#ከአፋፍ_እስከ_ስኬት_ደጃፍ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 6. 09. 2024
  • #Copyright @MinberTV
    t.me/joinchat/...

Komentáře • 257

  • @taibataiba.youtube4045
    @taibataiba.youtube4045 Před 3 lety +22

    ማን ነዉ እንደኔ ሳትዋሹ
    ኡስታዝ የያሲን ኑርን ዳእዋ
    ስሰማ ልቤ በደስታ ነዉ የሚሞላዉ
    ወላሂ አላህ እረጂም ሀያትትት
    ያቆይልን።።።።።።።።።።።

  • @Signalmedia309
    @Signalmedia309 Před 3 lety +6

    ጠፋጭ አንደባት ኡስታዜ. አላህ እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @lominaye-2251
    @lominaye-2251 Před 3 lety +6

    አገሬ ገብቸ ይሄን ፕሮግራም የምታደምበት ቀን ይናፍቀኛል

  • @neza88
    @neza88 Před 3 lety +5

    ዋሊኩም ሰላም ኡስታዜ ያሲን ነፍሴ ታከብርሃለች

  • @joyami2364
    @joyami2364 Před 3 lety +11

    የትየለሌ ግዜ ብሰማው ማልሰለቸው ድምጽ ❤️❤️❤️

  • @user-nm9tw1kx6c
    @user-nm9tw1kx6c Před 3 lety +3

    ዋአለይኩምሰላም ወራህመቱላህ ወበረካቱሁ ኡስታዝ አላህ ይጠብቅልን ያረብ👍👍👍👍👍🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @mohammadabaire1231
    @mohammadabaire1231 Před 3 lety +5

    ኡስታዝ አቡበከር አላህ ረጂም እድሜ ከሙሉ ጤናና ጸጋ ጋር ይስጥህ። በጣም እንወደሃለን።
    ከተለመደው ዳእዋ አቀራረብ በተለይ ወጣቴቶችንና ጎልማሶችን ስለ እስልምና በገራ አንደበትና ድንቅ ምሳሌዎች የምታስተላልፈው ትምህርት ማራኪና አስተማሪ ነው።

    • @ibnuadem5028
      @ibnuadem5028 Před 3 lety +1

      ግን ኡስታዝ ያሲን እንጂ አቡበክር አይደለም።

  • @taibataiba.youtube4045
    @taibataiba.youtube4045 Před 3 lety +5

    ሚበሮች እንዱሁም ኡስታዞቻችን
    አላህ ያቆይልን
    ።።።።።።።።

  • @Habeshaknitting
    @Habeshaknitting Před 3 lety +2

    ሙሀመድ ዩኑስ ስሙን የኖረ ታላቅ ሰው ደግ ሰው ማሻ አላህ ታሪኩን በጣም ወድጄዋለሁ ተምሬበታለሁ ልባችን ቅን ከሆነ የምንፈልገውን ለማድረግ እድሜ እንዳማይገድበን ተምሬበታለሁ ታሪኩን ስላካፈላችሁን አላህ ይስጥልን

  • @looobabaaylo2941
    @looobabaaylo2941 Před 3 lety +2

    አህለን ወመረሀበን ኡሰታዝ ደአዋህ ናፍቆናል ሰለመጣህ ድምጾህን ሰለሰማን ደሰ ብሎኝል አላህ ይጠብቅህ

  • @user-kg5ke8br9m
    @user-kg5ke8br9m Před 3 lety +11

    Mesha allah ustazunaaaaaaa
    ወይ ኡስታዜ ምን አለ ወደዚህ ምር ንግግር እንደ ድሮው ብትመለስ በተለይ የረሱል ሰሃቦች ታሪክ ቢቀርብና ብንሰማ ምን ያማረ ነበር
    የምላስ ወለምታ
    ከህዝብ በላጭ
    የቂያም ቀን ምልክቶች
    ሞት

  • @remedankedir353
    @remedankedir353 Před 3 lety +3

    Allha yetebeke Ustaz
    JZKL KYR❤

  • @user-wn5tr8jn1v
    @user-wn5tr8jn1v Před 3 lety +2

    አላህ ረዠም እድሜ ይወፍቅህ ኡስታዝ

  • @user-ye3ck3ff9o
    @user-ye3ck3ff9o Před rokem

    ጀዛኩምላህኸይረን

  • @anuwarumer1281
    @anuwarumer1281 Před 3 lety +13

    ኡስተዜ ሃዲሶችህ በሙሉ ያምራሉ

  • @bedirumamaye3033
    @bedirumamaye3033 Před 3 lety +5

    የምገርም ታሪክ ነው አባት

  • @tofik-yube8405
    @tofik-yube8405 Před 3 lety +2

    እዚህ ጋ አስተያየት አለኝ ለህቶቸ አትኳኳሉ በራሳችኩ ቆኾ ናችሁ ኡዝታዛችን እረጅም እድሜ

  • @user-tm9kw1uv3b
    @user-tm9kw1uv3b Před 3 lety +2

    ታረቀን አላህ አሰላሙ አሌይኩም ወንድም እህቶቼ እንኳን ከሙስሊም ተወለድኩኝ አልሃምዱሊላህ አላህ ብዙ ያርገን የኡመተል መሀመድ ሰለላሁ አለይ ወሰለም በዱአይ እንበርታ የመጣብንን ሙሲባ አላህ ሊያነሳል እንጠክር ☝️🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲❤️❤️❤️❤️❤️🌷🌷🌷🌷💐💐💐💐💐🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @avkavbsbjhhkcvkba7601
    @avkavbsbjhhkcvkba7601 Před 3 lety +1

    ሱብሀን አላህ ይታደሉታል እንጅ አያድሉትም ጥሩ አህላቅ አይምሮ ያለው ሰው አላህ ልጅ ያውጣልህ

  • @user-yj4ms7um1s
    @user-yj4ms7um1s Před 3 lety +1

    ኡሰታዙና አህሐን አላህ እርጅም እድሜና ጤና ይሰጥህ በአንተ ብዙ ነገሮች አወቂ አለሁ!!ተሰፍም አጥቼ ተስፍንም አግኝቻለሁ በጥቅሉ ብዙ ነገሮች ተምሪብሀለሁ ።ምን አለበት እንደ እህቶቼ ከአጠገብህ ቁጭ ብየ ብማር ደሰታውን አልችለውም አላህ ካለ ደግሞ አንድ ቀን በአካል ላይህ እችላለሁ ፍላጎቲም ነው !!ኢሻ አላህ ያሲን ኑሩ የሙስሊም የክርሰቲያኑ እውቀት ሠጭ ብየ ብገልፅህ ማገነን አይሁንብኝም።

  • @sadaali3375
    @sadaali3375 Před 3 lety +2

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላህ እረጂም እዲሜና ጤና እመኛለሁ ኡስታዝ ጀዛኩሙላህ ኸይረን

  • @asmaahusenethiopia9342
    @asmaahusenethiopia9342 Před 3 lety +1

    Wa wr wb mashaa Allah ustaz yasiin nuru Allah yiixebiiQiih

  • @meridyamohammed9162
    @meridyamohammed9162 Před 3 lety +2

    ኡስታዝ ማሻ አላህ ማሻ አላህ አላህ ይጠብቃህ

  • @jemilajemila1295
    @jemilajemila1295 Před 3 lety +1

    ማሻአላህ

  • @user-pz8rd9yw9t
    @user-pz8rd9yw9t Před 3 lety +2

    ጀዛከ አላህ ኸይር ኡስታዝ አላህ ይጠብቅህ

  • @user-qu1uo6zt2g
    @user-qu1uo6zt2g Před 3 lety +3

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ አህለን ኡስታዜ አላህ መልካም ሰሪዎች ያድርገን ጀዛኩሙሏሁ ኸይረን

  • @meremmerem204
    @meremmerem204 Před 3 lety +4

    ማሻእላህ በጣም ደስ ትላላቹ

  • @tgzawtgzaw4059
    @tgzawtgzaw4059 Před 3 lety +21

    ዋለይኩም አሰላም ወራህመቱላሂ ወበረከትሁ አህለን ወሰህለን ውድ የኢስላም ልጆች ኡስታዜ ጠፍተህ ነበር እኳን ደህና መጣህ

  • @user-qn3vs6jn5o
    @user-qn3vs6jn5o Před 3 měsíci

    እንሻ አለሀ ጃዛካለሀ❤

  • @semirayonis6804
    @semirayonis6804 Před 3 lety +1

    Allha. Ytareken. Yarebe

  • @user-il9nd6xy8b
    @user-il9nd6xy8b Před 3 lety +1

    ዉአለይኩም ሰላም ወራህማቱላህ አህለን ኡስታዜ ጀዛክ አላህ አላህ ረጅም እድሜ ይስጥህ ያራብ 😢😢😢

  • @zeybethizeybethi8756
    @zeybethizeybethi8756 Před 3 lety +1

    ጀዛአክ አሏህ ኸይር ኡስታዝ

  • @rezikahussein8549
    @rezikahussein8549 Před 3 lety +2

    Waleykumaselam worahetulahi wobarekatu selellahu Alleyhi wosalam selellahu Alleyhi wosalam selellahu Alleyhi wosalam selellahu Alleyhi wosalam selellahu Alleyhi wosalam masha Allah oustath Allah 20tttt yistot❤❤

  • @asinetmohammed1633
    @asinetmohammed1633 Před 3 lety +3

    وعليكم السلام ورحمة الله وبركاته اللهم صلي وسلم وبارك على سيدنا ونبينا محمد وعلى آله وصحبه أجمعين أمين يارب

  • @lylamhaomd9575
    @lylamhaomd9575 Před 3 lety +3

    ኑርልን አላህ ይጠብቅህ

  • @haweekwt7302
    @haweekwt7302 Před 3 lety +3

    ወአለይኩም ላም ወረህመቱላሂ ወበረካቱሁ አላህ ይጠበቃችሁ ያረብ ኡሰታዝቻችንን አላህ ጤና እድሜ ይሰጠችሁ አላህ ኻቲማችንን አሰምረው

  • @medinamohmmed6096
    @medinamohmmed6096 Před 3 lety

    አለህ የህፍኩም በሰማነው ምንጠቀም የርገን
    የሃገራችን የበንክ ጉዳይ ይታሰብበት ልክ እንደዚህ ሰው መሆን አለበት

  • @mycountryethiopia4097
    @mycountryethiopia4097 Před 3 lety

    ማሻ አላህ ዉዱ ኡስታዝ

  • @user-cg9zy7kf4e
    @user-cg9zy7kf4e Před 3 lety +1

    ዋው

  • @user-kg5ke8br9m
    @user-kg5ke8br9m Před 3 lety +1

    ጀዛኩም አላህ ኸይር ኡስታዜ
    አላህ አዛኝ ያድርገን አላህ ይዘንልንም

  • @user-vt8hd1kl1x
    @user-vt8hd1kl1x Před 3 lety +4

    ዋሌኩም ሰለም ዎራማቱለህ ዎበራከቱ ኡስታዞቻችን አለህ ሀያታቹህን ያርዝምልን

  • @fatimaabdlqw4374
    @fatimaabdlqw4374 Před 3 lety

    አለይታችንሽ ኡስታዛችን

  • @leylam.d2945
    @leylam.d2945 Před 3 lety +1

    Masha Allah Allah ytebiqih ustaz

  • @user-dm3ji5rd9h
    @user-dm3ji5rd9h Před 3 lety +3

    ኡስታዙና አህለን ተናፍቀሃል 😘

  • @user-dz8bf1zz3o
    @user-dz8bf1zz3o Před 6 měsíci

    mashallaa

  • @zebibakemal756
    @zebibakemal756 Před 3 lety +1

    Walekumselam werahimetulahi weberekatu

  • @fatimaabdlqw4374
    @fatimaabdlqw4374 Před 3 lety +2

    ጣፍጭአደበትህ. ሰርፆ ይገባል. ኡስታዜ አላህ ያቆያችሁ

  • @abduandmuhe6328
    @abduandmuhe6328 Před 3 lety +1

    አሰላሙአለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ ኡስታዝን በጣም ነው የምወደው የማ የማከብረው ይህ

  • @mubarakanteneh
    @mubarakanteneh Před 2 lety +1

    My beloved Ustaz Be blessed all the time.

  • @sadeyoutub7656
    @sadeyoutub7656 Před 2 lety

    መሻአልልህ

  • @zA-qd2tq
    @zA-qd2tq Před 3 lety +1

    አላህ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር አላህ ይስጥልን ዉድ ዉስታዛችን

  • @semirayonis6804
    @semirayonis6804 Před 3 lety +1

    Mash. Allha

  • @nuramohammed2603
    @nuramohammed2603 Před 3 lety +1

    ዋለይኩም አሰላም ወራህመቱሂ ወበረከትሁ ኡስታዜ እንኳን በሰላም መጣችሁ እድሜ አና ጤና ይስጥህ ኡስታዜ ❤️

  • @user-gv8yl8wh8i
    @user-gv8yl8wh8i Před 3 lety +1

    ዋሌይኩም ሰላም ወረመቱላህ ወበረካቱ ሶሉአለይ ወሰለም ፊዳካ ሩህዋደሜ የሃቢብ አላህ የአላህስላምና እዝነት ባቱላይ ይሁን ያረቢ እትዮጵያን በራመትህ እያት

  • @user-sc6hf1rq1f
    @user-sc6hf1rq1f Před 3 lety

    የኔ ልዩ ኡስታዜ🥰

  • @user-ls2cb8yv2k
    @user-ls2cb8yv2k Před rokem

    ዋላይከም እስላም ወራህመቱላሂ ወብረከትሁ እህለን ወስልን❤❤❤

  • @fanouseayela7005
    @fanouseayela7005 Před 3 lety

    ጀዛክ አላህ ከይር ኡስታዝ

  • @elluellu2406
    @elluellu2406 Před 3 lety

    ማሻአላህ ኡስታዝ አላህ ይጠብቅህ አትጥፍብን

  • @iloveallha1710
    @iloveallha1710 Před 3 lety +1

    Jzk Ustazena

  • @alefiyadaredo3672
    @alefiyadaredo3672 Před 3 lety +2

    አለህእድሜየችሁን የርዝምልን

  • @user-gs5rd8wd5d
    @user-gs5rd8wd5d Před 2 lety +1

    አህለን ኡስታዜ

  • @user-bm1cm5ph3h
    @user-bm1cm5ph3h Před 3 lety +1

    ኡስታዜ አላህ ይጠብቅህ

  • @foziakamil4250
    @foziakamil4250 Před 3 lety +1

    ዋአለይኩ.አሰላም.ወርህመቱላሂ.ወበረካቱ.ሰለላሁ.አለይሂ.ወሰለም.ውስታዜ.ረጅም.እድሜ.ከጤናጋ.ከቤተሰቦችህ.ከተከተካቸከቨከተሉህ.ጭምር.ተመኘሁልህ..ጀዛከላህ.ኸይር

  • @fafitube8260
    @fafitube8260 Před 2 lety

    ዋአሊኩምስላም ወረህመቱላሂ ወበረካቱ ጀዛከለህ ሀይር ኡስታዙና

  • @hilenabelete4066
    @hilenabelete4066 Před 3 lety

    Mashalla alaik ya oustaz

  • @Islam449
    @Islam449 Před 3 lety +1

    Masha Allah 👍👍👍

  • @ansarmar1484
    @ansarmar1484 Před 3 lety

    ጀዛክላህ ኸይረን ኡስታዛችን ኣላህ ይጠብቅህ

  • @kandool2031
    @kandool2031 Před 3 lety +2

    ማሻአላህ በጣም ደስ yell

  • @user-uk9zf3ou5o
    @user-uk9zf3ou5o Před 3 lety

    አህለን ኡስታዜ የስን ኑሩ ተናፍሸሀል🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷

  • @ZainathZainath-bb6cw
    @ZainathZainath-bb6cw Před 3 lety +3

    www mashaallah jzk wubatachwu desilal ye ethio setchiye

  • @naimanaima2015
    @naimanaima2015 Před 3 lety +2

    وعليكم السلام ورحمة الله وبركاته ماشاء الله تبارك الرحمن جزاك الله خير 🙏❤️

  • @zuzuabdo5349
    @zuzuabdo5349 Před 3 lety +1

    MashaAllah?

  • @FF-ot5mg
    @FF-ot5mg Před 3 lety +1

    ማሽ አለህ በጠም ደስ ያምል ነው

  • @ayshamohammed9209
    @ayshamohammed9209 Před 3 lety

    Masha Alha usetaze masha Alha Rajim ede

  • @user-uk9zf3ou5o
    @user-uk9zf3ou5o Před 3 lety

    ወአለይክም አሰለም ወረህማቱለሂ ወበረከቱሁ S,A,W

  • @najatalsaqaff8854
    @najatalsaqaff8854 Před 3 lety

    Mashallah ustaz Betam des yemill timihirt new

  • @user-gg5sl2sc6z
    @user-gg5sl2sc6z Před 3 lety +2

    እኔ ይህ ፕሮግራም ሡሥ ነው የሚሆንብኝ ወላሂ አላህ ሠላማችንን ያብዛልን ለሀገራችንም ሠላምን ያውርድልን አሜን

  • @eliaskhalid6987
    @eliaskhalid6987 Před 3 lety +1

    Ustaze alek ende.... Glad to see u... May Allah bless you more

  • @user-hs7lx8zw3m
    @user-hs7lx8zw3m Před 3 lety

    አላህ ይጠብቃችሁ አይኖቸ ኡሥታዞቸ ሥወዳችሁ ከልቤ ነዉ😍😍😍😍😍😍😍😍😍🌟❓

  • @user-pz8rd9yw9t
    @user-pz8rd9yw9t Před 3 lety +1

    ዋለይኩም እሰላም ወረህመቱ ላሂ ወበረካትሁ

  • @bedirumamaye3033
    @bedirumamaye3033 Před 3 lety

    የኛ የሙስሊሞችው ጀግና አላህ ይጠብቅህ

  • @tajudinoumer5396
    @tajudinoumer5396 Před 3 lety

    Lweda minber tv program azegechoch lamin programachon wada kilil aye waredem thanks.

  • @user-ft4wu5lx9b
    @user-ft4wu5lx9b Před 3 lety +1

    ማሻአላህ ይጠብቃቹ

  • @user-ct3gg1if2c
    @user-ct3gg1if2c Před 3 lety

    ማሻአላህ አላህ ይጠብቃችሁ

  • @umuabuketube5554
    @umuabuketube5554 Před 3 lety +1

    ወአለይኩም ሰላም ወራማቱላሂ ወባረካቱሁ ማሻ አላህ ውዶቼ አላህ ይጣብቀቹ

  • @kemilamuhe4595
    @kemilamuhe4595 Před 3 lety

    ማሻላህሙሥሊሙእማአላህአላህያጠንክረውእንሻአላህ

  • @saidhassanomaromar6054

    Waalekum Salam warahamatullah wabarakatu

  • @user-sn4ng1bh1b
    @user-sn4ng1bh1b Před 3 lety

    ማሻ አላህ

  • @africatvsocialmedia9443
    @africatvsocialmedia9443 Před 3 lety +3

    ማሻ አላህ ተባረክ አላህ
    اللهم زد و بارك

  • @user-uq8cu2dn9i
    @user-uq8cu2dn9i Před 3 lety +3

    ዋአለይኩም ሰላም ሚንበሮ በርቱልን

  • @iloveallha1710
    @iloveallha1710 Před 3 lety +1

    WA AS WB

  • @seyanur5398
    @seyanur5398 Před 3 lety

    Allah yahfezik

  • @user-zj5xk2zh5o
    @user-zj5xk2zh5o Před 3 lety +1

    ወአሌከም ሰላም ወረመቱላሂ ወበረካቱ ውድ ኡስታዞቻችን ምኖዳቹ ምናከብራቹ አላህ በጥላ ከለላው ያኑራቹ ክፉያቹ አያሰማን ❤

  • @jamilehhome1237
    @jamilehhome1237 Před 3 lety

    ዋሊኩም ሠላም ወራሕመቱላሒ ወበረካቱ ጀዛኩም አለከይር

  • @jemalambar5366
    @jemalambar5366 Před 3 lety

    Masha Allha

  • @jamxchiksa7338
    @jamxchiksa7338 Před 3 lety

    Alhamdulila to be .....m

  • @Asma-vu3zw
    @Asma-vu3zw Před 3 lety +2

    አህለን ኡስተዝ

  • @aumumohammedamin7564
    @aumumohammedamin7564 Před 3 lety +32

    ዶክተር አብይ አንተን ነበር አማካሪ ማድረግ የነበረበት ኡስታዙና

  • @iloveallha1710
    @iloveallha1710 Před 3 lety +1

    Amiiiiiiiin

  • @toybaloveyoutub1991
    @toybaloveyoutub1991 Před 3 lety +2

    ሚበሮች ኑሩልን