በዕውቀቱ ስዩም እና መዓዛ ብሩ ያደረጉት ጨዋታ ክፍል 2

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 8. 03. 2018
  • በዕውቀቱ ስዩም እና መዓዛ ብሩ
    ያደረጉት ጨዋታ ክፍል 2
    Bewketu Seyoum and Meaza Biru

Komentáře • 58

  • @kalkidanmesfen5298
    @kalkidanmesfen5298 Před 6 lety +15

    መአዛ አክባሪሽ ነኝ፡፡ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሸ

  • @ahamedia2086
    @ahamedia2086 Před rokem +5

    መአዚ የጋዜጠኝነት ውሀ ልክ❤

  • @mulugetagebre9406
    @mulugetagebre9406 Před 6 lety +10

    ውይይቱ ቶሎ አለቀብኝ። የሚጣፈጥ ነበር

  • @liyukebedecell5784
    @liyukebedecell5784 Před 6 lety +4

    በእውቄ ምርጡ እዴት ደስ እደምትለኝ እኮ መአዚዬ እናመሰግናለን

  • @Yedingillij2127
    @Yedingillij2127 Před 6 lety +13

    በእውቀቱ በጣም ብግሩም ከያኒ ነህ እግዚአብሔር እውቀቱን ይጨምርልክ

  • @enkuyeyizengaw9094
    @enkuyeyizengaw9094 Před 5 lety +2

    በዕውቀቱ እንዴት እንደምወድህና እንደማደንቅህ ለመግለጽ አቅም ያንሰኛል፡፡ ምክንያቱም ቋንቋ፣ ፍልስፍና፣ ታሪክ፣ ስነ ልቦና ብቻ ብዙ ነገሮችን በአንድ ላይ የተቸርክ ነህ፡፡ ስራዎችህ ቀጥተኛ፣ አዝናኝ፣ አስተማሪ፣ ሞጋች ድፍረት የተሞላባቸው ናቸው፡፡ ቀጥልበት!

  • @tsiyonethio4940
    @tsiyonethio4940 Před 5 lety +4

    በውቄ በጣም እናመሰግናለን ሁለታችሁምን እግዚአብሔር ያክብርልን 💚💛💝

  • @xsss9011
    @xsss9011 Před 6 lety +7

    መኣዝዬ ሁሌም ኬክ ነሽ! በዕውቄ ደሞ አራዳ ያራዳ ልጅ እና ፀዴ ፀሓፊ ነህ። አድማጮች ደሞ እ በምስጣ አዳምጡ ።

  • @sunnytheplantmum8373
    @sunnytheplantmum8373 Před 5 lety +5

    በውቄ ምርጥ ፀሐፊ

  • @kalkidanmesfen5298
    @kalkidanmesfen5298 Před 6 lety +4

    meazi there is something to tell you that you are one and only rational, skillful and authentic journalist that we never seen before!

    • @michaelayele7811
      @michaelayele7811 Před 6 lety

      መአዛ ያንቺን ፕሮግራም ስከታተል አንዴት ደስ አንደሚልኝ ልነግርሽ አልችልም

  • @solomontakele7953
    @solomontakele7953 Před rokem

    መአዚ ከ በእውቀቱ እውቀት እና ክህሎት የበለጠ አንቺ ኢንተርቪው ያደረግሽበትን አካሄድ ስሰማው በጣም አረካኝ እና እባክሽን ሌሎች ኢንተርቪዎችሽን በዩቲብ ብታቀርቢው እጅግ በጣም ጥሩ ነው
    በተረፈ በእወቀቱ ስዩም እንደ ስሙ ሆነ ግን በጣም የሚአሳዝነው በአብነት ትምህርት ቤት ገፋ አድርጎ ቢሆን እጅግ በጣም ጥሩ ነበር ነገር ግን እሱ ሳንቲም ላይ ያተኮረ ይመስለኛል
    ሌላ ው የምጠይቅሽ አንዳንድ አስተያየቶችን በግልፅ ለመስጠት ትንሽ ስለሚከብድ በስልክ ቁጥርሽ በድምፅም ይሁን በቴክስት ብሰጥሽ ደስ ይለኛል

  • @azabmenbere7528
    @azabmenbere7528 Před 5 lety +2

    ይመችሽ መአዚ ተመችቶኛል

  • @user-wx2tf8ry6s
    @user-wx2tf8ry6s Před 6 lety +2

    እንዴት እንደምወድሽ መአዚዬ!!

  • @solomontakele7953
    @solomontakele7953 Před rokem

    መአዚ አንቺ ባትሆኚ ማንም ሰው ኢንተርቪው ሊአደርገው አይችልም በእውቀቱን ፈልቅቆ ማወቅ ከባድ ነው

  • @user-xs3bs1tc8t
    @user-xs3bs1tc8t Před 4 lety +2

    ብዙም ተባዙም ኢትዮጵያንም ሙሏት።እናንተን ያቆይልን።እረጅም እድሜ ተመኘሁላችሁ።

  • @yoyow9617
    @yoyow9617 Před 6 lety +5

    Entertaining and educational, very humble guy!

  • @hebayehadu7870
    @hebayehadu7870 Před 2 lety

    የማይሰለች ምርጥ ቆይታ

  • @DawitTagegne
    @DawitTagegne Před 2 měsíci

    በዕቁቱ ስዪም እንደ ኔ መሳል ትስል።አለህ በጣም ጎብዘሃል። የአንተ ገጽ ባህሪው ምንድ ነው።

    • @DawitTagegne
      @DawitTagegne Před 2 měsíci

      የአዲስ አለማየሁ መጽሐፍ የእንግሊዙ የሸክስፔርን መጽሐፍ ይመስላል።

  • @nabanebina359
    @nabanebina359 Před rokem

    Maaziye betam tru sebena yalat ematekeyer

  • @mossabmohammed8595
    @mossabmohammed8595 Před 6 lety +2

    great

  • @mulugetakassaw1408
    @mulugetakassaw1408 Před 18 dny

    sijemer ye loret tsegayen yimeslal

  • @tikikilhmichail9700
    @tikikilhmichail9700 Před 6 lety +4

    Bewke yene andgnaa

  • @fasikaamlaku5340
    @fasikaamlaku5340 Před 6 lety +5

    አንበሳው በውቀቱ ልክ እንደስምህ እውቀትህ

  • @jmilajuhar1699
    @jmilajuhar1699 Před 6 lety +3

    Bewke bizu kiber

  • @onehabeshapresents4275

    👍🏾👍🏾👍🏾

  • @hassenjemal
    @hassenjemal Před 6 lety +2

    አንዴ የሚገርም ድራማላይ ምን አለ መሰላቹ ።እንጀራ ሊገዛ ሲል እንጀራው አንድ ብቻ ነው አሉት ሻጯ ከዛው እሱ ምን አለ መሰላቹ? ኮፒ አድርጉልኝ አላቸው። እሄ ነገሩ በታም የሰቀኛል

  • @melatadoniyas3013
    @melatadoniyas3013 Před 6 lety +1

    Bewketu mirt tsehafi neh.bezihu ketil.Meazi demo wow ye mirtoch mirt nesh.

  • @afromedia6728
    @afromedia6728 Před 2 lety

    በውቄ❤

  • @tirurr6150
    @tirurr6150 Před 4 lety

    betam nw mawdash mazi weda tv metash baysh

  • @wisegethio6087
    @wisegethio6087 Před 5 lety +2

    በዕውቀቱ ጥሩ ፀሀፊ መሆንህ እንዳለ ሆኖ , ከታሪክ እና ከአምነት ጋር ያለህ እይታ ግን ማንነትክን ከገነባህበት እሴት አንፃር እሚጣረስ ሁለት እማይጣጣሙ ማንነቶች ናቸው , እና ወንድም በዕውቀቱ ወደ እራስህ ብትመለስ ግላዊ አስተያየቴ ነው

    • @7kilo853
      @7kilo853 Před 3 měsíci

      እሱ እኮ ሳይኮሎጂ ነዉ የተማረዉ ምጥ ለሚስትህ ማስተማር አይሆንብህም

  • @afeworkhailemariam
    @afeworkhailemariam Před rokem

    እኔ አላውቅህም

  • @medaabraham8752
    @medaabraham8752 Před 6 lety

    Ere ye 3000 shih tarik keldu tewut gina nation building

  • @adanekassie208
    @adanekassie208 Před 2 lety

    በውቀቱ ምን ዓይነት ሠው ነህ

  • @GeraBizuneh
    @GeraBizuneh Před 6 lety +4

    Meaza you are one of the best journalists in Ethiopia but on this interview some of your questions were a bit impolite ( or may be the tone of your questions rather than the substance itself ... there were some subtle hints of impoliteness )

    • @zbiniyam09
      @zbiniyam09 Před 6 lety

      There is nothing impoliteness about her question, she was actually very sensitive and aware exactly what to ask without offending him. What is wrong asking a truthful question?

    • @tazabiwsew5123
      @tazabiwsew5123 Před 6 lety +1

      Gera Bizuneh
      Can you please be specific and give example? Thank you.

    • @mulubelay6818
      @mulubelay6818 Před 6 lety

      ምርጥ ጋዜጠኛ ናት ረጅም እድሜ መዓዛ ብሩ ትልቅ ኢትዮጵያ ሀብት

    • @sammyethiopiawi6493
      @sammyethiopiawi6493 Před 6 lety

      Gera your opinion is very cynical. Meaza is one of the best social assets of our time.

  • @1hagerachin
    @1hagerachin Před 4 lety +3

    Huge respect for Meaza and Bewketu

  • @mamemome8341
    @mamemome8341 Před rokem

    ለምን ለሀገሬ ልማትና ሠላም ምን አሰተዋጽኦ አደረኩኝ ብለን ለምን ራሳችንን አንጠይቅም? ግለ ሰብና መንግሰት ላይ ትችት ሰናቀርብ ሚዛናዊ መሆን እንድንችል። አሁን ላይ መንግሰት ላይ ትችት የምያቀርቡ ሰዎች ከምቀኝነትና ጥላቻ በመነሳት እና ሌላው ድብቅ የግል ሀብት ብልጽግና ፍላጎት ነው።

    • @selamdesu3462
      @selamdesu3462 Před 4 měsíci

      የፃፍከው ለራስህ እንኳን የገባህ አይመስለኝ

    • @7kilo853
      @7kilo853 Před 3 měsíci

      ሀንጎቨራም

  • @afeworkhailemariam
    @afeworkhailemariam Před rokem

    ግብረሶዶማዊ ነው ሚስት የለውም

  • @betelhemgetachew8760
    @betelhemgetachew8760 Před 6 lety +2

    እንደምን አለሽ መዓዚ ፈጣሪ ፀጋውን ያብዛልሽ።።። እሺ እንግዳችን አንድ ነገር ሥነግርህ መቼም መቼም ስብሀትን አትመስልም አትተካምም ልብህ ተራራ ነው አደለም ስብሀትን የእሡን ዘር አታገኝም ትውልድ በሠባተኛው ትውልድ ይገናኛል አደል እሡ እንኳን አይደርስህም ፀሎት አደርጋለሁ እንዳይደርሥህ ሢቀጥል ሠው ሁሉ እንዳንተ ባንዳ አደለም እሺ ልቀጥልልህ ለምን የማድቤቱን ወሬ ረሣኸው በፍፁም አትረሣውም ሞተህ እራሡ አፅምህ አረሣውም እሺ ምቀኝነት ነው ትላለህ ያንተ አይብሥ ት/ቤት ብትከፍትና ብታስተምር እራሡ ምኞትህ አደል የምታሥተምረውን የትምህርት አይነት ልንገርህ ክፋት፡ቅናት፡ተንኮል፡ወሬ ...በጣም ብዙ መቼም አይገባህም ዙርያህ ያሉት ሠዎች ራሡ በቂህ ነበሩ በመጨረሻም የምልህ እንዲህ አርገውኝ ከምትል ምን እያረኳቸውብለህ በል ራስህን መርምር አረ ወይኔ እድሜ ት/ቤት ነው የዛሬ አስር አመትም እንደዛው አሁንም እንደዛው ወደፊት የዛሬ ሀያ አመትም እንደዛው አትሁን ከእንቅልፍህ ንቃ ስብሀት እኮ አንቀላፍቶም የሚያወራው ይጣፍጣል እሺ አንተ ማለት ውሀ ቢወቅጡት እንቦጭ ነህ እራሥህን ምሠል እድሜ ያስተምርህ ቢበቃህ የማድቤቱ ግዜ ትነቃ ነበር አሁንም ተኝተሀል ለማንኛውም ከእንቅልፍህ ስትነሣ አጠቸብህ ነኝ ከቻልክ ለምርቃቱ ብቅ በል በራችን ክፍት ነው ልባችን ያው ነው መላ ቤተሠቡ ሠምተሀል።።።።።።።።።።።።።።።።።።
    ።።።።።።።።።መዓዚ መልካም በዓል

    • @77861022
      @77861022 Před 6 lety +1

      Betelhem Getachew ቤተልሄም እርግጠኛ ነኝ ማእድቤት ውስጥ ስትሰሪ ሊደፍርሽ ሞክሯል መሰለኝ እንግዲህ ምን ይደረግ ጭንቅላቱን አትወስጅበት ከእግዜር ተሰጥቶታል!ብቻ የግል ችግር አለብሽ ስራሽ ያውጣሽ!!!

    • @ninaaman4586
      @ninaaman4586 Před 4 lety

      Mindinew yemasbetu???minew weredkbet??

    • @abexoearth9259
      @abexoearth9259 Před 3 lety

      From the beginning he doesn't consider him self as sebhate, balu girma ,etc... he was trying to express the way he writes or the structure he wanted to create and also wanted to follow so please you should listen again and again and try to understand what he said ...even he considered his fame as an ambiguous he is one of genuine guys from this generation

    • @Neelofer112
      @Neelofer112 Před 2 lety

      What's wrong with you? What the hell are you talking about" MADIBET" ?

  • @dejenworku3675
    @dejenworku3675 Před 3 lety

    ጎንጤ ቱባ ጠሀፊ ነህ ሆኖም በኖርክበት ግን ደግሞ ጠልቀህ ባላየሁ ረቂቅ ምስጢር ላይ አታላግጥ!