መላእክት በማላውቀው ቋንቋ ሲዘምሩ... | ለወጣቶች ጌታ የገለጠላቸውን ራዕይ ይመልከቱ! | Watch what happened in Youth camp meeting.

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 11. 09. 2024
  • ጌታን ለመቀበልና በቤተክርስቲያን ለመያዝ የሚከተለውን ፎርም ይሙሉ።
    www.cmmlife.or... አገልግሎቱ ፓርትነር ይሁኑ
    Contact: +251966328684 Email: joshubera@gmail.com
    Follow us on Instagram @christmissiontvethiopia
    የአገልግሎቱ ቪዲዮዎች በቀጣይ እንዲደርስዎ የyoutube ቻናላችን subscribe ያድርጉ
    በፓስተር ተስፋሁን ሙሉዓለም (ዶ/ር) የተፃፉ መጽሐፍትን ለማግኘት
    USA & Canada
    +1 (740) 304 6000
    UK & Europe
    +44 795 079 1224 ከሴፕቴምበር 1-5 በዩ.ኤስ. ኤ ኮለምበስ ኦሀዮ በሚካሄደው የፌይዝ ክሊኒክ አገልግሎት ላይ ለመካፈል ይህንን ሊንክ ተጭነው ፎርሙን በአግባብ ይሙሉ።
    www.cmmlife.or...
    Click the link below to register to our faith clinic service held at Columbus, Ohio. USA from September 1-5
    www.cmmlife.or...

Komentáře • 42

  • @selamtilahun2376
    @selamtilahun2376 Před 2 lety +4

    በጣም ደስ ይላል ታድላችሁ ጌታ ሆይ ለኔም እንደዚህ አርግልኝ 🙏

  • @Sabdusha
    @Sabdusha Před 4 měsíci

    Amen tsgaw yibzalen!!!

  • @nishanraday7062
    @nishanraday7062 Před 2 lety +3

    ክብር ለጌታ ይሁን እየሱስ ጌታ ነው ተባርከሻል🙏🙏❤❤

  • @user-ek2tw9fh3p
    @user-ek2tw9fh3p Před 2 lety +2

    ፓስተርዬ በጣም ጌታ የረዳህ ሰው ነህ ታድለህ ባንተ ላይ ባለው ፀጋ በጣም እቀናለሁ በጣም እወድሃለሁ አከብርሃለሁ አንተን ስለሰጠኝ ወዳጄ ኢየሱስ ስሙ ይባረክ ማደሪያው ይባረክ እኔ ቃል የለኝም ክብር ሁሉ ለስሙ ይሁን ኢየሱስ ያድናል አሜን አሜን ተባረክልኝ

  • @hanadechasa8326
    @hanadechasa8326 Před 2 lety +2

    ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር ይሁን እንዴት ደስ ይላል እድላኞች ጌታ እየሱሰ ይባርክ በርቱ እህቶቼ ፓስተርዬም እግዚአብሔር ይባርክህ ተባርክልኝ እንወድሃለን

  • @neguseberi3013
    @neguseberi3013 Před 2 lety +1

    የእግዚአብሔር ስም ለዘለዓለም የተባረከ ይሁን ፓስተር ፀጋውን ያብዛልክ ከነቤተሰብክ ይባርክህ

  • @bertukantaddesa5549
    @bertukantaddesa5549 Před 2 lety +1

    የተወደዳችሁ የጌታ ልጆች እድለኞች ናችሁ 🔥❤ፓስተር እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልህ

  • @kirubeldagnachew4402
    @kirubeldagnachew4402 Před rokem

    Even when i dont see if u r working...
    U never stop working ...

  • @tsehaywondimu993
    @tsehaywondimu993 Před 2 lety +1

    ጌታ ሆይ ተባረክ ፡፡

  • @user-ek2tw9fh3p
    @user-ek2tw9fh3p Před 2 lety +1

    ይህን ያደረገ ሃያሉ ልኡሉ እግዚአብሔር ስሙ ለዘለዓለም እስከ ለዘለዓለም ብሩክ ይሁን ተባረክ አባ ለህቶቼ ስላሳየሃቸው ክብርህን ስም ይባረክ አምላኬ እወድሃለሁ ኢየሱሴ ክብርህን ላይ እናፍቃለሁ

  • @salhesalhe4362
    @salhesalhe4362 Před 2 lety +1

    Amen Amen Amen Bless Name of Lord

  • @akberetghebremariam9105
    @akberetghebremariam9105 Před 2 lety +1

    አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏

  • @bezawittesfaye922
    @bezawittesfaye922 Před 2 lety +1

    Amen. Yehenen yaderge Egziabher yemesgen. Pastor Geta kezih belay yabzalh. Tebarek.

  • @saraassefa9561
    @saraassefa9561 Před 2 lety +1

    Lanem ehe miracle yihunilign. AMEEEN!!!

  • @furtunakahesaye1374
    @furtunakahesaye1374 Před 2 lety

    ሀሌሉያ ስለናንተ እግዚአብሔር ይባረክ

  • @jesusischrist.7579
    @jesusischrist.7579 Před 2 lety +1

    ታድላችሁ።

  • @meskeremtati1817
    @meskeremtati1817 Před 2 lety +1

    ተባረኩ

  • @helenawonde9771
    @helenawonde9771 Před 2 lety +1

    Amen hallelujah

  • @hewangirma7684
    @hewangirma7684 Před 2 lety

    Tebarekuligni,,,, praise God ❤️❤️❤️🙏🙏🙏👏👏👏

  • @BetelhemFikre-yz6qc
    @BetelhemFikre-yz6qc Před rokem

    🔥🔥🔥

  • @user-ek2tw9fh3p
    @user-ek2tw9fh3p Před 2 lety +1

    ምን እንደምል አላውቅም ግን ዘር ማንዘርህ ይባረክ ለበረከት ብቻ ኑር ኡፍፍፍፍፍፍ መቼም እንዲህ እንደተጠማሁ ይሄን ክብር አይቀርም እግዚአብሔር ቀን አለው ሁሉን በጊዜው ውብ ያደርገዋል አምነዋለሁ የተጠማ ይረሰርሳል የተራበም ይጠግባል እስከዛ ግን በጣም ቸኩያለሁ

  • @rahelberhe762
    @rahelberhe762 Před 2 lety +1

    Amen Amen Amen.

  • @Stephen32333
    @Stephen32333 Před 2 lety

    Glory to our God🙏🙏🙏🙏

  • @goitommengstu8459
    @goitommengstu8459 Před 2 lety

    Amen Amen Amen🙏🙏🙏 blessed I ❤ U pastor

  • @martamelese9770
    @martamelese9770 Před 2 lety +1

    Grum dink nw hallelujah

  • @kidus6560
    @kidus6560 Před 2 lety +1

    Amazing!

  • @mememalase9018
    @mememalase9018 Před 2 lety

    Thank you jesus 💕🙏🤲amen

  • @BetelhemFikre-yz6qc
    @BetelhemFikre-yz6qc Před rokem

    Praise God!

  • @solisame9465
    @solisame9465 Před rokem

    Amen Amen Amen

  • @elsabetezemachu1528
    @elsabetezemachu1528 Před 2 lety

    እኛየምናመልከው ህያው ነው ጆሮ አለው ይሰማል እጅ አለው ይዳስእሳል ሃሌሉያ ሃሌሉያ

  • @amanu78
    @amanu78 Před 2 lety +4

    ቦታው የት ነው 🙏

  • @meron5661
    @meron5661 Před 2 lety

    Good Job Pastor.you are really doing great 👍! well done!

  • @sofiahailu6859
    @sofiahailu6859 Před 2 lety

    All glory to God !!

  • @user-sc1ki6qq4k
    @user-sc1ki6qq4k Před 2 lety

    God bless you !

  • @user-kv7hu9dw8d
    @user-kv7hu9dw8d Před 2 měsíci

    Amen yet new❤?

  • @yeshiderwaro789
    @yeshiderwaro789 Před 2 lety

    Amen.Amen💔💔💙❤💚♥🔥🔥

  • @movie-lo4sd
    @movie-lo4sd Před 2 lety +1

    Geta yekber seleninte

  • @nafiyadkasim1468
    @nafiyadkasim1468 Před 2 lety

    😮 woww

  • @wassnekassa7368
    @wassnekassa7368 Před 2 lety +1

    👍

  • @getnetgodsoon5684
    @getnetgodsoon5684 Před 2 lety +1

    እዴት ነው እኔ ልካፈል የምችለው

  • @hermansileshi4782
    @hermansileshi4782 Před 2 lety +1

    can I join this camp meeting

  • @wondwossenabera5991
    @wondwossenabera5991 Před 2 lety

    Stop This conspiracies