አዲስ ለገሰ || እወድሻለሁ Addis Legesse || Ewedishalew
Vložit
- čas přidán 4. 07. 2024
- Henock's Practice Room
Please consider Subscribing if you like the video
czcams.com/channels/dHI.html...
Updates are available through the following Facebook page
/
Produced by Nubia Media & Communications
www.nubiamedia.net
czcams.com/channels/98L.html...
/ nubia_media
/
/
/ nubi. . - Hudba
Henok I am watching this with my grandma sitting aside and she's saying 'ያንቺ ቢጤ ሞዛዞች ስለሆኑ እኮ ነው የወድሻቸው' and that's when I realise I was watching u guys delightfully and in attention. Keep going😊
🤣 send our best to your grandma. And thank you for watching
@@HenocksPracticeRoom My pleasure👍🙏
Almost all grandmas’ use exactly such a word
እንዴት ደስ እንደምትሉኝ እኮ 😍 ረጋ ሰከን ብላችሁ ስለምትጫወቱ በጣም ትለያላችሁ ❤🙏
የሙዚቃ ባንድን በጣም እወደዋለው የተረጋጋ ነው አዲስ በጣም ጎበዝ ዘፋኝ ነው ድምፁ ሮክ መጫወት ይችላል
ሙዚቃ እና ቤተሰቦቿ በእዚህ ቦታ ተመስጦ ላይ ናቸው ፤ በሰመመን ውስጥ ያለ ጥልቅ ንቃት ፤ እና ወደ ህይወት ልብ የሚደርሱ ዜማዎች ... ልዩ ድምፃዊ እንዲሁም ቅንጡ የሙዚቃ ተጫዋቾች ።
Addis you are gonna have bright future if you keep working with discipline
😊😊😊😊
Addis you are the best singer keep doing it with your band amazing specially Henok.
ሁሉንም ስልት መጫወት እንደምትችል እና የሚቀጥለው አዲስ የኢትዮጵያን የሙዚቃ ኢንዱስትሪ እንደምትቆጣጠረው ያኔ ገ..ና
ቪ ላውንጅ እያለህ ነግሬህ ነበር 👏👏👏
አዴ ስለ አልበምህ ያለከኝንም አርሳውም ። እየጠበኩህ ነው።
ስላንተ ገና ወደፊት ከመምመጣትህ በፊት ወዳጆቼ እኪሰለቻቸው የወራዋቸው ዛሬ እጅ ተሰጥተው መልሰው እያወሩኝ ነው 😊
ደግሞ አልበምህ ሲመረቅ እንዳትረሳኝ
አክባሪህ 🙏
Ay ፐፐፐ what a performance. Henock keep doing what you doing with your team/ band… we are enjoying the heck out of it. 😊
እፁብ ድንቅ ችሎታ ነዉ ያለክ አዲስዬ እናመሰግናለን 🙏🙏🙏
ውብ ነው! በጣም ውብ ነው! ዐዲስ፣ ቀድሞውንም በጣም ተወዳጅ የነበረ ንቅ ሥራውን በተለየ አዘፋፈን ተጫውቶት ማድመጥ ያስደስታል። የሄኖክ ፕራክቲስ ለዘፈኑ ማጀቢያ ያቀረበው መሕልያዊ ቅንብር (instrumental composition) ያስደምማል። ይህኛው የዘፈኑ ቅጃይነት (version) ረቀቅ-ወሰብሰብ ያለ ነው፤ ኪነታይያኑ (artists) ያሏቸውን የክሂሎት ክምችት በመጠኑ ለማሳየት ዕድል የሰጠ ይመስላል።
This song is beautiful! Has a calming vibe!❤
My god 😮 what amezing performance Addis 🎼🎵
👏👏👏👏👏👏👏👏
❤❤❤
ዛሬ 🎸 ሌላ አለም ላይ ነው ዋው 🎉። አዲሴ 1ኛ
Adis u great u one of our best of best ethiooian singer
beautiful !
This is so amazing 🤗🤗🤗 thank you for allowing the Artist to play their songs in a different arrangement so we can enjoy it like new 🥰🥰🥰 Hope you can bring us Yema 💖💖💖 the new Star soon 🙏❤️🙏
🎼🎼🎼🎵አዲሷ big up ⬆️ broo
Wow 👏!
Nice! ተባረኩ
betam techelalchu ❤
Ewodshalhu 1st
Thank you
🔥 🔥 🔥
just sayin wow..............
💕💕💕
This is what peak habesha masculinity looks like and theres nothing you can do about it
Yeni jegna
👏 👏
Good job adis............ I have one comment for you guys please set the singer microphone again it has some echo
Thank you for the feedback
I don't think so that was eacho I toughts it could be mic filters!
oowww 🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
🎷Jazz ለምን ይሆን ልቤን የሰረቀው?
BATCH