Velikost videa: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Zobrazit ovladače přehrávání
Automatické přehrávání
Přehrát
ጥሩ ለዉጥ ነዉ አንዳንድ ቀን ከዝሙትና ከግድያ ወጣ እያላቹ በተለያዩ የስነ ልቦና እና አካላዊ ችግሮች ላይ ብትሰሩ ጥሩ ነዉ
አቤት አስተያየት አቤት እውቀት 😂😂😂😂😂😂😂
@@dungedunge7226 ድሮስ 😂😂😂
@@dungedunge7226😂😂😂😂😂
Zemutene gedeya tarike yemiyametute zemutu gedelu eyalu ayedeleme ketariku temaru new
@@sarageleta2094 ተማሩበት ሳይሆን ተማረሩበት አይነት ፀያፍ አሰራር ያመጣሉ ይሄ ትዉሌድ ደግሞ ተፀይፎ ከመሸሽ ይልቅ እራሱ ላይና በዙሪያዉ ባሉት ላይ ሲሞክር ሲገፋፋም ይገኛል
ለምን እደሆነ አላቅም የእናንተ ድራማ እዉነተኛ አስተማሪ እና አዝናኝ ነዉእናመሰግናለን❤❤❤
አይጣል ነው እኮ ጉድ መጥፎ ድግጊት ነው ሌብነት ውይይ ባልዬው ግን ምርጥ ባል ነው ሁሉም ባሎች እንዳንተ ቢሆኑ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥀🥀
የዛሬው ይለያል ያረብ ለሁላችንም ምርጥ ባል ስጠን እኛንም ታማኝ አድርገን
አሜን ❤❤❤❤❤
አሜን❤❤
ይህ ባል ለእኔ ጥሩ ምሳሌ ብዙ ሰው ለእራሱ ሰው እንዲ ሲሆን ደስ ይላል
በጣም የገረማል ማንም ሰው ችገሩን ሌላ ሰው ቢያግዘው መታከም ይችላል
Great job English teacher
Tade keeping it real🗣🗣🔥🔥🔥
ለባሎች ሁሉ ምሣሌ የምትሆን ነህ ሁሉም ባሎች እንዳንተቢሆኑ ኖሮ ፍቺ አይኖርም ነበር
እቃ ሲጠፋ ድንጋጤው ነው ሚያሳምመው ባልየው ግን ገራሚ ነው👏👏👏👏👍👍👍
እውነተኛ አፈቃረ ወንድ አምላክ ሆይ ለኔም እንደዚ አይነት ወንድ ስጠኝ እውነተኛ ፍቅር ብቻ 😢😢😢
ይሰጥሻል አንቺም ፈጣሪሽን ጠይቂ
Amen lenem edazi ayenat afikari yesetagn kehulum neger belay enane yemeyafkergn yeseten
መምሰልማ ቀላል ነው ዋናው ሆኖ መገኛትነው።
አይ እህታለም በእጁ እስከምትገቢ ብቻ ነው እንጅማ እውነተኛ አፍቃሪ እስከቀራኒዮ ያፈቀረሽ የፈጠረሽ ብቻ ነው።
ያረቢ ለኔም🙏
አልሃሙዱልላህ እደዝህ አይነት ባል ስለሰጠሄኝ❤❤❤❤❤
ዳሩ ምንዋጋ አለው እንዲህ አይነት ታጋሽና በትህትና ተንከባክበው የሚስቶቻቸውንም ሆነ የባሎቻቸውን ችግር የሚፈቱ ባሎችም ሆነ ሚስቶች ፊልም ላይ ብቻ ነው ያሉት።
በትክክል ወላሂ🎉🎉🎉
100/በ100%
ምርጥ አስተማሬ ነው እናመሠግናለን🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
እደት እዳፈርኩ😂😂😂 ባልዮው አሳዘነኝ
ክክክክክክ እኔ የልጅቱን ቦርሳ ልትከፍት ስትል ልቤ ባፌ ልወጣ ነበር
ምን አይነት ፍቅር ነው?!!!!!!!! ፍቅርን በወሬ ሳይሆን በተግባር እና በእውነት ያየሁበት ታሪክ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ በዚህ መንገድ ፈጣሪ ያስበን
የዛሬው ሽጋ ነው ከብልግና የወጣ
እውነተኛ አፍቃሪ ወንድ ጀግና😊😍😍😘😘😘😘😘
ምርጥ፡ቦል😢😢😢😢
ዋው ደግና ባል
ወላሂ እኔ አፈርኩኝ😅😅😅
ሌባ ላመሉ ዳቦ ይልሳል ይላል የሀገሬ ሠው
😂😂😂
ወይኔ እዴት እደአፈርክ እኮ ባልየው ልዩነው😅😅😅😢
wow የዛርየ ይለያል❤
በዲራማ ብቻ ባዪሆን ጡሩ ነበር አዱ ያዱን ችግር መረዳቱ
ሰውችዬ ይሔነገር በውጭም አለ ህመምነው ይታከማል ትልልቅ ዶክተሮች ፕሮፌሰሮች በዚህ ህመም የተጠቁ አሉ እና የህክምና ወረቀት አላቸው ማረጋገጫ እንዳይታሰሩ እንዳይንገላቱ እናማ ህመምነው።
አዎ የእርኩስ መንፈስ ችግር ነዉ በጸሎት በጾም በጸበል ይለቃል
ወንድ ይሄነው ባል እውነተኛ ፍቅር
የሌባህክምናግንአለደአሠከኝ😂😂😂
እሷ ለሰረቀችው እኔ ልቤ መታ አኡዙቢላህ
እኔም ወላሂ 😂😂😂
Betam enamesegenalen endezi asetemari yehinu tarikoch selemetakerebu bizu sewoch sanawekew bewesetachen yetena cheger yegetemenena sewoch lela sem yesetunal endezi meredat kechalen bizu sewochen makem echelalen
ትግስተኛ ባል❤
😭😍😍😍😍😍👍👍👍 ምርጥ ሰዉ
Walahi walahi mrti bali masha allha ba ahun gize endazi aynati sawu magngati kabad nw❤❤❤
❤❤ በርቱልን
ምርጥ ነው
ባልየዉ አዛዘነኛ😢😢 ኩፉ ልምድ አይ😢😢
የምር።ጡሩሠዉነሕ።❤❤❤
😂😂😂ግን የሌብነት በሺታ አለ እደ😂😂😂
Awo
አይድረስነውእጂየሚባልአለ
አዎ
ሰውኮጥፋቱንማመንአይፈልግምባለጌነችሴትያሳደጋትአለሬ
የሴት ሌባ አይጣል ነው ወላሂ 😂😂😂😂😂
ዋዉ ይለያል❤❤❤❤❤
😂😂😂😂ሆሆ ሰዉ ደፋር ነው
ምርጥ ባል😢😢😢
እውነታው ግን እንደዜ አይነት ባል የለም
😂😂😂😂😂የዛሬው ይለያል
ምንአይነትትግስትነው
ዋው ደስይላል❤
Des yemil bal ❤
Wooooow betam dase yamel new ❤❤
Communicative teacher wow
Are leba set kebad new kezi yisewren bewendm yastelal enkuan beset
❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤
❤❤❤
የልጁ ትግስት
የምር እዲ አይነት ባል ለልጄ ተመኘው
ማለት ልጅ አለሽ ማለት ነው
የእጅ አመል : ብፀበል ነው የሚለቀው :: በዶክተር አይደለም ::ይህ መንፈስ የሚመጣ በዛር ሊሆን ይችላል : መተትም ሊሆን ይችላል :: ነገር ግን : ወደ ገዳም ሄዶ እየተጠመቁ ከቆዩ : መንፈሱ ይለቃል ::ቲያትር ስለሆነ እንጂ : የሚስትን ችግር የሚረዳ እንደዚህ አይነት ባል የእም : ያውም የአበሻ ::በህክምና ይለቃል እያላችሁ. ህዝቡን ግን አታሳስቱ
😮😮😢😢❤❤
❤❤❤😂😂😂❤❤😂
🎉🎉🎉❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤
እኔ ላሷ ተሸማቀኩ ጌታ ሆይ ከዚህ ሰውረኝ
የሚሰራው ፍራሽ ቤት ግን የሁለት ወር ፍቃድ ሞልቷል 😮😮😮 እባካችሁ እያስተወላችሁ ሥሩ
😂😂😂iko
እኮ 😂😂😂😂😂😂😂😂
😂😂
😂😂😂😂😂
😂😂😂😂
የሌባ አይነ ደረቅ በአካል ሲታይ ወዮ 🙆
የምር ያሳፍራል ሌብነት 😂😂😂😂
💕☝☝👍👍❤❤❤❤💞💞💞💞
😊😊😊😊😊
እር የለመድ ሌባ ሁልግዜ ሺምጠጣ ቱ እር ያሳፍሪል
የልጁን ስልክ ቁጥር ተባበሩኝ😢😢😢😂😂😂😂🏃♀️🏃♀️🏃♀️🏃♀️🏃♀️🏃♀️
😂😂😂😂😂😂
@@gfkki4040 🙄🙄🤣🤣🤣🤣
😂😂😂😂😂😂😂
Way gud enkuan baluan enganem asakakachen ekoo MN gud nw
❤❤❤❤❤😂😂😂😢😢😮😮
በስማም እዲህም አለ? አረባገር ላካት ልኳን ታገኛለች
እጅዋን ቆርጠው ይመልሱዋት 😂😂😂
😂😂😂 ይሻላል
ተይጅ ውዴ በፎቅ ይወረውሮታል
😂😂ግዴታ ነው ይሄ ፎቅ መታየት ባላየዉ
1111gna nek wow
ዉይበማሬም
ዋዎ ፍቅር ማልት እንደ ነው
1gna tchlalek
የሌባአአይነደረቅ😅😅😅😅
ክክክ
እረ ምን ጉድ ነች 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
❤🎉
Big story buliding i do respect you guys.!🙏
😮😮😮😮😮
ጥሩ ለዉጥ ነዉ አንዳንድ ቀን ከዝሙትና ከግድያ ወጣ እያላቹ በተለያዩ የስነ ልቦና እና አካላዊ ችግሮች ላይ ብትሰሩ ጥሩ ነዉ
አቤት አስተያየት አቤት እውቀት 😂😂😂😂😂😂😂
@@dungedunge7226 ድሮስ 😂😂😂
@@dungedunge7226😂😂😂😂😂
Zemutene gedeya tarike yemiyametute zemutu gedelu eyalu ayedeleme ketariku temaru new
@@sarageleta2094 ተማሩበት ሳይሆን ተማረሩበት አይነት ፀያፍ አሰራር ያመጣሉ ይሄ ትዉሌድ ደግሞ ተፀይፎ ከመሸሽ ይልቅ እራሱ ላይና በዙሪያዉ ባሉት ላይ ሲሞክር ሲገፋፋም ይገኛል
ለምን እደሆነ አላቅም የእናንተ ድራማ እዉነተኛ አስተማሪ እና አዝናኝ ነዉ
እናመሰግናለን❤❤❤
አይጣል ነው እኮ ጉድ መጥፎ ድግጊት ነው ሌብነት ውይይ ባልዬው ግን ምርጥ ባል ነው ሁሉም ባሎች እንዳንተ ቢሆኑ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥀🥀
የዛሬው ይለያል ያረብ ለሁላችንም ምርጥ ባል ስጠን እኛንም ታማኝ አድርገን
አሜን ❤❤❤❤❤
አሜን❤❤
ይህ ባል ለእኔ ጥሩ ምሳሌ ብዙ ሰው ለእራሱ ሰው እንዲ ሲሆን ደስ ይላል
በጣም የገረማል ማንም ሰው ችገሩን ሌላ ሰው ቢያግዘው መታከም ይችላል
Great job English teacher
Tade keeping it real🗣🗣🔥🔥🔥
ለባሎች ሁሉ ምሣሌ የምትሆን ነህ ሁሉም ባሎች እንዳንተቢሆኑ ኖሮ ፍቺ አይኖርም ነበር
እቃ ሲጠፋ ድንጋጤው ነው ሚያሳምመው ባልየው ግን ገራሚ ነው👏👏👏👏👍👍👍
እውነተኛ አፈቃረ ወንድ አምላክ ሆይ ለኔም እንደዚ አይነት ወንድ ስጠኝ እውነተኛ ፍቅር ብቻ 😢😢😢
ይሰጥሻል አንቺም ፈጣሪሽን ጠይቂ
Amen lenem edazi ayenat afikari yesetagn kehulum neger belay enane yemeyafkergn yeseten
መምሰልማ ቀላል ነው ዋናው ሆኖ መገኛትነው።
አይ እህታለም በእጁ እስከምትገቢ ብቻ ነው እንጅማ እውነተኛ አፍቃሪ እስከቀራኒዮ ያፈቀረሽ የፈጠረሽ ብቻ ነው።
ያረቢ ለኔም🙏
አልሃሙዱልላህ እደዝህ አይነት ባል ስለሰጠሄኝ❤❤❤❤❤
ዳሩ ምንዋጋ አለው እንዲህ አይነት ታጋሽና በትህትና ተንከባክበው የሚስቶቻቸውንም ሆነ የባሎቻቸውን ችግር የሚፈቱ ባሎችም ሆነ ሚስቶች ፊልም ላይ ብቻ ነው ያሉት።
በትክክል ወላሂ🎉🎉🎉
100/በ100%
ምርጥ አስተማሬ ነው እናመሠግናለን🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
እደት እዳፈርኩ😂😂😂 ባልዮው አሳዘነኝ
ክክክክክክ እኔ የልጅቱን ቦርሳ ልትከፍት ስትል ልቤ ባፌ ልወጣ ነበር
ምን አይነት ፍቅር ነው?!!!!!!!! ፍቅርን በወሬ ሳይሆን በተግባር እና በእውነት ያየሁበት ታሪክ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ በዚህ መንገድ ፈጣሪ ያስበን
የዛሬው ሽጋ ነው ከብልግና የወጣ
እውነተኛ አፍቃሪ ወንድ ጀግና😊😍😍😘😘😘😘😘
ምርጥ፡ቦል😢😢😢😢
ዋው ደግና ባል
ወላሂ እኔ አፈርኩኝ😅😅😅
ሌባ ላመሉ ዳቦ ይልሳል ይላል የሀገሬ ሠው
😂😂😂
ወይኔ እዴት እደአፈርክ እኮ ባልየው ልዩነው😅😅😅😢
wow የዛርየ ይለያል❤
በዲራማ ብቻ ባዪሆን ጡሩ ነበር አዱ ያዱን ችግር መረዳቱ
ሰውችዬ ይሔነገር በውጭም አለ ህመምነው ይታከማል ትልልቅ ዶክተሮች ፕሮፌሰሮች በዚህ ህመም የተጠቁ አሉ እና የህክምና ወረቀት አላቸው ማረጋገጫ እንዳይታሰሩ እንዳይንገላቱ እናማ ህመምነው።
አዎ የእርኩስ መንፈስ ችግር ነዉ በጸሎት በጾም በጸበል ይለቃል
ወንድ ይሄነው ባል እውነተኛ ፍቅር
የሌባህክምናግንአለደአሠከኝ😂😂😂
እሷ ለሰረቀችው እኔ ልቤ መታ አኡዙቢላህ
እኔም ወላሂ 😂😂😂
Betam enamesegenalen endezi asetemari yehinu tarikoch selemetakerebu bizu sewoch sanawekew bewesetachen yetena cheger yegetemenena sewoch lela sem yesetunal endezi meredat kechalen bizu sewochen makem echelalen
ትግስተኛ ባል❤
😭😍😍😍😍😍👍👍👍 ምርጥ ሰዉ
Walahi walahi mrti bali masha allha ba ahun gize endazi aynati sawu magngati kabad nw❤❤❤
❤❤ በርቱልን
ምርጥ ነው
ባልየዉ አዛዘነኛ😢😢 ኩፉ ልምድ አይ😢😢
የምር።ጡሩሠዉነሕ።❤❤❤
😂😂😂ግን የሌብነት በሺታ አለ እደ😂😂😂
Awo
አይድረስነውእጂየሚባልአለ
አዎ
ሰውኮጥፋቱንማመንአይፈልግምባለጌነችሴትያሳደጋትአለሬ
የሴት ሌባ አይጣል ነው ወላሂ 😂😂😂😂😂
ዋዉ ይለያል❤❤❤❤❤
😂😂😂😂ሆሆ ሰዉ ደፋር ነው
ምርጥ ባል😢😢😢
እውነታው ግን እንደዜ አይነት ባል የለም
😂😂😂😂😂የዛሬው ይለያል
ምንአይነትትግስትነው
ዋው ደስይላል❤
Des yemil bal ❤
Wooooow betam dase yamel new ❤❤
Communicative teacher wow
Are leba set kebad new kezi yisewren bewendm yastelal enkuan beset
❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤
❤❤❤
የልጁ ትግስት
የምር እዲ አይነት ባል ለልጄ ተመኘው
ማለት ልጅ አለሽ ማለት ነው
የእጅ አመል : ብፀበል ነው የሚለቀው :: በዶክተር አይደለም ::ይህ መንፈስ የሚመጣ በዛር ሊሆን ይችላል : መተትም ሊሆን ይችላል :: ነገር ግን : ወደ ገዳም ሄዶ እየተጠመቁ ከቆዩ : መንፈሱ ይለቃል ::
ቲያትር ስለሆነ እንጂ : የሚስትን ችግር የሚረዳ እንደዚህ አይነት ባል የእም : ያውም የአበሻ ::
በህክምና ይለቃል እያላችሁ. ህዝቡን ግን አታሳስቱ