አስኳላ ክፍል 12 | ምዕራፍ 1 | ክፍል 10 | አቦል ቲቪ - Askuala | Season 1 | Episode 12 | Abol TV

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 8. 09. 2024
  • ደመላው ሙዚቃ ማስተማር ይጀምራል።
    ---
    ድረ ገጻችንን ይጎብኙ፡ aboltv.dstv.com/
    ሌሎች ፊልም እና ድራማዎችን በሾው ማክስ ውስጥ ለመመልከት፣ 14 ቀን ነጻ የሙከራ ጊዜ የ14 ቀን ነጻ የሙከራ ጊዜ እዚህ ማግኘት ትችላላቹ፡ bit.ly/30dx2SH
    ያለፈዎትን ትርኢቶች እዚህ ያአግኟቸው፡ bit.ly/2MVmdlu
    አቦል ቲቪን እዚህ ይከተሉት
    ፌስቡክ፡ / aboltv
    ትዊተር፡ / abol_tv
    ኢንስተግራም፡ / aboltv_official

Komentáře • 61

  • @ayaneshume3593
    @ayaneshume3593 Před rokem +33

    እኔ ከዬኔታ ጋር መማር እፈልጋለሁ። ከአንድኛ እስከ 12ኛ ክፍል ላሉ ተማሪዎች ፣ ለእያንዳንዱ ክፍል አንድ ዬኔታ ያስፍልጋል።

    • @mariamova452
      @mariamova452 Před rokem +1

      በጣም በጣም😊😅

    • @Israelxox
      @Israelxox Před rokem

      Weyanee’ Ande ande kaderea medebolen neber! Ayee gizeaa

    • @addisarage5271
      @addisarage5271 Před rokem +3

      ለብረሀኑ ነጋ ራሱ ያስልገዋል

    • @fitsumwondimu238
      @fitsumwondimu238 Před rokem

      ይሄ እኔም እጋራዋለሁ

  • @workefaris9447
    @workefaris9447 Před rokem +6

    ዘንድሮ በስንቱ እና የኔታ እልተቻልም ይመቻች አገሬ ሰላምሽ ይብዛ🟩🟨🟥🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @enderasu1670
    @enderasu1670 Před rokem +4

    ጉባዔ ታሪክ ነው!!!❤❤❤

  • @elfignmedia
    @elfignmedia Před rokem +4

    ሰሚ መንግሥት ቢኖር ይህ ነበር የትምህርት ፖሊሲ

  • @radiasermolo6686
    @radiasermolo6686 Před rokem +3

    ጉባዬ ታሪክ ነው

  • @MM-cg5zi
    @MM-cg5zi Před rokem +2

    በላቸው እስከአሁን "ልጥ"ነው የሚመስለኝ ስሙ😅😅😅

  • @genatworkugenetworku6227

    እንዴት እንደምወዳቸው እንዳለ ተዋናዮች የእውነት ትችላላችሁ❤❤❤

  • @habtamubelsti6314
    @habtamubelsti6314 Před rokem +7

    የት/ት ሚንስቴርን ስራ አየሰሩ ነው ። sponser ሊሆናቸው ይገባል።

    • @artandhealthmedia-
      @artandhealthmedia- Před rokem

      ት/ት ሚኒስቴርማ ይሄ ድራማ እንዲቆም ነው የሚሰራው። ግደለው በገንዘብ ቢደግፈው

  • @abena820
    @abena820 Před rokem +2

    ጉባኤ ታሪክ ❤

  • @Endashash
    @Endashash Před rokem +1

    ጉባኤ ታሪክ ነው አሉ ዬኔታ

  • @tsedaytube
    @tsedaytube Před 7 měsíci

    እኔ መውደድ ብቻ አይደለም ብዙ ትምህርት አለው ወገኔ ንቃ በደንብ የኔታ የሚናገሯቸውን ቃላቶች ስሙአቸው አስተማሪ ነው

  • @user-qh8bw5oz1w
    @user-qh8bw5oz1w Před rokem +2

    ደምለዉ 😂😂😂😂 you truly cracked me up 😂😂😂😂😂 much loved and respectአስኳላ እና እነ የኔታ the whole crews❤

  • @fnottube2532
    @fnottube2532 Před rokem

    ድንቅ መልእክት!!!
    ስንቱን እንክርዳድ የኾነ ትምህርት ዋጥነው!!! እንክርዳድ ትምህርት ተምረን ሀገራችንን ለዚህ ምስቅልቅል ዳረግናት!

  • @mogesgebreyes8766
    @mogesgebreyes8766 Před rokem

    ዘራፍ ዘራፍ በ እውነት ረግዚህአብሄር ያሳድጋችሁ።
    በሹመት አስተማሪነት ??? ደራሲው ዋጄ እጀረህን ቁርጥማት አይነካው ። የኔታ በርቱልን ።እሰቲ እግዚህአብሄር ይታረቀን።

  • @geremewdessie9
    @geremewdessie9 Před rokem +1

    በጣም ጥሩ ነው ።
    በተለይ የኔታ ስለ ስንዴውና እንክርዳዱ የተናገሩት በጣም ጥሩ ነው ።
    በትምህርት ቤቶች አካባቢ የተለያዩ ሽሻ ቤቶችን እንዲሁም ፔንስዋችን እየከፈቱ አዲሱን ትውልድ እያከሩት ያሉትን መንግስት የማያዳግም እርምጃ ሊወስድባቸው ይገባል ።

  • @melkambeteseb
    @melkambeteseb Před rokem +1

    ጉባኤ ታሪክ ነው በርቱ 👏👏👏👏

  • @user-jk7yr2sx8z
    @user-jk7yr2sx8z Před rokem

    ጉባኤ ድንቅ ነው

  • @gezegeta923
    @gezegeta923 Před rokem +6

    If there is a GoFundMe or public fund to this production I will be very happy to contribute

  • @dreadnoughtsoulstealer3679

    ሲሳይ ለሜቻ ገና ፊቱን ሳይርው ነው ይየምስቀው በጣም ተሰጦ አላቹ ሁላቹሁም ድንቆች

  • @PlatinumEthiopia
    @PlatinumEthiopia Před rokem

    እንኳን ደህና መጣችሁ፤ በ እዉነተኛ ታሪክ ላይ የተመሰረተ የሚለዉን አስተዉዬዉ አላዉቅም ነበር???? የኛ ጉድ😂😂😂😂😂😂

  • @yoyopisay5932
    @yoyopisay5932 Před rokem

    💚💛❤ጉባኤ ታሪክ ነው።💚💛❤

  • @tsionwistienat4604
    @tsionwistienat4604 Před rokem +2

    ግሩም ግሩም ግሩም !!!!

  • @dreadnoughtsoulstealer3679

    በጣም ነው ምወዳቹ

  • @user-js7go2nz1i
    @user-js7go2nz1i Před rokem

    ምን እላልሁ፡ ተባረኩልኝ!!!ልጅነቴንም ኢትዮጵያዊነቴንም ታሳስቡኛላችሁ፡ ታስተምሩኛላችሁ። ክብረት ይስጥልኝ።

  • @hagersewgalchu2152
    @hagersewgalchu2152 Před 9 měsíci

    በህይወቴ ዘመን የወደድኩት ድራማ በህይወተ ዘመን የወደድኩት ድራማ ብኖር አስኳላ ነው።የት/ት አለምን ያጋለጠ ለአድሱ ት/ት ካርኩር
    መንገድ የከፍተ ስለሆነ ወድጀ
    ዋለው።

  • @mulugetagergis6438
    @mulugetagergis6438 Před rokem

    Kene Muya gar yetegetateme drama, betam ye ewint eskimeslegn behasab wede huwala eyastawesegn begugut ena beadinakot eyetemeleketkut silehone, betam ameseginalehu, tiwlid lebego yemikerts silehone bertu!

  • @mehamedarega
    @mehamedarega Před rokem

    ❤❤❤❤❤❤❤ዋው

  • @befkadufantu4882
    @befkadufantu4882 Před rokem

    አሪፍ

  • @aboneshworku8027
    @aboneshworku8027 Před rokem

    ጉባዔ ታሪክ ነው

  • @Israelxox
    @Israelxox Před rokem

    Betam’ Gobezooooch! Thank you ❤❤❤

  • @ethiopalace4tube557
    @ethiopalace4tube557 Před rokem

    ጎበዝ ልጆች

  • @serkina7243
    @serkina7243 Před rokem

    ዋጄ ድንቅ ስራ ነው በርታ 😊

  • @user-bh6qu8fd1q
    @user-bh6qu8fd1q Před rokem

    Wow!!! Askuala is coming to the right track.
    We expect you will reach the level of Minlitazez very soon, in reflecting the country's reality, fearlessly. 💪💪💪
    We wish we are students in this section .

  • @PlatinumEthiopia
    @PlatinumEthiopia Před rokem +2

    ገምጋሚዉ ስራዉን አልጨረሰም እንዴ?🤣🤣😂 አቶ በላቸዉ ቀልባቸዉ ተገፈፈ😆

  • @ma4111
    @ma4111 Před rokem

    Love it

  • @mariamova452
    @mariamova452 Před rokem

    ወይኔ አስኳላን አደቀርኩኝ ወየሁ ጉዴ ደምስሬውስጥ ገብታቹሀል😁🙌❤

  • @PlatinumEthiopia
    @PlatinumEthiopia Před rokem

    13:50 ሳናስበዉ Happen ያደረገ ነገር ነው🤣🤣🤣😂😂😂😂

  • @travelwithberok7639
    @travelwithberok7639 Před rokem

    ዋው ዛሬ ደስ ኢላል። ድል ፡ በዘረኛነት ፡ ላይ ፡ በስራ ፡ ላይ።

  • @zikretewahedo6166
    @zikretewahedo6166 Před rokem +2

    ትምህርት ሚኒስቴር sponser ሊያደርግ ይገባል ።

  • @asnakeshewaseyasib2284
    @asnakeshewaseyasib2284 Před rokem +4

    ወደ DStv ከሄዳችሁ በዩቲዩብ አናገኛችሁም ማለት ነው አስኳላዎች ??? 😢

  • @wasumanawko4825
    @wasumanawko4825 Před rokem

  • @gualtedla1661
    @gualtedla1661 Před rokem

    አዎ በእንደነዚህ አይነት አስተማሪዎች እየተማረ ነው ትውልዱ ከእውቀት ነጻ ሀኖ በግዥ ዶክትሪን የተጥለቀለቀው 🤔

  • @abrehamsolomon8296
    @abrehamsolomon8296 Před rokem

    Degimo tolo tolo likekulin

  • @user-qr9kc8hi6o
    @user-qr9kc8hi6o Před rokem

    ዶክተር ብርሀኑ ነጋ ነኝ የኔታ ባለጊዜ ሹመኛ ብሆንም ከወዳጄ አዳነች ጋ ለመማር ወስነናል አስኳላ

  • @PlatinumEthiopia
    @PlatinumEthiopia Před rokem

    15:20🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @PlatinumEthiopia
    @PlatinumEthiopia Před rokem

    08:30😂🤣🤣🤣😂😂😂😂

  • @yemariamyeshitilaFetle
    @yemariamyeshitilaFetle Před 9 měsíci

    😂😂😂😂😂

  • @abexyegeta3271
    @abexyegeta3271 Před rokem +1

    Editing ly chigr alew. Ebakachiw ክፍል 12 ብላችሁ አስተካክሉት። ክፍል 11 'ንም ክፍል 10 ብላችሁ ነው የለቀቃችሁት። ምጽ😢

  • @nemanema1902
    @nemanema1902 Před rokem

    እረ ሱዳን አለህ ወይ በል

  • @haleema10h41
    @haleema10h41 Před rokem

    😅😅😅

  • @mame2383
    @mame2383 Před rokem

    11 ሳይለቀቅ 12 🤔🤔

  • @user-zb7cf3go6n
    @user-zb7cf3go6n Před rokem +1

    ያብማይቱ ድረሽ ...!!! በሳንጃ ሆዱን ??? 🤣🤣🤣 ለነዚ ልጆች ሳንጃ !! ተወጋሁልሽ !! ወይ ጉ🤣🤣🤣

  • @dawitamaye3265
    @dawitamaye3265 Před rokem

  • @haleema10h41
    @haleema10h41 Před rokem

    😅😅😅