ግን ወንድልጅ ምን አልባት የጎደለበት ነገረ ሊኖረ ይችላል ነገረ ግን በግልፅ በውስጥ ተነጋገሩ ❤❤❤❤❤እኛ ሴቶችኮ የዋህ ነን

    • @enatager5416
      @enatager5416 Před 4 měsíci

      ትክክል

    • @yishakmengistu3650
      @yishakmengistu3650 Před 4 měsíci

      ኩርንችት

    • @user-jl6sc6vs7q
      @user-jl6sc6vs7q Před 4 měsíci +1

      ነው ሴት ስትወልድ ለምን ነው የሚቀየሩት ያሳዝናል የኔ ሳልወልድ በስስት ነበር የሚያየኝ ግን ልክ እንደወለድኩ ልጅሽን በኔ ላይ አደል ያገኚሽ አለኝ ወላሂ😢 አሁን ግን ተለያየን ጭቅጭቅ 😢

    • @fhgdjdjgf7310
      @fhgdjdjgf7310 Před 4 měsíci

      @@user-jl6sc6vs7q እኔም ተለያይቻለሁ ውዴ አብሽሪ በእረግጥም እኛ ሴቶች ከወለድን በሆላ ራሳችንን እንጥላለን ሁሌም ትኩረታችን ልጃችን ላይ ስለሆነ ወንዶች ደግሞ የሆዳቸውና የስሜታቸው ነገረ ሞታቸው ነው 😏😏ብቻ ግን ራስን መጠበቅ ለኛ ለሴቶች በጣም በጣም አስፈላጊ ነው በአሁኑ ሰአት 👌👌👌🥀🥀🥀🥀

    • @samiragzachew8903
      @samiragzachew8903 Před 4 měsíci

      በሁሉም ነው ሴቶች ልጅ ከወለዱ አይሄዱም ብለው ስለሚያስቡ ወንዶች ይጠባረራሉ ​@@user-jl6sc6vs7q

  • @titisabawit3510
    @titisabawit3510 Před 4 měsíci

    ይመችሽ ትዳርኮ እንጀራ ብቻ ማቅረብ አይደለም ሲል እና ማጉረስ ነው አላለችም አሳቀቺኝ😂😂😂በኩራት ለአንድ ባል የሚሰጥ ፍቅር አላለም እቺን ሴት ግን❤

  • @derejeabate1591
    @derejeabate1591 Před 4 měsíci +1

    ለ ገንዘብ ብላችሁ ሁልጊዜ በህዝብ ላይ መቀለድ አንድ ቀን ዋጋ ያስከፍላችዃል።

  • @JuHh-ts3oh
    @JuHh-ts3oh Před 4 měsíci +39

    ሲጀመራ ያንተ አነጋገራ ትክክል አይደለም

  • @UttJgf
    @UttJgf Před 4 měsíci +12

    ወላሂ አስለቀሳችሁኝ 😢😢 ወድም ሴት ልጂ ስትወልድ ወላሂ ከባድ ነው አተ እቤት መቀመጣን ነው እምታየው ግን ልጂን መከባከብ ከባድ ነው እና ተረዳት በፈጣሪ አትለያዪ ጥሩ ልጂ ናት ዃላ ይቆጨሀል ወላሂ ተረጋጋ ወድም

  • @ymkbe5952
    @ymkbe5952 Před 4 měsíci

    አንቺ ሰውዬ stop 🛑 joking like this shit…. እሷን ሳያት ምርጥ ሚስት ነች፣ ተንከባክበክ ያዛት ቀልድ እንዲህ ሲሆን ይደብራል፣ ታናሽ እህት ካላት እኔ አለሁ እንዛመዳለን፣ ግን አንተ don’t do this kind of Bul shit again

  • @sababerhanetijar8434
    @sababerhanetijar8434 Před 4 měsíci +6

    ኣንተ በጣም ባሌጌ ነህ ይችን ትእግስተኛ ሴት የሚትበድል ክህጻን ልጅ ልትዋዳደር ጉደኛ ነህ፣ህድ የማያፉር አርፈህ ተቀመጥ።

  • @zinashtfara7954
    @zinashtfara7954 Před 4 měsíci +45

    በጣም ትግስተኛ ነሽ እውነት የሱ ጥፋት ነው ደግ አረግሽ 😊

    • @FatumaFatuma-gs8qr
      @FatumaFatuma-gs8qr Před 4 měsíci

      አዎ ፍርድ በራሥ ላይ አርጓነዉ ያዉ ፖራክም ቢሆን በሶ ጥፋት የለም

    • @masa5699
      @masa5699 Před 4 měsíci

      Ayibalim maqararabu naw emishalaw

  • @samiramitiku5068
    @samiramitiku5068 Před 4 měsíci +11

    አቤት ትግሰት መታደል ነው በእውነት የኔማር እግዚአብሔር ይባርክሽ እንዴት እንደምወድሽ የኔ ደርባባ

  • @edlawitYosef
    @edlawitYosef Před 4 měsíci

    ፍቅራቹ ደስ ነበር የሚለኝ በገዛ ልጅክ ቀንተህ ይቺን የመሰለች ልጅ ታስከፍለህ አትረባም ማስተዋል ይጎልሀል ይልቅ እጅህ ላይ ያለችውን ወርቅ እንዳታጣት የሳቀልህ ሁሉ ወዳጅህ አይምሰልህ

  • @user-wt3ls7rr6z
    @user-wt3ls7rr6z Před 4 měsíci

    እዉነትሺነዉ ምዎራዉን አራሱ አያቂም 😂😂😂😂😂የኔ ዉድ ትዕግስትሺህ ዎይኔ ታድለሽ በትግስትሺህ የኔ ቆንጆ 💋💋💋💋💋

  • @user-mercysamuel
    @user-mercysamuel Před 4 měsíci +65

    አግዛት ወሬ ከምታወራ ጭራሽ ጊዜ አልሰጠሽኝም አንተ ወይ ልጁንም ማሳደጉን የቤቱንም ስራ ሸፍን ጊዜ ትሰጥክ ይሆናል ደፋር ይቀልዳል እንዴ ጭራሽ

    • @AzebWeldearegay-cx3hm
      @AzebWeldearegay-cx3hm Před 4 měsíci +2

      እሱ ሰርቶ ይመጣል ይህ ማገዝ እይደለም ወይ።ፕሮግራሟን ከባሏ ጋር ማስተካከል አለባት ሚስት ማለት ምን ማለት ነው?ቀኑን ለልጇ ትስጥ ማታውን ለባሏ መስጠት የውዴታ ግዴታ ነው ።እናት ለልጇአሳዳጊ (ሞግዚት ፣:)ብቻ ሳትሆን ሚስት መሆን አለባት አለበለዚያ ባላችሁን ስሜቱን ለማርካት ወደሌላ ሴት ንው በገዛ እጃችሁ ገፉታችሁ የምትልኩት በዃላ እኔ ልጅን እያሳድግሁ እያላችሁ እንዳታለቅሱ ስለዚህ ተጠንቀቁ ፕሮግራማችሁን አስተካክሉ ።ወንድ የሚፈልገውን ከሚስቱ ካጣ አንድ ጥሎአችሁ ነው የሚጠፍው ስም እስር ልጅ እይኖራችሁም ደንታ የላቸውም ሴቶች ቤታችሁን የምታፈርሱት የምትገነቡት እራሳችሁ ናችሁ።ተጠንቀቁ

    • @selam7638
      @selam7638 Před 4 měsíci

      እና ሌላ ሴት መደወል ልክ ነዉ

    • @AzebWeldearegay-cx3hm
      @AzebWeldearegay-cx3hm Před 4 měsíci

      @@selam7638 እህት ልጅቷ እየሳቀች የሚናገራት ሁሉ እውነትን አልመሰላትም ልጅቷ የተሸወደችው(1) አንድም በቁመቱ የሚፈልገው ሴት እያገኝም ብላ ነው (2:)ባሌ ስለሆነ እንደፈለግሁ ብሆን ምንም እያደርገኝም (3)ልጅ ስላልን የትም እይሄድም በማለት(4)በአጠቃላይ አለመብሰሏ ነው ።እኛ ሴቶች ባላችንን እንደወንድም ማየት ስንጀምር ነው ጥል የሚመጣው። ባላችንን እንደባል ማየትና የተፈጥሮ ግዳጃችንን መፍፅምና የጠበቀ ግኑኝነት እንዲኖረን ያስፈልጋል።ለሌላ ሴት የደወለው እሷን ከተኛችበት ሀሳብ ለመቀስቀስና እንድትነቃ ና እንድትቀና፡ ይህም አለ ብላ እንድትስተካከል ነው እንጅ ለክፍት አስቦ ውይ ጠልቶአት፡ እይደለም። ምክንያቱም የሚነግራትን ቁም ነገር ሁሉ ስለአልገባት እ ንደ፡ ቀልድና ፕራንክ እየተመለከተች ስላስቸገረችው ነው ።

    • @ethiopialove2772
      @ethiopialove2772 Před 4 měsíci +1

      እጁን እንኳን ተነስቶ መታጠብ ያልቻለ ደክመሽብኛል ይላል የዩቱብ ብር ለማግኘት ብሎ እንዲህ መሟዘዝ

    • @zeharahassen7810
      @zeharahassen7810 Před 4 měsíci +2

      ዝም አትይውም ይሔ ኮረረማ እጁንኳን ተነስቶ የማይታጠብ ሰው ልጅ ይዛ የቤትን ስራ እየሰራች ቀንሰሽብኛል ይላልእዴ

  • @TegestAleme-ul1bg
    @TegestAleme-ul1bg Před 4 měsíci +23

    የትክክለኛ ሰቲ ያላት እረጋያለ አደበት ያለት ሴት ተባርካሀል አሜን በል ❤❤❤

    • @ToibaAli-ts6lo
      @ToibaAli-ts6lo Před 4 měsíci

      የኔ ማር ሳላዳምጥ ኮመት ሰጠሁ የኔ ማር ብራክ እድት ሰሩ አልፈልግም ምክንያቱም በዉስጣችሁ መቀጠል እዲኖር አልፈልግም አለቀ ።

  • @debashdessie3654
    @debashdessie3654 Před 4 měsíci

    ፕራንክ ነው እንዳትለኝ.. ትዳር እንደዚህ ክቡር ነው የሚቀለድበት አይደለም። እግዚአብሔር ለዚህ ሲያበቃህ መጠንቀቅ አለብህ ። አታሟርት። ተጠንቀቅ።

  • @lsrm-lq1eg
    @lsrm-lq1eg Před 4 měsíci +1

    ወላህ እኔም ከወለድኩ ብሀላ ወዴልጄነው እንክብካቤው ባሌም ወደ ልጃችን ነው❤

  • @gelaneguta6205
    @gelaneguta6205 Před 4 měsíci +65

    Dhifaama guddaa waajjin dhiiraaf niitin akkaamitti gargaaraa nyaatuu Dhifaama dhirraaf niitin bakkee tokkottii nyaattuu ykn madii tokkoo irraatii nyaatuu

  • @zzzz6032
    @zzzz6032 Před 4 měsíci +22

    ሲጀመር እዴት ብትንቃት ነው እደዚ አዲሱ ፍቅረኛዬ ትላለህ እዴ ደፋር ስልኩን ብቻ ሳይሆን አተን ነበር ማጋጨት ከግድግዳውጋር

  • @Madridista1105
    @Madridista1105 Před 4 měsíci

    ጭንጋፍ ካንተውም ተብሶ ምኑ ህፃን ነህ ልጅሽ ከመጣ በሗላ ትላለህ እንዴ የእሷ ልጅ ብቻ ነው እንዴ ደደብ ልትወቅሳት ሳይሆን ልትንከባከባት ነው የሚገባ😂😂

  • @tsegayeemana4806
    @tsegayeemana4806 Před 4 měsíci

    All couple pass through this kind of problems during the first years of their marriage. Decreased attention does not mean decreased love. Attention will be shared between families when children arrive. You will pass this chapter and be settled soon. Please be patient and understand each other. Don't speak harsh this to each other because you are partners. When two people come together from two families, they vary in different things. And to be come compatible takes time. I am 32 years in marriage and passed many ups and downs. Today we have happy life. May God bless you.

  • @Crstina246
    @Crstina246 Před 4 měsíci +35

    ምን አስጨነቀሽ ዝም ብለሽ ብይ በቤትሽ ምን አሳቀቀሽ::

  • @ethiopiayoutube9964
    @ethiopiayoutube9964 Před 4 měsíci +9

    ❤❤❤ የኔ ቆንጆ ደርባ ባ እግዚአብሔር ትዳራቹን ይባርከው ❤❤❤ ልጃችውን እግዚአብሔር ያሳድግላቹሁ

  • @tewodroszerihun1945
    @tewodroszerihun1945 Před 4 měsíci

    It seems comedy show rather than reality show! This dude is Crazy!🤣🤣🤣

  • @sabataye8918
    @sabataye8918 Před 4 měsíci +1

    ውሸት ለገንዘብ ብላችው ለምን ትዋሻላችው ፈጣሪን ፍሩ ገንዘብ ነገ ያልቃል

  • @nadarkhan5369
    @nadarkhan5369 Před 4 měsíci +17

    እሰፖርት ሰሪ ወፍርሺ ሆዴ በተርፍ በርቱ ወንዶች ደግሞ ሴት ሰንት ናገር ችላናው ከወለዳቹህ ሌላሴት ይምራቹሀል