Video není dostupné.
Omlouváme se.
ዉሳኔ ክፍል 10 | Wesane episode 10
Vložit
- čas přidán 8. 09. 2022
- ዉሳኔ ከሰኞ - ዓርብ ከምሽቱ 3፡00 ላይ በቃና
Wesane Monday to Friday @9:00PM only on Kana TV
#Kana #Kana_TV #Kana_Television #Kana_Series #Turkish_Series #Series #Wesane #Amharic #Ethiopia
Subscribe to watch exclusive local Ethiopian productions and exclusive content from your favorite Kana TV shows and series.
የሚወዷቸውን የቃና ቴቪ ዝግጅቶችና ተከታታይ ፊልሞች ለመመልከት የCZcams ገጻችንን ይከተሉ::
| Official CZcams Channel | / kanatelevision
| Official Facebook Channel | / kanatelevision
| Official Instagram Channel | / kanatelevision
| Official Website | www.KanaTelevis...
Watch Kana Television on EthioSat with 11545 Frequency or Eutelsat 8 West B with 11545 Frequency
ቃና ቲቪን በኢትዮሳት 11545 ፍሪኩዌንሲ እንዲሁም ዩቴልሳት 11545 ፍሪኩዌንሲ ይመልከቱ::
#Kana #KanaTelevision #KanaTV #MyKana #Freetoair #Ethiopia #Amharic
KANA TV is an Ethiopian general entertainment, free-to-air, satellite TV channel bringing international standard programming to the Ethiopian population. We broadcast exclusively in Amharic to ensure that our programs have the broadest relevance.
------------------------------------------------------------------------------------------------------------
ቃና ቲቪ አጠቃላይ የኢትዮጵያውያን የመዝናኛ አገልግሎት ሲሆን ስርጭቱ በነጻ የሆነ፣ አለም አቀፍ ደረጃቸውን የጠበቁ ዝግጅቶችን ለኢትዮጵያውያን ተመልካቾች የሚያቀርብ የሳተላይት ቴሌቪዥን ጣቢያ ነው:: በዋናነት በአማርኛ ቋንቋ የሚተላለፍ ሲሆን ይኸውም ዝግጅቶቻችን ሰፊ ተቀባይነት እንዲያገኙ ታስቦ ነው::
ወንዶችየ እንደ ጉቹሉ የመሰለ ጓደኛ ይስጣቹ ይስጠን ሴቶችየ ደሞ አሜን ይስጣቹ በሉን እሺ😂
መልካም አዲስ አመት ብለናል🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰
ኣሜን ይፍጠረልኩም😆😆😆😆
@@user-sx1sr1jk7c የቀንየልና ማዓረይ ግን ንምታይ ሲሒቅኪ ማለት እዩ😂😂😂
አሜንንንንንን👌😍😍😍😎😎😏😏😚
መጨረሻ መርየምና ሳባሸ ኣብረዉ ይሆናሉ
ውይ መርማሪዋ ውስጤ ናት ማርያምን
በጣም ሚሥኪን ሥታሣዝን
ኔም በጣም ኖ ምትመቸኝ
እኔም እውነትን ዪዛ ነዉ የምትጎዘዉ
@@monavip4469 ኤ ወላ ደስ ትላለች
በጣም
የውነት ይሄ ድራማ በጉጉት ነው
የምጠብቀው
የመርየምን ድምፅ የተወነቺው ልጅ ትቺላለች አይገልፃትም ራሷ የምታወራ እንጂ ትርጉም አይመስልም አጨበብጭቤለሁ
ሴቷን መርማሪ ስወዳት❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤
እየኔም ሴቷን በጣም ነዉ የምወዳት
ሳቫሽ ሲያዝን በፍቅር የተጎዳ ሰዉ ነዉ!
እንኳን አደረሳችሁ አዲሱ አመት የሰላም የጤና የፍቅር የደስታ የአንድነት ዘመን ይሁንልን 🙏ውድ የማማ ልጆች ሰኞ በአዲሱ አመት እንገናኝ መልካም አውዳመት 🌻🌻2015🌻🌻
,እኳንአቧሮአደረሰን
አሜን አሜን አሜን
ወይጉድ ለካ ኣዲሥ ኣመት ደርሧል??????
@@Mamamama-re9od አዎ
እኔኮ ፍቅርን የማቀዉ በቃና ነዉ አይኔ
😁😁😁 እኔስ ብትይ
እኔም
አሳቂሺኚ
አኔስከከከከ😄😄😄😄😄
እኔምኮ ነኝ
ወደ ሳቫሽ መጣሁኝ ደሞ መቼኖ ሚፋቀሩት እነዚህ ደሞ♥️😂
ሀሀሀሀሀ
ምርጥ ድራማ ነው
ፖሊሱዋ ግን wow👍❤
ምርጥ ድራማ
እሥከዛሬ ተሸዉጃለሁ ደሥ የማይል መሥሎኝ ነበር
😂😂😂😂😂አችን ሳይ ነብሱ ተመልሳ ትሁናለች አላለችም የኦክታይ እናት😂😂😂
ፖሊሷን ስውደት
እንኳንአደረሳቹህ አገርም በስደትም የምትኖሩ
ኦክታይ አቅለሸለሸኝ አሁንስ😤😹
ቆይ ፍቅር ያለው እቃናላይ ብቻ ነው እ🥺😁😂
መሬምና መርማሪ ፖሊሷ በጣም ነው እምወዳቺሁ❤❤❤❤❤❤
በጣምአወዳችኋለሁ
ቃና መላው ኢትዮጵያውያን እካን አደረሳቹ
ሰላም ደቅ ትግራይ ዓደይ💊💊💊💊💊💊🌷🌷🌷🌷🌷🌷🍀🍀🍀🍀🌹🌹🌹🌹💖💖💖💖🌺🌺🌺🌺
ያልገባኝ ነገር በቱርክኛ የድራማው ዋናው ስም መርየም ነው በአረበኛም ፤ በእንግሊዝኛም እንደዚያው መርየም ነው ወደ አማርኛ ሲተረጎም "ውሳኔ' 😂😂😂😂
😂
😹😹😹
የእውቀት ብዛት ነው
🤣😂
እስኪ ሊንኩን ላኪልኝ
Diramawu Desi yilal gin ayisibim akabewun dengeti beli Des yileyignal
በጉጉት ነዉ የምጠብቀዉ
ግን በስተመጨረሻ መሪያም እና ሳባሽ የሚጋቡ ይመስለኛል
🕊🌻🌻🌻🌻🌻🕊
🌻🌻 መልካም 🌻🌻️
🌻🌻 አዲስ 🌻🌻
🌻🌻 ዓመት 🌻🌻️
🌻️🌹🌾🌻💐🌷🌻
🕊🌻🌻🌻🌻🌻️🕊
ሴቷ መርማሪ ምርጥ ነች ማሪያም በትንሹም ቢሆን የአቃቢ ህጉን ውሸት ሰማች ከእሳት ያወጣት ሳባሽ መሆኑን ማወቋ ደሥ ብሎኛል የሳባሽ ጎደኛን ስወደው
እናመሰግናለን
መርማሪዋ የሴት ጀግና ስወዳት😘😘
መርየምን በጣም ነው የምወዳት ቀጣይ ክፍል
Save
እዛ ፖሊስ ጓል ዋው።🥰
♥️
ማርምን ስወደት
Be arebeng semu mendenew
Meriyem
ወይ ሴቱ መርማር ጎበዝነች
ሳባሽ ❤❤❤
ቡሩጁ 👌😘😘😘
ምርጥ ዲራማ ነዉ
አይ ኦክታይ በዋላ እደአይጥ ጉድድጓድውስጥ ትገባለክ ቆይ
በፍጥነት የኦክታይ እውነት ይጋለጥ አቦ
ይቆያል ቶሎ አይጋለጥም
በጣም ይቆያል
🎉ወደች እደ ጉቹሉ አይነት ወዳጅ
ጉቹሉዬ የልቤ ድውድው😂😂
🤪🤪😁😁😁
😂😂
መርየም ምስኪን ስታሳዝን 😢😢
የህአቃቢህግየኔፍቅርአላለምአጀብ ሀይዋነ
ጉቹሉን ስወደው ❤
Yiጋባሉ 😘
የሰቫሺ ህልም😂
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ትርኮች ግን ተው ግን እንኑርበት ተው
ማርያም 😘😘😘
ምያስጣላው ናጋር ትክዝ ብዬ ካያው ቦሀላ ለካስ ፍልም ናው 😢
መሬምዬ
ዩቱብ ላይ የምትሰሩ ሰወች ግን ታዘብናችሁ እኛ እደቤተሰብ ቆጥረናችሁ ሲከፍችሁ አብረን እየተከፍን ስትደሰቱ እየተደሰትን አሁን ስታገኙና የራሳችሁ ስራ ሲኖራችሁ ላሽ ትላላችሁ ደደብ ሁላ መልስ እኳን አትመልሱም
ያሠኛልkkkkkk
😂😂😂😂
😆😆😆😆😆😆🙆🙆🙆🙆
ወይ ወንድ ማመን ሴቶችኮ ምስጊንነን😢❤❤
Qoyi idayaliq .iyaqoxabachunaw yamitilaqut🤔
ለቀቁለን😇
Tariku arif neaw yewenjelun yefeterewn duka lemeyaz ber keftolachewal!!!!!
❤❤❤❤❤swedacu
Eze feline laye 4 ortodokese tekitaye ayechalhu
ውድ ኢትዮጵያ ን
Mereyem des stele
መሪም የኔውድ
ጉችሉየኔ ውድየወድምነትጥግ ውድድድድድድ❤❤❤❤
ዉይ ሳቫሽ ምን አሥበህ ነዉ ጫካ ዉሥጥ ቤት የሠራከዉ ሆ😂😂😂
ክክክክ
ሻቫስ ፍቅር ያዘው እንዴ😅
ሳፍሽ የኔፍቅር ውስጤነህ
እኒህ የሀብታም ልጆች ግን ፍቅር በሀብት የሚመጣ ይመስላቸዋል በተለይ ሴቶቹ
Sabashi love ❤️ ❤❤
ውስብስብ ነገር ስወድ ደስ የሚል ድራማ ነው
Etsyu
W
Good
Setuwan marmari siwodat itophiya wusx indasuwa and binor yihene yat badarasach
እንኳን አደሰሳችሁ
የኔ ማርጉችሉ በጣም ነው እምወድህ የወድምነት ጥግ ቡሩጅ. በጉችሉ ፍቅር መውደቅሽነው
ውይይይይ አሯሮጤ 😂😂
Segno engenagn beka byy
✌
በመጨረሻም ሻባስ እና መሪያም ይጋባሉ ልጅ ይወልዳሉ ጉቹሉ እና ኡጁላ ይጋባሉ ኦክታይን ፒሊዝ ትገለዋለች የሻባስ ቤተሰብ በሙሉ አንድ ይሆናሉ ደስተኛም ይሆናሉ ቀዉጢ ድራማ ነዉ
Eze matachu yameqabaterut yamachuhal eda baqa kayachuhet arefachu ateqamatum medera qadada
@@tensayseyum8204 ቀዳዶች ብቻ ክፍታፍ ለምን ዝም ኣትሉም እንይበት እስኪ
ቲሽ ቀዳዳ 😒😒😒😒
ቃለ ህይወት ያሠማልን
Bearebgna ybelt yamral😋😎
❤❤❤❤😂😂
አቃጥላልደፋኝነው ይችሴት😌
ማን ናት
@@user-og4vl2wk5n መሬም
😂😂🤔
ክክክክክቅ 😂😂😂😂
Konjo film now gin hachir now
❤❤😢😢
❤❤❤❤❤
ታ ፖሊስ ክፈትዋ ዋውው
❤❤❤
❤❤ዋው❤❤❤❤
fazileten lekekulen
አውቃለሁሚሤጅየመላክሱስአለባችሁ
❤❤❤❤❤❤
በአረበኛ አለደ እስኪ ያያችሁ ስሙን ንገሩኝ
አው meryem
አለ ግን የሌላ ሀገር ቋንቋ ነዉ ምንም አልገባኝ
@@user-zc5cv2jg5s በenglish sutitles ያለ ይመስለኛል
አገኜሁት ግን ቋንቋው አይገባም አረበኛ አደለም
Meryem
❤️🇪🇹💕💕💕💕💕🇪🇹🇪🇹🇪🇹💕💕💕
🛑🛑🛑👍❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
ኧረ አድበርቱ ሰለሞን ኡፍ
❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢
❤❤❤❤
ክክክክ ነቀስ ነገር ነሽ አለች የኦክታይ አያት እናቱን ምን አይነት መናጢ ናት
😂😂😂😂😂😂
😄😄😄😄😄😎😍😍👌
የሴትጀግናስወድሺእኔምእዳቺበሁንምኝትነው
አቃቢ ህጉ አቃጥሎ ሊደፋኝ ነው😏😏😏😏