ቅዱስ ገብርኤል ይቆምልኛል! በረከተ ቅዱሳን/ት

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 25. 07. 2021
  • ቅዱስ ገብርኤል ይቆምልኛል! በረከተ ቅዱሳን/ት
    በመምህር ዶ/ር ዘበነ ለማ
    ቅንብር:- e-BZ Solutions
    July 2021 - Washington DC

Komentáře • 306

  • @user-ut9hr1ry9u
    @user-ut9hr1ry9u Před 3 lety +14

    አሜን አሜን አሜን ለመምህራትን ቃለ ህይወትን ያሰማልን የቅዱሳኑ በረከት ረድኤት ይደርብን ለአገራችን ሰላም ፍቅርን ይላክልን በቃ ይበለን አቤት አቤቱ ይቅር ይበለን

  • @ezgabheryemasegen6009
    @ezgabheryemasegen6009 Před 3 lety +28

    መምህር ረጂም እድሜ ይስጦት እግዚአብሔር ጌታ

  • @zebib3563
    @zebib3563 Před 3 lety +8

    እኔን እያስጨነቀ ያለውን ነገር እንዲያቀልልኝ በጸሎትዎ አስቡኝ ክቡር አባታችን (ወለተ ጊዮርጊስ ነኝ)🤲🤲🤲

  • @sewmehon9860
    @sewmehon9860 Před 3 lety +13

    አሜን ቅዱስ ገብርኤል ይድረስልን ለኛም ለሀገራችንም ይድረስልን ኢትዮጲያዬ ሰላም ያድርግልን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፀጋውን ከክብር ጋር ያድልልን አሜን🙏🏽🤲🏽🙏🏽

  • @asterbekele8444
    @asterbekele8444 Před 3 lety +4

    አሜን! አሜን! አሜን!!! ቅዱስ መልዓኩ ገብርዔል ደስታን አብሳሪና ከመከራ የሚያወጣ ፈጣን : የጌታችን ታማኝ በፊቱ የሚቆም መልዓክ አሁንም ስለ ሃገራችን ስለ እውነት ይቁምልን ያማልደን: አሜን::

  • @tigistkebede6606
    @tigistkebede6606 Před 2 lety +2

    ቅድሰ ገቡርኤል ለኞም የምሰራቹንና ደሰታዉን በረከቱን ፈዉሱን የድል ዜናዉን ይዞ በቤታችን በለተ ቀኑ ዛሬዉኑ ይግባልን. አሜን አሜን አሜን

  • @lillykeith9571
    @lillykeith9571 Před 2 lety +3

    አሜን እንልነሰግንሃሉን በጤና በፍቅር ያቆይልን። እኔ ያንተን ያክል ማንም ሲመርቅ አላየሁም ተሆነልኝ ያክል ይሰማኛል ከልብህ ነው። ቃለህይወት ያሰማልን። አሜን!!!!!!!

  • @selambirsh5161
    @selambirsh5161 Před 3 lety +3

    አሜን መምህር ቃለ ህይወት ያስማልን፤ ሃገራችን ኢትዮጵያን እና እኛንም በፀሎቶ አስቡን

  • @letshsyumesyume8342
    @letshsyumesyume8342 Před 3 lety +3

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ቅዱስ ገብርኤል ለሀገራችን ለኢትዮጵያ ከልዑል እግዚአብሔር ጋራ ያስታርቀን ኣሜን ኣሜን ኣሜን

  • @tiitinaayeetaawadolij9357

    አሜን አሜን አሜን አባታችን መምህራችን እግዚአብሔር በደሜ በጠና ያቆየልን በእውነት የውንገል አርበኛ እግዚአብሔር እንደረሶ ያለይ ምመህር ያብዛልን አባዬ👏⛪📖💓

  • @hanaworku9699
    @hanaworku9699 Před 3 lety +6

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን መላኩ ቅዱስ ገብርኤል ሀገራችን ኢትዮጵያን ይጠብቅልን 🙏💚💛❤😍

  • @user-vo4uz8cc8e
    @user-vo4uz8cc8e Před 3 lety +2

    አሜን የቃሉ ባለቤት የድንግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ይክበር ይመስገን አባቴ ቅዱስ ገብርኤል ሃገራችንን ሰላም ህዝባችንን ፍቅር አንድነቱን አላብስልን🙏 ለባታችን ቃለ ሂይወት ያሰማልን🙏✟✟💒💒💒✟💚💛♥✟✟💒💒

  • @mullomullo4550
    @mullomullo4550 Před rokem +2

    አሜን አሜን አሜን የእኛ ዕንቁ አባት ረዥም ዕድሜ ከጤና ጋር ያድልዎ በረከቶ ይድረሰን በፀሎቶ አትለዩን አሜን (3)

  • @fekertaethiopia9015
    @fekertaethiopia9015 Před 3 lety +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን 💞✝️💞🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @anileygeleta9259
    @anileygeleta9259 Před 3 lety +5

    መምህር እግዚአብሔር ጸጋ ላይ ጸጋ ጨምሮ እንደ ጳውሎስ ሰባኪ ያድርጎት

  • @weynikitchen
    @weynikitchen Před 3 lety +3

    አሜን አሜን አሜን

  • @rayeumeyeti
    @rayeumeyeti Před 3 lety +4

    መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በ እድሜ እና ጤና ይጠብቅልን

  • @yibeltalbelay6888
    @yibeltalbelay6888 Před 3 lety +2

    መምህር ሊቀ መላአኩ ይጠብቃችሁ

  • @hirutphone8602
    @hirutphone8602 Před 3 lety +4

    አሜን አሜን አሜን የኛ እንቁ መህምራችን በእዉነት ቃል ሕወህትን ያሰማልን መላኩ ቅዱስ ገብርኤል ይጠብቅልን

  • @user-bx2qw7so6n
    @user-bx2qw7so6n Před 3 lety +12

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃል ህይውት ያስማልን ፅጋው ያብዛልህ እግዛብሔር ይባርከህ ሃገራችንም ሰላም ይላከልን