Komentáře •

  • @sarass3984
    @sarass3984 Před 3 lety +63

    ሁሌም የሚያሥቀኝ የሽሜ ድምፅና የእዮ ዳሥ ይመቻችሁ😂😂😂❤❤

    • @sarass838
      @sarass838 Před 3 lety

      የፍሎሪ ዝምታም ተጨምሮበት ማለት ነው ውዶች

  • @amen3379
    @amen3379 Před 3 lety +23

    ሼሜ ሲዘፍን እዩ ሲደንስ ፍርሽ ሚሸማቀቀው ነገርሳ 😁

  • @bereketsitotaw8249
    @bereketsitotaw8249 Před 3 lety +19

    ኧረ cut በዛ
    We need to see everything

  • @GalilaRout
    @GalilaRout Před 3 lety +11

    ውድ ኢትዮጵያዊያን
    እደ እምንታቹ ፀልዩ ለምድራችን
    ኢትዮጵያ ፀሎት ብዙ ሽክም ብዙ
    ቀበር ማሳት ይችላል ፀሎት
    ወደ ፈጣሪችን አግታችንን ቀና አርገን
    እንለምን ለምድራችን

  • @selamas496
    @selamas496 Před 3 lety +5

    ሳያዩ የሚያምኑ ብፁዓን ናቸው እንደሚባለው ገና ሳላየው ነው እኮ like የማደርገው how is u
    All of u for real u enjoy

  • @user-nk2ok1bp7u
    @user-nk2ok1bp7u Před 3 lety +9

    ማንም ሳይቀድመኝ ልኮምት ብዬ ተደፍቼ ነበር ክክክክ ምርጦች እኮን ደህና መጣቹ አዝጎች የሽሜ እግርጎሮ አያጣም ሁሌ

  • @henokad5225
    @henokad5225 Před 3 lety +7

    በእሼ አትምጡብኝ እሼ ከሳቅ ባሻገር እውነት , እውቀት የሀገር ፍቅር ያለበት ነገር ነው ሚሰራው እንደናንተ ሰው በሰራው ስራ ላይ አደለም react የሚያደርገው🤫

  • @mikkotrades7686
    @mikkotrades7686 Před 3 lety +20

    Another Awra video? I guess I'm busy for the next half an hour

  • @abelworld9267
    @abelworld9267 Před 3 lety +5

    The thing i like abt your channel is you are natural, no comedic editing or so, keep up

  • @LoveHub
    @LoveHub Před 3 lety +28

    👆👆👆👆ፈጣሪ ትልቋን ኢትዮጵያን እና ኢትዮጵያውያንን ይባርክልን ይጠብቅልን!!💚💛❤🔴 ❗️

  • @yuyubest8481
    @yuyubest8481 Před 3 lety +3

    Wow Amzing Awra family .. ይምቻቹ Guys..continous

  • @tirng4027
    @tirng4027 Před 3 lety +1

    ሠላማችሁ ይብዛ ....ሽሜ ባላገሩ ላይ ተወዳደር ምርጥ ድምፅ ነው ያለህ 👍👍

  • @eyu7635
    @eyu7635 Před 3 lety +3

    Endi beyegizew ye tiktok complation video stlequ betam new des yemilew qetlubet💚💛❤😍awra 4ever

  • @bisratdani4517
    @bisratdani4517 Před 3 lety +5

    I wish i can have shime's confidence just to be lost in your own world while there is a conversation next to u that involves you hahah like boy doesn't care about anyone I love and admire that
    much love AWRA XOXO

  • @himia6271
    @himia6271 Před 3 lety +18

    No eyu, it is how is u not how are u. U better stop confusing my grammar skills😂

  • @shinebright499
    @shinebright499 Před 3 lety +5

    ሽመልስ ግን እ ንዲ ክርር ከምትል ለምን ክር አታወጣ 😂😁😁😁

  • @user-xg6gr8tg8h
    @user-xg6gr8tg8h Před 3 lety +4

    እሸቱ ለምን እደማይመቻችሁ አላቅም በጣም ጥሩ ሰው ነው ቀልዱም ደስ ይላል

  • @carraking8669
    @carraking8669 Před 3 lety +2

    Kenen naw eko yemtaberut ...fraol eyu shme we like u guys keep going

  • @seblewngel9408
    @seblewngel9408 Před 3 lety +5

    አረ ሽሜ ዘፈኖችህ ውስጤ ናቸው

  • @bekiinfinity7032
    @bekiinfinity7032 Před 3 lety +1

    እሷ የፈለገችውን መልበስ መብቷ ነው ራቁትም ቢሆን
    ባህላችን የምንለው ደግሞ ራቁትም የኢትዮጵያ ባህል ነው እኛ
    እንደ ኦሮሞ,ትግሬ,አማራ
    ባህል ካልሆነ ኢትዮጵያዊ ስለማይመስለን ነው እንጂ እኮ እነ ሀመርም, እነ ጋምቤላም እነ ................ አብዛኛው ከ 3 ቱ ብሔሮች ውጪ አለባበሳቸው ራቁት ነው ማለት ይቻላል
    ኢትዮጵያዊ ስለሆኑ ባህላችን ምናምን እያልን የነዚህን 3ትላልቅ ብሔር ባህል ብቻ ማንፀባረቅ የለብንም ።

  • @rehanarichosox4584
    @rehanarichosox4584 Před 3 lety +4

    ተጀምሮ እስኪጨረስ ጥርሴ ሳይከደን 😂😂😂

  • @wientatesfay7069
    @wientatesfay7069 Před 3 lety +1

    የእናተ ቀልድ እና ሳቅ በራሱ ያስቃል 😄👍♥️♥️♥️

  • @firehiwotbelay2180
    @firehiwotbelay2180 Před 3 lety +5

    Exactly, you guys got it , her body is covered but the fabric is blending with her skin color. I wish everybody understands it as u guys did.

    • @alazarsemeneh6159
      @alazarsemeneh6159 Před 3 lety

      if you think so, do yourself a favour watch the designer on seifu show

    • @firehiwotbelay2180
      @firehiwotbelay2180 Před 3 lety

      Uhmmm ,you are right, I saw it, the designer said it is like a stocking, but I know dresses like that looks exactly a skin color, my bad, sorry

  • @yonasyonas5007
    @yonasyonas5007 Před 3 lety +5

    የስ ሰሞኑን እንዴት እንደተመቻቹኝ ቶሎቶሎ ምትለቁት ነገር ይመቻቹ

  • @user-tx8oh7fw3b
    @user-tx8oh7fw3b Před 3 lety +4

    እዴ ጨርቅ ቢሆን ለምን ጉልበቷን ለይቶ አጠቆረው አይ 😂😂😂😂😂😂

  • @fikeraschenaki4449
    @fikeraschenaki4449 Před 3 lety +14

    ምነው ከማሪያማዊት ጋር ዘመድ ነን አላችሁ እረ አሁን ያሳሰበን የሀገር ጉዳይ ነው ሰላማችሁ ይብዛ

    • @chimmytab4409
      @chimmytab4409 Před 3 lety

      Mare ehe yemeznagna channel new kum neger kefelegsh lela neger eyi ashkabach

  • @sophiasophia1857
    @sophiasophia1857 Před 3 lety +2

    Yezarhw das yleyal🤣🤣🤣Ken zefagnu🎤shm shi amet nurlgn frshin ohoy asbalchut👏👏..... 👏

  • @kidstkassahun3698
    @kidstkassahun3698 Před 3 lety +2

    የአውራ tube እና የኛሳቅ ተግዳሮቶች 😘😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂getan yimechachihu demo sile sergu menberkeku kerto satnegrat shimagle melak new mishalewu

  • @EH-sj1vp
    @EH-sj1vp Před 3 lety +1

    Sheme was pointing to eyu while saying miste min case new 😂😂😂😂

  • @netsialxe7941
    @netsialxe7941 Před 3 lety +2

    አቤት የሽሜ ዘፈን እርዝመቱ በሠላም ነው ?

  • @tadessetiruneh1916
    @tadessetiruneh1916 Před 3 lety +2

    ይመቻቹ አቦ በጣም ነው ያዝናናችሁን

  • @abenezer_z.k7900
    @abenezer_z.k7900 Před 3 lety +13

    Le sheme keld 👏🏾

  • @user-yp2wb6zq2k
    @user-yp2wb6zq2k Před 3 lety +3

    ሽሜ ድምፁ ሲያወራ ደስ ይለኛል የውነት

  • @user-hb7wt6zu4x
    @user-hb7wt6zu4x Před 3 lety +2

    እኳንደና መጣቹ ብሮቼ ❤❤❤ ውድድ በማያልቀው

  • @yayineabebatariku5177
    @yayineabebatariku5177 Před 2 lety

    Yihenn hule sayew beka 😂😂😂😂 besime endezi ........ yimechachu ❤

  • @user-po9gv2wy9v
    @user-po9gv2wy9v Před 3 lety +11

    እሼ ይሄን ነገር ያለበት ምክንያት የራቁት ሙዚቃ ክሊፕ እየተቸ በነበረ ሰአት ነው አሁን አቀናብረውት ነው እንጂ እዩ ስለዚህ እሽ "ኢዝ"not
    አሽቃባጭ😆

  • @nardos5053
    @nardos5053 Před 3 lety +1

    I'm first today 🧡🧡

  • @lil_chukoo
    @lil_chukoo Před 3 lety +2

    You guys are lit...................why dont u start a tv show?

  • @Rufael3
    @Rufael3 Před 3 lety +1

    Awra , 👍👍👍
    እሼ ምርጥ ሰው ነው ,

  • @janefranceschia5158
    @janefranceschia5158 Před 3 lety +3

    YESSSSS, a new video!

  • @henokfekede842
    @henokfekede842 Před 3 lety +5

    Eyu lk nw መረብ ነገር ነዉ ሰዉነትዋ ነዉ ሚታየዉ

  • @davidsol6797
    @davidsol6797 Před 3 lety +3

    😳ፉራዖን ሆሆሆ ሲል ሰማሁት ? ሽሜ ሲዘፍን የንዋይን ዋው ሆሆሆ ዋው ሆሆሆ ዋው ፍራኦን

  • @rigelgulf8304
    @rigelgulf8304 Před 3 lety

    Wodocheye , mertocheye I am in love with eyu dance sheme voice andeya fere ayinetelawen geletulete 😘😘😘😘😄😄😄😄

  • @emutu7156
    @emutu7156 Před 3 lety +2

    I'm the first one ...... i need replay 😌

  • @eyobnega4879
    @eyobnega4879 Před 3 lety +3

    አቦ ይመቻችው ደብርኞኝ ነበር ፈታ አደረጋችሁኝ

  • @thomaskoro5534
    @thomaskoro5534 Před 3 lety +1

    🤣🤣i like ur move eyu....yemichechachu ..

  • @kalkidantadiyos627
    @kalkidantadiyos627 Před 3 lety +2

    Shime dimeshi telaw😁😁gin wedoche timechugnalcuh wedddd❤❤❤

  • @yuoutube6448
    @yuoutube6448 Před 3 lety

    የእዩ ሳቅ ያስቀኛል ከቀልድ በተጨማሪ😂😂😂😂😂

  • @henoktesfaw7852
    @henoktesfaw7852 Před 3 lety +3

    shime even in the western world most guys do accept her parents blessing (ሽማግሌ) before proposing to her...both can go together

  • @halimahhhh5158
    @halimahhhh5158 Před 3 lety +3

    የዩጭፈራ ሁልጊዜ የወላይታ ነወ ቂጥህብቻነውዴ እሚችለው ክክክክክክ

  • @proudorthodoxchristian6351

    It's too እንትን ሽሜ😁😁😁

  • @GANAT-jn9rb
    @GANAT-jn9rb Před 3 lety +2

    Zare desi yalal seatun arezemachulni 10QU ❤️❤️❤️

  • @linashewangzaw5369
    @linashewangzaw5369 Před 3 lety +2

    I was waiting lol

  • @hyosef57
    @hyosef57 Před 3 lety +31

    how u dont like Eshetu? Eshe is the best Ethiopian comedian ..with beautiful personality !! real Ethiopian

    • @bekiinfinity7032
      @bekiinfinity7032 Před 3 lety +1

      😂😂😂😂😂😂😂😂
      what is the meaning of real Ethiopian .😂😂😂

    • @hyosef57
      @hyosef57 Před 3 lety +1

      @@bekiinfinity7032 real Ethiopian malet ye hageru selam yemiyaschenqew....letechegerut yemiders ..lela hager endalew sew ..be hageru guday yemayalagit .....i hope u get the Answer

  • @Selam-be9nk
    @Selam-be9nk Před rokem

    Awrawoche enkuwan be selam metachu tamralachu arife new enamesegenale

  • @nabyataa2027
    @nabyataa2027 Před 3 lety +2

    Yanawchu emwdachu ሽምዬ የኔ ነገረኛ ጀንትል እኮ ነክ እዩ ቀውስ ፍሬ ምርጥ የኔ እርጎ በቃ እወዳቹዋለው ሽሜን ዳሩኝ ክክክክክክክክ

  • @martagrmay370
    @martagrmay370 Před 3 lety +1

    Firshye Instagram lay atahuk ??

  • @ananeyaayalew5533
    @ananeyaayalew5533 Před 3 lety +2

    ere shime kirikir besmam eski emen 😂😂😂

  • @kemilatube6983
    @kemilatube6983 Před 3 lety +2

    ስጠብቅ ውየ ተቀደምኩ አሁንማ ሱስ ሆናችሁብኝ ያየሁትን ደጋግሜ ነው የማየው

  • @seble5578
    @seble5578 Před 3 lety +2

    ሽሜ ስለመንበርከክ ስታወራ you literally sound like my brother.

  • @Ekram317
    @Ekram317 Před 3 lety +3

    በለው ድምፅ እና ዳንስ የሌለ ነው😂

  • @user-zj1vv3vh6z
    @user-zj1vv3vh6z Před 3 lety

    እዩ በዳንስ አትቻይም 😜እኮ ፍርሽ የኔ ፀባይ ሰናይ😘👈

  • @tizitakentiba3703
    @tizitakentiba3703 Před 3 lety +1

    you guys are amazing!!!!!!!!!!!!!!!!!! Nuruln!!!!!!!!!!!!!!!!!!

  • @user-zz2hz6wh1q
    @user-zz2hz6wh1q Před 3 lety +4

    ሽሜ ዘፈንኩ ብለህ ገብስማ በግ አትሁንብኝ 😜😜

  • @natnaeltadele1485
    @natnaeltadele1485 Před 3 lety +3

    Slam aynachen nsh maryam anchin aynkubn slamachu ybza yhagre ljoch 🙏🙏🙏

  • @konjitOrthodoxEthiopia1991

    የእዩ ሳቅ በሳቅ ገደልኝ 😂😂😂😂

  • @wfight2155
    @wfight2155 Před 3 lety +4

    መብቶ ነው መልበስ ሀመር ባዶ ራቁቶቸውን አይደል የምውሉት

  • @nardosselam6945
    @nardosselam6945 Před rokem

    ሽሜ ሁሌ ይዘፈንልን ምርጦቼ አንደኛ ናቹ

  • @haregshelu6417
    @haregshelu6417 Před 3 lety +3

    ሽሜ በሁሉም ወሪ የሚዘፍነዉ ነገር😄😄😄😜😜😜

  • @martabelay6787
    @martabelay6787 Před 3 lety +1

    ምርጦችዬ እንኳን ደህና መጣችሁ

  • @birhanegezahegn9593
    @birhanegezahegn9593 Před 3 lety +2

    ትክክል እዮኤል
    ቀዩን ፓርት ለማያያይዝ የተጠመችሁ ጨርቅማ አለ እሱ አይደለም ችግሩ ገላዋን ላለማሳየት የተጠቀመችሁ ጨርቅና ቦታው ከላይ እስከታች መሆኑ የእውነት ደስ አይልም

  • @leyowesame8040
    @leyowesame8040 Před 3 lety +2

    እናንተ ግን የራሳችሁን ስራ ማቅረብ እንጂ ሰው እንድትተርቡ እጠላዋለሁ አይመቸኝም የማለት መብት ማን ሰጣችሀ እናንተ እንድትወደዱ ሰውን የመውደድ ልምድ ይኑራችሁ እሸቱ ምርጥ ኮሜዲ እና ምርጥ ተወዳጅ ተግባሮችን የሚሰራ ልጅ ነው ሰውን በውሰውነቱም በጥሩ ተግባሩም የማክበር ልምድ ውሰዱ የግል ምክሬ ነው

  • @sadea1244
    @sadea1244 Před 3 lety +3

    ጭዊያቹ በጣም ነው ዘና የሚያረገኝ

  • @martasenbeta9467
    @martasenbeta9467 Před 3 lety +1

    🥰 አሪፎቹ ሰላም ናችሁ ሳላየው 👍

  • @tensae29
    @tensae29 Před 3 lety +3

    በቃ የናንተ ምርኮንኛ ሆኜ ልቅር🥰🥰🥰

  • @Mikemike12345mikemike
    @Mikemike12345mikemike Před 3 lety +4

    4 min only for intro (yetim yalteneda iko nw ye AWRA mood )

  • @painkiller5086
    @painkiller5086 Před 3 lety +2

    አይባልም ሽሜ!! እኔራሱ ስንት ሰው አይነምድር በሉ ብዬ ደርቄለሁ መሰለህ!!!

  • @senaitb2162
    @senaitb2162 Před 3 lety +2

    3 of my sleeping pill in peace 😍

  • @patricesinsight
    @patricesinsight Před 3 lety

    ለእሸቱ ለሠጣችሁት comment 👏👏👏 and eyus comment is so logical👏👏

  • @asdinkwt9688
    @asdinkwt9688 Před 3 lety

    እዩ ዳንስክ እኮ ፍርስ ነው የማረገን ከወገብ በታችና ከጉልበት በላይ የሚደነስ ዳንስ አቦ ይመችክ

  • @fekrekiflu
    @fekrekiflu Před 3 lety +2

    አረ ሽሜ የድሮ ችክህ የአይን አበባ ነው እንዴ ስሟ ተመሰጥክ እኮ

  • @radiyamohammed3883
    @radiyamohammed3883 Před 3 lety +1

    የድካሜ ማስረሻወች 🥰✌️

  • @semutube8222
    @semutube8222 Před 3 lety +2

    የዛሬው ይለያል😂

  • @GalilaRout
    @GalilaRout Před 3 lety +1

    እኳን ደና መጣቹልኝ
    ♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️

  • @tinsulidu9937
    @tinsulidu9937 Před 3 lety +1

    Inem saxachu des aylegnm shame gn bezi moralek Sancho indabelexewu , 🤣🤣🤣💖

  • @user-xg9pm6ml3s
    @user-xg9pm6ml3s Před 3 lety +2

    የኔ 3 ውፎች መጣችሁልኝ 1ኛ ነኝ ስወዳችሁ

  • @bertkangiama3910
    @bertkangiama3910 Před 3 lety +1

    በጣምደስትላላችውማሮች❤❤❤❤❤❤

  • @hagopbeylerian9943
    @hagopbeylerian9943 Před 3 lety +1

    Well setbkachu neber demo😘😍

  • @sadea1244
    @sadea1244 Před 3 lety +1

    ሰላም ምርጦች ከምታቀርቡት እናንተ የምታወሩት ነው ዘና የሚያረገኝ

  • @mavitadesse120
    @mavitadesse120 Před 3 lety +2

    ይመቻቹ እንደዚህ ሳቅ በሳቅ አደረጋችሁኝ

  • @zita3224
    @zita3224 Před 3 lety +2

    Ufff.....አመሰግናለሁ 🙏❤❤

  • @lamrinahabeshawit29
    @lamrinahabeshawit29 Před 3 lety +1

    Sewedachu iko yene qimemoch ❤️🎇❤️

  • @kristenstewart4993
    @kristenstewart4993 Před 3 lety +3

    ባንድ በኩል ሀዘን በሌላ በኩል ጭፈራ አይ ኢትዮጲያ

  • @konjo7249
    @konjo7249 Před 3 lety

    እረ ቀናቹ ይብራ በጣም ነው ያሳቃቹኝ 😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍

  • @burtukansetote6971
    @burtukansetote6971 Před 3 lety +1

    እኔስ የናፈቀኝ የዩ ኮፍያ ሲወልቅ ማየት ነው

  • @Tube-xm3vc
    @Tube-xm3vc Před 3 lety +2

    እንኳን ደህና መጣችሁ ውቦች

  • @lulute1853
    @lulute1853 Před 3 lety

    😍😍😍 sefresh rakebeg garaw shefeneg.....

  • @wubitalem4040
    @wubitalem4040 Před 3 lety +1

    i thin Menberkek lewededkat mitasayewu fikir ena kebereta sihon, shimagile demo le beteseb kibir ena tilik bota mestetin masaya arif behalachin newu.huletum yiketilu ✊🤳🏾👀😀😀

  • @user-js5dz7qu1p
    @user-js5dz7qu1p Před 3 lety +1

    Selam Selam Selam selam selam fikrochi😍😍😍😍😍

  • @habesha1157
    @habesha1157 Před 3 lety +1

    27:39 best moment in the history of AWRA😂