ላንቺ ስል ሙሉ ፊልም Lanchi Sel full Ethiopian movie 2021

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 29. 08. 2024
  • ላንቺ ስል ሙሉ ፊልም Lanchi Sel full Ethiopian movie 2021
    Copyright protected.

Komentáře • 167

  • @magifikr4063
    @magifikr4063 Před 3 lety +20

    እውነት ነው በአጋጣሚዎች አምናለሁ ከቅድ ይልቅ አጋጣሚ ያስደስታል በጣም ደስ እሚል ፊልም ነው 👍👍

  • @alazarbekele6920
    @alazarbekele6920 Před 3 lety +139

    ስራ ላጣቹ እኔን ጨምሮ እመብርሀን ስራ ትስጠን አሜን።

  • @user-eq4dm6qs3p
    @user-eq4dm6qs3p Před 3 lety +46

    ያሀገራች ሰላም የናቃችሁ የዱሮው ሰላማችን ተመልሶማየት ነው የናፈቀኝ

  • @user-ic3id3pi1w
    @user-ic3id3pi1w Před 3 lety +34

    እንደ እኔ በስደት በጣም የከፋችሁ እግዚአብሄር ያበርታችሁ።

  • @rahelamen7300
    @rahelamen7300 Před 3 lety +78

    ምናለበት ህይወት እንደፊልም ቀላል ብትሆን እኛም አንከራተትም ነበር

  • @Zenaneh
    @Zenaneh Před 3 lety +5

    ኡፍፍፍፍ ስራ አጥቶ እንደኔ የተንከራተተ ይህ ፊልም በደንብ ይገባዋል! በዛ ላይ ፍቅር ሲጨመርበት

  • @user-yz6yd1hz9c
    @user-yz6yd1hz9c Před 3 lety +12

    እውነት የሚመስለን የምናየው ነገር ብቻ ነው የልብን እውነት ግን ማን ያውቃል ??ሰውን ለማመንም ላለማመንም እንደማስረጃ የቃላት ድርደራ ብቻ ሆኗል እውነት ግን የልብን እውነት የሚያውቀው ባለቤቱ እና ፈጣሪ ብቻ ነው ለውሳኔ መ አኮል ሂወትን ያበላሻል

  • @dinatube6757
    @dinatube6757 Před 3 lety +1

    ዋውውው በጣም ደስ ይላል አጋጣሚዎች ለበጎ ናቸው

  • @bintmohamed4323
    @bintmohamed4323 Před 3 lety +64

    ዉድ ያገሬ ልጆች እስኪ ዱአ አርጉልኝ ደም ግፊት እየጨመረ አስቸገረኝ

    • @keduyenewa
      @keduyenewa Před 3 lety +2

      አላህ አፍያሽን ይመልሠው

    • @user-gd8ts8rr3t
      @user-gd8ts8rr3t Před 3 lety +1

      እግዚአብሔር ይማርሽ

    • @user-xd8ip8yc1d
      @user-xd8ip8yc1d Před 3 lety +1

      አለህ ያሽርሽ
      አብሽር ቡዙ ግዜ ከሀሰብ ነው ሚመጠው ሀሰብ ቀንሺ ያኔ ውድ
      ሁሉኑም አለህ ያሰከወል ሀሰብ ሲጨምር ነው ሚጨምራው ያኔ ውድ
      ዱሮ እኔ የመጀመራ ልጄን ስወልድ መቶብኝ ናባር ግን በራሱ ግዜ ሂደ ልጅቷን በኦፕራሲዮን ሲያወጠት ግን ምልሽ ቤኖር ሀሰብ ቃንሺ

    • @user-qi7jn3um9l
      @user-qi7jn3um9l Před 3 lety +1

      አላህ አፊያሽን ይመልስልሽ 😪😪😪😪

    • @merhabaassefaw2352
      @merhabaassefaw2352 Před 3 lety

      አይዞሸ

  • @susutube8352
    @susutube8352 Před 3 lety +15

    ኮሜት ማንበብ ደሲለኛል

  • @user-sr3ki3jj5p
    @user-sr3ki3jj5p Před 3 lety +4

    ሰላም ለእናንተ ይሁን አሪፍ ነው መጨረሻ ደስ ይላል ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር🙏❤

  • @habimar4434
    @habimar4434 Před 3 lety +4

    እውነት ነው ከእቅድ ይልቅ አጋጣሚ ያስደስታል ፊልሙን ወድጄዋለው

  • @monirhossainmonirhssain9215

    ዋውው ነው በጣም አስተማሪ ነው
    እናምስግማልን

  • @haftamneshbelete3913
    @haftamneshbelete3913 Před 2 lety

    ደስ የሚል አጋጣሚ

  • @user-yz6yd1hz9c
    @user-yz6yd1hz9c Před 3 lety +9

    ፊልም ላይ ብቻ ነው መተማመንም መፋቀርም ያለው ለምን በኛስ በሰውልጅ ውስጥ ፍቅርና መተማመን ጠፋ

  • @user-ds7vt9wj1y
    @user-ds7vt9wj1y Před 3 lety +2

    ዋዉ ምርጥ ፌልም ነው 👌😘👌

  • @Eyerusalembini
    @Eyerusalembini Před 3 lety +6

    ፍቅርን ፊልም ላይ እያየን የሚኖርውስ ፍቅር የትነው?😕😕

  • @user-wy8fo9vj8l
    @user-wy8fo9vj8l Před 3 lety +3

    አሁንስ ከትልቀረ እስከ ትንሽ አሪቲስቶች የምታሳዩን ነገር በጣምነው የማሳፍረው ቆርባለው ሰለቆረብኩኝ ነው የማልሳደበው እያላቹ አሬቄ መጠጣት አንዳደግሞ በፓንት ትወጣለች🤒🤒😔😔😔

  • @bestone4161
    @bestone4161 Před 3 lety

    እውነት ነው ከእቅድ ይልቅ አጋጣሚ ያስደስታል ።( አሹዬ )ቴዲ እንዴት እንደምወድህኮ አትጠይቀኝ ። አሪፍ ፊልም ነው እዩት

  • @mesimesi5615
    @mesimesi5615 Před 3 lety +10

    እኔ ምለው ቆራቢ ነኝ አልሳደብም እያሉ መጠጣትና መሳደብ ቆራቢ ነኝ እዚ ጋር ምን አመጣው

    • @bestone4161
      @bestone4161 Před 3 lety

      ክክክክክክክክ ለፊልሙ ድምቀት ነው

  • @ethiopiawit3871
    @ethiopiawit3871 Před 3 lety +2

    ኮሜተሮች ፍቅር ግን ደስ አይልም😂😂

  • @user-if7pf4xj2u
    @user-if7pf4xj2u Před 3 lety +1

    ዋዉ ሙናዬ ስወድሽ በጣም ምርጥ ፊልም ነዉ አሹ ብልሹ👍👍❤

  • @esayias1
    @esayias1 Před 3 lety

    እናመሰግናለን!
    ..
    እፎይታ-መጽሃፉን ሙሉ ገጽ በ ገጽ
    በግጥም

  • @newkuwait5753
    @newkuwait5753 Před 3 lety

    በጣም ያምራል ውድ የሀገሬ ልጆች

  • @user-yl1yq7kr9k
    @user-yl1yq7kr9k Před 3 lety +7

    ዉይ ሶደሬ ማስተዋቂያ ሰለቸኝ🥺

  • @user-ux3vo8zg5y
    @user-ux3vo8zg5y Před 3 lety

    ፍቅርን ሙዚቃና ፊልም ላይ እያየን የምንመሰጠዉ ነገርስ

  • @fiste4789
    @fiste4789 Před 3 lety

    Wow yamirali konjo new

  • @walebogale3636
    @walebogale3636 Před 3 lety +6

    ሁለቱ ስራ አጦች ሲመቹኝ

  • @muludelelegn9926
    @muludelelegn9926 Před 3 lety

    Wowww betam aref new beretu
    Thank you i love you 👌🙏🏼❤❤❤🇪🇹

  • @fiste4789
    @fiste4789 Před 3 lety

    Desi yemil filmi naw berchu

  • @mojkgiymojmjcnkkfdjpmjkd4557

    ዋዉደስይላል አሹዬ አድናቂህነኝ ሁላቺሁም ምርጦቺናቹ

  • @helubelehu9983
    @helubelehu9983 Před 3 lety

    Yena Wed Eht Solita Getahun Berchilgn YeNa Web😍😍😍

  • @user-ge6tn8dd6v
    @user-ge6tn8dd6v Před 3 lety +8

    ቆይ ግን የአስራ ምንምን ሺብር ስልክ ተሸክመው ደሀደሀ መጫወት አይደብርም እዴ እረ ለተመልካቺ አስቡ

    • @jerytube5481
      @jerytube5481 Před 3 lety

      Zemed setot menamen yehonal🤔😏

    • @ethiopiawit3871
      @ethiopiawit3871 Před 3 lety +3

      ህዝቤኮ ስልክ ለመግዛት አይኑን አያሽም

  • @ezanapapi1765
    @ezanapapi1765 Před 3 lety

    እኔ ግን ይሄን ልጅ ስወደው በተለይ እታትዬ ትሙት ሚካልን እያለ የሚምልበት ፊልሙን ምንም ነገር ያምርበታል

  • @liyu324
    @liyu324 Před 3 lety

    በድምፅ ብልሽት አንደኛ ምናለ ከውስጥ ያለው ማጀቢዬ ሙዚቃ ቢቀር

  • @memebakla378
    @memebakla378 Před 3 lety

    አሪፍ ነው በርቱልን እናመስግናለን

  • @salamkhalil2823
    @salamkhalil2823 Před 3 lety +1

    Wow ሲጀመር በጣም ወድጀዋለው

  • @user-ft2ul7qn8s
    @user-ft2ul7qn8s Před 3 lety +1

    እንደተለመደው ተወደዱ ተጣሉ መጨረሻ ላይ ታረቁ ምንድን ነው

  • @memebakla378
    @memebakla378 Před 3 lety

    ስወዳት የኔ ቆንጆ

  • @ashenafimesgele2450
    @ashenafimesgele2450 Před 3 lety +1

    Wwwwoooo gobezoch bertu 💚💚💚💛💛💛❤❤❤💯

  • @user-uv8vp4ff4d
    @user-uv8vp4ff4d Před 3 lety +1

    ያምራል

  • @ayenulove4979
    @ayenulove4979 Před 3 lety +2

    Mirti movie new 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👌👍

  • @eyu6354
    @eyu6354 Před 3 lety +1

    ዋው

  • @tamerintube6313
    @tamerintube6313 Před 3 lety

    ኡፍ ነጭ እንጀራና ጎመን በስጋ እንደናፈቀኝ

  • @samsonabraha9536
    @samsonabraha9536 Před 3 lety

    MEJEMERIYA YERASACHIHUN BAHIL AKBIRU!! YEMASINKO YEBEGENA,YEKIRAR & YEWASHINT MUZIKA YET HEDE????

  • @asnakemathewos3788
    @asnakemathewos3788 Před 3 lety +4

    ይህ ሼባ ይመቻኛል

  • @onlyone3996
    @onlyone3996 Před 3 lety +4

    ኣሹ ብልሹ ከ ጋሽ ጫኔ ጋ🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @maserat1616
    @maserat1616 Před 3 lety +1

    ምርጥነዉ

  • @gattusojgtpw1899
    @gattusojgtpw1899 Před 3 lety

    አሹስወድሀ

  • @MyEthiopia12
    @MyEthiopia12 Před 3 lety

    በጣም አሪፍ

  • @najmahussein9058
    @najmahussein9058 Před 3 lety

    Nice movie

  • @walebogale3636
    @walebogale3636 Před 3 lety +3

    የፍቅር ጥያቄ አሉ ሸባው

  • @royroy6773
    @royroy6773 Před 3 lety +1

    እኔስ ለአማርኛ ፊልም ስል የት ልሂድ ዘመዶቼ

  • @user-td4be8uh9q
    @user-td4be8uh9q Před 3 lety +4

    ስወዳችሁ እህቶቼ ሰብስክራይብ አርጉኝ ደስ ካላችሁ

  • @fayselnurye9547
    @fayselnurye9547 Před 3 lety +3

    ኤሊቢሌ.... ኤሊ ሀሀሀ

  • @user-zk3tl7ct3q
    @user-zk3tl7ct3q Před 2 lety +1

    😭😭😭😭😭😭👌👌👍👍👍👍👍

  • @woinshetvini504
    @woinshetvini504 Před 3 lety

    አሪፍ ነው 👍🥰

  • @tigistdires2409
    @tigistdires2409 Před 3 lety

    Waw des ylale

  • @abisolomabraham.731
    @abisolomabraham.731 Před 3 lety +1

    Syastela film mayet makom new

  • @ghifubukduyh7455
    @ghifubukduyh7455 Před 3 lety

    ደስይላል

  • @sulaimanali1940
    @sulaimanali1940 Před 3 lety

    Amharic Tv Ethiopian Drama Sodere Store

  • @enchalewayenew9016
    @enchalewayenew9016 Před 3 lety +1

    Sodere so expensive to buy staffs from this app, please cut by half price

  • @ywedemenafake5060
    @ywedemenafake5060 Před 3 lety +1

    ምነው የኔ ቢጤው ግጣሙን ቢያገኝ አሳዘነኝ

  • @husenmohomad765
    @husenmohomad765 Před 3 lety

    𝒔𝒉𝒆𝒃𝒂𝒘 𝒚𝒊𝒎𝒆𝒄𝒉𝒊𝒉

  • @meeraalremeithi5173
    @meeraalremeithi5173 Před 3 lety

    Hulatum wandoch siyastaluge

  • @aketube8674
    @aketube8674 Před 3 lety +1

    በጠም ድስ ይምል ፍልም ነው እውነት ነው ከ እቅድ ይልቅ አጋጠም የስደስታል

  • @selamethiopia1816
    @selamethiopia1816 Před 3 lety

    Beritu👌

  • @xciteali30
    @xciteali30 Před 3 lety

    ዋዉዉዉዉዉ

  • @ahmadkanjo3801
    @ahmadkanjo3801 Před 3 lety

    Mndnew filmu algebagm

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 Před 3 lety

    Tamiral

  • @sulaimanali1940
    @sulaimanali1940 Před 3 lety

    Sodere Tv Ethiopian Drama

  • @chiroadem1311
    @chiroadem1311 Před 3 lety

    Yep

  • @kdkiya7422
    @kdkiya7422 Před 3 lety +1

    በርካሸ ዋጋ ማድቤት እናከራያለን

  • @helen-eu2hq
    @helen-eu2hq Před 3 lety +2

    😂😂😂😂😂ፍቅር ግን በስ አይልም

  • @ZahraZahra-gs8rr
    @ZahraZahra-gs8rr Před 3 lety

    እሲ ኳተር ስራ ፈልጉልኝ

  • @henaaa5816
    @henaaa5816 Před 3 lety

    ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏

  • @abebeabebe8995
    @abebeabebe8995 Před 3 lety

    ethio wayen 200new ende mishetewmishetew😜be200 wayen tetanebet alalem

  • @user-xr4us9ww1d
    @user-xr4us9ww1d Před 3 lety

    ሀይ

  • @malahabshawit5973
    @malahabshawit5973 Před 3 lety

    Fb ለይ ዉሸማየ ነበርኮ ልጁ

  • @user-fh2xd4pv7j
    @user-fh2xd4pv7j Před 3 lety

    ❤❤

  • @aadd5020
    @aadd5020 Před 3 lety

    👌👌👌👌

  • @user-qu7vd8pk5d
    @user-qu7vd8pk5d Před 3 lety

    ስራ ላጡሁ

    • @user-qu7vd8pk5d
      @user-qu7vd8pk5d Před 3 lety

      ከኔጨምረ እግዚአብሔር ያስባቹትን ያስካላቹ አሜን..

  • @tigztirngo1451
    @tigztirngo1451 Před 3 lety +1

    🌷🌷🌹🌷🌷💚💛❤️

  • @iftumohamed2443
    @iftumohamed2443 Před 3 lety +2

    Kkkkkkk ዳግሞ ሉሙጥ ባንዲራ እዚውስጥ ምንይስራል? የሃገራቹህን ባንዲራ ሳታከብሩ አርቲስት ለመባል እንዴትበቃቹ?

    • @bosenagashu1673
      @bosenagashu1673 Před 3 lety +1

      ልሙጥ ራስ 😕😕😕

    • @bosenagashu1673
      @bosenagashu1673 Před 3 lety +1

      እንደናንተ አይነቱ እንክርዳድ ነው ሀገር እያመሰ ያለው 😠🤭🤭😠🤭

    • @gogogogo742
      @gogogogo742 Před 3 lety +1

      ቅል ራስ

  • @tigistbefikadu9217
    @tigistbefikadu9217 Před 3 lety

    😂😂😂Ayy gashe chane

  • @hiwiabba1112
    @hiwiabba1112 Před 3 lety

    Wedoche sb aregugne

  • @tasilmatasilma2742
    @tasilmatasilma2742 Před 3 lety

    😍😍😍

  • @truckers0668
    @truckers0668 Před 3 lety +5

    Besmam

  • @tktashala1115
    @tktashala1115 Před 3 lety

  • @Reeemac2009
    @Reeemac2009 Před 3 lety

    👍

  • @desalegnwondimnehwondimneh1556

    Frdegnochu 93

  • @user-dd5iw9kv8b
    @user-dd5iw9kv8b Před 3 lety

    nothing new

  • @abirayakobo4723
    @abirayakobo4723 Před 3 lety

    ልባችሁ ይንጠልጠል እሽ ብትፈልጉ ጥንቅር በሉ

  • @sintayehuabera8603
    @sintayehuabera8603 Před 3 lety

    በጣም ይደብራል ጊዜ ማባከኛ ኢሽ

  • @user-fc8vw7vn5y
    @user-fc8vw7vn5y Před 3 lety

    ምንም አይል

  • @sasbawdkmg3990
    @sasbawdkmg3990 Před 3 lety

    ምንም ትምርት የለውም

  • @ruthfesshaye3978
    @ruthfesshaye3978 Před 3 lety

    Not again all the news r fake leave Eritrea and it's people alone. Evidence thanks

  • @henaaa5816
    @henaaa5816 Před 3 lety

    😂😂