Komentáře •

  • @Luizdiaz_edits
    @Luizdiaz_edits Před měsícem +3

    ወንድሜ የልቤ ነዉ የመከርከኝ አላህ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ አሚን❤

  • @hadaseabera6808
    @hadaseabera6808 Před 4 měsíci +6

    በጣም ነው የተደሰትኩት ሳዳምጠው አንደኛ በርታ👍

    • @mikre_aimro
      @mikre_aimro Před 4 měsíci

      አመሰግናለሁ! 😍🙏

  • @alemayehuwolda-fp2tj
    @alemayehuwolda-fp2tj Před 2 měsíci +2

    ለአእምሯቾን እውነት ነው ፍራትን ማሶገድ አለብን ትክክል ብለሃል ጀግናዬ አመሰግንሃለሁ🙏😘❤👍

  • @menkemtsnat708
    @menkemtsnat708 Před 4 měsíci +4

    ዋውው ደስታ የምያስተኝ ንግግርህ ወደድኩት ውንድሜ በርታ ❤❤❤

    • @mikre_aimro
      @mikre_aimro Před 4 měsíci

      አመሰግናለሁ! 😍🙏

  • @alemwoin3630
    @alemwoin3630 Před 4 měsíci +5

    Thank you million times this is exactly my story and it’s for me but!!! Begging from today I decided not to think about the past!!

  • @user-np9ye5jj4s
    @user-np9ye5jj4s Před 4 měsíci +4

    ወንድም አለም አዎ ጀግናዬ ስትል ሞራል ታመጣለህ እናመሰግናለን ለምክርክ
    በርታ ኢትዮጵያ ከህመሟ ካልዳነች ምን ደስታ አለ ብቻ እግዚአብሔር እማማ ኢትዮጵያን ሰላም ያርግልን 🙏

    • @mikre_aimro
      @mikre_aimro Před 4 měsíci

      አሜን! አመሰግናለሁ! 🙏😍

    • @tsigeredahager6256
      @tsigeredahager6256 Před 4 měsíci

      ፈሪ መሆን ግን የኢትዮጵያ problem አይደለም😂

    • @user-np9ye5jj4s
      @user-np9ye5jj4s Před 2 měsíci

      @@tsigeredahager6256 😁😁🫵🏽አማርኛ እንደገባን ነው እምንተረጉመው

  • @user-yh6zm2yq3c
    @user-yh6zm2yq3c Před 4 měsíci +2

    Inamasginalen good advice ❤

  • @alextekabe1551
    @alextekabe1551 Před 4 měsíci +2

    Wow yanten vidio meketatel kejemerku jemero defar hognalehu❤❤❤

  • @user-ni3wo1pt3q
    @user-ni3wo1pt3q Před 4 měsíci +2

    😍😍👏💪🙏🎉👂👈ለሚሰማህ ምርጥ ተሞክሮ ትምህርት እያሰማኸን ነው ለሰው ልጅ ትግስት ወሳኝ ነገር ነው።🙋👍

  • @almazhailu8139
    @almazhailu8139 Před 4 měsíci +2

    Wow god bless you brother ❤

  • @monaahmedin9605
    @monaahmedin9605 Před 4 měsíci +2

    ዛሬ በጣም ጥሩ ምክር አመሰግናለሁ

    • @mikre_aimro
      @mikre_aimro Před 4 měsíci

      ክብር ይስጥልኝ! 🙏😍

  • @user-cz8ge1lr6o
    @user-cz8ge1lr6o Před 4 měsíci +2

    በትክክል ፉርሀት ምን ይሉኛል ነው ብዙዎች የጓዳን በተለይ በስደት ሀገር ላይ ያለን ማድረግ የምንችለው ነገር ላይ ብዙ ዉጣ ዉረድ መዉጣት እናመሰግናለን ወንድሜ🙏🙏🙏❤

  • @user-vv7iu4sb2p
    @user-vv7iu4sb2p Před měsícem

    በጣም thank you bro 👍

  • @Kass1580
    @Kass1580 Před 4 měsíci +3

    Thankyou bro keep it up!

  • @tewabechchina5030
    @tewabechchina5030 Před 4 měsíci +2

    ዋውውው እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድሜ

    • @mikre_aimro
      @mikre_aimro Před 4 měsíci +1

      አሜን! አመሰግናለሁ! 🙏😍

  • @falkmayer1723
    @falkmayer1723 Před 4 měsíci +2

    ወንድሜ ስለ ምክርህ አመሰግናለሁ❤❤❤❤❤❤

    • @mikre_aimro
      @mikre_aimro Před 4 měsíci

      ክብር ይስጥልኝ! 🙏😍

  • @user-md6ni8zn4j
    @user-md6ni8zn4j Před 4 měsíci +3

    እናመሰግናለን

    • @mikre_aimro
      @mikre_aimro Před 4 měsíci

      ክብር ይስጥልን! 🙏😍

  • @ZeedtuMamo-wo1rn
    @ZeedtuMamo-wo1rn Před 4 měsíci +2

    ተባረክ ወንድሜ እግዝያብኤር ይባርክህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @mikre_aimro
      @mikre_aimro Před 4 měsíci

      አሜን! አመሰግናለሁ! 😍🙏

  • @user-vv7iu4sb2p
    @user-vv7iu4sb2p Před měsícem

    ❤❤❤ thank you bro ።

  • @AreguAregu-gl6tv
    @AreguAregu-gl6tv Před 4 měsíci +1

    ወንድሜ፡ፈሪነበርኩ፡ያንተንምክርእየሰማሁ፡እየተሻሻልኩነው፡በርታልን፡ምክርህውስጤንአድሶልኛል❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @mikre_aimro
      @mikre_aimro Před 4 měsíci

      አመሰግናለሁ ወዳጄ

  • @Toybe330
    @Toybe330 Před 4 měsíci +3

    Wandme inem iyetraku new hulate afekarku hulate tesbrku 😥 ምክርህን sisema konfidas ይጨምራል በርታ

    • @mikre_aimro
      @mikre_aimro Před 4 měsíci

      አመሰግናለሁ! 😍🙏

  • @EsubalewAsefa-tt2wu
    @EsubalewAsefa-tt2wu Před 3 měsíci +1

    🙏🙏

  • @TeddyKebede-ij1lq
    @TeddyKebede-ij1lq Před 4 měsíci +1

    አቦ ይመችህ ለኛ ስኬት የተቻለህን አበርክተሀል ፈጣሪ ያንተንም ህይወት ያማረ ያርግልህ ጀግናዬ እናመሰግናለን

    • @mikre_aimro
      @mikre_aimro Před 4 měsíci

      አሜን! ክብር ይስጥልኝ! 😍🙏

  • @melkamumengiste
    @melkamumengiste Před 4 měsíci +1

    እናመሰግናለን 🙏

  • @melkethany
    @melkethany Před 4 měsíci +3

    እያበረታታኸኝ ነው ወንድሜ ❤❤❤

    • @mikre_aimro
      @mikre_aimro Před 4 měsíci

      አመሰግናለሁ! 🙏😍

  • @SamiraSamira-qq2jg
    @SamiraSamira-qq2jg Před 4 měsíci +2

    ❤❤❤❤❤❤

  • @danielmahari9047
    @danielmahari9047 Před 3 měsíci

    እኔ እሰጋለው ብዙ ነገር ያሰጋኛል ..,

  • @meklittakele1315
    @meklittakele1315 Před 4 měsíci +1

    Yes..we have to Conquer our fears

  • @bezamengesha22
    @bezamengesha22 Před 4 měsíci +1

    እኔ በጣም ፍርሀት አለብኝ ወድም አመሰግናለሁ ጀግናየ❤ለመተው እሞክራለሁ

  • @monaahmedin9605
    @monaahmedin9605 Před 4 měsíci +2

    ሰላም ኤፍሬም 👍

  • @aumkhaledk2818
    @aumkhaledk2818 Před 4 měsíci +2

    Slam. Ymachh

  • @user-xe6ij6hl8x
    @user-xe6ij6hl8x Před 4 měsíci +3

    💙🙏

  • @takabiruk
    @takabiruk Před 4 měsíci +2

    Respect 🫡

  • @Tube-sx5yt
    @Tube-sx5yt Před 4 měsíci +2

    👍👍👍👍

  • @MelakuA57
    @MelakuA57 Před 4 měsíci +2

    እንመሰገንአለን

  • @ayalewtebarkeeabegaz6085
    @ayalewtebarkeeabegaz6085 Před 4 měsíci +2

    ግሩም ምክር ከዚህ በሗላ በፋርሀት ላይ እሰለጥንበታለሁ ምክንያቱም ፍርሀትና ይሉኝታ ያለኝንም አሳጥተውኛልና: አሁን ግን እበቀለዋለሁ ። አመሰግናለሁ❤❤

  • @tegest.bamud.5251
    @tegest.bamud.5251 Před 3 měsíci

    Wow 😲❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-zp2cf6yi6k
    @user-zp2cf6yi6k Před 4 měsíci +6

    አመሰግናለው ጥሩ ነገር አሰማከኝ በጣም ፈሪና ይሉንታ የሚያጠቃኝ ነበርኩ አሁን ግን በመጠኑም በምትለቃቸው ጥሩ ምክሮች እራሴንእንደፈጣሪ ፍቃድ ተቀይሯል ማለት እችላለው ፈጣሪ አምላክ ዘመንህን ይባርከው

    • @mikre_aimro
      @mikre_aimro Před 4 měsíci +1

      አሜን! አመሰግናለሁ! 😍🙏

  • @aminatabdu4761
    @aminatabdu4761 Před měsícem

    ሰላም ምክሮችህ በጣም ወሳኝ ናቼው የሁሉም ሰው ፍራቻ ይሉኛል ነው እና አንዷም እኔ ነኝ ግን ለመቀየር ወስኛለሁ ከፈጣሪ በቀር ማንንም ላልፈራ ሰውን አክብር እንጅ አትፍራ ..... በግል ማገኘት ፈልጌ ነበር ምክርህን ፈልጌ ነውና ላማክርህ እፈልጋለሁ ወንድሜ

  • @Kon-kx2yj
    @Kon-kx2yj Před 4 měsíci +1

    ሰለም ‏thank you ምክር ፍላጊ ነኝ ከሀገሬ ከወጣው አመታት አስቆጠርኩ እናም ቤት ሰርቸነበ ለበሸጥተብሎ ምክንያቱም ቤተሰብ በተግባር ባይሆንም በወሬ የስጡኝ ቦታ አለ ቤተሰብ የሚፈልገው የተሰራው ቤት ተሼጦ ከቦታው ፎቅለመጀመር ነው እንይ ደግሞ የምፈልገው የኔ የምለው አሻራ ነው ምክንያቱም ፎቅ ከተጀመረ እህት ቅድም ይቀጥላል (በአሁኑ ስአት ዝም ብያለሁ ቤተሰብ ደስ ያለውን ያድርግ ብየ (ለኔ ምንም አይደለም ከአሳለፍኩት አመታትጋ ምን አይን ውሳኔ --

    • @mikre_aimro
      @mikre_aimro Před 4 měsíci

      በውስጥ ያናግሩኝ!