🔴ድንቅ የበዓል ቆይታ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 27. 08. 2024
  • #zemariendale #subscribe #pawlos
    እንኳን ወደ ቻናሌ በሠላም መጣችሁ
    ይህ የመ/ር ዲ/ን ዘማሪ እንዳለ ደረጀ official ቻናል ነው
    በዚህ ቻናል የሰራኋቸውን ዝማሬዎች
    የተለያዩ የጉባኤያት ዝማሬዎች እና
    ስብከቶችን በዚህ ቻናል ያገኛሉ
    እርስዎም #subscribe በማድረግ አግልግሎቱን ይደግፉ
    እንዲሁም በየጊዜው የምለቃቸው ቪድዮዎች በፍጥነት እንዲደርስዎ የደውል ምልክቷን መጫን አይርሱ
    እናመሰግናለን

Komentáře • 421

  • @Finoterama
    @Finoterama Před rokem +164

    *ከኢትዮጵያ ውጭ ለስራ /በስደት ያላችሁ ለሆናችሁ ለከርሞ ለጥምቀት ለፋሲካ በሰላም አደርሶ ከቤተሰብ ጋር ለማክበር ያብቃችሁ መልካም አዲስ አመት ይሁንልን 🌻😊🌼🤗እንቁጣጣሽ*

    • @hyme7165
      @hyme7165 Před rokem +2

      አሜን አሜን አሜን💕🙏💕

    • @liligabriel
      @liligabriel Před rokem +2

      አሜን አሜን አሜን 🙏🙏

    • @aliaidibi7228
      @aliaidibi7228 Před rokem +2

      Ameni ameni ameni wenidimachini

    • @ss-gu9ge
      @ss-gu9ge Před rokem +2

      አሜን

    • @jakrrbr7271
      @jakrrbr7271 Před rokem +2

      አሜን አሜን አሜን

  • @hiwilove7088
    @hiwilove7088 Před rokem +1

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን

  • @Sara-du2os
    @Sara-du2os Před rokem +2

    አሜንአሜን አሜን

  • @ababechetho5986
    @ababechetho5986 Před rokem +2

    አሚን አሚን አሚን

  • @fandccell1717
    @fandccell1717 Před rokem +2

    አሜን

  • @ayelechmulatu3543
    @ayelechmulatu3543 Před rokem +1

    አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ወድ የተዋሕዶ ልጆች 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @tarytary495
    @tarytary495 Před rokem +1

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላክትን ያሰማልን

  • @HananHanan-ly9cn
    @HananHanan-ly9cn Před rokem +1

    አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን

  • @user-bs5km2op4s
    @user-bs5km2op4s Před rokem +1

    አሜን አሜን አሜን

  • @brhanie6823
    @brhanie6823 Před rokem +1

    አሜን፫ እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ አሜን፫

  • @user-xx8iv1cy5e
    @user-xx8iv1cy5e Před rokem +2

    እልልልልል
    እልልልልል
    እልልልልል

  • @user-mj5fj3lo2w
    @user-mj5fj3lo2w Před rokem +1

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ ምላእክትነ ይስማልን

  • @hanatamrat6967
    @hanatamrat6967 Před rokem +1

    Elelelelelel Elelelelelel 👏 👏 👏 👏 👏 👏

  • @tigestasfaw8473
    @tigestasfaw8473 Před rokem +1

    አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን መልካም አድስ አመት ይሁልን

  • @user-vu1sc3oy7v
    @user-vu1sc3oy7v Před rokem +1

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን አብሮ አደረሰን አሜን እንኳን ደህና መጣችሁ

  • @user-vf4um3bv2c
    @user-vf4um3bv2c Před rokem +1

    እኔ ደስ ብሎኝ ዋልኩ ብቻዬን ብሆንም ባዓሉን አከባርኩኝ ደስ ይላል የሰላም ያድርግልን

  • @user-wn5pu8oh2e
    @user-wn5pu8oh2e Před rokem +1

    አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደርስን ቤተስብ ትክክል በስደት እግዚአብሔር እያመስገን አሳልፈናል ትልቁ ነገር እግዚአብሔር አገራችን ስላም ያርግልን

  • @tesfanshazene4864
    @tesfanshazene4864 Před rokem +1

    ዝማሬ መላእክትን ያስማልን ወንድማችን ፀገውን ያብዛልህ አሜን አሜን አሜን

  • @user-br5lo9fq2e
    @user-br5lo9fq2e Před rokem +1

    አሜን ዝማሬ መላክት ያሰማልን🤲🤲🤲🌻🌻🌻

  • @user-td9bp2hj7g
    @user-td9bp2hj7g Před rokem +1

    ጥዑመ ዝማሬ መልዕክት ያሰማልን

  • @yaredfeked9254
    @yaredfeked9254 Před rokem +1

    ብሩክ፡እግዚአብሄር፡ይባርካቹህ
    ቅዱስ፡እግዚአብሄር፡ይቀደሳቹህ
    ልኡል፡እግዚአብሄር፡ከፍከፍ፡ያድርጋቹህ
    ስለማይነገር፡ስጦታዉ፡እግዚአብሄር
    ይመስገን፡አሜን፡አሜን፡አሜን

  • @asichalkonjo3811
    @asichalkonjo3811 Před rokem +2

    እኩን አብሮ አደረሰን

  • @user-vx3lk6bb8l
    @user-vx3lk6bb8l Před rokem +1

    ዝማሪ መላአክት ያስማልን
    የአመት ሰው ይበለን

  • @etenatalemay4948
    @etenatalemay4948 Před rokem +1

    ቃልህወት፣ያሰማልን
    🌻🌻💐💐💐🌻🌻
    🌻🌺 እንኳን 🌺🌻
    🌻🌹አደረሳችሁ🌹🌻
    🌻🌻🌾🌾🌾🌻🌻

  • @diribhaile403
    @diribhaile403 Před rokem +1

    እንኳን አብሮ አደሰን ምርጦች አመቱ የሰላም የፍቅር ያድርግልን

  • @Finoterama
    @Finoterama Před rokem +48

    *_እንኳን ከዘመነ ማርቆስ ወደ ዘመነ ሉቃስ በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን ሀገራችንን ኢትዮጵያ ሰላም ያድርግልን /// የፍቅር የሰላም የመተሳሰብ ወጦ የመግባት ፍቅር ይስጠን ለኢትዮጵያውያን በሙሉ እንኳን አደረሳችሁ የአመት ሰው ይበለን አሜን 🤗🥰😊_*

    • @user-zj9gv5ej4y
      @user-zj9gv5ej4y Před rokem

      አሜን፫ እንኳን አብሮ አደረሰን

    • @kuwait8619
      @kuwait8619 Před rokem

      🙏🙏🙏🙏🙏🙏💋💋💋💋💋💋🇪🇹

    • @user-ze5og8gs7l
      @user-ze5og8gs7l Před rokem

      አሜን አሜንአሜን እኳን አብሮ አደረሰት

  • @muluethiopia2147
    @muluethiopia2147 Před rokem +1

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ 🌻🌻🌻🌻♥♥❤🌻🌻🌻

  • @user-qk8br8dq9l
    @user-qk8br8dq9l Před rokem +1

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላክት ያሠማልን እንኳን አብሮ አደረሰን ፀጋዉን ያብዛላቹህ ውዶቸ

  • @user-ib8ib5is3v
    @user-ib8ib5is3v Před rokem +1

    አሜን እኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ አሜን 🌹🌼🌻🌼🌼🌻🌼🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻መልካም አዲስ አመት

  • @kuliburu5771
    @kuliburu5771 Před rokem +1

    🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻ameen ameen ameen

  • @kerimawubuu6428
    @kerimawubuu6428 Před rokem +3

    በጣም ታምራችሁ

  • @seblenegenkebabilon258
    @seblenegenkebabilon258 Před rokem +1

    Amen Amen Amen enkuan abro adersen ❤❤🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻

  • @yengusbaye7302
    @yengusbaye7302 Před rokem +1

    ዝማሪ መላዕክትን ያሰማልን

  • @Ggg-vs1iy
    @Ggg-vs1iy Před 4 měsíci

    አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልል እኳን አብሮ አደረሳችሁ አደረሰን አሜን ዝማሬ መላእክን ያሰማልን አሜን💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛❤❤❤❤👏🙏👏👏

  • @tirhasasefa640
    @tirhasasefa640 Před rokem +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @user-tg9mp8zx5f
    @user-tg9mp8zx5f Před rokem +1

    አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ተወዳጆች ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን

  • @tigestasfaw8473
    @tigestasfaw8473 Před rokem +1

    ዘማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛላችሁ

  • @user-zz4wh4iq8c
    @user-zz4wh4iq8c Před rokem +1

    እኳን ለአዲሱአምት አደረሳችው አደረስን 🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻አሜን አሜን አሜን

  • @user-ys3sc8sv5i
    @user-ys3sc8sv5i Před rokem +1

    እፍፍፍ ስወዲችሁ ሀገራችንን እመቤታችን ትጠብቅልን

  • @user-pr3yz9xs7s
    @user-pr3yz9xs7s Před rokem +1

    አሜን እንኳን አብሮ አደረስን ቤተስቦቻችን መልካም በአል ይሁንልን

  • @zamerit.alemye.youtube4087

    mameye.lajichney.endetey.edwadedkotey.❤️❤️❤️❤️❤️eghzberey.ysdghelchuy🥰🥰🥰🥰❤️❤️❤️

  • @yelemsetketemayegebreallg4927

    ስታምሩ እኔስ ሆድ ብሶኝ በኩሽና ዋልኩኝ አምላከ እስራኤል እኛንም ከቤተሰቦቻችን ጋር ምናከብር ያድርገን➕

    • @tigitube9338
      @tigitube9338 Před rokem +1

      እኔም ነኝ ማር አይዞን ለበጎ ነው

    • @user-qm5ul5gi2r
      @user-qm5ul5gi2r Před rokem +2

      አይክፋሽ እህት ሁላችንም ነን. አመሥግኚ መሥራትሽን

    • @nigestadmase6358
      @nigestadmase6358 Před rokem +1

      Hulachinim nen😌😌

    • @etsegenetdesta6882
      @etsegenetdesta6882 Před rokem +1

      Ayzosh nege Lela Ken newew

    • @user-qk8br8dq9l
      @user-qk8br8dq9l Před rokem +2

      የእኔ ቆንጆ ሆድ አይባስሽ ጌታ ፈቅዶልሽ በሰጠሽ ቀን ደስ ብሎሽ ነዉ ማሳለፍ ያለብሽ መልበሳችን መሽቀርቀራችን ጌታ እግዚያብሔር የሚያስደሰተዉ አይደለም እርሱን በማመስገን በፁለት በስግደት በመሥጋና በደስታ ከጌታ ጋር ባለሽበት እያወራሽ አሳልፊ እማየ እንዳይከፋሽ

  • @tseduabera4209
    @tseduabera4209 Před rokem +1

    እግዚአብሔር በፍቅር ይኑራችሁ እንዱ እንኳን አደረሳችሁ አዲሱ አመት የሰላም የፍቅር አመት ያርግልን

  • @hruvhdvs2486
    @hruvhdvs2486 Před rokem +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ስላማችሁ ይብዛልን በክርስቶስ ፍቅር እንኳን አብሮ አደረስን በጣም ደስ ይላል እናመስግናለን መልካም በአል ይሁንላችሁ

  • @asneasne6644
    @asneasne6644 Před rokem +1

    AMEN AMEN AMEN unkuan abro adersen 🌻🌻🌻🌻🌻🌻🥰🥰🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @hareghar7880
    @hareghar7880 Před rokem +1

    Amen zemare malaketa yasemalan tsegawan yabazalachu

  • @azebtufa7389
    @azebtufa7389 Před rokem +1

    እንኳን አደረሳችሁ አሜን

  • @firozmohammed2618
    @firozmohammed2618 Před rokem +1

    Amen amen amen❤💓❤

  • @abebadangheu8212
    @abebadangheu8212 Před rokem +2

    የኔ ዉዶች በመብርሐን አንድ የሆንን እንኳን አደረሣችሁ

  • @user-sj3tl2ep9q
    @user-sj3tl2ep9q Před rokem +1

    እንኳ አብሮ አደረሰን ተወዳጅች መልካም ዘመን ይሁንልን

  • @mdranaeden8036
    @mdranaeden8036 Před rokem +1

    Amen amen amen 🙏💝💝🌻🌻🌻🥰🥰

  • @almiimaza2580
    @almiimaza2580 Před rokem +1

    Amen amen 🙏

  • @tarytary495
    @tarytary495 Před rokem +1

    አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ስታምሩ የኔ ውቦች

  • @hanatamrat6967
    @hanatamrat6967 Před rokem +1

    Amen Amen Amen zemaramaleykit neyasemamalen 🌻🌼🌻🌼🌻🌼🌻🌼🌻🌼🌻🌼🌻🌼🌻🌼🌻🌼🌻🌼🌻👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏💚💛❤🇪🇹🇪🇹🌻🌻🌼🌼🌻🌻🌼🌻🌼🌻🌻🌼🌻🌼🌻🌻🌼🌻🌻🌼🌻🌻

  • @Sara-du2os
    @Sara-du2os Před rokem +2

    አምን አሜን አሜን አሜ አልልልልልልልልልል🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻❤❤❤❤❤❤❤

  • @lamrotlegese8444
    @lamrotlegese8444 Před rokem +1

    ስታምሩ በጌታ ❤️❤️🌺🌺🌻🌻

  • @user-hk5ho8kc4o
    @user-hk5ho8kc4o Před rokem +1

    የዘድሩ አድስ አመት።ምንም አላደረኩ በመዳም ስራ ተወጥሬ እግዚአብሔር በሚያውቀ ግን ከምንም በላይ ደስስስስስ ብሉኝ ነው የዋልኩት በስጋ ወደሙ ከብሬ ከምንም በላየ የትናንትናዋን ቅን ቤት ክርስቲያን ሄጀ ያችን ክብር መካፈል ነበር ህልሚ መብላት መጠጣቱ አልታየኝም ነበር እኔ የመዳም ቅመም ነኝ ሰላም ለሁላችን ያድለን እግዚአብሔር አምላካችን

  • @etenatalemay4948
    @etenatalemay4948 Před rokem +1

    🕊🌻🌻🌻🌻🌻🕊
    🌻🌻 መልካም 🌻🌻️
    🌻🌻 አዲስ 🌻🌻
    🌻🌻 ዓመት 🌻🌻️
    🌻️🌹⁣🌾🌻💐🌷🌻
    🕊🌻🌻🌻🌻🌻️🕊

  • @dkdjdhhekjddjur7301
    @dkdjdhhekjddjur7301 Před rokem

    እንኳን አደረሳችሁ አብሮ አደረሰን በዓል❤😘😘😘🌼🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻💐💐💐🌻🌻

  • @firiyotfiritawaahidoo3921

    Hunken Adis Amet ba selam Aderesen hunken dasi halechuw🌻🌻🌻🌻🍀🌾🌾

  • @ZaidZaid-cu8ck
    @ZaidZaid-cu8ck Před rokem +1

    Enkan abet adersan yen march sewdachu eok ❤️❤️❤️🙏🙏🙏

  • @user-fk8vl7kg2v
    @user-fk8vl7kg2v Před rokem +1

    ዝማሬ መላዕክትን ያስማልን እመምላክትጠብቅልን💏👭💕

  • @aekuattube
    @aekuattube Před rokem +2

    ዝማሬው ደግሞ ጥዑም ነው

  • @uaealain9484
    @uaealain9484 Před rokem +1

    እንኴን አብሮ አደረሰን

  • @user-yj8bm3dv1f
    @user-yj8bm3dv1f Před rokem

    አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን 👏👏👏

  • @hoasd1511
    @hoasd1511 Před rokem +3

    እልልልልልልልልልል አሜን ዝማሬ መላዕክትን ያሠማልን እንኳን አብሮ አደረሰን🌷

  • @user-gj7yz7xl2e
    @user-gj7yz7xl2e Před rokem +3

    አሜንን አሜንን አሜንን እንኳን አብሮ አደረሠን ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን ስታምሩ

  • @hshshhshshshs8022
    @hshshhshshshs8022 Před rokem +4

    እንኮን አብሮ አደርሰን በጣም ታምራላቹህ አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልልልልል
    ዝማሬ መላክት ያሰማልን

  • @hayatm9115
    @hayatm9115 Před rokem +2

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን አብሮ አደረሰን አሜን፫

  • @maryy852
    @maryy852 Před rokem +2

    አሜን አሜን አሜን እኳን አብሮ አደረሠን

  • @user-oi5vr5do2p
    @user-oi5vr5do2p Před rokem +4

    የደናግል መመኪና የነቢያት ገዳም
    አውደአመቱን ባርኪልን ድንግል ማርያም 💞🙏
    ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን 🙏

  • @betyascnkimamo3682
    @betyascnkimamo3682 Před rokem +1

    እንኳን አብሮ አደረሰን መልካም አዲስ ዓመት ይሁንላችሁ ድንግል ማርያም አትለያችሁ

  • @mistamista8118
    @mistamista8118 Před rokem +3

    እንኳን አብሮ አደስን አደስን ❤💛💚⛪🌻🌻🌻🌻🌻🙏🙏🙏

  • @salsall6836
    @salsall6836 Před rokem +1

    እሰይዝመሬ መላክት ያሰማልን ደስ ስትሉ

  • @bettyfeyyyisa2447
    @bettyfeyyyisa2447 Před rokem +1

    አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን የኔ ልዩ ዎች

  • @mastimistir1356
    @mastimistir1356 Před rokem

    እ.ር ይባርካችሁ ደስ ትላላችሁ በህይወት ብዙ ታስተምራላችሁ በርቱ

  • @loselosee8156
    @loselosee8156 Před rokem +1

    Inkuwan abroo aderesan

  • @inaamalessa2941
    @inaamalessa2941 Před rokem +1

    Unkani adersachuu⛪⛪⛪❤❤❤

  • @Maraki21
    @Maraki21 Před rokem +3

    ደስ ይላል 🙏🙏

  • @Eyerus21
    @Eyerus21 Před rokem +1

    እንኳን አደረሰን ውዶቼ የአመት ሰው ይበለን

  • @joorykfk330
    @joorykfk330 Před rokem +2

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @asniko4444
    @asniko4444 Před rokem +4

    አቤት ዉበት እንዴት እንደምታምሩ አሜን እንካን አብሮ አደረሰን 🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🙏🙏🙏

  • @user-ps3zr2qr2p
    @user-ps3zr2qr2p Před rokem +1

    አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ምርጦቼ አዲሱ አመት መከራ ጦርነት ዘረኝነት የሚበቃበት ይሁንልን

  • @hggff9535
    @hggff9535 Před rokem +1

    አሜን አሜን አሜን
    እንኳን አብሮ አድርስን አድርሳችሁ አሜን፫

  • @SaraSara-zr4tr
    @SaraSara-zr4tr Před rokem +3

    እንኳን አብሮ አደረሰን እንካን አደረሳችሁ ሰወ ዳች በርቱ ዚማሬ መላእክትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛላቸሁ አሜን አሜን አሜን🌼🌻🌼🌻🌼🌻

  • @beloyaeshgirma9218
    @beloyaeshgirma9218 Před rokem +1

    መላካም አድስ አመት

  • @tirhasasefa640
    @tirhasasefa640 Před rokem +1

    🌻🌻💐💐💐🌻🌻
    🌻🌺 እንኳን 🌺🌻
    🌻🌹አደረሳችሁ🌹🌻
    🌻🌻🌾🌾🌾🌻🌻

  • @ENTube-vi5km
    @ENTube-vi5km Před rokem +5

    እንኳን አደረሳችሁ ! ስታምሩ በጌታ ቃለሒወት ያሰማልን !

  • @meseretabate1018
    @meseretabate1018 Před rokem +13

    አቤት ስወዳችሁ እኮ የኔ አስተዋዬች በተለይ ስለሀይማኖታችን ብርታት ነችሁ ከአይን ያውጣችሁ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን 🌻🌻🌻🌻🌻🌼🌼🌼🌼🌼🌼

  • @yezenyezen5804
    @yezenyezen5804 Před rokem +3

    ቃለ ህይወት ያሠማልን ፀጋውን ያብዛልን

  • @segazabedibaba1965
    @segazabedibaba1965 Před rokem +1

    Be sedete beshayene new yasalefekute

  • @alamneshalam4640
    @alamneshalam4640 Před rokem +1

    Enkuan abroo aderesan aderesachu wid Ethiopiawiyan amen amen melikam Adis amet

  • @Mimi-bs8nx
    @Mimi-bs8nx Před rokem +1

    baxma new yamtamrut😘😘😘😘😘😘🌻🌻🌻🌻🌻🌻

  • @user-ze5og8gs7l
    @user-ze5og8gs7l Před rokem +1

    እኳን አብሮ አደረሰን አደረሳቹ ካገርም ዉጪም በአገርም ያላቹ

  • @user-dr1pi9yq7r
    @user-dr1pi9yq7r Před rokem +1

    አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን አድሱን አመት የሰላም የፍቅር ያንድነት ያድርግልን

  • @user-js1ty5ci4n
    @user-js1ty5ci4n Před rokem +1

    እንኳን አብሮአደረሠን ሥወዳችሁ

  • @user-wj3sc6wy7o
    @user-wj3sc6wy7o Před rokem +1

    አሜን እንካን አብሮ አደረሰን መልካም አዲስ አመት ይሁንልን የኔ ማሮች 💞💞💞🌻🌻🌻

  • @mulye21
    @mulye21 Před rokem +1

    ስወዳችሁ እኮ መች ነው የሚለቁት እያልኩ ነው የምተብቃቺሁ እንኳን አብሮ አድርሰን 🥰🥰❤️🇪🇹

  • @jeesan6089
    @jeesan6089 Před rokem +1

    ደሥትላላችሁ

  • @muluethiopia2147
    @muluethiopia2147 Před rokem +3

    ዝማሬ መላይእክትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛላችሁ🌻🌻🌻❤❤♥❤🌻🌻🌻🌻🌻መልካም አዲስ ዓመት ይሁንልን አሜን፫