TEDDY AFRO | Honoris Causa Doctorate Ceremony |የክብር ዶክትሬት ዲግሪ አሰጣጥ ስነስርዓት |ሐምሌ 24 2013/JULY 31, 2021

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 22. 08. 2024

Komentáře • 316

  • @Mame_habesh
    @Mame_habesh Před 3 lety +11

    Dr. ቴዲ ካሳ ጀግናዬ ደሜ ሺ አመት ኑር 💚💛❤
    ለወገኑ ደራሺ ህዝቦቹን አክባሪ
    መልዕክቱን ያደርሳል ለወገኑ ጥሪ
    ሰዉ መሆን በቂ ነዉ ለማገዝ ሰዎችን
    ለራሱ ሳይሳሳ ብዙ እያስተማረን
    ለሰዉ ብሎ ሳይሆን ለህሌናዉ ኗሪ
    እንዳንተ አይነቱን ያብዛልን ፈጣሪ
    አገሩንም ወዶ ህዝቦቹን አክባሪ
    መኖር ማወቅ አይደል ተግባር ከሌለበት
    ምንም ሳይበግረዉ የሚኖር በእምነት
    ሌሎቹን ሳይሰማ መመሳሰል ሳይኖር
    ሁሉን አስታዉሎ የሚኖር ለሀገር
    ማስታዋልን ሰጥቶት ብሩህ ጭንቅላትን
    ምቀኝነት ሳይኖር እዉነትን ያሳየን
    ማስመሰል ሳይኖረዉ ከጨለማ ሆኖ
    ብረሀን ያሳያል ዉሸትን ጨቁኖ
    አገር አክባሪ ነዉ እዉነት ፈግግታ ጋ
    ሳላምን የሚመኝ መሺቶ እስከሚነጋ
    ለወገን አሳቢ ያራቀ ዉሸትን
    ምንም ያልበገረዉ በስራ የሚያምን
    ይህ ነዉ የኛ ጀግና ሁሉን የሚያካፍል
    ሀይማኖት አይለይም ዞን አይልም ክልል
    አድሎታልና አርቆ ኣሳቢነት
    እድሜዉን በሙሉ የሚኖር ለእዉነት
    ትህትናን ጭምር አድሎታል እዉቀት።

  • @user-zi1pu4wg7i
    @user-zi1pu4wg7i Před 3 lety +29

    ቴዲ የክብር ዶክትሬት በማግኘቱ እስኪ እንደኔ ደስ ያለው ማነው👍

  • @zekukitube787
    @zekukitube787 Před 3 lety +102

    ንጉስ በጣም ነው ምወድህ ወላሂ ኑርልኝ

    • @samiosman4215
      @samiosman4215 Před 3 lety +3

      💚💛❤

    • @Tsehay6773
      @Tsehay6773 Před 3 lety +3

      💚💛❤😘

    • @hadratube4986
      @hadratube4986 Před 2 lety

      ከኔ አትበልጥም። እኔም በጣምነው የምወደው ወላሂ።

    • @aminebro6968
      @aminebro6968 Před 2 lety

      አነተ ቆማጣ!

    • @SalmaipaSalmaipa-cw2gu
      @SalmaipaSalmaipa-cw2gu Před 10 měsíci

      የምርእወነትብለሀል፣ቴዲምርጥሰዉነዉ፣ያንሰበታል፣ቴዲየ

  • @barhanetemesgan5
    @barhanetemesgan5 Před 3 lety +4

    ቴዲ ጨዋ ሁሌ አንድ አይነት የማትለወጥ ትልቅ ስው እግዚሀብሄር እድሜና ጤና ይስጥህ❤️❤️❤️❤️❤️👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍❤️❤️❤️👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍❤️❤️❤️❤️🌹🌹🌹🌹❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🌹🌹

  • @yosephtamrat
    @yosephtamrat Před 2 lety +4

    በዚህ ታላቅ ቀንህ አብሬህ ተገኝቼ ይሄን ታሪካዊ ቀን ባካል በማይቴ በጭራሽ ልረሳው የማልችለው ትዝታ ነው:: ተባረክ ወንድሜ ክብር ያለህ ኢትዮጵያዊ ነህና🙏🙏💚💛❤

    • @johnmactavish4451
      @johnmactavish4451 Před 2 lety +1

      You're so damn lucky. If it was a thing, I'd do anything to steal it from you dude

    • @yosephtamrat
      @yosephtamrat Před 2 lety

      @@johnmactavish4451 🙏🙏🙏

  • @weynikitchen
    @weynikitchen Před 3 lety +42

    ቴዲዬ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ከነሙሉ ቤተስብህ ይስጥህ ብርቅዬ የኢትዮጵያ ልጅ ነህ 🙏🙏🙏🟢🟡🔴

  • @TemesgenTemu-wo7mn
    @TemesgenTemu-wo7mn Před rokem +2

    Our king Teddy Afro.we most Africans love Teddy

  • @user-zi1pu4wg7i
    @user-zi1pu4wg7i Před 3 lety +24

    ቴዲያችን የክብር ዶክትሬት በእውነት ይገባሀል እንዲያውም ሲያንስህና የሚባለው በላይ ዘግይቶብሀል ባይ ነኝ እንኳን ደስ አለህ 👏👏🇪🇹🇪🇹
    ጎንደሮች ግን ሰው ማክበር ያውቁበታል

    • @danielketsela9640
      @danielketsela9640 Před rokem

      በትክክል ጎንደር ማለት የሀገራችን የሠላም ሀገር ማለት ነው 💖🇨🇺🇪🇹🙏

  • @user-zk9tf1fm6n
    @user-zk9tf1fm6n Před 3 lety +20

    ቴድሮስ ካሳሁን የኢትዮጵያ ንጉስ እንወድህ አለን እድሜና ጤና አላህ ይስጣችሁ እስከ ቤተሰብህ አላህ ይጠብቅህ

  • @ayichewjenber9023
    @ayichewjenber9023 Před 2 lety +7

    ንጉሳችን ለአንተ ከዚህም በላይ ይገባሀል ሺ አመት ኑርልኝ ከእነ ቤተሰቦችህ ፈጣሪ ይባርካችሁ።

  • @meskiegetahune8992
    @meskiegetahune8992 Před 3 lety +4

    ቴዲ አፍሮ ጨዋ ኢትዬጵያዊ ሃገር ወዳድ ከዚህም በላይ ይገባሃል ትዳርህን ልጆችን ያንተ የሆነ ው ሁሉ በኢየሱስ ስም የተሽፈነ ይሁን ሁሌም እንፀልይልሃለን

  • @nattyhabesha3830
    @nattyhabesha3830 Před 3 lety +10

    ሳልሳዊው ካሳ እንኩዋን ደስ አለህ ከዚህም በላይ ይገባሀል እግዚአብሄር ይባርክህ
    ግርማዊነታቸው በጎንደር ከተማ
    ተከበሩ ሲባል ዛሬ ላይ ባናይም ባንሰማ
    የጥበብ ዘውድ አርጎ እዩት መንፈሳቸው
    ሁሉም ሰው ሲያከብረው ቴዲ አፍሮ ልጃቸው

  • @genetgenet5789
    @genetgenet5789 Před 3 lety +5

    እንኳን ደስ አለህ ቴዲ። ይገባሃል። ጎንደር ዩንቨርስቲን፣ የጎንደር ህዝብን ከልብ እናመሠግናለን።

  • @Hiwot95
    @Hiwot95 Před 3 lety +8

    እንዃን ደሰ አለሕ ክቡር ዶክተር ቴዎድሮስ ካሳሁን፦ ምንግዜም ፍቅር ያሸንፋል።

  • @mariamawits3689
    @mariamawits3689 Před 3 lety +10

    ያንስብሀል ቴዲዬ ንጉሱ። ክፉ አይንካህ። እንኳን ደስ አለህ።

  • @jemaltube4169
    @jemaltube4169 Před 3 lety +10

    ቴዶ ሺ አመት ኑርልን እንወድሀለን ፈጣሪ ይጠብቅልን❤💋😘 ቴዲን ማነዉ እደኔ የሚወደዉ❤👌

  • @tarikuadugna7490
    @tarikuadugna7490 Před 3 lety +9

    Congratulations you deserve it long life

  • @zelman202
    @zelman202 Před 3 lety +9

    ሰው በስራው ይከበራል አንዱ ማሳያ አንተ ነህ ቴዲ በርታልን አሁንም የተሻሉ ስራዎች እንጠብቃለን።

  • @supHabeshit
    @supHabeshit Před 3 lety +5

    We love you Legend Dr Teddy Afro,
    Bless you congrats 👏 It’s deserving

  • @user-ri9xq2or8r
    @user-ri9xq2or8r Před 3 lety +5

    ንጉሳችን ይገባካል በጣም ነው የሞድክ አላህ ይጠብቅህ

  • @mekdiabel3682
    @mekdiabel3682 Před 3 lety +3

    ቴዲ ፈጣሪ ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ ለቤተሰብ ለሀገርህ ኑርልን ንፁ ኢትዮጵያዊ ነህ በርታ እንወድሀለን!!!!!

  • @marthatirunhe7858
    @marthatirunhe7858 Před 3 lety +17

    እንኳን ደስስስስስ አለህ 💚💛❤💐💐 ቴዲዬ ይገባሃል 💚💛❤ እግዚአብሔር ይጠብቅልን ከነ ቤተሰቦችህ !!!!

  • @mulehabeshamedia9345
    @mulehabeshamedia9345 Před 3 lety +9

    ሀገርን ማክበር ያስከብራል
    ወገንን መውደድ እንዳተ ያስወድዳል
    ቴዲ እኮን ደስ አለህ
    ኢትዮጵያ ለዘለዓለም ትኑር
    ❤❤❤የቻናሌ ቤተሰብ እንድትሆኑ
    በአክብሮት እና በፍቅር እጋብዛለሁ
    በኢትዮጵያዊነት ጥላ እንጠለል
    ኢትዮጵያ ለዘለዓለም ትኑር

  • @user-kt1oh8cq8i
    @user-kt1oh8cq8i Před 3 lety +6

    ክፉህን አያሳየን አምላክ ይጠብቅህ🙏🏿🙏🏿🙏🏿💚💛❤️

  • @HanniZenu
    @HanniZenu Před rokem +1

    Heart felt congratulations to you dear Teddy Afro. Blessings and please to you and your family. One Love, One Ethiopia. 🇪🇹

  • @melsamelsa4009
    @melsamelsa4009 Před 3 lety +4

    የኔ ውድ ይገባሀል

  • @Alhamdulilah244
    @Alhamdulilah244 Před 3 lety +6

    ይመችክ ቴድ አፍሮ እናመሠግናለን 🇪🇹🙌

  • @user-lh2zp9dz5r
    @user-lh2zp9dz5r Před 3 lety +5

    ንጉሤ ቴዲአችን ሙቸነዉ የምወድህ ሺአመት ኑርልኝ💚💛❤🙏🙌🙌🙌

  • @bisratmelese3633
    @bisratmelese3633 Před 3 lety +7

    CONGRATULATION. TEDY 💚💛❤💯💯💯👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @sebleashenafi6391
    @sebleashenafi6391 Před 3 lety +6

    ይገባሀል ቴድያችን የኛ ሀገር 💚💛❤️🙏

  • @sharmakeabees4745
    @sharmakeabees4745 Před 2 lety +1

    Always big love teddy afro ❤ from UK 🇬🇧 ❤

  • @kedirtube1367
    @kedirtube1367 Před 3 lety +6

    ምርጥ የኢትዩጲያዊ 💚💛❤️

  • @mentesnothuruma.subscribe7364

    ክቡር ዶ/ር አርቲስት ቴዎድሮስ ካሳሁን (ቴዲ አፍሮ) እንኳን ደስ አለህ!! #የኢትዮጵያ_ድንቅ_ልጅ_ይገባሀል🎓🙌King 👑 💙🔥🔥🔥💚💛❤️

  • @hawitube2461
    @hawitube2461 Před 3 lety +6

    ንጉሱ ሽ አመት ኑርልን እንወድሀለን

  • @apartadam1935
    @apartadam1935 Před 3 lety +6

    We love you congratulations

  • @hassunsusu9434
    @hassunsusu9434 Před 3 lety +11

    ንጉሡ የአፄዎቹ ዘር❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹ፍቅር ያሸንፋል

  • @banchus6066
    @banchus6066 Před 3 lety +9

    Congratulations our king 👑❤️

  • @kibret.m7933
    @kibret.m7933 Před 3 lety +6

    ክቡር ዶ/ር ዳግማዊ ቴዎድሮስ:: እንኩዋን ደስ ያለህ:: ሳይመችህ በመከራ ውስጥ እያለፍክ ያከበርካት ኢትዬጵያ አከበረችህ:: እኛም ደስ አለን::

  • @tinsuuuuuuuu
    @tinsuuuuuuuu Před 3 lety +7

    እንኳን ደስ አለህ

  • @tigist19
    @tigist19 Před 3 lety +8

    ይገባሀል ንጉሱ 💚💛❤🙏💕💕💕

  • @WithLoveSarah
    @WithLoveSarah Před 3 lety +17

    🙏💚💛❤🙏congratulations Teddy, you deserved it!!God bless🙏

  • @jezbawjezbaw5913
    @jezbawjezbaw5913 Před 3 lety +4

    The one and the only Teddy 🙏🙏🙏

  • @ethiocan5643
    @ethiocan5643 Před 3 lety +7

    Congratulations Teddy! 🎉 You deserve it 🌟🌟🌟

  • @flower525af4
    @flower525af4 Před 3 lety +4

    Congratulations tedo 😍😍😍🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @Andreu2k
    @Andreu2k Před 3 lety +4

    My hero brother congratulations

  • @davebisrat3827
    @davebisrat3827 Před 3 lety +11

    King you deserve it 🖤 one love

  • @liyufkir8351
    @liyufkir8351 Před 3 lety +15

    ቴዲ የኛ የግላችን 💚💛❤️

    • @user-gf1jp4wz7p
      @user-gf1jp4wz7p Před 3 lety

      ሌባ በመንነቱ ስለሚያፍር ነውጅ ጥርት የለጉራጌነው 👈

    • @abenezerhailu7686
      @abenezerhailu7686 Před 3 lety +2

      @@user-gf1jp4wz7p ena gurage ethiopiawi adelem ??? yante aynet dedeb new yaschegeren ahun bemen enatsedachualen

    • @user-lh2zp9dz5r
      @user-lh2zp9dz5r Před 3 lety +2

      @@user-gf1jp4wz7p 😷😷😷😷የዊሺልጂ በእናቱ አማራ ጎደሬነዉ ስፈልጊ ተዘቅዘቂ የድጋልጂ አች በምን አደበትሺ ነዉ እሱን የምተችዉ👺👺ቴድአችን የፍቅርንጉስ💚💛❤🙏🙌

    • @user-gf1jp4wz7p
      @user-gf1jp4wz7p Před 3 lety

      @@user-lh2zp9dz5r ሰው በባቱነው ወይስ በነቱነው የምጠረው አባቱ ብዙ ስለሆነ ነው አባቱን የከደው አባቱንና መንነቱነረ የከደ ኑጉስ አይደለም ለኔ 👈🐃🐃🐃🐃👈

    • @orthodoxforever9433
      @orthodoxforever9433 Před 3 lety +2

      @@user-gf1jp4wz7p you cry to much ....🤣

  • @kuwait9728
    @kuwait9728 Před 3 lety +2

    ቴዲየ ልዩ ስወድህ ሁለየም ኑርልን ንጉስ 💚❤💛🇪🇹

  • @rahelatube3781
    @rahelatube3781 Před 2 lety +1

    Teddy Afro we love you but why you have not vist Eritera I hop one day you will you deserve it congratulations my legend 🇪🇷🇪🇷🇪🇷💞💞💞🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @abenezergetachew4545
    @abenezergetachew4545 Před 3 lety +5

    የግላችን የኛ ቴዲ 👑👑👑👑

  • @user-hq2or2ij5e
    @user-hq2or2ij5e Před 10 měsíci +1

    ቴዴአፍሮየሰውዘር የምርጦችምርጥ ያንስብሀልመባል ቆንጆቴዲየኛምየምንግዜ መርጥእረጅምእድሜ ዩስጥህ እንወድሀለን

  • @ኢትዮጵያሙዚቃ
    @ኢትዮጵያሙዚቃ Před 3 lety +20

    Congratulations 🎈🎉 🎆 🙏🏾

  • @ayub830
    @ayub830 Před 3 lety +5

    Very Deserved honor!

  • @media4416
    @media4416 Před 3 lety +1

    እንኳን ደስ አለህ ቴዲዬ❤️ እንኳን ደስ አለሽ ኤሚ ❤️ ይገበሀል የኔ አንደኛ በጣም ነው እምወድህ እማደንቅህና እማከብርህ።
    ኑርልን ከክፉ አይን መድሀንያለም ይሰውርህ እመቤቴ ማርያም ትጠብቅህ እስከነ ቤተሰብህ❤️

  • @ssll2390
    @ssll2390 Před 3 lety +5

    Teddy Congratulations 🎉

  • @mulugenetu4565
    @mulugenetu4565 Před 3 lety +1

    ባንዲራችነ ክቡር ዶ/ር ቴዎድሮስ እንኳ ደስ አለህ !

  • @luchia686
    @luchia686 Před 3 lety +10

    🙏👏👏💚💛❤️ይገባዋል ቴዲ💚💛❤️👏👏🙏💕

  • @beyatube8181
    @beyatube8181 Před 3 lety +7

    ይገባሀል ሀቢቢ😘😘😘😘💐💐💐

  • @user-is6oe6wv4v
    @user-is6oe6wv4v Před 3 lety +2

    ጀግናችን ይገበል ፍቅር ያሸን ፋል የቴዲዬ መፋክር💚💛💝💚💛💝👍👍

  • @najat4665
    @najat4665 Před 3 lety +3

    ቴዲ ወንድማችን ሰላምህ ይብዛልን

  • @enquaddis
    @enquaddis Před 3 lety +4

    ጀግናን ማክበር ጀግንነት ነው 🙌

  • @user-tt8ee4oj9p
    @user-tt8ee4oj9p Před 3 lety +2

    ንገስልን የኛ ንጉስ ፈጣሪ የማቱሳላን እድሜ ይስጥህ

  • @Haben_Gebre4
    @Haben_Gebre4 Před 5 měsíci

    እንቓን ደስ ኣያላቹ ለሁላቹም በድጋሜ እንቓን ደስ ኣያላቹ እድመ እና ጤና እናንታቹ ❤🎉

  • @shambaroismail136
    @shambaroismail136 Před 3 lety +1

    Congratulations Teddy Afro...Orma from Kenya

  • @Selammediaሰላምሚዲያ6

    ንጉሳችን ማርያምን እንወድሀለን ብርቃችን ነህ💚💛❤

  • @sherronegnggne3216
    @sherronegnggne3216 Před 3 lety +15

    You deserve it brother I always proud of you👑👑👑

    • @TemesKelati
      @TemesKelati Před 3 lety +2

      Congrats for King Teddy Afro and his family. God bless you.

  • @mesi-bn9bj
    @mesi-bn9bj Před 3 lety +1

    ቴዲየ ንጉሳችን ያስበታል የኔ አስተዋይ እቁ ይገባሀን❤🥰

  • @DagmawiWendwessen
    @DagmawiWendwessen Před 5 měsíci

    የምርቃት ቀናችንን ነበር ያሳመርክልን ቴዳ፤ ከዶክትሬት በላይ ነህ!

  • @forgotemail594
    @forgotemail594 Před 2 lety +1

    ለ ቴዲያችን💝 ነፍስስ ቢሰጥ እግዚአብሔር ይጠንቅህ የኔ ምርጥ 🙏🙏🌷😘😘😘

  • @tameralechsinaga268
    @tameralechsinaga268 Před 3 lety +3

    Congra Ethiopian King🇨🇬👑👑👑👑👑👑

  • @amriashasha9108
    @amriashasha9108 Před rokem

    ቴዲዬ የገባሀል ምንብዬ እደመገልጥክ አላቅም ሁሌም እወዳቹሀለው እትዮጵ ለዘላልም ትንሬ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤❤❤❤❤❤❤🌹🌹🌹🌹

  • @HelloHi-wb7nk
    @HelloHi-wb7nk Před rokem +1

    ስወድክ ሁሌም ጀግና ውድድድ

  • @egzerabofikre
    @egzerabofikre Před rokem

    ጌታ አጣምሮት
    በገና በዓሉ በገና ደርድሬ
    ለውዷ ፍቅርዮ፤
    እንቢ አለኝ ሰዓቱ
    ወንጌሌን ማየቱ
    ገና መስሎኝ ነበር
    እሷኑ ማየቱ፡፡
    ዓለምን ብዞረው በትውውቅ ወቅቱ
    አሜሪካ አፍሪካ አህጉረ ኢትዮጵያ፤
    መች አገኘው ነበር የሷን ደምግባቱ
    አይኔ ጉድ አርጎኛል እሷኑ ማየቱ
    እሷስ ስራዋ ነው ቀባብቶ ማቅረቡ
    ግርም ብሎኝ ነበር ዉበቷ ማፍዘዙ፡፡
    እግሬ ወቶ ሳለ ከምድር ሀገሬ
    ሌላ ሀገር አገኘው በአይኖቼ ሰክሬ
    አምላኬ ሆይ አልኩት
    ሄዋኔ አድረጋት የዘላለም የኔ፡፡
    እንደሰማይ እርግብ የጠሩት ዓይኖቿ
    ውብ መስክ የሚመስሉት ዘንፋላ ጸጉሮቿ
    የቀይ ሀር መሳይ መሳጭ ከንፈሮቿ
    ኤሉሄ አሉሄ
    በዋዛ ፈዛዛ አልጣት ከጎኔ
    ብዮ በጸለይኩኝ ይኀው በማግስቴ፡፡
    አይዞን ልቤ አልኩት በአፈሬ ታስሬ
    ምን ተስኗት እሷ የነፍሴ ቀንበሬ
    ግዟት ከተዋለች የልቤን ድንበሬ
    ህይወትን ጀመርኳት እንደወጣው ገና በአቦጊዳ ማሬ፡፡
    የደስታ ምንጭ ሆነች ሀይሌና ህይወቴ
    አላምን አለ ቀልቤ ሰታኝ መሳዮቼ
    ሚካኤልን ዘከርኩ ደሞ ለልጆቼ፡፡
    ካሳዮን ተክቶ ላሳየኝ አይኖቼ
    ግርማ ሞገስ ሆነኝ ጥላዮን ዘርግቼ፡፡
    ጠቅላላ ታሪኬ እንደው በአጭሩ
    ተነቧል ዛሬ በዜማ ስንኙ
    ምርጫው የቴድሮስ የኢትዮጽያ ንጉስ
    አንድ ስንኝ ካለ ሰላማዊ ሰልፍ
    ይወጣ ጀምሯል ለጥበብ ቁልፍ
    የጥቁር ሰው እንቁ ቃላቱን ማን ያልፍ
    አፍሪካ ሰምቷታል ከጫፍ እስከ ጫፍ
    እቴጌው አምለሰት ማራኪውም ነፍስ
    ማንም አይለይውም ጌታ አጣምሮት፡፡

  • @mulugetam8337
    @mulugetam8337 Před 3 lety +4

    Congradjulation !!

  • @zemenkebede9290
    @zemenkebede9290 Před 3 lety +7

    You deserve it KING 🟩🟨🟥

  • @eliasfekadu7394
    @eliasfekadu7394 Před 3 lety +5

    ኩሩ ኢትዮጵያዊ

  • @tanamedia1
    @tanamedia1 Před 3 lety +7

    ኢትዮጵያ ትቅደም!!!
    ትንሣኤ ለሃገሬ….ውድ ኢትዮጵያውያን የቻናሌ ቤተሰብ ሁኑ!!!

  • @samiosman4215
    @samiosman4215 Před 3 lety +2

    Teddish congra belenal wed enqu yethiopia lij 😍😍

  • @freedom4all457
    @freedom4all457 Před 2 lety

    You are one of the most influence, brilliant man teddy afro we love you

  • @frefre2060
    @frefre2060 Před 3 lety +2

    Teddy congratulations 👏✌️🎊🎉🇪🇹

  • @eyerusalemkebede2852
    @eyerusalemkebede2852 Před 3 lety

    Congratulations dear , Artist Dr. TEDROWOS KASSAHUN I'm so excited

  • @habeshahabesha2366
    @habeshahabesha2366 Před 2 lety

    እንኳን ደስ አለህ ቴዲ ኢትዮጵያን ስላከበርክ ትከበራለህ ፍቅር ያሸንፋል ።

  • @RRuth8852
    @RRuth8852 Před 4 měsíci +1

    Teddyie enwedhalen ❤❤❤

  • @GezahegnDagim
    @GezahegnDagim Před 8 měsíci

    ንጉሱ you deserve it you deserve more ❤❤❤

  • @tenagnetegegne8093
    @tenagnetegegne8093 Před 3 lety +4

    Congratulations

  • @mekonnentesfayemekuria9699

    ቴዶ በድጋሚ እንኳን ደስ አለህ

  • @fuafuatewedile6664
    @fuafuatewedile6664 Před 3 lety +7

    You deserve it brother !! Congratulations ❤️❤️❤️

  • @meklittube8197
    @meklittube8197 Před 2 lety

    አንተን ምገልፅበት ቃል አጣሁ አቦ ፈጣሪ ሰላምክን ያብዛው

  • @ertmastawosha552
    @ertmastawosha552 Před 3 lety

    👉ይገባዋል የግድም ነበር ቴድ እንኳን ደስ አለህ ደስ ብሎናል አድስ ስራህን እየጠበቅን ነው👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @user-zb6wv2lg1j
    @user-zb6wv2lg1j Před 2 měsíci

    WOW TEDDY BETAM NEW DES YALEGN YEGEBAHAL

  • @hassanabdullahi7492
    @hassanabdullahi7492 Před 3 lety +1

    Wow so cute my legend keep going you are blessed and there ain't person I love like I love you

  • @henanbilall6288
    @henanbilall6288 Před 3 lety +2

    ማሪያምን ነዉ የምልህ እንወድሀለን።🥰

  • @mohamedabdalazez3587
    @mohamedabdalazez3587 Před 2 lety

    Mr. Afro, may God bless you with a wife who will protect you in yourself, your children, your property, your family and your country. So she became the lady of the throne of Afro. Because you are the blindness of the eyes of your people, I swear that you have a good and blessed land and people, may God protect you and take care of you. I hope to have a share in your meeting. I am Mohamed Abdelaziz from Sudan.

  • @orthodoxforever9433
    @orthodoxforever9433 Před 3 lety +4

    ንጕስ ሽ አመት ይንገሱ።

  • @taaa5198
    @taaa5198 Před 2 lety

    እግዚአብሔር በጥበቡ ፈጠረህ::በጣም ደስ ብሎኛል ::እግዚአብሔር ይጠብቅህ::

  • @user-xh9wo5yo6g
    @user-xh9wo5yo6g Před 3 lety

    ቴድዬ አንኳን ደስ አለክ ሺአመት ኑርልን ንጉሱ 💚💚💛💛❤❤

  • @admash8970
    @admash8970 Před 3 lety +8

    Congratulations Tedy!

  • @semiralove1228
    @semiralove1228 Před 3 lety +3

    My King of King 👑🔥❤️

  • @tarikufekadu5412
    @tarikufekadu5412 Před 3 lety +3

    ቴዲዬ አንተ እኮ ፍቅር ነህ

  • @rikizarfa4997
    @rikizarfa4997 Před 3 lety +1

    👏👏👏👏פששששש👏👏🇪🇹🇪🇹🇪🇹כבודו עכשיו כבודו #❤2🌷🌹איזה אישה יפה לטדי אפרו🌷💐🌹❤