እሰከማየው ናፍቆኝ ነበር🥰 የእሙ እናት ስለ ሳሚ🥰🥰

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 4. 05. 2024

Komentáře • 345

  • @ateeakapptube5393
    @ateeakapptube5393 Před 2 měsíci +54

    ወላሂ ስሜቱ በጣም ከባድ ነው ለመግለጽ ለራሱ ይከብዳል
    🌹 አቱ አዛኝ ነቢይ
    🌹አንቱ የሁሉ በላጭ
    🌹አንቱ የፍቅር ተምሳሌት
    🌹አንቱ የአደም ልጆች የበላይ ፈርጥ
    🌹አንቱ የሚስኪኖች አባት
    🌹አንቱ የወጀለኛ አማላጅ
    🌹አንቱ የአላህ ወዳጅ
    🌹አንቱ የዕዝነት ነቢ
    🌹አንቱ ያለም ብረሀን
    🌹አንቱ የነብያት መደምደሚያ
    የአላህ ሰላት ና ሰላም በአቱላይ ይሁን ፊዳከ አቢ ወኡሚ ያረሱለላህ🌹🌹ፖሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብይሁኑ✍️🌹🌹💐

    • @user-es3uy9ly6z
      @user-es3uy9ly6z Před 2 měsíci

      ሰለለሁ አለይሂ ወሰሊም❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @user-sz9el4jl8k
      @user-sz9el4jl8k Před 2 měsíci

      ስለላህአለይሂወስለም😍😍❤❤❤

    • @user-zh6oi5rx2l
      @user-zh6oi5rx2l Před 2 měsíci

      ሱለላሁ አለሂ ወስለም

    • @semiramohaned
      @semiramohaned Před 2 měsíci

      ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም ሀቢቢነመሐመድ

    • @user-ni3xo8xb5s
      @user-ni3xo8xb5s Před 2 měsíci

      ስለሏህ አለይሂ ወሰለም

  • @alshaibani8594
    @alshaibani8594 Před 2 měsíci +50

    እኔንም መርቁኝ ማዘርዬ ጥሩ ባል እንዲሰጠኝ

    • @user-fu5bg6li2m
      @user-fu5bg6li2m Před 2 měsíci +1

      ❤❤❤

    • @Zehara9
      @Zehara9 Před 2 měsíci +2

      አሏህ ጥሩውን ባል ይስጥህ ደምሪኝ

    • @CvvvVv-cw1hm
      @CvvvVv-cw1hm Před měsícem +3

      አላህ መልካሙን ሷሊሁን ባል ይወፍቀን ለሁላችንም ለለለን ሁሉ

    • @fatimanigus3261
      @fatimanigus3261 Před měsícem

      ❤❤🎉

    • @alshaibani8594
      @alshaibani8594 Před měsícem

      @@Zehara9 እሺ ውዴ

  • @user-cj1jx1fy5m
    @user-cj1jx1fy5m Před 2 měsíci +13

    ውይይይይ እማ ምረቃታቸው ደስሲል እረጅም እዲሚከጤኔጋርይስጠዎት እማ

  • @kidsettesfya4645
    @kidsettesfya4645 Před měsícem +4

    ዋውውው የሙዬ እናት ሰላየናት በጣም ደስ ብሎኛል እግዚአብሔር አድሜ ከጤናጋ ይሰጣችሁ ❤❤❤❤❤ሳሚ እናመሰግናለን ❤❤❤❤

  • @Abdu2219
    @Abdu2219 Před 2 měsíci +13

    ይኔ እናት አሜን እርዥም እድሜና ጤና ይስጦት እናቴ🎉🎉🎉🎉

  • @zerihuneshetu8273
    @zerihuneshetu8273 Před měsícem +1

    ጉራጌ ሲመርቁ በጣም ነው ደስ የሚሉት አማችን አክባሪ መልካሞች ናቸው እኔም ሚስቴ ጉራጌ ናት ቀንቶሀል የህይወትህ አቅጣጫ ነው የሚቀይሱልህ ታድለሀል እኔም እንደዛው ይመቻችሁ 🙏💐💐👋👏👍🥰🇪🇹🇺🇸

  • @saadiyakhader472
    @saadiyakhader472 Před 2 měsíci +12

    እድሜና ጤና ይስጣቹ ማዘሬዋ አስቲ አንድ ቪድዬ ለኛ ለማዳም ቅመሞች ዱአ አርጉልን የናት ዱአ ይደርሳል ❤❤❤❤

  • @user-de6db7hs9j
    @user-de6db7hs9j Před měsícem +5

    ማዘርዬ እረጅም እድሜና ጤና ይስጦዎት ❤❤የድሮ ሰውኮ የዋህ ናቸው❤

  • @masaratmasarat5240
    @masaratmasarat5240 Před měsícem +3

    ሳሚ መልካም ስው ነው ያስታውቃል የዋህ ምርጥ ባል እልሽ ፍቅር

  • @semiramohaned
    @semiramohaned Před 2 měsíci +5

    ወይ እሙዬ ታድለሽ ፍቅር የሆኑ እናት ናቸው እረጅም እድሜና ጤና ይስጣቸው እፍፍፍ የኔ እናት

  • @kakajqj1215
    @kakajqj1215 Před měsícem +5

    አሜን የኔ እናት ሽ አመት ያኑርልን ፈጣሪ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን🎉🙏🙏😍🥰

  • @eexx2496
    @eexx2496 Před 2 měsíci +7

    ደስ ሲሉ ቤተሰብ እሚወድ ባል ይስጠን ያረብ አሚንበሉ የመዳም ቅመሞች❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ethiolove131
    @ethiolove131 Před 2 měsíci +4

    ውይይይይ ማርያምን ልክ እናቴን ይመስላሉ የኔ ደርባባ እናት ምርቃታቸው መልካቸው ፍንጪታቸው እመቤቴን ልክ ቁርጥ እናቴን ወይይ የሰው መመሳሰል እማዬ ነፍፍ አመት ኑሩልኝ እናቴን መሳይ❤❤❤

  • @sameerasameera1988
    @sameerasameera1988 Před 2 měsíci +4

    😢የኔ እናት አላህ እድሜና ጤና ይስጣቸው

  • @Aska308
    @Aska308 Před měsícem +3

    እናትሽ ረጅም እርሜን ይስጣቸው ደስ የሚለው እናት ናቸው 🥰

  • @user-dq1pl4wt8p
    @user-dq1pl4wt8p Před měsícem +3

    እውነት ነውሳሚ ጥሩልጂነው አስተሳሰቡ ለስውያለውክብር ደስስይላል ችግሩ ግን እሙዬ እሚት ዬኒ ጨኅራውን አቃጠሉት😅😅😅😅😅😅😅😅

  • @zahrahi12UAE-st6qf
    @zahrahi12UAE-st6qf Před 2 měsíci +4

    ማሻአላህ አሚንንን በሉ ደስ የሚሉ እናት የኔ እናት እድሜ ይስጠወት

  • @user-vh1ml3yv9u
    @user-vh1ml3yv9u Před měsícem +2

    ቦታው ስያምር እሙየ እስኪ አከባቢው እንድ ቀን በቭዶ አሳይኝ ጉራጌ ክልል በጣም ነው ምወደው አረንጓዴው ስያምር ቤታችሁ ❤❤❤❤ የኔ ውድ እናት እድሜና ጤና ይስጥሽ

  • @user-bg7os2ox2x
    @user-bg7os2ox2x Před měsícem +4

    ሳሚእኮ ለሁሉም ተናፍቂ የሆነ ምርጥ ሰው ነው በሚድያ ለምናውቀው ይናፍቀናል እኴን ለበሰቦቹ የኛየስደተኞች ፈታ መባያችን ሳሚ እሙሽ የኔውዶች ስወዳቸው ማዘርየ እድሚያቸሁ ይርዘም ያረብ❤❤❤❤❤

  • @user-fg5yj6kr5l
    @user-fg5yj6kr5l Před měsícem +2

    እፉፉፉ የእናት መርቃት በእንባ ነው😢😢😢😢 የጨረስኩን እማየዬ እኔንም መርቁኝ ከስደት በሰላም ሃገሬ እንድገባ እናት ሺ አመት ይኑሩልን❤❤❤

  • @GhdhufhJfjfjhjh
    @GhdhufhJfjfjhjh Před měsícem +2

    እድዉ ኡሙ አችየተመታሺ😂ሰለእድሜየኔዋም አታቅም ዋናዉድህና መሆነዉነዉ የምትለኝ አላህ እርጀም እድሜይሰጥልን ለናቶቻችን❤❤❤🎉🎉

  • @Emube1
    @Emube1 Před měsícem +3

    ፈጣሪየ ሀገራችን ሰላሟን መልስልን ይህ ሚስኪን ህዝብጦርነት አይ ገባውም ይችንኮመት የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪይጠብቀችሁ ሀገራችን ሰላሟን ይመልስልን ህዝቤ አማራየ ሰላምህንይመልስልኝ😢

  • @meryemmehamed683
    @meryemmehamed683 Před 2 měsíci +18

    ቤተበብን እሚወድ እሚያከብር የትዳር አጋር ይስጣችሁ ይስጠን ሀገር ልገባ ቀናቶች ናቸው የቀሩኝ ግን በጣም ደብሮኛል እስኪ አላህ በሰላም ያስገባሽ በሉኝ ሰው ሀገር ሲገባ እድህ ይጨንቃ

    • @umhibetulahbntsherefa5672
      @umhibetulahbntsherefa5672 Před měsícem +1

      ኧረ አብሽሪ እጅግ ደስስስሊልሽ ይገባልጂ ሆ አላህ ከናፈቅሻቸውና ከናፈቁሽ ቤተሰቦች በሰላም ያገናኝሽ

    • @meryemmehamed683
      @meryemmehamed683 Před měsícem

      እሺ ውደ አሚን ጀዛኪላህ ኸይር

    • @KedjaWbetu
      @KedjaWbetu Před měsícem

      በሰላም ከበተሰበጋ ያገናኚሺ

    • @alshaibani8594
      @alshaibani8594 Před měsícem

      እግዚአብሔር በሰላም ለሀገርሽ ያብቃሽ አይዞን እህቴ🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @taybaomar6677
    @taybaomar6677 Před měsícem +3

    የኔ ናት ደስሲሉ❤❤❤❤

  • @xfgfdfggh7631
    @xfgfdfggh7631 Před měsícem +2

    የናንተ ቤተሰብ ግን ውብ ናችሁ ስታምሩ ወሏሂ ጥንጡ ልጅ ሲያምር አንዳንደየ አምጡት የምር የሳሚም የሙም ቤተሰብ ደመ ግቡ ስታምሩ ደግሞ አማራን ነው የምትመስሉት እኔ አማራ ነኝ ታምራላችሁ ጸዴዎች ፍቅሮች ባለቅኔ እርጋታ እልህ አነሰድነት ዋው ❤❤❤❤❤❤

  • @user-sz9el4jl8k
    @user-sz9el4jl8k Před 2 měsíci +7

    የኔእናት አላቅምብለዋልበቃሳሚታድለህ ምርጥአማትስጥቶሀል የኔም እማትጡሩስውነበሩ አላህይረሀማቸውና💔💔❤❤❤❤❤

  • @maryama8557
    @maryama8557 Před měsícem +2

    ማዘረየ ትበልጣችሀለይ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉ሲስቁ ደስነውየሚሉት

  • @RHAMAYGATA
    @RHAMAYGATA Před měsícem +2

    ጀግና እናት እረጅም እድሜ ከጤና ጋ ተመኘሁላቸው❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉ምርጦች እንኳን ደህና መጣቹሁ❤❤❤❤❤❤

  • @MmMm-wc2lr
    @MmMm-wc2lr Před měsícem

    ደስትላላቹህ እድሜ ይስጠወት ማዘርየ❤❤❤

  • @user-ps8bt7hm6w
    @user-ps8bt7hm6w Před měsícem

    የኔ እናት እድሜ ይስጥሽ ያርብ

  • @menberelegesse4717
    @menberelegesse4717 Před měsícem +1

    እሙዬ እናትሽ እግዚኣብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይሰጥልሽ ደሰ የሚሉ የዋህ ደግ እናት የደከሙበትን በድዶት ይብሉት አሜን አሜን አሜን ኬሪ. ኬሪ ይሁን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mekaawlo5675
    @mekaawlo5675 Před měsícem

    ውይይይ እናቶች ሺ አመት ይኑሩልን እማየ እድሜ ጤና ይሥጦት

  • @Mami1-kr2gt
    @Mami1-kr2gt Před 2 měsíci +2

    እናቴ ረጅም ዕድሜና ጤና ይስጦት

  • @Zuzu-i8t
    @Zuzu-i8t Před 13 dny

    Yene enat allah eidme yistachew ❤❤❤

  • @samiratube8944
    @samiratube8944 Před 2 měsíci +1

    ማሻ አላህ እናቴሽና አላህ ይጥብቀልሽ ❤❤❤

  • @VvVv-eq8pt
    @VvVv-eq8pt Před 2 měsíci

    ማሻአላህ ደስ ስትሉአላህ ይጠብቃችሁ❤❤❤❤❤

  • @user-pk3mu2wq1o
    @user-pk3mu2wq1o Před 2 měsíci +1

    የኔ እናት ደስ ሲሉ እድሜና ጤና ይስጣቸው

  • @user-pg6st8qr2x
    @user-pg6st8qr2x Před 2 měsíci +5

    ቤተሠብእሚያከብርባል ወሏሂ እደትያስደስታል

  • @HiHi-oe5mv
    @HiHi-oe5mv Před 2 měsíci

    እድሜና ጤና ይስጥልሽ እሙየ❤🥰🥰🥰

  • @AmenaA-xs2cz
    @AmenaA-xs2cz Před měsícem +2

    የኔ እናት አላህ ይጠብቃቸው LOVE ጉራግዬ❤❤❤❤❤❤

  • @dastaatube8371
    @dastaatube8371 Před 2 měsíci

    Emuye mahitab where ??

  • @najatbolo7755
    @najatbolo7755 Před 2 měsíci +4

    የገጠር ሰዉ እድሜዉ ብዙም አያቁም እኮ የኔ እናት❤ እረዢም እድሜ ከጤናጋ

    • @user-sz9el4jl8k
      @user-sz9el4jl8k Před 2 měsíci

      የኔም እድሜ አይታወቅም ሳገባ እንዳይከሰሱ አሰራሰምንት አመቴነው ብያቸው አሉኝ ዶክተሮችን ህፃንከሆን ቤተስቦቻቸን ለፍርድቤትይቀርቡነበር የዛሬንአያርገውና😂😂😂

    • @najatbolo7755
      @najatbolo7755 Před 2 měsíci

      😂😂😂እኮ አታወቅም አይ ገጠር❤​@@user-sz9el4jl8k

  • @user-yg4fb7pr8t
    @user-yg4fb7pr8t Před měsícem +1

    ማማየ እረጂም እዲሜ ከጤናጋር ይስጠወት

  • @user-dt1mm2rx4s
    @user-dt1mm2rx4s Před 2 měsíci +2

    እንኳንአደረሳችሁ❤❤❤

  • @user-bg5rh4ui4f
    @user-bg5rh4ui4f Před měsícem

    ዋዉ እሙዬ የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር በድሜና በጤና ያቆዮት የኔ እናት💋💋🥰🥰 ይቅርታ 🥺እሙ መሀተብ አርጊ🥺 ማንነታችን መስቀላችን ነዉ ዉዴ🥰 ሣሙ መልካም ባል🥰 ዮኒን ለኔ አጣብሰኝ🙄

  • @HappyBanyanTree-wb4w
    @HappyBanyanTree-wb4w Před měsícem +1

    አሚን የኔ እናት

  • @user-lh2mi3pc1l
    @user-lh2mi3pc1l Před měsícem

    የኔ እናት አላህ እድሜወትን ያሥረዝምልን አላህ ይጠብቀወትእድሜና ጤና ለእናቶቻችን አላህ ይጠብቅልን❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-bw4rc3dr6i
    @user-bw4rc3dr6i Před měsícem +1

    የኔናት❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @JhJg-nb2vp
    @JhJg-nb2vp Před měsícem

    የኔ እናት አሏህ እድሜና ጤና ይሰጠቸው🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤

  • @hfbggdbd3777
    @hfbggdbd3777 Před měsícem

    ማሻ አላህ❤❤❤

  • @user-he5il8be8f
    @user-he5il8be8f Před měsícem +1

    የኔ እናት እድሜና ጤና ይሥጠወት

  • @meskermjeanmarie4978
    @meskermjeanmarie4978 Před 2 měsíci

    Eragem edma lenatoche damo semachew kante gare ande seme ❤❤❤

  • @user-qi6bu6jj6l
    @user-qi6bu6jj6l Před měsícem +1

    እናታችን እግዚአብሔር ዕድሜና ጤና ይስጦት

  • @mymunahussen1263
    @mymunahussen1263 Před měsícem +1

    ማሻ አላህ
    አላህ እረጅም እድሜ ይስጥልን ለእናቶቻችን ያረብ

  • @VvVv-eq8pt
    @VvVv-eq8pt Před 2 měsíci

    የኔውዶች እኮን በሰላም መጣችሁ

  • @Koleh-eo4ih
    @Koleh-eo4ih Před měsícem +1

    የኔ እናት እረጅም እድሜናጤና💓💓💓

  • @user-nu2ch3yu8x
    @user-nu2ch3yu8x Před 2 měsíci +2

    የኔናት❤

  • @fiirioroomofiirioroomo5771
    @fiirioroomofiirioroomo5771 Před 2 měsíci +4

    Uuuuf akkattin isiin jaalladhu waaqa❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @fantayeedo3733
    @fantayeedo3733 Před měsícem

    እንኩዋን አደረሳቹ የማዘር ምርቃት ደስ ሲል አሜን ኬር ይሁን ኬር ይሁን ኬር ይሁን ብያለው እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጦት እወዳችዋለው ❤❤❤❤❤❤❤

  • @sarayayi6928
    @sarayayi6928 Před měsícem

    amen.amen.amen.emaye❤❤❤❤

  • @user-nu2ch3yu8x
    @user-nu2ch3yu8x Před 2 měsíci +3

    ሳሚ አማትህን አች አትበል አቱ በል

  • @HayuuWoloyewa
    @HayuuWoloyewa Před měsícem +1

    የኔ እናት አላህ ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጣቸው ❤❤❤❤❤❤😍😍🥰🥰🥰🥰🥰

  • @zeinashelias182
    @zeinashelias182 Před měsícem +1

    የኔ እናት አሜን ❤❤

  • @ዜድነኝ3754
    @ዜድነኝ3754 Před měsícem +1

    ማሻአላህእናቴሽናአላህይጥብቀልሽ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @gshdhdhd9012
    @gshdhdhd9012 Před měsícem +1

    ዋው ደስ ስትሉኮ የእስራኤል አምላክ ከክፉ ነገር ይጠብቃቹ😊❤

  • @luluhabtu6808
    @luluhabtu6808 Před 2 měsíci +4

    በተሰባችን እኮ የዋህ ናችው❤❤❤❤❤

  • @fatimajamal2639
    @fatimajamal2639 Před měsícem +1

    አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤የኔእናት

  • @user-kx8cx9lk1h
    @user-kx8cx9lk1h Před 2 měsíci +1

    መሺአላህ የኔናት እድሜና ጤና ይሰጥልን❤❤❤❤❤❤😂

  • @deginshhosani9141
    @deginshhosani9141 Před měsícem +1

    እሙዬ እናትሽ እረኸም እድመ ከጤና ጋር ይጥለሀልንን🎉🎉🎉🎉🎉🎉🥰🥰🥰

  • @user-bb6lo8zy2f
    @user-bb6lo8zy2f Před 2 měsíci +3

    የኔ ማር እናት❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Rahma-vr1md
    @Rahma-vr1md Před 2 měsíci +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤እሙዬ ተናፍቀሻል😢❤❤❤❤ማዘርዬ እኛንም ይመርቁን❤❤እድሜና ጤና ይስጥልን❤❤

  • @madinataju7355
    @madinataju7355 Před měsícem +3

    Mam❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-zv6un1ih7u
    @user-zv6un1ih7u Před měsícem +1

    የኔ እናት❤❤❤ረጂም እዲሜ

  • @somoksa2031
    @somoksa2031 Před 2 měsíci

    እድሜና ጤና ይስጣቸው 🙏🥰❤️❤️❤️🎉🎉🎉🎉

  • @user-fx1cz4pz2p
    @user-fx1cz4pz2p Před měsícem +2

    የኔ እናት ስትምር❤❤❤

  • @user-vl6mt6lw7n
    @user-vl6mt6lw7n Před měsícem +1

    የኔእናት❤❤❤

  • @samiraAlajmi
    @samiraAlajmi Před měsícem +1

    የኔእናት❤❤❤❤❤እድሜ ናጤናይስጦት❤❤❤❤❤

  • @maryammengstu
    @maryammengstu Před 2 měsíci +1

    እማ❤❤

  • @hayatalain7557
    @hayatalain7557 Před 2 měsíci

    እሙየ❤❤❤

  • @gamila8009
    @gamila8009 Před 2 měsíci +1

    ማሻአላህ

  • @eexx4513
    @eexx4513 Před 2 měsíci

    አላህ እዲሜ ጤና ይስጠወት እማየ እወዴወታለን በነካ እጂሁ እኛንም መርቁን በሰው ሀገር እዲሜአችን አለቀ ከዛም በላይ የቤተሰብ ናፍቆ የሀገር ናፍቆት ገደለን

  • @user-vi4bl4nl7g
    @user-vi4bl4nl7g Před měsícem +1

    እድሜና ጤና ይስጥልን እናታችን

  • @user-de3jv7tv3i
    @user-de3jv7tv3i Před měsícem +1

    አሜን አሜን አሜን እናቶቻችን

  • @asenkachgossaye6953
    @asenkachgossaye6953 Před 2 měsíci

    Emaya egzabher rjime edmna tena yestote

  • @user-eu1ct8di7g
    @user-eu1ct8di7g Před měsícem +1

    እናት❤❤❤❤❤❤❤

  • @honeybaby9337
    @honeybaby9337 Před měsícem

    ማዘረ እድሜና ጤና ይስጠወት እናትኮ ምትክ የላትም❤❤❤አይለያችው❤❤

  • @lisen888
    @lisen888 Před měsícem +1

    እድሜና ጤና ይስጣቹ ሠዠር❤❤❤

  • @user-dq1pl4wt8p
    @user-dq1pl4wt8p Před měsícem +1

    እሙዬዬዬዬዬዬዬ❤❤❤ማዘርዬእረጂምእድሜ ይስጠወት

  • @askaldesie4791
    @askaldesie4791 Před měsícem +1

    አሚን እማየ ለኛም ምርቃነወ ይዲረሰን

  • @user-ro7lf5ly3e
    @user-ro7lf5ly3e Před měsícem +1

    አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @najatbolo7755
    @najatbolo7755 Před 2 měsíci +2

    ስወዳቹ በጉት ነዉ ምጠብቃቹ❤❤

  • @tiruworkwoldetsadik970
    @tiruworkwoldetsadik970 Před 2 měsíci

    The background is so beautiful.💐🌲💐🌲

  • @ineshabayinesh2225
    @ineshabayinesh2225 Před měsícem +1

    Akatan isiin jaladhuu waqa 🙏🏼🥰🥰🥰🥰

  • @obsee2328
    @obsee2328 Před 2 měsíci +2

    እሙዬ እና ሳሚ❤🎉🎉🎉❤

  • @user-fv6wy6ro3m
    @user-fv6wy6ro3m Před 2 měsíci +1

    Bagaa geessaani Sami & Emuyee ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-wu1ee2rs3l
    @user-wu1ee2rs3l Před 2 měsíci

    የኔ እናት❤❤❤

  • @taybaomar6677
    @taybaomar6677 Před měsícem +1

    አሚን❤❤❤❤❤

  • @samira1164
    @samira1164 Před měsícem +1

    ለማዘሪእድሜእናጤናይሥጥልሺእሙሥወድሺ❤❤

  • @haregmami6906
    @haregmami6906 Před 2 měsíci +1

    እሙ ልጄ ሌላ ሰው ነው የመትመስይው እንኳን አደረሳችሁ

  • @hayatilyas5407
    @hayatilyas5407 Před měsícem +1

    የኔናት