የተቀበረ ዕምባ (ክፍል 1)YETEKEBERE EMBA (PART 1 )መንፈሳዊ ፊልም (spiritual movie) Rehoboth art ministry
Vložit
- čas přidán 8. 09. 2024
- ለወንጊል የተከፈለ ተጋድሎ
መንግስቱ ኪፎ
አዳዲስ ፊልሞች እንዲደርሳችሁ ከታች ያለውን ሊንክ በመጫን ቻናሉን ሰብስክራይብ ያድርጉ ለሌሎችም ያጋሩ UC8jipaOzlkrNJjBgJ9WSV8w
Rehoboth art ministry - Krátké a kreslené filmy
እግዚአብሔር እርሱ ወደ ምወደው ወደ እዉነተኛ አምልኮ ይመለሳሉ ሰን
RAM ጌታ ዘመናቹሁን ያልምልምላቹሁ brrrrrk beluln
በመጀመርያ እግ/ር የተመሰገንነ ይሁን
መንግሰቱ ኪፎ እና ሮሆቦተ አርት ምንስትር ተባረኩ!
የነፃነት መዘዝ የአምልኮ ነፃነት
በበጎቹ መግቢያ ተኩሎች ዘው አሉበት
ስርአት የሌለበት ገደብ የሌለበት
የኢየሱስ ስም ለንግድ ጫራታ ወጣበት
አወይ ነፃነት የአምልኮ ነፃነት
የሚለውን የ D.r ደረጄ ከበደ መዝሙር አስታወሰኝ
Yes. በተለይ
"በየጓዳው ፈላ 'ቤተክርስትያን' ሰሪ
ራሱ ፈላጭ ቆራጭ ባለሚኒስትሪ
ዶክትሪኑ በዛ መድረክም ጠበበ
ጥራት ሳይሆን ብዛት ስንቱን ሰበሰበ
ግርግር እንዳይሉት፣ ወይ ዘመነ ጥፉ 🙆♀️
የኣምልኮ ነጻነት ብለውት ዓረፉ"
"ቀላዋጮች በዙ፣ ተንባዮች በእንጎቻ
መረቅ ላጠጣቸው ላበላቸው ብቻ
እንደመተተኛ እዚህ እዛ እያሉ
ቅልጥም ላገኙበት ይተነብያሉ...
የነጻነት ውልዶች ስንቱን ያሞኛሉ
በግርግር መጥተው የተቀላቀሉ" እና
"ራሱን የሚያዳንቅ ኣገልጋይ ሞልቶናል
ስሙን ሲያስተዋውቅ ፎቶውን ኣይተናል
'ስብከቴ ነክቷቸው ብዙ ሰዎች ዳኑ
ኣጋንንቶች ወጡ' ብሎ ማጋነኑ
ራሱ እንዳደረገው በጥበብ በሃይሉ
እወቁልኝ ብሎ ስሙን ማነብነቡ" የሚሉትን ቁጥሮች
አይይይ ዘመን ፀሎት በዋጋ ሆነ እነ ጳዉሎስ በነፃ ተቀብለዉ በነፃ ሲያገለግሉ ዘመናቸዉን ጨርሰዉ ወደ ጌታ ሄደዋል። ለማንኛውም ጥሩ አስተማሪ ነዉ ይህንን አይተዉ የማይነቃ አለ ብዬ አላምንም።
አቤቱ ጌታ ሆይ ማረን 😮😮😮😮😢😢😢😢😢
በጣም ልቤ የተነካበት ድንቅ መልዕክት ለዘመኑ አገልጋዮች እና ምዕመን እግዚአብሔር ይባርካችሁ በተለይ አርባምንጭን ምርጫችሁ ስላደረጋችሁ እናመሰግናለን 'ደግሞ በእውነተኛ ነቢያት እና ምዕመናን ዙሪያ ጠብቃችኃለው ሰው ኦርጅናሉን ብር ካላወቀ ፖርጅቱን አያውቂምና በርቱ....
😭😭የጊዜ መልዕክት ነው ያሳዝናል 😭
ከልጅነቴ እያየዉ ያደኩት ሮሆቦት አርት ሚንስተሮች ዘመናችሁ ይባርክ በብዞ አትርፍያለዉ ተባርኩልኝ❤❤❤❤
አወይ ነፃነት የአምልኮ ነፃነት
የሚለውን የ D.r ደረጄ ከበደ መዝሙር አስታወሰኝ
ሰላም ይሁን ለዚህ ቤት የጌታ አይገርመኝም ይፈጽም ግድ ነው በመጭርሻው ዘመን ማራናታ ጌታ ሆይ ጋሪድን አሜንን ተባርኩ ጻጋቹ የበዛ ይሁን ወልካም ❤❤✝️🛐👈🙌💯💯💖💖
Tade Geta yibarkihe 🙏🙏🙏🥲🥲
Wow❤
እር ቀጣይ በጌታ ጥሩ ትምህርት ነው
ማን ነበር ያ ፎሮፌትክ ዳንሲንግ ያለው እሱ ቢያይ ጥሩ ነበር እየተደነሳቹ መቶ ሺ ይገባባቹሃል ይላል መቶ ሺ ብር ይሁን መቶ ሺ አጋንን አይታወቅም ህዝቡም አሜን ይላል ጌታ ማስተዋሉን ይስጣን በተርፈ ወቅታዊ መልእክት ነው ተባርኩ በርቱ❤
እግዚአብሔር ለዘላለም ይባርካችሁ❤❤❤
ታላቅ አገልጋይ ኪኪኪኪ
የፀሎት መልሳችሁ በቴሌግራም ይደርሳቸዋል 😂😂😂
😂
😅😅
😂😂😂
😂😂😂😂😂
😂😂
በርቱልን ❤❤❤❤❤❤
ወይነ ገታሆይ ይክር በል ኦኦኦኦኦኦኦኦ ወይነ። አበቱ ኦኦኦኦኦ
Betam dasilal getayibarkachu tebarakulgn rehobot arty ministryiwoch qatilubat yidagulin yisfa! Alemin hula wirasut!
Tade Geta yibarkihe
ተባረኩ ሰጠባበቂነበረ ማሲታወቅያ አይቸ
Inkwani ba salmi matachu tabaraku
Tebarek tadiye hulem yemitiseru filim astemar new geta zemenachun yibarek
ተባረኩ❤❤❤
Waw dinke maliket ነው ፀጋ የብዘልቹ 🙏🙌 ጌታ hoy tolo nah😢
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢 ክፉ ጊዜ
Wow tabaraku , ye he ministry bamigaba yaltadagafe gin Batam witetama sira ina tastino maftar yamichil new , keep going ❤❤❤❤
Tebareku gate yebarkh ❤
😂😂😂😂ጌታ ሆይ 😢😢😢
የፀሎታቹ መልስ በቴለግራም ይላክላቿል አለለም 😂
Best
Geta endekedmo zemenachnn yads 😢😢
Tebarekuuuuuu
Geta hoy Maren lebona seten bezh zemen
Wow good idea for us to learn more ❤❤❤
It's true
Wooow🙏🙏
Igzaberi yibarkachu 🙏🙏😢😢
ኢየሱስ ክርስቶስ ማስተዋልን ይስጠን🙏
❤❤❤❤❤❤❤❤
Gets yebarkachu astmari drama new
❤❤❤❤
ሰላም ወገኖች
እጆሮያለይሲማ
❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
😂❤❤❤❤❤❤❤
በጣም የምገርም ነው🙊 😂😂 ጸሎታችሁ በቴሌግራም ይደርሳል
😥😥😥😥😥😥😥😥😥
"የደነዘዘ ምእምናን..." ኣላለም 🤣🤣🤣🤣🤣🤣 ወይ prophet 🙆♀️
ማይናስን ይመስላል ደሞ
ምንም የለውስ💪💪
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭🙌🙌🙌
እዩ ጩፋ😅
አቤት እማማ ፌቨን ብርሃኑ😂😂😂😂
😂😂 dollar 😮
ኢዩ ጩፋ ÷ዳንሳ÷ሱራፌል÷ወዘተረፈ
😅
😅😅😅😅😅😅😅
ቤተክርስቲያን አትፈርስም የሚፈርሰው አደራሽ ነው
😂
በመጀመርያ እግ/ር የተመሰገንነ ይሁን
መንግሰቱ ኪፎ እና ሮሆቦተ አርት ምንስትር ተባረኩ!
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤