የቂንጬ አሰራር kincha yummy 😋

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 7. 09. 2024
  • ውድ የዩቱብ ተከታዮቼ እንኳን ወደ ፍሚሊ ፈርስት ቻናል መጣቹ :: አዲስ ከሆናቹ ሰብስክራይብ ማድረግ እንዳትረሱ እባካችሁ :: ይሄ ቻናል ሁለ ገብ ነው የእኛ የሴቶች መወያያ መድረካችን ነው :: እንወያያለን, ሀሳብ እንለዋወጣለን, እንመካከራለን, እንጫወታለን, እየተማማርን ቤተሰብ እንሁን አመሰግናለው🙏🏽 💗 አከብራቹሃለው always put your family first 👨‍👩‍👧‍👦
    Facebook - Family first phsa
    Instagram - Family first phsa
    Tiktok - Family first phsa

Komentáře • 84

  • @deje3710
    @deje3710 Před rokem +18

    ትክክል አይደለም አሰራሩ ሽንኩርቱ በትንሽ ዘይት መጠበስ አለበት በቂቤ ሽንኩርት አይቁላላም እርድ ኮሪማ ነጭ ሽንኩርት ይጨመራል በጣም ይጣፍጣል

    • @user-dv2jf2oi9h
      @user-dv2jf2oi9h Před 10 měsíci +2

      ልክ ነሽ ግን የሁሉም አሰራራ ይለያያል አዳድ ሰው ሽንኩራት አይጨምራም

  • @meseretgebretekle5301
    @meseretgebretekle5301 Před rokem +17

    ቅቤውን ከሽንኩርቱ በኃላ ቢጨመር ይሻላል ቅባት ነገር ብዙ እሳት ላይ ባይ ቆይ ይመረጣል ነጭ ሽንኩርት ጥሩ ነው ዕርድም ኮረሪማም ቢጨመርበት ጥሩ ነው።

  • @semirmoha8795
    @semirmoha8795 Před rokem +2

    ቂንጬሽ ያምራል ዋዉ 😋

  • @user-qr1cs1hv3z
    @user-qr1cs1hv3z Před 10 měsíci +1

    Berchi wude gobaz nesh 👍😍😍😍😍

  • @yesharegchernet8589
    @yesharegchernet8589 Před měsícem

    የኔቆንጆ❤❤እናመሰግናለን

  • @kelem-ethiopianfood
    @kelem-ethiopianfood Před 3 lety

    በጣምቆንጆ አርገሽ ነው የሰራሽው እጅሽ ይባረክ እናመሰግናለን👍👍🥰🥰

  • @bzunshbekele949
    @bzunshbekele949 Před 2 lety +1

    ጎበዝ የኔ ባለሙያ ተባረኪ 👏🙏

  • @Sincerelymeron
    @Sincerelymeron Před 3 lety +2

    you explain it well. I love with እርድ እና በዘይት። እኔ ደግሞ በጣም ሽንኩርት ሲበዛ እወዳለሁ። አመሰግናለሁ ስላካፈልሽን 😍

  • @successtube9723
    @successtube9723 Před 3 lety

    ኑሮ በዜዴ በጣም ጠቃሚ ነገር ነዉ ያሳየሸን እናመሰግናለን

  • @umuAmartube
    @umuAmartube Před 3 lety +1

    አሪፍ ነው ፋሚሊዮዮ በርች ቤተሠብ ሁኛለሁ ውደ

  • @AlemGebru-fj6ey
    @AlemGebru-fj6ey Před 4 měsíci

    amezing ❤❤❤❤❤በጣም ባለሙያ

  • @beyo510
    @beyo510 Před 9 měsíci

    ጎበዝ

  • @user-gu7du4ty7y
    @user-gu7du4ty7y Před rokem +2

    ኧረ የሰራሽው ልክ አደለም አቀቃቀልሽ ቆንጆ ነው ቂቤ አግለሽ ሽንኩርት ያደረግሽው ግን ትልቅ ስህተት ነው

  • @memmkl8190
    @memmkl8190 Před 11 měsíci

    ❤❤በጣም ጎበዝ ነሽ

  • @danielmekite5642
    @danielmekite5642 Před 11 měsíci

    ጎበዝ ነሽ

  • @helenabraha2059
    @helenabraha2059 Před rokem

    Balemuya rasu andu ye set lij webet new bless u

  • @TigistGebresilass-mh6ir

    እጅሽ ይባረክ❤

  • @workushumiye439
    @workushumiye439 Před rokem

    amazing በጣም ደስ ይላል

  • @myculturetube2976
    @myculturetube2976 Před 3 lety

    Thank you family first konjo aserar nw kinche is one of my favorite food

  • @eyerusgoderewa
    @eyerusgoderewa Před rokem +2

    ቅቤከሌለበዘይትብቻመስራትይቻላል

  • @bebyalex4235
    @bebyalex4235 Před 3 lety

    የኔ ጎበዝ እናመሰግናለን

  • @fatumatube6557
    @fatumatube6557 Před 3 lety

    ምርጥ ነው የሰራሺው እህት በርቺ ፍቃደኛ ከሆንሽ እንዛመድ

  • @TADESDR3
    @TADESDR3 Před rokem

    ግሩም ነው፣

  • @fetiyabeautyfood6815
    @fetiyabeautyfood6815 Před 3 lety

    Wow betam yasegomgale enamsegnalen

  • @selaminatube3092
    @selaminatube3092 Před 3 lety +4

    በጣም ቆንጆ አሰራር ነው ቤተሰብ ሆኛለሁ አንቺም ጎራ በይ

  • @billaancha8394
    @billaancha8394 Před rokem

    Beteseb

  • @sadyaseed520
    @sadyaseed520 Před 10 měsíci

    👌👌

  • @jegnitmama4306
    @jegnitmama4306 Před 3 lety

    watching 😍

  • @user-ne7vj3kb7k
    @user-ne7vj3kb7k Před 8 měsíci

    Ok

  • @selamawitfeyissa8126
    @selamawitfeyissa8126 Před 3 lety +1

    Great job but I don like to put Onion at all

  • @abdomohamed7944
    @abdomohamed7944 Před rokem

    OK thank you

  • @mintesnotlegeta
    @mintesnotlegeta Před 3 lety

    Watching

  • @demistwewe6799
    @demistwewe6799 Před rokem

    Gobeze 👍

  • @hanasiltan5611
    @hanasiltan5611 Před 2 lety +1

    የሽንኩርት ጥቅም ምንድነው

  • @user-nl8ez5ju2k
    @user-nl8ez5ju2k Před rokem

    berichi gonez

  • @lanteTV1
    @lanteTV1 Před 3 lety

    Hi Family first thanks for presenting your recipe for us. አዲስ ቤተሰብ ሆኛለሁ አንቺም ብቅ በይ 🙏🏾

  • @rb2782
    @rb2782 Před 6 měsíci

    ስታወሪ በጣም ነው ደስ የምትዩ❤❤❤❤

  • @dessalegnsebie2588
    @dessalegnsebie2588 Před 9 měsíci

    Okok😂

  • @amuta2003
    @amuta2003 Před 8 měsíci

    ቂጥሽ ይባረክ😊

  • @yeta
    @yeta Před rokem

    ❤❤❤

  • @tesfayeasnake840
    @tesfayeasnake840 Před 2 lety +1

    ውድድድድድድድድድድድድድ💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋

  • @sinbotube5654
    @sinbotube5654 Před 2 lety

    Medegawun belekesh betareg aref new

  • @hanaamen859
    @hanaamen859 Před 3 lety +1

    Pls የገብስ ቄንጪ የት ይገኛል ኬርፎር አለ በርቺ በጣም ጓበዝ ነሽ

  • @meseretgebretekle5301

    አጃ እናቃለን ።

  • @danielmekite5642
    @danielmekite5642 Před 11 měsíci

    ጎበዝ ነሽ ስትቀቅይ ግን ሽንኩርት በቅቤ ይቁላላል????????

  • @selomifamilytube2719
    @selomifamilytube2719 Před 3 lety

    Selam lezi bet beteseb enhun

  • @kinfeyenadu7175
    @kinfeyenadu7175 Před rokem

    When mention the ingredients it will be more helpful if the subtitle or caption included in your video 😮

  • @sanchezyt8226
    @sanchezyt8226 Před 3 lety

    Hey New friend here for support

  • @dagmawiaregaw6480
    @dagmawiaregaw6480 Před 8 měsíci

    በጣም ግልፅ አሰራር አብሶ የወሀው ልክ !

  • @mintesnotlegeta
    @mintesnotlegeta Před 3 lety

    Thank you Habib 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @mariammariam1007
    @mariammariam1007 Před 9 měsíci

    ምንድነዉ ይሄ አሰራር ሽንኩርቱ ሳይቁላላ ይሄማ ሽንኩርት የምያስፈልገዉ አሰራር አይደለም

  • @lidacall2815
    @lidacall2815 Před rokem +3

    ቂንጬ ለመስራት ቂጬ ያስፈልገናል አላለችም 😅😅አይ ሚክስ ሚክስ

  • @memmkl8190
    @memmkl8190 Před 11 měsíci

    በስኳረ ማረግ አይቼልም

  • @meku90829
    @meku90829 Před 3 lety

    Thank you family

  • @lidacall2815
    @lidacall2815 Před rokem

    መጅላው ከቁመትሽ በላይ ሆነኮ 😅

  • @ageramengiste7840
    @ageramengiste7840 Před rokem

    Jegna