እንዳትሸወዱ | እነዚህን አፖች አስወግዱ ሴቲንጎችንም አስተካክሉ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 8. 09. 2024
  • እንዳትሸወዱ | እነዚህን አፖች አስወግዱ ሴቲንጎችንም አስተካክሉ
    ሰላም እንዴት ናችሁ ቤተሰቦቼ በዛሬ video ላይ አርፍ ነገር አገኝታችኋል ብዬ ተስፋ አደርጋለው ለyoutube ቻናሌ ቤተሰብ ካልሆናችሁ subscribe ይህ video ከተመቻችሁ Like እንድሁም ይህ video ለሌሎች ይጠቅማል ብላችሁ ካሰባችሁ share ሰብስክራይብ ያድርጉ እንዲሁም የደውል ምልክቱን ይጫኑ።
    100% የሚሰራ እና የተረጋገጠ ስለሆነ ለሁላችሁም መፍትሄ እንደሚሆን አልጠራጠርም፡፡ ይህንን ቻናል ሰብስክራይብ በማድረግ በየቀኑ አዳዲስ የቴክኖሎጅ መረጃዎችን እንድታገኙ እጋብዛችኃለሁ፡፡ 👇
    እንዳትሸወዱ | እነዚህን አፖች አስወግዱ ሴቲንጎችንም አስተካክሉ
    ሰብስክራይብ ለማድረግ ይህንን ይጫኑ፡ / @eytaye
    እነዚህን ቪዲዮዎች ብትመለከቷቸዉ መልካም ነዉ
    -------- You may also like:---------
    ----------------------------------------------------------------------------
    ዋይፋይ ሀክ ለማድረግ ፡ • Video
    ዋይፋይ ሀክ እንዳይደረግባችሁ ለማድረግ፡ • ዋይፋይ ተጠቃሚዎች የግድ ማወቅ ያለ...
    እግር ኳስ በስልካችሁ በቀላሉ ለመመልከት፡ • Video
    በስልክም በኮምፒዉተርም 50 ለማግኘት፡ • ስልኬ ሞላብኝ ማለት ቀረ 50 ጂቢ ...
    ከስልካችሁ መኖር የሌለባቸዉ አደገኛ አፖች፡ • እነዚህ አደገኛ አፕሊኬሽኖች በስልካ...
    ምርጥ 5 የስልክ አፖች፡ • ከስልካችን ሊኖሩ የሚገባ ምርጥ 5 ...
    ምርጥ 4 ኳስ መመልከቻ አፖች፡ • Video
    እግር ኳስ ካለ ምንም አፕ ለመመልከት፡ • Video
    ወደፈለግነዉ ሀገር በነፃ ለመደወል: • Video
    የጠፋብንን ፎቶ ቪዲዮ ለመመለስ: • የጠፋብንን ፎቶ፣ ቪዲዮ፣ ሙዚቃ፣ ዶ...
    የአይናችሁን ጤና ለመጠበቅ: • ስማርት ስልክ ተጠቃሚዎች አይናችሁ ...
    ዋይፋይ ፓስዎርድ ለመስበር: • Video
    ከስልካችን ልናስዎግዳቸዉ የሚገቡ አደገኛ አፖች: • Video
    ማንኛዉንም ቪዲዮ በነፃ ዳዉንሎድ ለማድረግ: • Video
    ሰልካችሁ መጠለፍ አለመጠለፉን ለማወቅ: • ስልክ መጥለፍ አበቃለት || ስልካች...
    ዩቱብ የለቀቀልን አዲሱና ምርጡ ነገር: • ዋዉ ስትጠብቁት የነበረው አዲስ ነገ...
    ስልካችሁ እየዘገየ ካስቸገራችሁ: • ስልካችሁ እየዘገየ ላስቸገራችሁ ሁሉ...
    እንዳትሸወዱ | እነዚህን አፖች አስወግዱ ሴቲንጎችንም አስተካክሉ
    #Abel_birhanu #Ethiopia #Ethiopia #Abel_Birhanu_ የወይኗ_ልጅ_2
    ------------ Social Media ------------------------
    Instagram: / fitsa77
    Telegram: t.me/eytaye1
    ስልክ ጠለፍ | ስልክ መጥለፍ | ኢሞ ጠለፍ | ዋትሳፕ ጠለፍ | ዋይፋይ | ዋይፋይ ጠለፍ | ከርቀት ስልክ መጥለፍ | ነፃ ኢንተርኔት | Abel birhanu | Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2

Komentáře • 86

  • @eytaye
    @eytaye  Před 3 lety +12

    ሁሌም ስለምትከታተሉኝ በጣም አመሰግናለሁ😍 ያልገባችሁ ነገር ካለ ኮመንት ላይ ፃፉልኝ ይመቻችሁ!

    • @adugnachala4694
      @adugnachala4694 Před 3 lety

      ትልቅ ትምህርቶችን ስለምታቀርብ ልትመሰገን ይገባሃል።

  • @adugnachala4694
    @adugnachala4694 Před 3 lety

    በጣም አመሰግናለሁ። ትልቅ አገልግሎት ነው።

  • @nathanyishak4131
    @nathanyishak4131 Před 3 lety +1

    አሪፍ ነው የ you tube video ወደ አማርኛ መለወጥ ከተቻለ አቅርብልን

  • @yohaniswalelign497
    @yohaniswalelign497 Před 3 lety

    የምታሳየንን application ኮሜንት ላይ ሊንኩን አስቀምጥልን።በተረፈ በርታልኝ አባቴ በጣም ተመችህኛል

  • @user-cj1ds8dn7x
    @user-cj1ds8dn7x Před 3 lety

    #ወንድሜ# ዝግጅትህና አቀራረብህ ሁሌም ይደላኛል ፤ ቴንኪው ፤ keep going just appreciation bro.

  • @Alltube12
    @Alltube12 Před 3 lety

    Sensors off yemilewen setting on bemareg batekalay ygan hulu ngr endaykotateru mareg enchlalen

  • @ab-hb8ng
    @ab-hb8ng Před 3 lety +6

    እንደድሮ ቀውጢ ቪዲዮ ስራልን ለምሳሌ 1)ስልክ ጠለፋ
    2)ዋይፋይ
    የመሳሰሉት ❤
    ለማንኛውም 75k ያንስብሀል

  • @yat0grant372
    @yat0grant372 Před 3 lety

    Betam enamwsegnalen endaresaw tolo tolo likek

  • @habeshatiktokk
    @habeshatiktokk Před 3 lety +1

    እሺ እንዴት ላሳምናቹ
    በእኛ ቻናል በየቀኑ የTIKTOK ቪድዮ ታገኛላቹ ፍቶውን በመንካት ማረጋገጥ ትችላላችሁ
    ዛሬ ጠዋት ተለቋል አሁን upload እያረግን ነው እመኑኝ

  • @muhamedHusen-zg7ss
    @muhamedHusen-zg7ss Před 3 měsíci

    እናመሰግናል

  • @marshett9849
    @marshett9849 Před 3 lety

    Enamesegnalen

  • @adanemekonen9731
    @adanemekonen9731 Před 3 lety

    እናመሰግናለን

  • @shimachashwalelign1816

    አሪፍ ነው በርታ

  • @hirutmulugeta4146
    @hirutmulugeta4146 Před 3 lety

    ፐምሺን የሚያስፈልገውና የማያስፈልገውን እንዴት ይታወቃል ወንድም በጣም ነው ማመሰግ ነው ጠቅሞኛልጎበዝ በርታ🙏

    • @hirutmulugeta4146
      @hirutmulugeta4146 Před 3 lety

      እባክህ መልሱን እንዴት መለየት እችላለዉ

  • @ameleworkalemneh6956
    @ameleworkalemneh6956 Před 3 lety

    አንደኛ አቦ የመችህ ቀጥልበት

  • @nephtalem.w7
    @nephtalem.w7 Před 3 lety

    እግዚአብሔር ይባርክ 🙏🙏❤️

  • @meleyidest3092
    @meleyidest3092 Před 2 lety

    Temchetongal gn mechersha lay soundu alasemangim

  • @maolawoffice4210
    @maolawoffice4210 Před 3 lety +1

    አንዳንድ አፕልኬሽኖች ወይም ዌብ ሳይቶች ለኮንታክት ሲባል email አድራሻ መጠየቃቸው ትክክል ቢሆንም የምስጢር ቁጥር መጠየቃቸው እግባብነት አለው ወይ ? ሁሌም እከተልሃለሁ ጥሩ ነው ። አመስግናለሁ

  • @lucylucy6555
    @lucylucy6555 Před 3 lety

    wendme wede mecheresha lay dimts aysemam musicaw kef bilual

    • @eytaye
      @eytaye  Před 3 lety

      I'm really sorry it's editing problem

  • @tazebbililign2997
    @tazebbililign2997 Před 2 lety

    እይታየ ተመችቶኛል ቀጥልበት ጥያቄ አለኝ ስልኬ CAMON 17 ነው ዋይፋይ ስከፍት በራሱ አፕልኬሽን ዳውን ሎድ እያረገ ተቸገርኩ መፍትሔ ካለው ብትጠቁመኝ

  • @sentayhuhaile7653
    @sentayhuhaile7653 Před 3 lety +1

    ስለባትሪ እያስተማርክ ሙዚቃለቀክብን ሳንሰማአለፈን ምንማለትነው

    • @eytaye
      @eytaye  Před 3 lety

      Sorry editing problem new

  • @yo_nuz
    @yo_nuz Před 3 lety

    Selam selam brother. Selke Wi-Fi password save ayaregem wifiun off kareku bewala melsh ON kareku endegena pass yetyikegnal men large please?

  • @ebrahimdesalegne5395
    @ebrahimdesalegne5395 Před 2 lety

    መሽታዋሻ እንዳ ፌስቡክ ፓስቦርት በአጪር ቁልፊ ያለት ትምህርት ቢታስታምር ጥር ነባሬ የጣፋቢን መስታዋሻ በቦስፖርት እነገኝ እጂላለን

  • @lijberekettube7756
    @lijberekettube7756 Před 3 lety

    Wps red ማድረግ እንዴት ማረግ እንችላለን D link

  • @tanamedia1
    @tanamedia1 Před 3 lety +1

    keep it up bro!!!!

  • @hayimiyusuf1619
    @hayimiyusuf1619 Před 3 lety

    Selam ke youtube bekelal menged wed slkachin endat download madreg enchilalen

  • @abebesisay4799
    @abebesisay4799 Před 3 lety

    ወድጄዋለሁ ግን ባትሪ ባልከው ጉዳይ ቪዲዮው ቢደገም

  • @abbddimmudien7803
    @abbddimmudien7803 Před 3 lety

    Abex iski pes game indet ba silkachin dawonload adrigen indaminichawet asayen

  • @fisatechniquetips1822
    @fisatechniquetips1822 Před 3 lety

    Wow nice job bro keep up

    • @eytaye
      @eytaye  Před 3 lety

      Thank you, I will

  • @mount2737
    @mount2737 Před 3 lety

    Bra mobile ke tv connect mareg yemichal kehone ngeren

    • @eytaye
      @eytaye  Před 3 lety

      Yichalal, ende tv yileyayal

    • @mount2737
      @mount2737 Před 3 lety

      @@eytaye ok flat tv new

  • @emushaking2757
    @emushaking2757 Před 2 lety

    ማንኛዉም ፊልሞችን በምንፈልገዉ ቋንቋ ተርጉመን ለማየት የምንችለዉ ነገር ካለ ብታቀርብልን ተመራጭ ነዉ

  • @kbromteshager1226
    @kbromteshager1226 Před 3 lety

    i like it

  • @abdi4871
    @abdi4871 Před 3 lety

    Eytaye ሰላም እንዴት ነህ አንድ ጥያቄ ልጠይቂ tik tok አልከፈት አለኝ እስኪ ሲስተሙን ጦቅመኝ ወንድሜ

  • @asnakeyimer5742
    @asnakeyimer5742 Před 3 lety

    እናመሰግናለን የኢሜሌን ፓስዋርድ ስለረሳሁት መልዕክት አይመጣም ምን ማድረግ አለብኝ ሌላ መክፈት አልፈለኩም

    • @eytaye
      @eytaye  Před 3 lety

      Forgot email bileh recover lemadreg moker

  • @elliottariku3554
    @elliottariku3554 Před 3 lety

    Photon yemyasdnswin video yalbtin link Stine/ the app which make the photo to dance send me the link of the video

  • @ahmedsports7481
    @ahmedsports7481 Před 3 lety

    Bro calculateru eko le lela neger new yemiseraw

  • @yeabzuka9203
    @yeabzuka9203 Před 3 lety

    Bro how siri command works for android? I've tried some apps and it didn't work! If u seeing this please response🙏

  • @fetacomedyzone4169
    @fetacomedyzone4169 Před 3 lety

    You are a great dude👏

    • @eytaye
      @eytaye  Před 3 lety

      Thank you so much 😀

  • @dawitad2888
    @dawitad2888 Před 3 lety

    ከይቅርታ ጋር የደብረብርሃን ፖስታልኮድ ትነግረኝ አመሰግናለሁ

  • @abiel8372
    @abiel8372 Před 3 lety

    iPhone btargew des ylenal

  • @tech-nh6pl
    @tech-nh6pl Před 3 lety

    calsicalun linkun

  • @abel6441
    @abel6441 Před 3 lety +1

    Bro lucky patcher safe new ende please negereng

    • @eytaye
      @eytaye  Před 3 lety +1

      Safe new malet yikebdal, gid metekem kasfelege tetekmh matfat tichlaleh

    • @abel6441
      @abel6441 Před 3 lety +1

      Owww tnx bertaling

  • @HailuAdo-oy9zt
    @HailuAdo-oy9zt Před rokem

    ሙዚቃውንቀንሰውአይሰማም

  • @naseruk1132
    @naseruk1132 Před 3 lety

    አልሰመሁም ሙዝቃ ከለከለኝ

  • @abduseid9717
    @abduseid9717 Před 3 lety

    Teru temehert new beziwe ketel

  • @milaMila-ly3ub
    @milaMila-ly3ub Před 3 lety

    ምነው ድምፁ

  • @solabestman6143
    @solabestman6143 Před 3 lety

    Bro ያለ Root Access እንዴት ነው Password Viewer መጠቀም እሚቻለው ? ማለት ሌላ ስልክ ለይ የተሞላን Wi-Fi ማውጣት የሚያስችል App ካለው ?🤔🤔👈

    • @ohtapp5367
      @ohtapp5367 Před 3 lety

      Hackers keylogger yemibal keyboard ale besu nw bra

    • @solabestman6143
      @solabestman6143 Před 3 lety

      Temesasayu Bizuu nw Indet Lawkew Ichilalew ?

  • @tegaat1942
    @tegaat1942 Před 2 lety

    Y

  • @yeabsira9395
    @yeabsira9395 Před 3 lety

    በ tiktok እንዴት እንደሚከፍል ቪድዮ ስራልን

    • @habeshatiktokk
      @habeshatiktokk Před 3 lety

      እሺ እንዴት ላሳምናቹ
      በእኛ ቻናል በየቀኑ የTIKTOK ቪድዮ ታገኛላቹ ፍቶውን በመንካት ማረጋገጥ ትችላላችሁ
      ዛሬ ጠዋት ተለቋል አሁን upload እያረግን ነው እመኑኝ

  • @user-dz5ht8rq6q
    @user-dz5ht8rq6q Před 3 lety

    Disable yemilew erasu ayseram

  • @tenaabebaw9327
    @tenaabebaw9327 Před 3 lety

    የምትለቃቸውን ሁሉ እከታተላቸዋለሁ ብዙም ተምሬበታለሁ ላመሰግንህ እወዳለሁ::አሁን ደግሞ አንድ ነገር እድትረዳኝ እፈልጋለሁ ይኸውም የምጠቀምበት ስልክ 3G Suport አላደርግልኝ አለ::ስልኩ 2G/3G/4G የሚሉ አማራጮች አሉት እነሱ ላይ ሳደርገው ኔት ወርኩን ያጠፋዋል::የስልኩ ሞዴል HUAWEI CAM L21 ነው መፍትሄ አታጣም ብዬ ነው ::

  • @ohtapp5367
    @ohtapp5367 Před 3 lety

    Bra thumbnail be mindnew mitseraw

    • @eytaye
      @eytaye  Před 3 lety

      Photoshop

    • @ohtapp5367
      @ohtapp5367 Před 3 lety

      @@eytaye jemari CZcamsr negn Ena video lay mouse meteqem felge nbr Ena endet nw meteqem michilew

  • @yengutube
    @yengutube Před 3 lety

    ኢትዩጵያዊነት መልካምነት ነው ቻናሌን ሰብስክራይብ በማድረግ ሰው አዊ ድጋፍዎን በቅንነት ያበርክቱልኝ ለሰው ልጅ ቅን እንደመሆን የሚያስደስት ነገር የለም በምድር ላይ እናም መተባበር መደጋገፍ ትልቁ ባህላችን ነው አደለ ቅንነት ካለ ደሞ የአንዱ ሰው እድገት ለሌላኛው ሰው እድገት የደስታ ምንጭ ነው እናም በሰው አዊ ቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ይተባበሩኝ ያለ እናንተ ድጋፍ እና ትብብር ሰብስክራይቤ ሊያድግልኝ አይችልም እና በቀና ልባቹሁ ሰብስክራይብ በማድረግ አንደኛውን ድልድይ እንድሻገር አድርጉኝ ያለ እናንተ ቀናነት እኔ የትምአልደርስም ስለሚያረጉኝ ቀና ትብብር ከልብ አመሰግናለሁኝ፡፡

  • @yat0grant372
    @yat0grant372 Před 3 lety +1

    Ere eyetaye please tolo tolo likek benath ante bicha new wesagne yecbnology melekew

  • @becka_a_
    @becka_a_ Před 3 lety

    የኦርቶዶክስ ልጆች ተባበሩኝ እኔ የ 8ኛ ክፍል ተማሪ ነኝ ማርያምን ዩቲዩብ ላይ ሰብስክራይብ አድርጉኝ በናታችሁ እንዳታልፉኝ በማርያም አመሰግናለሁ!!!!!!!!!!!!!!..............

  • @mengistuasaminew2176
    @mengistuasaminew2176 Před 3 lety

    Why my phone disturbs me
    With alarm?
    And it says
    Insufficient space storage
    Under this
    1.Clean trash
    2.storage space details
    3.un install ups

    • @eytaye
      @eytaye  Před 3 lety

      Delete some files

  • @musicpro2598
    @musicpro2598 Před 3 lety

    በናታቹ አትለፋኘ 4000 h ሞልቷል ግን sub. Gena ነው እና ሊበላሽብኝ ነው💞👄😭😓😙😍😇😢

  • @yeabzuka9203
    @yeabzuka9203 Před 3 lety

    Bro how siri command works for android? I've tried some apps and it didn't work! If u seeing this please response🙏

  • @becka_a_
    @becka_a_ Před 3 lety

    የኦርቶዶክስ ልጆች ተባበሩኝ እኔ የ 8ኛ ክፍል ተማሪ ነኝ ማርያምን ዩቲዩብ ላይ ሰብስክራይብ አድርጉኝ በናታችሁ እንዳታልፉኝ በማርያም አመሰግናለሁ!!!!!!!!!!!!!!..............

  • @becka_a_
    @becka_a_ Před 3 lety

    የኦርቶዶክስ ልጆች ተባበሩኝ እኔ የ 8ኛ ክፍል ተማሪ ነኝ ማርያምን ዩቲዩብ ላይ ሰብስክራይብ አድርጉኝ በናታችሁ እንዳታልፉኝ በማርያም አመሰግናለሁ!!!!!!!!!!!!!!..............