የትላትናው ውይይት ይለያል ኢምራን ከፓስተሩ ደውሎ አስቀባጠረው. እሚናገረው እስኪጠፋው አዳምጡ 👂👈

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 8. 07. 2024

Komentáře • 17

  • @SaneyatSaneyat
    @SaneyatSaneyat Před 24 dny

    ❤❤❤❤❤❤

  • @ebtisamstaitieh9495
    @ebtisamstaitieh9495 Před 26 dny +1

    😂😂😂😂😂😂

  • @huda._.010
    @huda._.010 Před 27 dny

    እየሱስና እግዛቤር አባትና ልጅ ከሆኑ አባትየው ነው ፈጣሪ ወይስ ልጁ ?ወይስ ሁለቱም ?እስኪ ጠይቁልን አጂብ

  • @selmtawa
    @selmtawa Před 27 dny

    ፓሥተር፦ እንደት አድርጌ ላሥረዳህ በናትህ?
    ኢምራን፦ እኔን ጭንቅ ይቀለኝ 😂😂😂
    ወይ ኢምራን እራሱ እያሥጨነቀ

  • @huda._.010
    @huda._.010 Před 27 dny

    እባካችሁ ማሜን አምጡልን ኢምራን በጣም ጨቅጫቃ ነው ሰዎችን ወደሂዳያ የመጣራት ችሎታ የለውም

    • @user-sx7en7nm9j
      @user-sx7en7nm9j  Před 27 dny

      ማሜ🌷🌷 ኢሻአላህ ይመጣል

    • @The-lj7yh
      @The-lj7yh Před 27 dny

      ኢምራን ያኔ አዋራጃቸው እና ውሸትመሆን ገላጭነው የማዳመጥ ችሎታ ትንሽ ኢምሩ በተረፈ ማሻአሏህ

    • @user-gv5kd9xk6m
      @user-gv5kd9xk6m Před 26 dny

      አይባልም ስንትና ስንት ከኛ መቶ በርሰት ይበልጣል አላህ ይጠብቀው

    • @user-gv5kd9xk6m
      @user-gv5kd9xk6m Před 26 dny +1

      ስንቶቹን ስበብ ሆኖ ወደ ተፈጠሩበት እምነት የመጡ አሉ እኛ ምን አደርግን ምንም ግን ኢምሩ ለጌታው ብሎ ያአላህን ፊት ፈልጎ ውዴታ ፈልጎ ይለፈል አላህ ይጭምርለት

    • @user-gv5kd9xk6m
      @user-gv5kd9xk6m Před 26 dny +1

      የሱን ያህል እውቀት የለንም ዜሮ ስለዚህ ወንድሞቻችን እናክብር ክብር ይኑረን በመጀመሪያ እኔ ምን አይነት ሰው ነኝ ብለን እራሳችንን እንጠይቅ ኢምሩ ጀግና ነው አላህ ያብዛልን የሱን መሳይ

  • @huda._.010
    @huda._.010 Před 27 dny +1

    ኢምራን እውቀት ብቻውን በቂ አይደለም ቢላሂ ጨቅጫቃነትህን ቀንስ ሂክማ የለህም በፍፁም

    • @user-sx7en7nm9j
      @user-sx7en7nm9j  Před 27 dny

      እህት ይሄኮ መጨቃጭቅ አይደለም ኢምሩ በጣም ጀግና ነው ዲምፁን ክፍ አድርጎ ስለሚናገር ነው ጭቅጫቃ የመስለሸ

    • @user-xh7jy3vw2y
      @user-xh7jy3vw2y Před 27 dny

      Tinsh fitnetun bikensew tiru new keza wichi gobez new enesu bewshet fitted yilu yele

    • @user-gv5kd9xk6m
      @user-gv5kd9xk6m Před 26 dny +1

      ምነው በጭቅላቱ ላይ ውርጂሳ ልጁ ምን ያድርግሽ ኢምሩዬ የግኖቹ ጀግና ነው ምነው ሙስሊም ወንድምሽ እኮ ነው አይደለህ ወይስ ቦታ እየከፈትሽ ነው ኮፊሮች እንዲሰድቡት አጃይብ ነው እስቲ እራሳቹን ጠይቁ

    • @user-xh7jy3vw2y
      @user-xh7jy3vw2y Před 26 dny

      @@user-gv5kd9xk6m yihe neger line new ende erene emrann betam new yemadenkew

    • @SikoSilo-pe1vd
      @SikoSilo-pe1vd Před 9 dny

      አይባልም እሱ ጀግና ነው እናቱ ያረዳድ ቺግር ካቺነው 😅