ኑሪ ቤት ይቆጡኛል አለ 😱 ተናደደ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 8. 09. 2024

Komentáře • 451

  • @seadayimam8488
    @seadayimam8488 Před měsícem +50

    ወንደ ዘሌ አደራችሁን ይሄን ልጂ ሚስኪን ነው በማንኛውም አጋጣሚ ከጓኑ ሁሉ ቢስከፋችሁ እንኳ እዳትቀየምት ሚስኪን ነው ብዙ ነገር አስተምሩት

  • @Jkeesum
    @Jkeesum Před měsícem +63

    ዘሌና ወንዴ ቪዶ 12:00 ልቀቁ እይታ እዲኖርላችሁ ቻናላችሁም እዲያድግ❤

    • @user-tr5tw1yq3e
      @user-tr5tw1yq3e Před měsícem +1

      አወ በዚህ ሰአት አይለቀቅም እህቶች አይመቻቸዉም

  • @user-yg4fb7pr8t
    @user-yg4fb7pr8t Před měsícem +35

    እረወይኔበሳቅክክክ ይህልጂ አብሯቸዉ ቢሰራ አሪፍነዉ የምትሉ👍👍👍👍

  • @FatimaMuhammed-z7f
    @FatimaMuhammed-z7f Před měsícem +30

    ይሄን ልጅ አበረታቱት ሙቤን አስታውሱ❤❤❤❤❤

    • @user-lh2mh1yu5s
      @user-lh2mh1yu5s Před měsícem +2

      ሣህወላሂ በጣምሚሥኪንነው🎉🎉🎉

  • @user-ri9hj9ez
    @user-ri9hj9ez Před měsícem +31

    አብራቹ ስሩ ኑሪን እዳለቁት 16k ገባቹ ደስ ይላል ጉዞ ወደ 50k🎉🎉🎉

  • @nat-an16
    @nat-an16 Před měsícem +28

    አረ ወይኔ በሳቅ😂😂 ገደለኝ እቤት ይቆጡኛል አላለም👏 nurax king 👑

  • @Zade-h7p
    @Zade-h7p Před měsícem +17

    እናዚን ልጆች 50 K እነስጋበቻው ያምትሉ ለይክ 😢😢😊🎉❤

    • @user-eq2jg1op9m
      @user-eq2jg1op9m Před měsícem

      አወ ብናበረታታቸው ምስኪን ናቸው❤

  • @NoorchannelTube
    @NoorchannelTube Před měsícem +30

    እሲኪ የዘሊና የወንዲ ቤተሰብ የሰዉ ደሰታህ የሚያሰደሰታቹሁ ፕሮፈይሌን ትጭናቹሁ አሰር ሺህ አሰገቡኘ😢

  • @user-ri9hj9ez
    @user-ri9hj9ez Před měsícem +11

    መጨረሻ ላይ ፕራንክ መሆኑን አሳውቁና ተጨዋውታችሁ አስተየይየታችሁን ተሰጣጡና ተለያዩ

  • @user-gx7oh7ip9x
    @user-gx7oh7ip9x Před měsícem +16

    ልጁ ወላሂ ሲያሳዝን😢😢 ፈታ ነው የሚያረገው😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @betube7117
    @betube7117 Před měsícem +12

    እሰከ ለሀብታሙ ከምታሽቃብጡት እንዚህ ልጆች አሰድጓቻዉ እሰከ

  • @seadayimam8488
    @seadayimam8488 Před měsícem +8

    ኑሬ ሚስኪን ሰው ጃኬቱን እንኳን በደብ አለበሰም እየሮጠ መጣ ደግጧል

  • @user-df3cs1be6l
    @user-df3cs1be6l Před měsícem +16

    ሰአት አስተካክሉ በፊት በምትለቁበት ሰአት ኑ❤❤❤

  • @Mira-yx8nv
    @Mira-yx8nv Před měsícem +8

    ስዓት አስተካክሉ የምትለው 12 ኑ 🥰ዉዳቹዋል

  • @KelemEshetu-ju3pl
    @KelemEshetu-ju3pl Před měsícem +5

    አይ ኑሬ በዝህ ስሞን ፈታ አደረገን እኮ ግን ከስራ በኋላ ብታደረጉት ጥሩ ነው ስራ ባታሰፈቱት ጥሩ ነው ኑሬ ስጦታ ያስፈልገዎል የኔ ሚስኪን 😀😀😀😀😀😀የሳቃችን ምጭ

  • @ayshaa-mj1oy
    @ayshaa-mj1oy Před měsícem +8

    ኤሔልጅ በየቀኑ ካላመጣቹልን ይናፍቀን ጀመር ኦኦ እረ ዘና ነዉ ሚያረገዉ ማሻአላሕ

  • @ፈኪNtude
    @ፈኪNtude Před měsícem +10

    ዛሌ & ወንዴ ይማቻቹ ፈታ ነው እያረገቹን የለቹት🎉

  • @mahitube3690
    @mahitube3690 Před měsícem +9

    እፍፍፍ ሞትኩ በሳቅ አይ ኑሪ 😀😀😀በረካ ሁኒ ተመቸኝ😀😀😀😍😍

  • @Chereqa12
    @Chereqa12 Před měsícem +4

    በሳቅ ጨነቀኝ አላለም ሚስኪን ሁልግዜም አብራችሁ ስሩ ከኑሪ ጋር 😂😂😂👍👍ሲቀጥል ቪዲዮ ማታ 12 ሰአት ልቀቁ❤

  • @remla_8503
    @remla_8503 Před měsícem +4

    እንዲህ አታስጨንቁት ሀማኖቱንም ጠብቁለት በእስልምና ወንድ ሴት አይነካም።

  • @seadayimam8488
    @seadayimam8488 Před měsícem +4

    ኑሬ እሚያምርበት ድጋ ይዞ ሰው ሲያስጨንቅ ነው ክክክ አታስጨንቁት

  • @fhgdjdjgf7310
    @fhgdjdjgf7310 Před měsícem +5

    ወይኔ ዘሌና ወንዴ ግፍችሁ😂😂😂😂😂😂😂ልጁ ሲያስቅ ድምቀታችሁ ነው❤❤❤😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @user-iq6lv7zk2e
    @user-iq6lv7zk2e Před měsícem +9

    ምን ግዝን ታቴረኝ ወላሂ በሳቅ 😂😂

  • @HaveHasn
    @HaveHasn Před měsícem +3

    ወይኔ ልጁ የውነቱነው ግንእደዚህ የሚያወራው 😂😂😂😂😂😂

  • @fhgdjdjgf7310
    @fhgdjdjgf7310 Před měsícem +2

    የዚህልጅ አወራሩ ድምፁ ቁርጥ የሙቤን እናት ነው የሚመስለው❤❤❤❤❤ይቆጥኞል አላለም😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @tewekeltuaellah6638
    @tewekeltuaellah6638 Před měsícem +3

    በጣም ጎበዝ ልጅ ነዉ ብቻዬን ከሴት ጋ አልሆንም ale👍👍👍

  • @Nurya-mz5dc
    @Nurya-mz5dc Před měsícem +2

    አለህምዱልለሃ በረሳቹ ልፈት አንድ እስቴብ ከፍ ብለቹዋል ጎበዝ በርቱ ቪድዮ ስትሳሩ የሃዘን ክሊብ አታድርጉ እኛን ፈታ የምየራግ ነገር ልቃቁ በታራፈው አለህ ከለቹባት ካፍ የርጋቹ ❤❤❤❤

  • @makiyakadir6060
    @makiyakadir6060 Před měsícem +3

    ይመቻቸ ሁሌም እንዲ ነዉ የሚኖረዉ

  • @EtetTeettrte-fw8hx
    @EtetTeettrte-fw8hx Před měsícem +4

    ወይኔ አዲሱ ልጅ ጨዋታው ደስ ሲል ኡፍፍፍፍ😬😬😬😬😬😬😬

  • @Geni810
    @Geni810 Před měsícem +2

    ወይኔ ይሄልጅ😂 ባየሁት ቁጥር ሳቄን መቆጣጠር አልችልም🙈 የምር በተለይ አነጋገሩ በሳቅ አይ ኑሪ እፈራለሁ 😂😂😂

  • @zdatlaw9358
    @zdatlaw9358 Před měsícem +1

    ኑሬ በሉ ኩላችሁም ስጦታ ስጡት በሉ በላይክ ዋው በእርሱ ብዙ ተመልካችእያገኛችሁ ነው መቼም 20 k በዚህ ሳምንት ትገባላችሁ ደስ ይላል

  • @amaamm-mn5jh
    @amaamm-mn5jh Před měsícem +4

    ልጁ ወላሂ ሢያሣዝን😢😂 ፈታ ነው የሚያረገው

  • @KolliyyanHerrison-bl3uu
    @KolliyyanHerrison-bl3uu Před měsícem +1

    ሀንዬን አምጡልን ዘሌ ኑሪ ደግሞ በሳቅ ነው የሚገድለው ጨዋታው ሁሌም አብሯችሁ ይስራ

  • @Nardoszawudu
    @Nardoszawudu Před 6 dny

    ደስ ስትሉኝ በርቱልኝ😂😂ይቆጥኛል ወይኔ በሳቅ
    ልጁ ግን የዋሃ ነዉ የምር ምስኪን😊መልካም ነገር ተመኘኹላችኹ🎉ታድሎ ግን ልበ ንፁሁ ነዉ❤❤❤

  • @user-zb4xz2wj5i
    @user-zb4xz2wj5i Před měsícem +4

    በሳእ ሞትሁ ዘሌና ወዴ አድናቃችሁ ነኝ❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-wm4dw4fu1h
    @user-wm4dw4fu1h Před měsícem +2

    ኑሪ የጀኬቱዋ ነጋርስ ወይኔ በሳቅ

  • @sajdjvaihhe3364
    @sajdjvaihhe3364 Před měsícem +3

    😂😂😂😂 ኑሪ እንዘሬ ሳቄ አለቅም

  • @mqidyitub
    @mqidyitub Před měsícem +1

    😂😂😂😂 ልጁ ፈታ ያርጋል የምር😂😂 ይህማ ድንግል ነው የወንድ ድንግል ገና አየሁ😅

  • @mahbubamohmdenur3345
    @mahbubamohmdenur3345 Před měsícem +3

    የኑራ ኒግጊር ሚማቻዉ ማናዉ 😂😂😂😂😂🎉🎉🎉🎉

  • @EtetTeettrte-fw8hx
    @EtetTeettrte-fw8hx Před měsícem +3

    የኔ አባት ሩህሩህ እና አዛኝ ነው ❤❤❤❤❤❤

  • @hani8649
    @hani8649 Před měsícem +2

    የኔ አባት በጣም ሲበዛ የዋህ ነው ፈጣሪ ይጠብቅህ የኔ መልካም ቅን ልብ ነው ያለው❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂😂

  • @user-jz6ie4cb8o
    @user-jz6ie4cb8o Před měsícem

    .አየድሌ የኔ ሚስኪን መረካሁኒ አላለም😅😅😅😅ግን ባሁኑ ሠአት እደዝህ አይነት ወድ አለደ ማነው እደኔ ያሳዘነው😢😢😢😢

  • @busyline1119
    @busyline1119 Před měsícem +3

    የኔማርዋ አሳዝነ ኝ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @tube-zq8ot
    @tube-zq8ot Před měsícem

    አዉቆ ነዉ ልጁ ዘና ሊያረገን ስላሰበ ነዉጅ በዚህ ስአት እድህ አይነት ሰዉ አይኖርም ሁሉም አይናዉጣ ነዉ

  • @user-lq7mf6if9h9
    @user-lq7mf6if9h9 Před měsícem +2

    አሪ ኢሄ ልጅ ስልጤኛ ኢጊሊዚ ሁነቢት ወይ ፍት ለማሪኛ ናስልጤኝ 😅😅😅😅

  • @RahamaQatar
    @RahamaQatar Před měsícem +1

    50 k ኢስገበቸዉ 🎉🎉🎉🎉🎉

  • @khaledalajmi2379
    @khaledalajmi2379 Před měsícem

    በጣም ነው ልጁ ሚያስቀው በስልጢኛ ነው የባል ወልድ ደህናናዊ ብለው

  • @fateya1237
    @fateya1237 Před 8 dny

    ኑሪ በጣም የዋህ ልጅ ነው አታስደንግጡት 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Luluyemadamambulance212
    @Luluyemadamambulance212 Před měsícem +4

    ከከከከከ አቦ ይመቸቹ ስታምሩ

  • @user-kb6hm6hv4q
    @user-kb6hm6hv4q Před měsícem +3

    ባሁኑ ዘመን እደዚ አይነት ሠው አለ

  • @user-bj9de6qr6o
    @user-bj9de6qr6o Před měsícem +1

    በጣም ደሥ ትላላችሁ በርጒቱልን

  • @user-ow7bx1is1l
    @user-ow7bx1is1l Před měsícem +1

    የኔ አባት ሲያሳዝን በጌታ

  • @lassddf2180
    @lassddf2180 Před měsícem

    እኔ በቃ ልወቃህ ነው አላለም😂😂😂😂 የኔ የዋህ❤❤❤❤

  • @sajdjvaihhe3364
    @sajdjvaihhe3364 Před měsícem +1

    ወይኔ አረ ያምቸቹ ፈታ አረገቹን 😂😂😂 እቤት ይቆጡኝል አለለም አይ ኑሪ

  • @Djdffs
    @Djdffs Před měsícem +1

    ይሄልጁ ግን አውቆ መሆን አለበትጂ ባሁን ሰአት እንደዚህ ፈሪ የለም😂😂😂😂

  • @user-yq4hk3yy8h
    @user-yq4hk3yy8h Před měsícem +1

    እፍፍ እደዛሬ ስቄ አላውቅም😅😅😅

  • @user-wm4dw4fu1h
    @user-wm4dw4fu1h Před měsícem +1

    ታዲምሽ ጀማራ እንግረሽ ጀጎ ሀንዤታስ አረ በሳቅ ክክክክክ

  • @user-nz1qq4qo8q
    @user-nz1qq4qo8q Před měsícem

    ኑሬ😂😂😂😂በሳቅ እፉ W&Z
    የኔውድች ❤

  • @user-vn4xm3zz5k
    @user-vn4xm3zz5k Před měsícem +1

    ውይ ይሄልጅ ደሥ ሢል ኧረተው እናበራታታቸው

  • @SqqeSww
    @SqqeSww Před měsícem

    ሚስኪን እዉነት ያሳዝናል አታስጨንቁት😊

  • @YamtabkagheAytaghem
    @YamtabkagheAytaghem Před měsícem +1

    ፀባዬ
    ሰናይ
    እኮነዉ

  • @SadeeaSa
    @SadeeaSa Před měsícem +1

    ወየዉ ሆዴ ቆሰለ ወላሂ

  • @AmiinaAmiina-e3w
    @AmiinaAmiina-e3w Před měsícem

    ከሙቢ ዝምድነ ሰይኖረቸዉ አይቀርም ኑሪን ሰየዉ ሙቢ ነዉ ትዝ የለኝ

  • @user-yarebi
    @user-yarebi Před měsícem +1

    የየት ሀገር ሰው ነው ቋንቆው ይለያል

  • @rreema6586
    @rreema6586 Před měsícem

    ተዉ እናተልጆች አታሥጨንቁት❤❤❤❤

  • @busyline1119
    @busyline1119 Před měsícem +2

    ወይኔ የኔ ወንድም ብቻውን ብታገኝው. እሩሁትወጣልች😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂ወላሂ በሳቅ. ሆደንአመ ምኝ

  • @AsasAsas-bn2ou
    @AsasAsas-bn2ou Před měsícem

    የምር 😢ኑሬ የዋህ ልጅ ነዉ❤❤❤

  • @እሙዬየቡታጀራልጅEmuy

    😂😂😂😂😂ወይ የገጠር ልጅ መሆን በአሁን ሰአት ያልነቃ አለ እዴ ሞኚ😂😂

  • @komaistekle4512
    @komaistekle4512 Před měsícem

    አይ ኑሬ በሳቅ ገደለኝ የጃኬቱ ነገርስ😂😂😂

  • @amirthalangara6166
    @amirthalangara6166 Před měsícem +2

    ወንድ ልጅ ተበላ ኧረ በሳቅ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @misscall90misscall79
    @misscall90misscall79 Před měsícem

    ጉራጌ ሥራ ልምዳቸዉ ለወሬ ግዜም ዬላቸዉ ጫማዉ ልሥፋ አለ❤❤

  • @Nurya-mz5dc
    @Nurya-mz5dc Před měsícem

    ፕራንክ ነው ብለው ብትነግሩት ጡሩ ነበር እለውከሽ አንበን በይ የሚለው ሙዚቃ ትዝ አለኝ 😂😂😂😂

  • @khaledalajmi2379
    @khaledalajmi2379 Před měsícem

    የኔ ውድ ወንድሜ በጣም ነው የሚያሳዝነው

  • @WRE-v4t
    @WRE-v4t Před měsícem +1

    ኑሪ የበዴ ወልዲ😂😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @FhffgFfgchg
    @FhffgFfgchg Před 8 dny

    ኧርወይኔ አስጭነቃቹህትኮ

  • @Ghe-vg2ux
    @Ghe-vg2ux Před měsícem +1

    አረኑሪ በሳቅ ገደለኝ 😂😂😂😂😂

  • @user-qg4ew8nb8f
    @user-qg4ew8nb8f Před měsícem +1

    እኮን ደህና መጣችሁ የምወዳችሁና የማደቃችሁ

  • @LaylaNasry
    @LaylaNasry Před měsícem +1

    ኑሪ❤❤❤❤😂😂😂😂

  • @kijikijidejen6538
    @kijikijidejen6538 Před měsícem

    ምስክን የኔ የዋህ❤❤😂😂

  • @sinteom4vm
    @sinteom4vm Před měsícem

    አረ ወኔ በሳቅ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ

  • @frankfirst7751
    @frankfirst7751 Před 17 dny

    Koy gin yemirachun new weys dirama new,...are yime gin lemanignawim gilst argulign

  • @uadh7751
    @uadh7751 Před měsícem

    አራ ወይኔ ልጁ በጣም ፋታ ነው የሚያራገው ❤️🥰🤣🤣🤣😂😂😂

  • @MediDam
    @MediDam Před měsícem

    አረ በሳቅ ገደሉኘ አረ እህልጁ ተቸዉ 😂😂😂😂😂ሆደን አመመኘ😂😂❤❤

  • @halima7993
    @halima7993 Před měsícem

    ዘና ያረጋል የመዳምን ቀመሙቺ ቀጣይ ❤❤❤❤

  • @user-gt5ms5pe3v
    @user-gt5ms5pe3v Před měsícem

    ክክክክክ ኧረበሳቅ የኔየዋህ

  • @zabebaomar9855
    @zabebaomar9855 Před měsícem

    ሁሌም አምጡት ኑሪን 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @zadargosha
    @zadargosha Před měsícem

    ወይ እድሌ ገደላቹኝ😅😅😅

  • @user-zx8fo2fj4h
    @user-zx8fo2fj4h Před měsícem

    አይ ኑሪ ምስክን ልጅ በስቅ ጋደለቹን እኮ ይመቸቹ አብራቹሁ ስራ እሄ ምስክን ልጅ

  • @user-fo9mk7vv7y
    @user-fo9mk7vv7y Před měsícem +1

    የኔ ወንድም አስጭነቃችሁት ክክክክ

  • @UMMUNEJAT
    @UMMUNEJAT Před 12 dny

    እረአታስጨንቁት❤❤❤❤❤❤

  • @remla_8503
    @remla_8503 Před měsícem

    እሄንን ክላሲካል አታሜጡት ያኔ ጭንቀት ውስጥ ነው ሚያስታውሰኝ

  • @user-cz3zl3ku3r
    @user-cz3zl3ku3r Před měsícem

    አይ ኑሪ ጠፈዉ ወይ አድዋ የጥፈ😂😂😂😂

  • @Rabah-eo2fl
    @Rabah-eo2fl Před měsícem

    ምስኪን 😢😢😢😢

  • @hlemamprato6798
    @hlemamprato6798 Před měsícem

    ኧርርየዛው ያበደነው

  • @user-mk9zk1yx4h
    @user-mk9zk1yx4h Před měsícem

    ዉይጠፋው አይ ኑሪ😂😂😂😂አረ አጥፋ ኑሪ አሰከኝ 😂😂😂

  • @zuzuwolloyewa9024
    @zuzuwolloyewa9024 Před měsícem

    ወይኔ ምስኪን ልጁ ዘና ያደርጋል😂😂😂

  • @user-iz5ld7mg5v
    @user-iz5ld7mg5v Před měsícem

    ኧረ ወይኔ በሳቅ ሙትኮ😂😂😂😂😂

  • @fatima-ie1uz
    @fatima-ie1uz Před měsícem

    ሰታምሩ ወላሂ ድሰ ሲል

  • @amaamm5375
    @amaamm5375 Před měsícem

    ሚስኪን

  • @haymiabebe5858
    @haymiabebe5858 Před měsícem

    ኑሪ እኮ በጣም የሚያስቅ ልጅ ነው ሁሌም ቀላቅሉት ድምቀታቹ ሆኖዋል 😂😂😂😂😂😂😂