የመልቲ ሜትር አጠቃቀም/How to use Multimeter?
Vložit
- čas přidán 12. 09. 2024
- በአጭር ጊዜ ስልጠና የረዥም ጊዜ ህልምዎን ያሳኩ!
Achieve your long-term dreams with short-term training!
ሰላም እንዴት ናችሁ ውድ ቤተሰቦቻች በዛሬው ቪዲዮ የሞጁል-3 የመጨረሻ ክፍል የሆነውን #የመልቲሜትር_አጠቃቀም የሚለውን በዝርዝር ተብራርቷል።
✅ከረንት፣ ቮልቴጅ፣ ሪዚዝታንስ እና ኮንቲኒቲ እንዴት በመልቲሜትር መልካት እንችላለን የሚለው ተብራርቷል።
✅ #Subscribe
✅ #Share
✅ #Like በማረግ አበረታቱን❗️
👉#በአይነቱ ልዩ የሆነውን የተግባር ስልጠናችን ለመሰልጠን እና ማንኛውም የኤሌክትሪክ ስራ ለማሰራት በነዚህ ስልክ ቁጥሮች ያገኙናል❗️
👇👇👇👇
0911585854
0991156969
0118644716
ከታች ያለውን ሊንክ በመጫን ይሰልጥኑ❗️
👇👇👇👇👇👇👇👇👇
• የመልቲ ሜትር አጠቃቀም/How to ...
🔸ለፌስቡክ ፔጃችን:-
👇
/ fabygeneralelectricand...
🔹ለቴሌግራም ቻናላችን:-
👇
t.me/joinchat/...
በጣም አሪፍ አገላለፅ ነዉ በርቱ ፕላን እንዴት እንደምናነብ ብታስረዳን
አመሰግናለሁ ውድ habte module-6 ላይ እናየዋለን course outline ላይ ተመልከተው
ስለምታደርጉልን ድጋፍ ከልብ እናመሰግናለን በርቱል
እኛም ከልብ እናመሰግናለን
real'y,itis awesome justification ..❤😍😍😍 proud of u.
I have two more qouestion ?
1,how it measure balanced and un balanced load using multimeter ?
2, Plugs have Ac voltage and current at the edage hw do u check it ?
በርቱ
በጣም አሪፍ ነው በረቱ ነገር ግን ስለ plan reading እና አጠቃላይ connection አሰራር ብታሳዩን more የተሻለ ነው
Thanks guys
Current measure madreg bizum recommend ayderegim bilehal gn open circuit and short circuit measure sinaderg by default current be series melekat alhonem hoy lemalet nw silegeletsaw betam amesegnalew
ሰላም ውድ ተከታታያችን ሶርት ሰርኪዩትና ኦፕን ሰርኪዩት የምናረጋግጠው ፓወር አጥፍተን በኮንቲኒቲ ነው እንጂ ከረንት ለክተን አይደለም።
good joob
Gobez
Betam emesegnalen ketluln
Bertuln..
DT9205M digital multimer ጥሩ እቃ ነው ከሌሎቹ ልዬነት ምንድነው
It is nice please talk the cost of meltimetter
good job
wantoota nama fayyadan tv,recaver, firege&mopbile nuuf garsiisaa
ብዙ ኪስ የማይጎዳ ዲጅታል ሚትር ስንት ይገኛል
uni-t is better
Seltenaw yet new ena mezgebawus mech new
poor explanation !!
ስለምታደርጉልን ድጋፍ ከልብ እናመሰግናለን በርቱል