ጋብቻ! ዲያቆን ሄኖክ ሃይሌ [Archive] Ethiopia | EthioInfo.

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 5. 09. 2024

Komentáře • 40

  • @henokezt
    @henokezt Před 2 lety +18

    እስኪ መሹሮቹን በላይክ 👍👍👍
    የአብረሀም እና የሳራ ይሁን 💚💛❤

  • @user-px4hk8wl8v
    @user-px4hk8wl8v Před 2 lety +8

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን የአብርሃም እና የሳራ ያድርግላችሁ 🙏🙏

  • @Azeb-ru1rf
    @Azeb-ru1rf Před 2 lety +8

    ሁላችንም በትዳራችን እና በእግዚአብሔር ፊት ታምነን ለመገኘት ያብቃን አሜን ❗️

    • @selamtube1319
      @selamtube1319 Před 2 lety

      ነይ ቤተሰቤ ሁኚ ውዴ❤💛💚😍🙏

  • @mekdes-ei5lp
    @mekdes-ei5lp Před 2 lety +3

    እንቁ የተዋህዶ ልጅ እመ አምላክ ትጠብቅህ ትዳርህን ይባርክልህ 👏👏👏

  • @Dubai825
    @Dubai825 Před 2 lety +3

    ቃለ ህይወት ያሰማልን የኛ እንቁ መምህር ትዳርህን እግዚአብሔር አምላክ ይባርክልህ

  • @lemlemtasew8244
    @lemlemtasew8244 Před 2 lety +1

    መልካም ጋብቻ የአብርሃም እና የሳራ የድርግላችሁ ቃለ ህይወት ያሰማልን❤️

  • @selamtube1319
    @selamtube1319 Před 2 lety +2

    @ቃለ ህይወት ያሰማልን የአብርሃም እና የሳራ ጋብቻ ይሁን❤💛💚😍😍😍🙏🙏የመምህር ሄኖክ ሀይሌ ጋብቻ ፎቶ መንፈስ በሚያድስ መዝሙር የተሰራ እየገባችሁ እዩት❤💛💚🙏🙏

  • @user-iq7zm6wu6t
    @user-iq7zm6wu6t Před 2 lety

    አሜን. አሜን. አሜን. መምህሬ ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @tsebeiuariga6641
    @tsebeiuariga6641 Před 2 lety

    ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ ልዑል እግዚአብሔር አሜን አሜን

  • @mellkimesewesemyeedayeteni8876

    ያቡረሀምና የሳራን ጋቡቻ ያድርገው ወዳችው ሳሙ😘😘😘 ሁሉም ነገር ያማረ ነው መምህር ዘመናችው ይባረክ

  • @zinashtulu2492
    @zinashtulu2492 Před 2 lety +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

    • @selamtube1319
      @selamtube1319 Před 2 lety

      ነይ ቤተሰቤ ሁኚ ውዴ😍🙏

  • @misirtube8392
    @misirtube8392 Před 2 lety

    አሜን ። እውነት ነው ድንቅ ዲያቆን ፈጣሪ ትዳርህን ይባርከው

  • @ramsrak1073
    @ramsrak1073 Před 11 měsíci

    ቃለሂወትን ያሰማልን መምህርችን በለትዳሮችንም የአብረሀምና የሳራን ያደርግላችሁ

  • @znbeznbe3821
    @znbeznbe3821 Před 2 lety

    አሜን ቃለ ሂወትን ያሰስማልን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክ ልን አሜን!

  • @user-eh4bp9pj2w
    @user-eh4bp9pj2w Před 2 lety +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን ዕንቁ መምህራችንን 🌻🌻🕊🕊

    • @selamtube1319
      @selamtube1319 Před 2 lety

      ነይ ቤተሰቤ ሁኚ ውዴ😍🙏

  • @ritatadesse4224
    @ritatadesse4224 Před 2 lety

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ምርጥ መምህራችን ዲያቆን ሄኖክ ሀይሌ እግዚአብሔር በልጅ ይባርካችሁ መልካም ትዳር ይሁንላችሁ

  • @misadagne1380
    @misadagne1380 Před 2 lety

    ድንቅ ትምህርት መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @tollimucaaiyesuskiristos9974

    Amen Qalahiwot yasamalin Mamihirachani Egziaber yibarki Tsagawun yabzalik edmna xena yadililin 🙏❤💓💓💓💓

  • @Alam.alam6334
    @Alam.alam6334 Před 2 lety

    ቃል ሕይወት ያሰማልን ዕንቁ መምህራችን

  • @Hana-3838
    @Hana-3838 Před 2 lety

    💚💛❤የተዋሕዶ እንቁ መምሕራችን ቃልሖን ያሠማልን

  • @yemareyamkelem3506
    @yemareyamkelem3506 Před 2 lety

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር

  • @mimiramsey7147
    @mimiramsey7147 Před 2 lety

    God bless you. This is the best teaching. We need to read bible. We have to pray all the time. We need to talk to our Jesus Christ all the time. Please lord help our country. Peace be on our country. I want to live on my on land with my people. I am tired God hep us all. God is love. Misrak

  • @zewdituorthodox7256
    @zewdituorthodox7256 Před 2 lety

    እግዚአብሔር ይጠብቅህ መሞህራችን በጣም ይገርማል ለወሬ ሲሆን 5kላይክና ኮሜንት ይኖራል ለትምህርት ሲሆን 1,kእንኳን የለም🥺🥺አይ እኛ በአህዛብና በመናፍቅ ብንበላ አይገርመኝም

  • @senaityemane8946
    @senaityemane8946 Před 2 lety

    ቃለሂወት ያሠማልን እመብርሀን ትዳርህን ትባርክልህ

  • @user-op5yx7mx6u
    @user-op5yx7mx6u Před 2 lety

    amen amen amen kale hiyiwetin yasemalen memehirachin sgawen yabizalen yabiriham yesara yadirigilen gabichachun

  • @user-if3hn7xc1v
    @user-if3hn7xc1v Před 2 lety

    እግዚአብሔር አምላክ የታመነ ይስጠን🤲

  • @tirigsetew1057
    @tirigsetew1057 Před 2 lety

    Kalehiwet. Yasemalin

  • @meskiyayoutuber4314
    @meskiyayoutuber4314 Před 2 lety

    መልካም ጋብቻ ይሁንላቹሁ

  • @user-jl4bk8xx1y
    @user-jl4bk8xx1y Před 2 lety

    መምህሬ።

  • @orittesfamariam3049
    @orittesfamariam3049 Před 2 lety

    Yeaberham yesara ydergeh

  • @SOFYe-TIKUYE
    @SOFYe-TIKUYE Před 2 lety

    🛍️🌹ዉድ የኢሥላም ልጆች🌹 ኑኑ ጎራበሉ ወደቻናሌ 🌹 የኪታብ ተፍሲሮችን እንማማር ግዜችንን ባግባቡ እንጠቀም ግዜዉ ሣይረፍድ አኼራችን እናሥታዉሥ 🌹ነቢዮ ሰለሏሁ ዐለይሒ ወሰለም እዲህ አሉ ከናተ ዉሥጥ በላጩ አሉ ቁርዐን ተምሮ ያሥተማረ ሠዉ ነዉ አሉ 🌹አሏህም እዲህብሎል አሥታዉሱኝ አሥታዉሣችሁለሁ ብሎል እና 🌹ነቢዮ ሰለሏሁ ዐለይሒ ወሰለም እዲህ አሉ በሊጉ ዐኒ ወለዉ አያህ ከኔ የሠማችሁትን አዲትም አቀፅኮ ብትሆን ላልሠማዉ አሠሙ አሥተላልፉ አሉ ሰሉ ዐለነቢይ📚📚📚📚🌹🌹🌹🌹🌹

  • @user-is1je9sx2r
    @user-is1je9sx2r Před 2 lety

    Yene wede memiher