"ለምስጋና መጣን"መልካም ወጣት ወደ ብርታት 2016 ድንቅ ምስክርነት ||MARSILTVWORLDWIDE||yonatanakliluofficia||

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 11. 09. 2024
  • SUBSCRIBE TO
    OUR YOU TUBE CHANNEL MARSIL TV WORLD WIDE TEACHING BY PROPHET YONATAN AKILILU
    UNAUTHORIZED DISTRIBUTION AND RE UPLOAD OF THIS CONTENT IS STRICTLY PROHIBITED

Komentáře • 378

  • @yesakedagu
    @yesakedagu Před 24 dny +22

    እግዚአብሔር ሰው አይጥልም የኔ ወንድም እህቶች ተስፋ አትቁረጡ እግዚአብሔር ቢዘገይም ለመልካም ነው ይህን የምተናቡት ሰዎች በሙሉ መልካም ዕለት ሰንበት ይሁንላችሁ❤❤❤

  • @rb2782
    @rb2782 Před 23 dny +1

    ዮኒዬ ትለያለህ እኮ, ከ ንጉስ ዳዊት ባህሪህን ይመሳሰልብኛል ቅንነትህ የዋህነት ዮኒዬ እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርክህ ወንድሜ ዘመነህ ይለምልም ትዳርህ ልጆችህ ሁሉ የአንተ የሆነውኝ እግዚአብሔር አምላክ ይባርክልህ🙏🏼✝️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @user-katrynkulhman
    @user-katrynkulhman Před 24 dny +123

    ከተለቀቀ በመጀመሪያው በ 1 ደቂቃ 30 like 😊😊 ተደረገ።

  • @Sami-tg
    @Sami-tg Před 24 dny +24

    በቃ ዮኒ ተሳክቶልሀል ተባረክ

  • @sabelfayeza9921
    @sabelfayeza9921 Před 24 dny +22

    የግዛብኤር።።ሰው ዮኒ እግዛብኤር ዘመንክን ይባርከው ።።በውነት ቃል አጠረኝ ፈጣሪ በሚድሪቷ ለሠውልጆች መፈወስ ፈጥሮኣል ተባረክ ልጆችህ ይባረኩው እዲሁም ባለቤትክ ጠካራ የፈጣሪ የሠራት በምድር በርቱው እናተ የምድር❤ጨውናቹው ለትውልድ ❤❤❤❤❤ ዘመናችው ይባረክ🎉🎉❤

  • @Aduna5fh1se8n
    @Aduna5fh1se8n Před 24 dny +64

    ዮኒ ስለ አንተ ቃል የለኝም በእውነት እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜ ጤና ይስጥህ ይህ ሁሉ ከእግዚአብሔር በታች የአንተ ውጤት ነው

  • @AmelworkyemerBesher
    @AmelworkyemerBesher Před 24 dny +21

    እግዚአብሔር ባንተ አልፎ ዮኔ የእናቶች እንባ ታብሰ አምላካችን ሰሙ ለዘላለም ይባረክ

  • @lidiyawabeto6367
    @lidiyawabeto6367 Před 24 dny +24

    Wawwww ወዙ እራሱ እንዴት እንዴ አማረ ❤❤❤❤ጌታ ሆይ ክብር ለአንተ ይሁን

  • @hiwotkasahun980
    @hiwotkasahun980 Před 22 dny

    እናቴ በህይወት እያሉ ይህን በማየትዎ እድለኛ ነዎት! ዮኒዬ ተባረክ ምን እላለሁ ጌታ ኢየሱስ የልጆችህን ፍሬ ያሳይህ በልጆችህ እርፍ በል!!!!

  • @user-cd7qt6jc1k
    @user-cd7qt6jc1k Před 24 dny +12

    የኔ እናት እንኳን ጌታ ጸሎታችሁን ሰማ እግዚአብሔር ይመስገን ስለሁሉም ዮንዬ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ 😍😍😍😍😍😍😍🙏🏻🙏🏻🙌🏻🙌🏻🙌🏻🙌🏻🙌🏻😥😥😥😥😥😥

  • @leekleek1111
    @leekleek1111 Před 24 dny +23

    እግዚአብሔር ይመስገን 🥰🥰🙏🙏
    የኔ እናት ኑሪልኝ ♥️♥️♥️♥️♥️♥️

  • @tamanechtafese2694
    @tamanechtafese2694 Před 24 dny +15

    ወይኔ #ለውጡን እንዴት #አያችሁ ወዬ ቅዱሳን #የባለፎ video እና #ያሁኑ video እግዚአብሔር ይመስገን ደስ አለኝ 😮😊

  • @bertukanosman6760
    @bertukanosman6760 Před 21 dnem

    ዬኒዬ አንተ ምርጥ የ ጌታ አገልጋይ ነህ! ተባረክልኝ! የስንቱ ወላጅ እንባ በአንተ ታበሰ! እንወድሀለን❤❤❤❤

  • @nafkwt8283
    @nafkwt8283 Před 24 dny

    ዮኒ አደኛ ነህ ተባረክ ዘመንህ ይባረክ የትውልድ አባት ልጆችህ ቤተሰብህ ይባረክ❤❤❤❤❤❤

  • @SelamuSamuel-bd5sq
    @SelamuSamuel-bd5sq Před 20 dny

    ዮን ስለ አንተ ጌታ እግዚአብሔር እጅግ አድርጌ አመሰግናለሁ። አሁንም ጌታ ምርኮ አሰልፎ ይስጥህ!!

  • @temesgenpaulos8046
    @temesgenpaulos8046 Před 24 dny

    ዋውው እናታችን እንኳን ደስ አሉ በጣም ደስ ብሎኛ ክብር ለኢየሱስ ይሁን ዮኒ ጌታ ከዚህ በላይ ከፍ ያድርግህ በርታ በአንተ ብዙዎች ሰላምና ደስታ እረፍት እያጌኙ ነው

  • @eshetuethiopia7706
    @eshetuethiopia7706 Před 24 dny +9

    ለአንተም መድኃኔዓለም አትረፍርፎ ይስጥልህ ለበረከት እናት ስጦታ ስትሰጥ እንባዬ አንቆኛል በእውነት ተባባባባባባባረክ ወዳጄ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @destayedemise1940
    @destayedemise1940 Před 24 dny +2

    ኤሳይ ኤሳይ ክብር ለአብ ክብር ለወልድ ለመንፋስ ቅዱስ ይሁን

  • @FygGuv
    @FygGuv Před 23 dny

    ሃሌሎያያያያ ጌታ ይከበር ሰለአንተ ቃል የለኝም ዮንዬ በረከትዬ ደሰ በሎናል❤❤❤ እግዚአቤሔር ሰዉን አይጠልምም

  • @Elsa-tg1ec
    @Elsa-tg1ec Před 24 dny +4

    ዬኒዬ የብዙዎች አባት አስተሳሰብህም ተግባርክም እንዴት ደስ እንደሚል ሁሌ ሳቅ አይለይህ ዘመንህ ይለምልም የዘንድሮ መልካም ወጣት ልዩ ነው ከመሳካትም በላይ ያገሬን ልጆች ያሰርክ ክፉ ስራህ ይፍረስ እየሱስ ያድናል አሜንንን🎉🎉🎉🎉🎉

  • @belayneshali4617
    @belayneshali4617 Před 23 dny

    ዋው በጣም ደስ ይላሉ ከአእምሮ በላይ ነው ጌታ ይባርካችሁ ይቀድሳችሁ ወገኖቸ በተለይ ወንድም ዮናታን በርታ ከእግዚአብሔር ጋር ተጣብቀህ የተሰጠህን አደራ ፈጽም ጌታ ጸጋውን ያብዛልህ❤❤❤

  • @fekadu-tp2to
    @fekadu-tp2to Před 24 dny

    ዮንዬ ብርክ በልልኝ ብሩክ ሁን ዘመንህ ይባረክ የስንቱን እንባ አበስክ የስንቱን ቤት ሰራህ አንተ የትውልድ በረከት ነህ በልጆችህ ተደስርት ብሩክ ሁን ብሩክ ሁን

  • @user-tf2kx4dc6d
    @user-tf2kx4dc6d Před 24 dny +16

    ማሚዬ የኔ እናት😢😢 እግዚአብሔር ቀሪ ዘመኖትን ይባርክ ዮዬ አንተ ትለያለህ🎉🎉

    • @wudiemersha9606
      @wudiemersha9606 Před 23 dny

      Yoniye geta eyesus zemenihin yibarikew bezemenih sechi enji tekebay atihun

  • @HelenAssefa-kz9xl
    @HelenAssefa-kz9xl Před 23 dny

    አንክዋን ጌታ ረዳዎት አናቴ ዮንዬ ጌታ አየሱሰ ዘመንህን የባርክ 🙏❤

  • @user-qd9pz8ru6h
    @user-qd9pz8ru6h Před 24 dny +2

    ዮኒዬ ጌታ ብረክ ያረግህ ጌታ የሰጠን በረከታችን ልጆችህ ዘረን እየዘራህ ነው ማንም ሰው ሰው ሲቸገረ አይወድም አንተ ግን እግዝያብሔር የሰጠህ ፀጋ ሰውን መረዳትነው ይህ ከላይ ካልሆነ በራሱ ማንም ሊያረገው አይችል ዘመንህ ይባረክ የልጆችህ አለም ያሳይህ ❤❤❤❤❤ውድድድድድ ❤❤❤❤

  • @emmy1365
    @emmy1365 Před 22 dny

    ዮኒዬ ጌታ አብዝቶ አብዝቶ ይጠቀምብህ ዘመንህ ይለምልም!!!🙏😍

  • @debelawondimu3267
    @debelawondimu3267 Před 24 dny +6

    ዮኒ በበረከት ሁሉም ምስክርነቶች አልቅሻለው ዛሬ ኮራው አከበርኩህ ጌታ ይባርክህ፡፡

  • @eshetuethiopia7706
    @eshetuethiopia7706 Před 24 dny +3

    ዮንንንንንንንንንን አንተ ምን ዓይነት ታምረኛ ሰው ነህ ልዑል አምላካችን በብዙ በረከትና በብዙ ፀጋጋጋጋጋጋጋ አብዝቶ አብዝቶ አብዝቶ አብዝቶ አብዝቶ አብዝቶ አብዝቶ አብዝቶ አብዝቶ አብዝቶ አብዝቶ አብዝቶ ጨምሮ ጨማምሮ ይባርክህ ወንድሜ ረጅም ዕድሜና ጤና ተመኛን ኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡ ልዩዩዩዩዩዩዩዩ ነህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ በኢትዮጵያም በውጭም ያለነው መልካም ወጣቶች እጅግ እጅግ በጣጣጣጣጣጣጣጣጣጣም እንወድሃለን ኑርልን በልባችን❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @meseretegrace4793
    @meseretegrace4793 Před 23 dny

    ❤❤❤❤ጌታ ቀን አለው!!!!!የኔ እናት እንኳን ደስ አላችሁ❤❤❤❤የፀሎታችሁ መልስ ነው❤❤❤❤በሠው ጉትጎታ የሚኦን ነገር የለም!!!በእግዚአብሔር ተስፋ አይቆረጥም❤❤❤

  • @yewerkwuhafikadu1451
    @yewerkwuhafikadu1451 Před 24 dny

    አይ አንተ ዮኒ ምን እላለሁ እግዚአብሔር ዘመንህን ትውልድህን ይባርክ በሌዊ ላይ የሚነሳውን ወገቡን ውጉት ተብሎ ተጽፏል የሚነሳብህ ለዘላለም ወገቡ ይወጋ

  • @dufufdjdjf7527
    @dufufdjdjf7527 Před 24 dny +38

    የኔ እናት እካን ደሰ አሉት ውድ እናታችን❤❤❤ ዮንዬ ጌታ ይባርክ

  • @ኢየሱስጌታነው

    እግዚአብሔር ቀን አለው ለሁሉም
    ዮኒዬ በብዙ ተባረክ❤🙏

  • @mesertkeyar91
    @mesertkeyar91 Před 24 dny +4

    ጌታን ጠብቆ ማን አፍሮ ያቃል ዮኒ አየህ የውነት አንድ እናት አልክ አየህው አደል መልስ እግዚአብሔር በትክለኛው ሰአት አንተን አሰነሳልን ጌታ ይመሰገን ዮኒ ዮኒ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏 8:42

  • @bethelhemsolomon6233
    @bethelhemsolomon6233 Před 24 dny +4

    ዮኒዬ ጌታ ይባርክህ እናቶችን ማስደሰትስራህ ነው ተባረክ❤❤

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 Před 24 dny +1

    ተመስገን እውነት እናታችን እንኩዋን ደስ አሎት ወዙ እራሱ ተመለሰ ቤኪ በርታ በጌታ ቤት 😍

  • @ማርሲልuser-sd5lb3uo2x

    አንተ በመስጠት የተባክህወን ድሜ ዮኒዬ❤❤ አሁንም ይብዛል አይወሰግብህ

  • @TesipaTesipa
    @TesipaTesipa Před 24 dny +3

    ዮንዬ ወርቅ እንቁ የጌታ ልጅ አንተን ለይና የስጠ ጌታ ይባርክ❤❤❤❤❤❤

  • @MilkiasAsefa-nk1oe
    @MilkiasAsefa-nk1oe Před 24 dny +3

    ዮኒ ምንም ቃል የላኝም እግዚአብሔር የሁሉ አምላክ ይባርክ ያባርታ እወዳለሁ❤❤❤❤ continue❤

  • @KokiLavi-tz6np
    @KokiLavi-tz6np Před 24 dny +7

    ሁሌ ሰጪ የድርግህ ዮኒ። የኔ አልቃሻ ወንድም ተባረክልኘ

  • @tezeruaka7315
    @tezeruaka7315 Před 24 dny +5

    አርባምንጭ የ03 ቀበሌ ሰዎችን በአጋጣሚ ስለአየሁ ደስ ብሎኛል እንኳን ጌታ ረዳችሁ።

  • @user-tf2kx4dc6d
    @user-tf2kx4dc6d Před 24 dny +6

    ዮዬ ለምልምልን ክፉ አይንካህ❤

  • @MesereteLefeboWochesoOffice

    Wowowo ይህን እጠብቅ ነበር ጌታን ❤❤❤❤ገና ቡዙ እናያለን እግዚአብሔር ከለወጥ የበስ ለውጥ ያምጥልን ወንድማችን ቤተሰቡንም በጣም ወዱድ እነደርጋለን❤❤❤

  • @sarajaweso7642
    @sarajaweso7642 Před 24 dny +2

    የኔ እናቴ እንኳን ዳስዓለችሁ ❤❤❤❤
    ዮንዬ አግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባረክ ዘመነክ ሁሉ ይባረክ ኑሪልኝ ❤️❤️❤️🤲

  • @elibettejosef2638
    @elibettejosef2638 Před 24 dny +5

    ዮኒዬ ምን ቃል አለኝ የማመሰግነህ፣ ቃላት ያጥሩኛል፣ መልካምነትህ፣ ትህትናህ፣ አውነተኛነትህ፣ ...የሰማይ አምላክ አሁንም መልካሙን ሁሉ በብዙ ይስጥህ፣ ይሙላብህ፣ ወንድሜ ተባረክ።

  • @ahmedabdulaziz8301
    @ahmedabdulaziz8301 Před 24 dny

    ዮኒ ስለአንተ እጅግ አድርጌ እግዚአብሔርን አመሰግናለው!!!!!

  • @TarekegnUrgesa
    @TarekegnUrgesa Před 24 dny +4

    ዮኒዬ ጌታ ዘመንህን ይባርክ።

  • @hanamehid5214
    @hanamehid5214 Před 24 dny +2

    እግዚአብሔር ይመሰገና ሁሌ ማዳን የሚችለዉ እሱ ነዉ።❤❤🙏🙏ዮኒዬ አንተም ዘመንህ ይባርክ❤ቤካ❤

  • @teshome7693
    @teshome7693 Před 24 dny +3

    ክብር ለረዳው ጌታ እየሱስ ይሁን እየሱስ ያድናል ይታደጋል

  • @thionlema7724
    @thionlema7724 Před 24 dny +4

    ❤❤❤እናቴ እንኳን ደስ ያሎት ስለ ልጆት የሁላችን ደስታ ነው ዮኒ ተባረክ

  • @spreadthegospel2221
    @spreadthegospel2221 Před 24 dny +17

    ወገን like እያደረጋችሁ 😊😊

  • @Ye.kalu-gebeta.M
    @Ye.kalu-gebeta.M Před 23 dny

    ጌታ ሆይ ተመስገን። በረከትዬ የእኔ ወንድም እንኳን ደስ አለህ። 6 ኛ ዙር ላይ ደግሞ እንደገና አይሃለሁ። እንጫወታለን። እናቴ እንኳን ጌታ አሳረፍዎት ። ዮኒዬ የትውልድ በረከት ❤

  • @TechnoTronix-xg3gi
    @TechnoTronix-xg3gi Před 24 dny +6

    የኔ እናት እንኳን ደስ አለወት ጌታ ኢየሱስ እረዳች ተመስገን እየሱሴ የእደገና አምላክ ነው

  • @senaamesfen2441
    @senaamesfen2441 Před 24 dny +8

    ክብር ለጌታ ይሁን 🙏🙏🙏🙏 አንካን ጌታ ረዳክ

  • @shalomlovesarajesus1848
    @shalomlovesarajesus1848 Před 24 dny +6

    ❤❤❤❤❤❤
    ዮኒ እግዚአብሔር በደሙ ይሽፍንህ

  • @ኢየሱስጌታነውZenase

    ዮኒዬ የትውልድ አባት አንተ እኮ አገር ነህ ኢትዮጲያ ትወድሀለች ታመስሰግንሀለች ውዳችን ነህ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-tf2kx4dc6d
    @user-tf2kx4dc6d Před 24 dny +5

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደስ አላቹ ጌታ ክብሩን ይውሰድ 🎉🎉

  • @user-bt4ue9bt2m
    @user-bt4ue9bt2m Před 24 dny

    አቤት ዬንዬ ስላንተ ሳስብ ጌታን በጣም አመሰግናለሁ ባንተ በአንዱ ዘንዶዉ ስለተቀጠቀጠ ወጣቱን የበላ ዘንዶ ይበላ

  • @selamtube8270
    @selamtube8270 Před 24 dny +2

    ዬኒዬ የኢትዮጵያ ጀግና የቁርጥ ልጅ ጌታ ባንተ የጀመረው እስከፍፃሜው እነደሚያደርሰው አምነዎለሁ❤

  • @genettechale2783
    @genettechale2783 Před 24 dny +2

    ዮኒዬ ተባረክ የስንቱ እንባ እግዚአብሔር ባንተ አበሰ።❤❤❤❤

  • @HsffgHasannk-hm6ej
    @HsffgHasannk-hm6ej Před 24 dny +3

    ዋው ኢየሱስ ክርስቶስ ጌታ ነው ድንቅ ምስጋና ጌታ ሆይ ስም ይባርክ ዮንዬ ሁለም ደስ ይበልክ❤❤❤❤❤

  • @user-eu2gi5gm8z
    @user-eu2gi5gm8z Před 24 dny +2

    ጌታ ስለሱ ይባረክ እኛንም በጣም ደስ ብሎናል በተለይ እናቱ በጣም ደስተኛ ሆናለች ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @natey16
    @natey16 Před 24 dny +2

    በረከት
    በረከት
    በረከት
    በረከት
    በረከት
    በረከት
    በረከት
    በረከት
    በረከት
    በረከት
    በረከት
    በረከት
    በረከት
    በረከት
    በረከት
    በረከት
    በረከት
    በረከት
    በረከት
    በረከት
    በረከት
    በረከት

  • @Nati-c8r
    @Nati-c8r Před 24 dny +2

    ዮኒያችን አንተ በርከታችን ነህ ጌታ ስምንት አመስግናለው ዘመንክ ይባርክ

  • @lidiya_j25
    @lidiya_j25 Před 24 dny +2

    ለውጡ ፊቱ ላይ ያሰታውቃል👍 ዮኒዬ ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ 👐እግዚአብሔር የእናቶች እና አባቶችን እንባ ለማበስ እየተጠቀመብህ ነው ከዚ በላይም ይጠቀምብህ እኖድሃለን በረከታችን ነህ💖

  • @alemabebe2674
    @alemabebe2674 Před 24 dny +3

    ለካ ቀን ይመጣል ለሁሉ ጊዜ አለው❤❤❤ ዘመናትን ቆጥሮ ጌታ ሚመልሰው❤ …………

  • @JesusisComingsoon-hl5ee
    @JesusisComingsoon-hl5ee Před 24 dny +3

    Yoniye የኢትዮጵያ እንቁ ልጅ ተባረክ እግዚአብሔር ብድራትህን ይክፈልህ!!!

  • @Abuyohanis
    @Abuyohanis Před 24 dny +7

    እየሱስ ክብሩ ይሁን ላንተ 💏😘❤️

  • @tigistbpower2001
    @tigistbpower2001 Před 24 dny +8

    ክብር ለጌታ ይሁን አሜን በረከትየ በጣም አምሮብሐል ዮኒ ዘመንህን ይባርክ

  • @laaaaeniyew
    @laaaaeniyew Před 24 dny +2

    እግዚአብሔር ቀን አለው!!በረከት ኢየሱስ ደርሶልሀል!ለውጥህ የፀና ይሁን እወዳለሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-ge9er1ju6p
    @user-ge9er1ju6p Před 24 dny

    አቤት አቤት አቤት ዬኔ አንተስ በእውነት የእየሱስ መንፈስ አሁንም አሁንም ዬንገስብህ

  • @mesertkeyar91
    @mesertkeyar91 Před 24 dny +2

    ጌታን ጠብቆ ማን አፍሮ ያቃል ዮኒ አየህ የውነት አንድ እናት አልክ አየህው አደል መልስ እግዚአብሔር በትክለኛው ሰአት አንተን አሰነሳልን ጌታ ይመሰገን ዮኒ ዮኒ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏

  • @MasuNegash
    @MasuNegash Před 23 dny

    እማ እግዚአብሔር አምላክ እንኳን ረዳዎት።ጌታ ታማኝ ነው።❤❤❤❤

  • @user-du1zf2sy5b
    @user-du1zf2sy5b Před 24 dny +2

    ዬኔእግዛብሄር ካንተበፌ ሰላንተ ጌታን አመሰግናለው በሁለተኝ ድንቅ ባለቤትህ እግዛብሄር መላው ቤተሰባችህን ይጠብቅልህ ተባረክ

  • @EmebetRegasa-kq8zy
    @EmebetRegasa-kq8zy Před 24 dny +3

    ዮኒ ግን በእውነት ምን ልበል እሺ ብቻ ጌታ ከአንተጋር ይሁን አባቴ እወድአለሁ❤❤❤❤❤❤❤🎉 10:15

  • @PeterGorge-tu7ov
    @PeterGorge-tu7ov Před 24 dny

    JESUS IS LORD
    JESUS IS LOVE ❤
    GLORY TO JESUS
    BLESS IN JESUS NAME prophet yoni

  • @shewayezenabu3036
    @shewayezenabu3036 Před 24 dny +1

    ክብር ሁሉ ለጌታ ይሁን❤❤❤❤🎉🎉🎉❤❤

  • @user-sw8tt3ez9w
    @user-sw8tt3ez9w Před 24 dny +2

    ጌታ ሆይ አተ መልካም ነህ ሁሉን ታረጋለህ አተን ዬያዘ አይከፍም❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @sinkekassa1971
    @sinkekassa1971 Před 24 dny +2

    ዬኒ ዘመንህ አገልግሎትህ ቤተሰብህ ያንተ የሆነው ሁሉ ይባረክ ❤❤❤❤

  • @የመንዝወርቅ
    @የመንዝወርቅ Před 24 dny +4

    ተመስገን እንኳን ደስ አሎት እማማየ በረከት በጣም ነው ደስ ያለኝ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @BirukDemeke-fg6cg
    @BirukDemeke-fg6cg Před 24 dny +4

    ዮን የልጅ ልጅህ ይባረክህ ጌታ ፀጋውን ያብዛልክ🙏🙏

  • @paulosbeka1997
    @paulosbeka1997 Před 24 dny

    ወንጌል ይለውጣል::
    Yoni you are BLESSED❤

  • @yenubayu1696
    @yenubayu1696 Před 24 dny +2

    ዮኒ አንተን ያሰነሳ ጌታ ክብሩን ይውሰድ የእናቶች እንባ እድሜ ይጨምርልህ

  • @edlawitgetachew712
    @edlawitgetachew712 Před 24 dny +2

    የእግዚአብሔር በረከት በመስጠት ይከለጣ ያለህ የሰጠህን ሁሉ እየሰጠህ ሰታገልግል ሳይ ውስጤ በደሰታ ይሞላል ተባረክ እጥፍ በረከት ያግህ ዮኒ!

  • @sabawoldemikael9688
    @sabawoldemikael9688 Před 24 dny +1

    🙏🙏🙏ዩንየ ምን እላሎህ ብቻ የዘወትር ጸሎቴ ጌታ በደሞ በሃያል ክንዱ ይሽፍንህ መፍዙዝ ይወጋ ብፈልግ ይደፉ አንተ የናቶች መድሃኔት የኢትዪጵያ እኢርትራውያን እናቶች አጽናኝና ደባሽ ሁነሃል ክፎአይንካህ በሃይሎ ይጠብቅህ እኔም በጣም ደስ ደስ ብሎኛል በሮቅም ብሆን ሁሊ በመንፈስ ከናንተ ጋር ነኝ ጽልዩልኝ የወላድ :::::::

  • @NakhlTeleco
    @NakhlTeleco Před 12 dny

    ዮኒ ዘመንህ ይባረክ🎉🎉🎉😘😘😘🙋🙋

  • @senisebu7406
    @senisebu7406 Před 24 dny +3

    በጣም ደስ ይላል ጌታ ዘመንህን ያለምልምልህ ዮኒ ተባረክ።

  • @zerituzed8531
    @zerituzed8531 Před 24 dny

    ዘመን ይባረክ ዮኒይ የኛ ዉዱ ወንድማችን❤❤❤❤❤❤

  • @denekealembo840
    @denekealembo840 Před 24 dny +2

    ለአገር ባለውለታ እናት ይገባታል ዮኒ መልካም ስጦታ ነው የሰጠህው

  • @TesipaTesipa
    @TesipaTesipa Před 24 dny +2

    ሀሹ ማድሲ በርክት እቲየ ሀሹ ጦሲ ማድስ 🥰🥰🥰🥰✝️👈💯💯💯💯💯

  • @belayneshtadesse6315
    @belayneshtadesse6315 Před 24 dny +1

    እግዚአብሔር ይመስገን.
    ዮኒ የእናቶችን እንባ እንዲታበስ እግዚአብሔር በአንተ ተጠቅሞ እየሰራ ስለሆነ ተባረክ ።

  • @SenaitMale-lx8vs
    @SenaitMale-lx8vs Před 24 dny +2

    ዮኒ ጌታ ኢየሱስ ዘመንህን ይባሪክክ የኢትዮጵያ ወጣት አባት ልበልክ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @ቀራንዮሚድያ
    @ቀራንዮሚድያ Před 11 dny

    ዮን እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባሪክህ!

  • @tsehayegetachew4599
    @tsehayegetachew4599 Před 24 dny

    በጉጉት ነዉ የምጠብቀዉ ዬኔዬ ዘር ይባረክ።

  • @saraashebir1788
    @saraashebir1788 Před 24 dny +1

    እግዚአብሔር ድንቅ ነው እንኮን ደስ አላችው

  • @hirutdeyaso2671
    @hirutdeyaso2671 Před 24 dny +6

    geta eko nw tarek yemikeyer keber legeta yehun

  • @meme-fu1pu
    @meme-fu1pu Před 23 dny

    ዮኒዬ ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ 😊

  • @denekealembo840
    @denekealembo840 Před 24 dny +3

    እንኳንም ጌታ እረዳሽ እናቴ ላንቺ የደረሰርሽ ጌታ ለሌሎቹም እናት ይድርስላቸው🎉❤

  • @tezeruaka7315
    @tezeruaka7315 Před 21 dnem

    እሰይ የኔ ቆንጆ ጌታ ይባርክሽ እኔም እወድሻለሁ። እህቴንም እንኳን ጌታ ኢየሱስ ረዳት ።

  • @user-jr3ni3uh3l
    @user-jr3ni3uh3l Před 24 dny

    ዮኒ ዘመንህ ይባረክ

  • @nefisa
    @nefisa Před 24 dny

    ዮኒዬ ዘመንህ ይባረክ