Video není dostupné.
Omlouváme se.

የሴት መቀመጫ አየ ብለሽ ነው? ስንቱን ዘባረቀ🤣🤣

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 1. 12. 2023
  • ሁሌም እንድምንለው እኖዳችኋለን እናከብራችኋለን ሰለምታዩንም እናመሰግናለን 🙏🙏❤❤ subscribe like comment በማድረግ ፍቅራችሁን አሳዩን

Komentáře • 1K

  • @samichotv
    @samichotv  Před 8 měsíci +106

    ቤተሰብ ላይክ ተደርጓል? ደሞ ትንሽ ቀዝቅዝ ያለውን ይህኛውን ቻናል ሼር እያደረጋችሁ ወደቦታው መልሰን እንሰራበታለን😊

    • @mims8194
      @mims8194 Před 8 měsíci +1

      ❤️❤️Love

    • @aamm7972
      @aamm7972 Před 8 měsíci +3

      እሽ እንወዳችሆለን😂😂😂❤❤❤

    • @user-nr3zf6se3j
      @user-nr3zf6se3j Před 8 měsíci +4

      ሰራሽለት

    • @user-ui2th6kx5j
      @user-ui2th6kx5j Před 8 měsíci +2

      እሺ❤❤❤

    • @SigXhv
      @SigXhv Před 8 měsíci

      ​@@mims8194😢😢😢😢😢

  • @rozaroza6847
    @rozaroza6847 Před 6 měsíci +16

    እፉፉፉ ሳሚ ሲሳዝን ጌታን የእሙ አለመሳቅ ያስገረመው ማነው 😂😂😂🥰❤🥰

  • @betelhemteshome8556
    @betelhemteshome8556 Před 6 měsíci +18

    እውነት እግዚአብሔር ከላይ መርቆ የሰጠሽ የዋህ ባል ነው ያለሽ እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ይባርክላችሁ🙏🙏🙏

  • @waylatomustafa1947
    @waylatomustafa1947 Před 8 měsíci +69

    😂😂😂😂😂😂😂 እሰይ ወይኔ በሳቅ አዱ ሰገጤ ቢሆን በጢቢራ ነበረ እሚያጣምማት ልጁን አለማድነቅ አይቻልም

    • @user-dz3ue7gn3s
      @user-dz3ue7gn3s Před 8 měsíci +1

      😂😂😂😂😂😂😂👍👍👍👍❤️❤️❤️❤️🫶🫶🫶🫶🫶

    • @shhdhhd3199
      @shhdhhd3199 Před 8 měsíci +3

      የኔቢሆን በጥፊ ነበር የሚልሰኝ 😂😂😂😂

    • @rabiamohammed9082
      @rabiamohammed9082 Před 6 měsíci +1

      ኤ ወላ 🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @saadahsaadah2535
    @saadahsaadah2535 Před 8 měsíci +31

    ወይኔ ምርጥ ልጂ ነህ ከዛሬ ዘመን ባሎች እዳተ አይነት መገኘቱ ደሥ ይላል ካተ ቢማሩ ጥሩ ነበር

  • @f8863-z7k
    @f8863-z7k Před 8 měsíci +18

    አልበላም እያለ እሚበለውስ ነገር😂😂😂😂

    • @OkOk-re3ut
      @OkOk-re3ut Před 8 měsíci

      እኮ😂😂😂😂😂😂

    • @makdesetopia4134
      @makdesetopia4134 Před 5 měsíci

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @poomon-vw7ux
    @poomon-vw7ux Před 8 měsíci +28

    ምን እይነት የተባረከ ወንድ ነው በጌታ😍😍 የኔ ባል ብሆን ያጠናግረኛል😂😂😂😂😂😂😂

  • @fatenmolly5613
    @fatenmolly5613 Před 8 měsíci +44

    የኔ አባት ሲያሳዝን 😮😅😅😅 አልጋ አንጥፊያለሁ ቂጥ አየ ብለሽ ነው እር ስንቱ በሳቅ ገደልከኝ ሳቋ አለመምጣቱስ አንተም አልበላም እያልክ ጨርስክ 😂😂😂😂😂😂

  • @WowWow-ho7wk
    @WowWow-ho7wk Před 6 měsíci +10

    የዘመኑ ምርጥ ጥንዶች ❤❤❤❤❤

  • @hayathmuhammad864
    @hayathmuhammad864 Před 2 měsíci +3

    ወላሂ እንዴት እንደሚያስቀኝ ወይኔ ቪድዮ ሲለቁ እንዴት ደስ እንደሚለኝ ፈተነው ሚያረገኝ ወሬ እንዴት እንደሚያስቅ ሚስቱ ታድላለች 😂😂😂😂😂😂😂

  • @user-br2gy2tr7h
    @user-br2gy2tr7h Před 6 měsíci +6

    ጠዋት ቁርስ ስላልስራሁ ነዉ እንዴ አላለም ሲያሳዝን❤❤❤😂😂😂

  • @fufuilu1212
    @fufuilu1212 Před 8 měsíci +22

    እ ልጋን አንጥፈያለው አላለም😂😂😂 ወይ ሳሚ ምስኪን ሴት ልጅ ስታኮርፍ ቤቱ በጣም ይደብራል 😂

  • @emebtfeker8697
    @emebtfeker8697 Před 8 měsíci +20

    ወይኔ ስቱን ቀባጠረው አለመሳቅ አይቻልም😂😂😂😂

  • @user-ox8mj4mz3m
    @user-ox8mj4mz3m Před 8 měsíci +122

    ወላሂ አልጋዉን አጥፌያለዉ አላለም አስዘነኝ ደሞ

    • @user-vu7kd6wn1h
      @user-vu7kd6wn1h Před 8 měsíci +2

      😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @user-lq5ep7wx1x
      @user-lq5ep7wx1x Před 8 měsíci +2

      ቱ🤣🤣🤣

    • @user-fikr1234
      @user-fikr1234 Před 8 měsíci +4

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂አረ ወይኔ በሳቅ በየአንድአንዱ ደቂቃ ሚስጥር ዝርገፋ😂😂😂😂

    • @mohmmed702
      @mohmmed702 Před 8 měsíci +1

      ​@@user-fikr1234😂😂😂😂

    • @enssenss7228
      @enssenss7228 Před 7 měsíci +1

      😂😂😂😂😂😂

  • @user-jt7hz2zr9t
    @user-jt7hz2zr9t Před 8 měsíci +20

    አረ ወይኔ ሳሚ ብቻህን ስንቱን ቀባጠርከው በሳቅ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @makdesetopia4134
      @makdesetopia4134 Před 5 měsíci

      ዛሬ በሳቅ ገደሉን እኮ😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @netsanetworku2852
    @netsanetworku2852 Před 8 měsíci +17

    ጥሎብኝ እነዚህን ጥዶች ስወዳቸው❤❤❤❤ አቦ ሰላማቺሁ ይብዛልኝ ማሪያምን በጣም ነው የሳኩት😂😂😂በግራ ጎንሽ ነው እንዴ ዛሬ የተነሳሽው 😂😂😂😂 ሁለነገራቹሁ ያስቀኛል

  • @user-qi7gr8gx2t
    @user-qi7gr8gx2t Před 7 měsíci +8

    ሚሰኩን አሰዘነኝ ወላሂ ደሞ ሲናድድ በጣምነው እሚሰቀው አላህ ይጠብቃቸሁ ፍቅር የሆኑልጅቸ❤❤❤😂😂😂

  • @user-lx6wh4hg2r
    @user-lx6wh4hg2r Před 8 měsíci +13

    ወይኔ ስንቱን ዘረዘረዉ ስያሳዝን ማርያምን😢😢

  • @sayedahmada-rn9is
    @sayedahmada-rn9is Před 6 měsíci +6

    ምርጥባልነህ የምር አላህፍቅራችሁንብዝዝትያድርገው አይእሙየ የዛሪውስከፍ😢😢😢😢😢😢😢

  • @user-eo6dh7nf3o
    @user-eo6dh7nf3o Před 26 dny +1

    ወይኔ አስጨነቅሽዉ እኮ እህቴ ምርጥባል ነዉ ያአለሽ ፍቅራችሁን እግዚአብሔር ያአብዛላቺሁ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @user-fy3wv8bx3r
    @user-fy3wv8bx3r Před 8 měsíci +9

    ዝብለሽ ትከቻለሽ አላለም🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @zemassefa1397
    @zemassefa1397 Před 8 měsíci +11

    ተቀመጥ አትይኝም😂😂 የጨነቀው ሰው ብዙ ይላል ጨንቆትኮነው😂 አረ በአላህ አታሰቃየው ሲያሳዝን

  • @user-fh6lj4cr9m
    @user-fh6lj4cr9m Před 8 měsíci +19

    ወላሂ አሳዘነኝ ሶብሩ ደስ ሲል 😊😊

  • @toybafiker3020
    @toybafiker3020 Před 8 měsíci +10

    አረ ወላሂ ሚስኪን ሲያሳዝን በሳቅ አልገውን እኮ አጥፊያለሁ 😂😂😂😂
    እየበላ አልበላም ይላል😂😂😂

  • @hayatmohamed8193
    @hayatmohamed8193 Před 8 měsíci +52

    ሴቶች ዝም ሲሉ ቤቱ እንዴት ጭርርርር
    ዝምብለሽ ትከቻለሽ አላለም 😂😂😂

  • @RozeMuhammad
    @RozeMuhammad Před 8 měsíci +13

    ነገሩ ሁላ ያስቀኛል ሳሚ 🤣🤣ወዶች ግን ሲኮረፉ አዉሩ አዉሩ ይላቸዋል ቱ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @abayabay3382
    @abayabay3382 Před 8 měsíci +23

    😂😂😂😂😂😂አየ እሙየ የኔቆንጆስወዳችው❤❤❤❤❤ግን ከሽሮዋ ትንሽ ብታጎርሱኝ ጥሩነበር እዴት እደናፈቀኝ እጀራ በሽሮ አየ ስደት አይኑ ይጥፋ😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @fatimaahmed7956
      @fatimaahmed7956 Před 8 měsíci +2

      ረለምንይጥፋስደትስንትነገራችንንቀየረ

    • @user-wu3bw1hc5y
      @user-wu3bw1hc5y Před 8 měsíci

      እኔም እደት እዳማረኝ ወላሂ

  • @user-uk9qt8uy3s
    @user-uk9qt8uy3s Před 7 dny +1

    አሳዛኝም ነው አስቂኚም ነው😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @user-vr9vq7wd4d
    @user-vr9vq7wd4d Před 6 měsíci +2

    እንድው ዝም ብልህ ሆዴን ብላህው🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @kidsttube3111
    @kidsttube3111 Před 8 měsíci +19

    ወይኔ በሳቅ ሞትኩ ጌታን ግንኮ ይጨቃል ሰው ዝም ብሎ ሲዘጋ የሷን አለመሳቅ ሳላደንቅ አላልፍም 😂😂😂

  • @UmuEmane
    @UmuEmane Před 8 měsíci +7

    😂😂😂በሳቅ ሞትኩ ሚሥኪን ወላሂ እኔም አልችልም ሲኮርፉኝ😢😢😢😅😅😅❤

  • @sofiethiopia9369
    @sofiethiopia9369 Před 8 měsíci +3

    ወይኔ ሳሚ እንደት እንዳሳዘነኝ ደሞ ትግስቱ ማሻአላህ ምርጥ ባል ነህ❤❤😍😍

  • @asniko4444
    @asniko4444 Před 8 měsíci +9

    ሰዉ ተናዶ ምግብ ይበላል 😆😆😆

  • @RozeMuhammad
    @RozeMuhammad Před 8 měsíci +5

    አልበላም እንዳዉም ብሎ ይበላል🤣🤣🤣ወየው በሳቅ አለቅን 🤣

    • @moamna9019
      @moamna9019 Před 8 měsíci

      ወላህ አልበላም እያለ ጨረሰዉ

  • @mllmslsl8584
    @mllmslsl8584 Před 7 měsíci +3

    ልጁ እርጋታው ስያምር😢❤ምስክን ስንቱን ዘበረቃ😅😅😅😅

  • @user-vk2tw1kl3b
    @user-vk2tw1kl3b Před 7 měsíci +2

    ክክክክክክክክ ተቀመጥ አትይኝም እዴ አላ ሀረካቱ እደህፃን ደስ ሲል ማሻ አላህ አለይ

  • @user-fo9mk7vv7y
    @user-fo9mk7vv7y Před 17 dny

    እረ ወይኔ አልበላም በሊት በድግ ቁጭበል አትይኝሞይ የኔ ወንዲም ክክክክክክ

  • @HayimFiker
    @HayimFiker Před 8 měsíci +8

    ብልጥ ልጅ እየበላ ያለቅሳል
    ሞኝ ልጅ የተሰጠውን ትቶ ያለቅሳል
    እንደ ሳሚ ያለው ዘረገፈው እኮ አውጣጣችው የሆዱን ሁሉ ክክክክክክክክ😂😂😂

  • @user-uk9qt8uy3s
    @user-uk9qt8uy3s Před 7 dny +1

    ወይኔ ቁርስ ሳልሰራ ነው ዛሪ አላት እህ😂😂😂😢😢😢😢❤

  • @gjghhhbjghgg6820
    @gjghhhbjghgg6820 Před 8 měsíci +7

    ኧረ ሳሚቾ ይመችህ አልበላም እያልክ ድብን አድርገህ ብልት እሙ ሲያስችልሽ እኔም ሰው ዝም ሲል ይጨቀኛል 😢😂❤😂😂

  • @melonimarkon1813
    @melonimarkon1813 Před 8 měsíci +27

    😂😂😂የሳሚ ንዴት ሲያስቅ❤❤❤❤ ፈጣሪ ይጠብቃቹ😊❤❤❤❤

  • @user-rn7kk8wu3e
    @user-rn7kk8wu3e Před 8 měsíci +8

    መምህር ሳሚ ምስኪን አልጋውን አጥፊያለሁ አለ እሙዬ ጫና ታደርጊበታለሽ ማለት ነው😂😂😂

  • @farihatube2225
    @farihatube2225 Před měsícem

    ወላሂ እንዴት እዳሳቅኩኝ አይይይ ሳሚ ስንቱን ዘባረቅከው😅😅😅

  • @user-hn4it3qc2c
    @user-hn4it3qc2c Před 8 měsíci +3

    ታድልሺ ትግስትሺ ዝምምምም የኔ ዉድ ስወዳችሁ ባለቤትሺ በጣም ጥሩ ነዉ ደስ ይላል ግልፀኝነቱ አቦ ይመቻችሁ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Zade-h7p
    @Zade-h7p Před 8 měsíci +15

    ወይ ምግቡን አይላቅ ወይ ማውራቱን አይላቅ ሁለቱንም ባክብር እያስትናዳ ነው ወይ ጉድ 😂😂😂😂

    • @semeriwoloyewa5671
      @semeriwoloyewa5671 Před 8 měsíci

      እንደታስር ስው አስለፈለፈችው ሚስኪን አሳዘነኝ😂😂😂😂

  • @user-of7wt8bs6y
    @user-of7wt8bs6y Před 7 měsíci +2

    ሢያሣዝን አረ ተይ ግን እደዚህ አትጫወችበት ተይ 😀😀😀

  • @mulu_muleta
    @mulu_muleta Před 5 měsíci

    ሀሀሀ እተውልሻለሁ አልበላም እያለ የሚበላው ነገር🙈🤗😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @masimasi6930
    @masimasi6930 Před 8 měsíci +3

    ሚስኪንየ ሲያሳዝን ኡፍ አልጋዉን አንጥፌለሁኝ እኮ 😢😂❤

  • @aishaahmed3968
    @aishaahmed3968 Před 8 měsíci +6

    ሳምቾ በሳቅ ሁለቱም እንዳይቀር ምግቡም ወሬውም ደሞኮ አልበላም እያልክ መብላትህ😂😂😂😂😂የምር ሆዴ ቆሰለ 😂

    • @uaevip472
      @uaevip472 Před 8 měsíci

      😂😂😂 አራ ባሳቅ

  • @zainabibrahim1712
    @zainabibrahim1712 Před 6 měsíci +1

    እየበላ ማውራቱ አሳቀኝ እናም አሳዘነኝ አልበላም እያለ ጥርግ ክክክክክክ

  • @tamema8928
    @tamema8928 Před 8 měsíci +4

    አላየኋትም ታዳ ቂጧ ትልቆ መሆንን በምን አወክ ወይኔ ሳቅሽኳን አለመምጣቱ 😅😅😅😅😅😅😅

  • @user-cb1nd9tu8m
    @user-cb1nd9tu8m Před 8 měsíci +4

    😅😅😅 ወይኔ አልተውልሽም እያለ መጨረሱ ተቀመጥ አትይኝም እደ አላልክም ወይ ሳሚ ስታሳዝን ቀጥሉበት የኛ አስቂወች ቢድወ እስከሚያልቅ መሳቄን መቻል አቅቶኛል እህህ

    • @Sssaaarrr-gh4wk
      @Sssaaarrr-gh4wk Před 8 měsíci

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂 ሰውድቺሁ

  • @SofiaSaid-tl7iw
    @SofiaSaid-tl7iw Před 8 měsíci +3

    ወይሳሚ ቂጦትልቅነው አላለም እሙ ይመችሽ ዘናአረግሽእ😂😂😂

  • @AlMushe-bt6yq
    @AlMushe-bt6yq Před 4 měsíci +1

    ተቀመጥ አትይኝም እዴ እነሳለሁ እያልኩሽ እኮነው አለ ሳሚ 😅😅😅😅😅😅😅😅

  • @user-it1fc4oh7j
    @user-it1fc4oh7j Před 4 dny

    ውይይ ተቀመጥ አትይኝምደ አላለም የኔ ጭቀታም

  • @SameeraS-zs7ee
    @SameeraS-zs7ee Před 8 měsíci +5

    እሙ ነብስሽ አይማርም 😂😂😂

  • @yerustarafa9939
    @yerustarafa9939 Před 8 měsíci +3

    እየበላክ አልበላም እምትለው ነገርስ😂😂😂😂

  • @user-og3zo6to2t
    @user-og3zo6to2t Před 6 měsíci +1

    ክክክክክክ ምን ዝም ብለሽ ትከችአለሽ😅😂

  • @zehara53o
    @zehara53o Před 8 měsíci +4

    እያናገርኩሽ ዝም ብለሽ ትከቻለሽ እንደ አላለም አይ ሳማ እሙ እራሱ አለመሳቅሽ 😂😂😂😂😂

    • @zainasied615
      @zainasied615 Před 8 měsíci

      😂😂😂😂😂ያሳቀኝ ፖረት

  • @ansbdbbahhsbdb4304
    @ansbdbbahhsbdb4304 Před 8 měsíci +4

    ወይኔ የሳሚ እኔ ጨነቀኝ😂😂
    ስንቱን ተለፋለፍክ ብቻህን😊

  • @sphonetastic3796
    @sphonetastic3796 Před 8 měsíci +18

    እያንደዶን ዝርግፍ😮😂❤ ጡሩ ትምህርት ነዉ ቆይ በሌን ለስስለፋልፋዉ😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @user-mm8qr6ez4p
    @user-mm8qr6ez4p Před 7 měsíci +2

    የኔ ምሰኪን ጠብቅ ብልሸ ያዝ የዋህ ነው 😢❤😂

  • @FalaxyAa
    @FalaxyAa Před 2 měsíci

    ወይኔ ትግስቱ ወላሂ ሌላ ስገጤ ቢሆን በጥፊ ያጠናግር ነበር 😁እደው ዘና ነው የምታረጉኝ በርቱ🌹

  • @shawakaba
    @shawakaba Před 8 měsíci +8

    Ijolee.taan.natii.tolanii.bayee😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂wayooooo wayooooo

  • @user-lu3ow7ts8x
    @user-lu3ow7ts8x Před 8 měsíci +5

    ትምህርት ዉሰዱ ያገባችሁ😂😂😂😂ስንቱን ቀባጠረ😂😂

  • @user-jb9qo2fw6c
    @user-jb9qo2fw6c Před 8 měsíci +2

    እረ ወይኔ ተቀመጥ አትይኝም አላለም😂😂😂😂😂😂😂

  • @lidu7571
    @lidu7571 Před 8 měsíci +2

    ምን ዝም ብለሽ ትከቻለሽ ኣላለም አረ ሳሚ በሳቅ😂😂

  • @user-cr3yq9kr1o
    @user-cr3yq9kr1o Před 8 měsíci +3

    😂😂😂😂😂😂ወይ እሙ 😂😂😂እንዴት አስቻለሽ እንዲህ ሲልሽ ሲያሳዝን ንዴቱ ደግሞ ሲያስቅ ❤❤❤😂😂😂😂😂😂😂😂የኔ ውቦች😂😂😂😂በሳቅ ሞትኩኝ

  • @እሙዬየቡታጀራልጅEmuy

    ወኔ እደልጅ ስትኮራረፉ😂😂😂 አቦ ይመቻቹ😂😂😂 ፈታ በሉልኝ

  • @HiHi-oe5mv
    @HiHi-oe5mv Před 5 měsíci

    አይ ሳሚ የሳቄ ምጭ ስቱን ቀባጠረው😂😂😂😂

  • @user-us1xn7tz8g
    @user-us1xn7tz8g Před 8 měsíci +3

    ወላ በሳቅ 😂😂እሙዬ ስወድሽ❤

  • @user-cq4jj3vd6k
    @user-cq4jj3vd6k Před 6 měsíci +8

    የልጅቷ ቸሎታ የሚገርም ነው እኔ እሱ ለለፈለፈው ጨነቀኝ

  • @user-sc8jr5vj8v
    @user-sc8jr5vj8v Před 2 měsíci

    😂😂🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣ዘግተሽኝትከቻለሽ😂😂

  • @gggg-rx4wc
    @gggg-rx4wc Před 8 měsíci +9

    ወይኔ ስወዳቸው በሳቅ 😂😂😂😂😂😂

    • @kamilaemar3687
      @kamilaemar3687 Před 8 měsíci

      እኔ እራሱ በጣም ነው እምወዳቸው ወላሂ 👍♥♥♥♥♥♥

  • @user-bv9yy8xg3z
    @user-bv9yy8xg3z Před 8 měsíci +9

    እረ ወይኔ እኔ ብሆን ሳቂ ይመጣል ስንቱን አስለፈለፈችው😂😂😂😂

    • @user-lu3ow7ts8x
      @user-lu3ow7ts8x Před 8 měsíci

      እኔም እንደሷ ነኝ አልስቅም😂😂

  • @user-gv3ph1qx7v
    @user-gv3ph1qx7v Před 8 měsíci +2

    ወይኔ አሳዘነኝ 😂😂😂አኩርፈሽ ምግብ ትሰጭኛለሽ አልበላም አላለም ከጠገበ ቡሀላ😂😂😂

  • @xpk5509
    @xpk5509 Před 8 měsíci +2

    የኔ ወንድም ሲያሳዝን አልጋ አንጥፌ አለሁ አላለም

  • @freywoldu9901
    @freywoldu9901 Před 8 měsíci +3

    ወይኔ ሰንቱን ለፈለፈዉ 😂😂

  • @user-vb8oo8kr1t
    @user-vb8oo8kr1t Před 8 měsíci +3

    ዊይይ ሲያ ሳዝን የኔ አባት❤❤❤❤

  • @kamelabasher2751
    @kamelabasher2751 Před měsícem

    አልበላም እያለ የሚበላው ነገርስ😂😂😂😂

  • @BhnB-rg4vu
    @BhnB-rg4vu Před 3 měsíci

    ፈነዳሁ 😂😂😂😂😂 ኡፍፍፍፍ አላህ ይጠብቃችሁ😂😂😂

  • @seada8117
    @seada8117 Před 8 měsíci +4

    አልጋውን አጥፊለሁኮ 😂😂😂

  • @Werke-oi6hj
    @Werke-oi6hj Před 8 měsíci +10

    😂😂ላቆመውነው አላለም እሙግን ሌላጊዜ ታኮፊአለሽ ማለት ነው ውሽት እደሁ ያቅ ነበር ❤❤ምነው ንጉሱላይ ወረዳችሁበት ❤❤እጀራስላየሁ ደስብሎኛል ተናደህ ስትጎርስ ደስ ትላለህ ጠቅለል አድርግ ሳሚ ❤❤እሙ ስታኮሪ አለማየት ነው ስስቂ ለምጀ😂😂

  • @saqitaw2932
    @saqitaw2932 Před 8 měsíci +2

    በደንብ እየጠቀጠቀ እየበላ አይጠጋኝም ይላል ሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀ በሳቅ ገደልከኝ

  • @mulu_muleta
    @mulu_muleta Před 5 měsíci +1

    የኛ የራያ ወንድ ቢሆን በዱላ ጠፍጥፎ ነበር የሚረግጥሽ😂😂😂😂አይ ሳሚ እየጎረሰ ስንቱን ዘባረቀው🙈🙈🙈🙈😛😛

  • @shsbbshhsnsbzjzj4735
    @shsbbshhsnsbzjzj4735 Před 8 měsíci +3

    😂😂😂😂😂😂😂😂🙈🙈🙈ምንዝብለሽ ትከቻለሽ አላለም😂😂ሣሚቾ😅😂😂😂😂😂

  • @FayoooromoFayoooromo-kt4vk
    @FayoooromoFayoooromo-kt4vk Před 8 měsíci +3

    Harraa baa saqii lii motanoo inee 😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤ dasii tillalachuu

  • @user-jb9qo2fw6c
    @user-jb9qo2fw6c Před 8 měsíci +1

    ያአላህ አይ ኡሙና ሳሚ የንዬ ፉቅሮች የሳቄ ምንጮች 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤ውድድድ ነው ማደርጋችሁ

  • @handl741
    @handl741 Před měsícem +1

    ደሞ እኮ እየበላ ነው😅

  • @aba5941
    @aba5941 Před 8 měsíci +6

    ወይ ሳሳዝን😂😂❤

  • @semeriwoloyewa5671
    @semeriwoloyewa5671 Před 8 měsíci +3

    ቀን በቀን ልቀቁ የሳቄ ምጮች😂😂😂😂

  • @SbwdenSurure-yz9lr
    @SbwdenSurure-yz9lr Před 26 dny

    አልታውም አለለም ቁርሱን😂በሰቅ ሞቼላው ኑ ቅበሩኝ😂😂😂😂

  • @ElsabetWabeto
    @ElsabetWabeto Před 6 měsíci +2

    ሳሚ በጣም እኮ ነው ምታሳዝነው እሷ ደግሞ አደገኛ ነች ሳቋም አየመጣም እንዴ ለማንኛውም በደንብ ያዥው ቅን ልጅ ነው

  • @tigistabera1005
    @tigistabera1005 Před 8 měsíci +3

    Suseeee eko yehonchung😢😢😢😂😂😂❤❤

  • @madenhalmmm-or1lb
    @madenhalmmm-or1lb Před 8 měsíci +8

    Kkkkkkkkkk akka prank kanna,kani natti tolee hin jiruu huduun eshii guddaadha jedhee samichon eMachines emu hin nyaata siifi dhissa jedhaa shayii siif dhiseeraa tahii nani hin jettuu jedhaa uuuu samichoo kolfaan duhee dhiguu 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @shawakaba
      @shawakaba Před 8 měsíci +2

      Dhugadha mucaan.misikina 😂😂😂😂😂😂😂kolifaa buuee

    • @azaludeneken8461
      @azaludeneken8461 Před 8 měsíci +1

      Eyyeen dhugaa nama kofalachisuu😂😂😂😂

    • @tigisttufa6469
      @tigisttufa6469 Před 7 měsíci

      Yoo jette hoo😂😂

  • @stgjjhsdcbbnjjj
    @stgjjhsdcbbnjjj Před 8 měsíci +1

    አረ እሙ ሳቅሽ ግን እንዴት ነው ምትቆጣጠሪው ማሻአላህ እኔ ብሆን ሳየው እፈነዳ ነበር 😂😂😂😂😂😂

  • @sss2505
    @sss2505 Před 8 měsíci +6

    እናተን❤❤ አለማድነቅ አይቻልም❤❤❤❤😂😂😂😂

  • @user-fx4nt7rn1g
    @user-fx4nt7rn1g Před 6 měsíci +3

    አልበላም እያለ እሚበላዉ ነገርስ😂😂😂 ቁርስም ልሰራነበር አለ የኔ ሚስኪን😅

  • @BhnB-rg4vu
    @BhnB-rg4vu Před 3 měsíci

    ወይኔ ተነስቶ ተቀመጥ አትይኝምዴ አለ ኡፍፍፍ😂😂😂

  • @Mo-rm7kx
    @Mo-rm7kx Před 8 měsíci +2

    😂😂😂😂😂 ጨለማ ቤት እዳሰሩት ስቱን ቀባጠረው