Seifu on EBS: አርቲስት ሀረገወይን አሰፋ ከሰይፉ በኢቢኤስ ጋርያደረገችው ቆይታ ክፍል 3

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 11. 09. 2024
  • አርቲስት ሀረገወይን አሰፋ ከሰይፉ በኢቢኤስ ጋርያደረገችው ቆይታ ክፍል 3

Komentáře • 322

  • @aferatastotaw9933
    @aferatastotaw9933 Před 6 lety +25

    ሰይፍየ እግዚአብሔር እድሜክን እርዝምምምምም ያድርግልን በጣም ድብር ሲለኝ አተን ሳይ ድብርቱም ይለቀኛል ትልቅ ሰው ስወድክ ባክህ ጠቅላይ ሚንስተር ሁንልን

    • @enalmateklu2117
      @enalmateklu2117 Před 6 lety +1

      aferata stotaw ክክክክክክክ....አንብቤ.ሳልጨርስ አሳቅሽኝ..ጠቅላይ.ሚንስቴሩን.ጋብዝልን።ያልሽ .መስሎኝ..ክክክክ

    • @ayushi4457
      @ayushi4457 Před 5 lety

      ትቀልዳለህ እንዴ ሀገር የማንም መደበሪያ መሰለችህ አየህ ለሀገርህ ያለህ ንቀት እንኳን ቀልደኛ አብይም አልቻለም እንዳንተ አይነት ከንቱ ጭንቅላት ባለበት ሀገር ሀገር ሌላ መዝናኛ ሌላ

  • @user-nn7wo9to2q
    @user-nn7wo9to2q Před 6 lety +1

    በጣም ምወዳቸው አርቲስቶች ሀረግ እና ፀዲ በዛ ላይ ድምፃቸው ሲመሳሰል ሲያምር😘😘😘😘

  • @samerazayna3717
    @samerazayna3717 Před 6 lety +61

    ሰይፍዬ በሚቀጥለው ሰምንት በተከተታይ እንድተቀርብልን የምንፈልገቻው አርቲስቶች
    1.አለምሰገድ
    2.እድለወርቅ
    3 ሄለን በደሉ
    4.ተሪኩ በባ
    እነዚን አርቲስቶች ከቀራብካልን ውድድድ ነው የመደርግ አርም እንደው አፈቅርሀለውም😒😒

    • @user-xc3gb8yf1i
      @user-xc3gb8yf1i Před 6 lety +1

      ኤፍሱን አታሃን ነኝ ከእስተንቡል ትክክል

    • @aferatastotaw9933
      @aferatastotaw9933 Před 6 lety

      በናትሽ ሲስቱ ሙላለም ታደሰንና ማህደር አሰፍን ሚኪያስ ቸርነትን ቢያቀርብልን አይሻልም እንኳን በቴሌቪዥን በሾሻል ሚድያም ጠፍተዋል እረ ሰይፍሻ የዛሬን ላስቸግርክ እነዚህን ብቻ አቅርብልን ወደ ኢትዮ ሳልመጣ

    • @አሣምነውጽጌጀግናችንበሥም
      @አሣምነውጽጌጀግናችንበሥም Před 6 lety

      aferata stotaw እንደልቤ ማደፎሮ አቅርቡልን አትሉምደ❓

    • @user-gc8rx9ux1b
      @user-gc8rx9ux1b Před 6 lety

      የዩትዩብ አክስትነኝ.ኧረ ለእኔ ይሻልሻል አክስትነቱ ።ክክክክክክ

    • @user-vu6jw2lr9u
      @user-vu6jw2lr9u Před 6 lety

      የዩትዩብ አክስትነኝ ዉስጤ ነሽ የኔ ማር

  • @yeshiweloyewu8530
    @yeshiweloyewu8530 Před 6 lety +18

    እህትና እህት ትመስሉኛላችሁ የኔ ማሮች

  • @HaniHani-dg5ze
    @HaniHani-dg5ze Před 6 lety +41

    ውይ ሰይፍሻ አያልቅብ ቀልድህ እንደት ፈታ እንዳረከኝ ፈጣሪ ይባርክህ

  • @haleluyatube19
    @haleluyatube19 Před 6 lety +1

    እፍፍፍፍፍ የኔም እናት ነርቭ አሳጣኝ እማዬ ነብስሽን በገነት ያኑርልኝ ሁሌም እወድሻለሁ ህይወት ያለ እናት ባዶ ናት

  • @user-vb1bu1vl1c
    @user-vb1bu1vl1c Před 6 lety +36

    ውይኔ neriv የሚባለው በሽታ ቆይ ምንድነው እናቴ በጣም ታማብኛለች ለካ ቡዙ ግዳት አለው ሴተዮዬን ለብን ያራራለሽ በሉኝ አለቅ አለችኝ ምን ለታምንኝ አለቻለችም እባካችሁ በፀሎታችሁ አስብኝ

    • @salamaseyoum4974
      @salamaseyoum4974 Před 6 lety

      ለቤ በእግዚአብሔር ፀና enatshn egziabher yimarlish setyoshnim fetari libwan yararalish nerv malet betam yemiyasekay himem new tanash wendimen be 24 ametu yichawetbetal letamemut hulu fetari miretun yawrdlachew

    • @nardimimi3795
      @nardimimi3795 Před 6 lety +1

      ለቤ በእግዚአብሔር ፀና እግዚአብሔር እናትሽን ይማርልሽ እህት እግዚአብሔር ያስብሽ ሴትዮሽንም ያራራልሽ ሰላም ለመገናኘት ያብቃሽ

    • @user-ds2di3xq4e
      @user-ds2di3xq4e Před 6 lety

      ለቤ በእግዚአብሔር ፀና ፈጣሪ ይማራቸዉ እናትሽን

    • @user-wr1if7vf7p
      @user-wr1if7vf7p Před 6 lety +1

      ለቤ በእግዚአብሔር ፀና
      google lay tsafy ena tinish mereja yiseyishal bezih beshita yeteyazu sewch bizuwechu mulu bemulu yelela sew eridata yifeligalu 24/7 ena enatish kehonu kuchit sayimeta baleshibet honesh mehed batichiyim tenkebakaby tiru sew feligesh kiterilachrew

    • @user-fc2pk1ht9r
      @user-fc2pk1ht9r Před 6 lety +2

      ለቤ በእግዚአብሔር ፀና. ስላም ይኔ ቆንጆ እይዞሽ እግዛብሄር ይምርልሻል በፅሉት እስብሻለሁ።ንገ ዛሬ እትበይ እመቤቴ ሆዳን ታራራልሽ ትለቅሻለች።እኔ እናቴን 10 ወር ንው የታመመችው እኔም ክንግ ዛሬ ይሻላታን እያልኩኛ ቆይሁኝ ክዛ ስደውል ልጄ ይቅር በይኛ ላልድንልሽ ገዘብሽን እክስርክሽ አላችኛ ምንም ማለት ንው እናቴ ስንት ንግር ሆንሽ እሳድገሽኝል እልኳት ክስው እገር እናትሽ ሞተች እዳይሉልሽ የቀረሸ ነገር ቢኖር አይኔን መተሸ ማየት ንዉ አለችኛ እኔም እንባየን እየረጨሁ ገባሁ በገባሁኛ በ8 ቀኔ ሞተችብኛ ምን የደረግ

  • @user-qu8wd6mp8x
    @user-qu8wd6mp8x Před 6 lety +53

    እነኚ ልጆች ይመሳሰላሉ። እህት አማቾች ነው እዴ
    ሴፉ በሳቅ አይ አተ።

    • @fikrtemaryam2814
      @fikrtemaryam2814 Před 6 lety

      አይደሉም ስለሚመሰሉ ነው ጓደኛ የሆኑት ማለት ፀደንያ ትሁን ሀረግ አንቺን ምትመስል ልጅ ብልው ጋደኞቻ ነግረዋት ነው የተዋወኩት ከዚህ በፊት ሲያወሩ ሰምቻለው።

    • @aferatastotaw9933
      @aferatastotaw9933 Před 6 lety

      ክክክክክ ከሀይለማርያም ይሻላል ብየ ነው። በኢትዮጵያውይነታችን ወንድሜ ነው እንጅ አማቸስ አይደለም

    • @_tagaimedia9298
      @_tagaimedia9298 Před 6 lety

      በጣም ይማሰላሉ

  • @iloveumom5418
    @iloveumom5418 Před 6 lety +22

    ሰይፍን በጣም ነው የምወደው 💝💝💝💝

  • @Ethiopianr2005
    @Ethiopianr2005 Před 6 lety +21

    Seifu, could you please interview Gigi Shibabaw? Pleasssseee

    • @asterweldegibrial1625
      @asterweldegibrial1625 Před 6 lety

      Zola Moges ende esuwaa ltkerb slematchil new beza lay Ager wst adelem ye mtnorew USA WEST NEW

  • @birukkasahun655
    @birukkasahun655 Před 5 lety +1

    Tsdi betam betam betam nw yemwedesh

  • @mimimadhin4009
    @mimimadhin4009 Před 5 lety

    ጤና ይስጥልኝ ሰይፉ ፕሮግራምህ በጣም ደስ ይላል በርታልን

  • @user-ii7yc4wq7y
    @user-ii7yc4wq7y Před 6 lety +6

    ሰይፉ እስኪ ነፃነት ወርቅነህን ኢተርቪው አድርግልን

  • @KedirHussen-cv9ne
    @KedirHussen-cv9ne Před rokem

    አረግወይን አሰፋ ለመጀመሪያ ጊዜ ውበት ፍለጋ
    ስትሰራ ነው የማውቃት ብሔራዊ ትያትር ።
    አድናቂዋ ነኝ።

  • @user-nu1kg7pz7e
    @user-nu1kg7pz7e Před 5 lety +2

    ሀረገወይን አሰፋ የሚተካ ተተኪ አርቲስት እስከዛሬ አላየሁም ስወድሽ ሀረግዬ

  • @Baby-nb2dy
    @Baby-nb2dy Před 6 lety +8

    ሐረገወይን ግን እንዴት የልጆቿን ስም አታውቂም? ሬድዮ ፕሮግራም እንዳላችሁ አውቃለሁ በውጭም ጓደኛማቾች ሆናችሁ የልጆች ልደት አብራችሁ እያከበራችሁ ስማቸውን አለማወቅ ይከብዳል!!

  • @asdfxv8046
    @asdfxv8046 Před 5 lety +1

    ሃረግ ደስትይኛለሽ አድናቂሽ ነኝ፡፡

  • @amaremulatu863
    @amaremulatu863 Před 4 lety

    ለኔ የምንግዜም ምርጥ አርቲስት ሀረገወይን

  • @user-js4nw3ze3d
    @user-js4nw3ze3d Před 6 lety +1

    Hahaha pic Yimechih Seyfsha
    ሠይፍየ ግንበጣም የምወዴው የጎጃም ልጅ አትንኩት ሠመኘውን እና ወንድሜ አብነው ገበየን ብታቀርብልኝ እንዴት እንዴምወድህ ነበር፡፡

  • @MemeMeme-iz6ci
    @MemeMeme-iz6ci Před 6 lety +1

    ሴፉ በጣም አከብርሀለው
    ሳቁ እንዳለ ሆኖ ሐረገ ፍቅር ነሽ I love you

    • @bettylehem1822
      @bettylehem1822 Před 4 lety

      ሀረገወይን በጣም ነው የምታስጠላው

  • @tsigenigatu3922
    @tsigenigatu3922 Před 2 lety

    OMG! Parkinson is a very difficult nerve problem as you said Tsedi. Patients should be treated very well by families. This ailment is incurable and through time it becomes very , very hard for the person and the care givers. Tsedi , you should give the awareness to our people as many don't know or have no knowledge about the ailment in depth. There is an association here in Addis and pls contact them and share your nobel idea of making awareness. You can also reach people in the association with this health problem and you can share your experiences which you had gone through with your mother.
    Tnx!

  • @user-is8tz5rs4x
    @user-is8tz5rs4x Před 6 lety +9

    ሀረገወይን እና ፀደንያ እንደውም መልክም ይመሳሰላሉ እርፍ በል ሰይፍሻ😜

  • @DrFiker
    @DrFiker Před 6 lety +12

    እስኪ አንድ ጊዜ ለሰይፉ 100 ላይክ!

  • @rahmamohammed7888
    @rahmamohammed7888 Před 6 lety +7

    ሰይፍየ በናትክ በልጆችህ እደልቤ ማንደፍሮን ፍልግልን

    • @sofiahussein9371
      @sofiahussein9371 Před 6 lety

      rahma mohammed እዉነትሽን ።

    • @rahmamohammed7888
      @rahmamohammed7888 Před 6 lety

      ክብሬ ነሽ ሀገሬ ኧረ በናትሽ አለች ዘፈን ስላቆመች ነው የጠፋችው

    • @tesgaybelay5804
      @tesgaybelay5804 Před 6 lety +1

      rahma mohammed እረ በጌታ ምንካችሁ በቀደምም ከሆን ቦታ ኮመት ሳንብ ሞታለች ትላላችሁ ሰው በቁሙ ልትገሎ ነው ጠላቷዋ ድብን ይበል አለች

    • @rahmamohammed7888
      @rahmamohammed7888 Před 6 lety

      Alsabet Toyeba እኔም አለች ፈልግልን ነው ያልኩት

    • @zenateqmu5878
      @zenateqmu5878 Před 6 lety

      rahma mohammed እረ እህት ከሞተች ቆየች

  • @truth2232
    @truth2232 Před 3 lety +1

    ይመቻችሁ ወገኖቼ
    ተባረኩልኝ

  • @coredbekele4189
    @coredbekele4189 Před 6 lety

    Seifuy ylebe awka nehi betam aemesegenalehu egezaber ysetelengen betam ewdachehoalehu aemesegenalehu 🙏🙏❤❤❤🇬🇭🇬🇭

  • @haniharar735
    @haniharar735 Před 6 lety +7

    Yane marochi wudddddd❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @helenyemariyamlij5077
    @helenyemariyamlij5077 Před 6 lety +6

    ፀደንያ ውስጤ ነሽ

  • @tesgaybelay5804
    @tesgaybelay5804 Před 6 lety

    ኡኡፍፍፍ ስልኪ እረጅም እድሜ ይስጥህ በምን እደበር ነበር

  • @urenbambo133
    @urenbambo133 Před 6 lety

    Bakeh Seyfu Polotica selchetonal. Agerachen west Eritrea malet new Branch betkeft betam gerum neber. Asebebat eski. Aytawekm.

  • @abdurahimabdurahim9625

    Akaam naga jirta Sefu Nuulle Itarviy Nuu godhii Baayee Sii Jaallanaa

  • @hayatvip9908
    @hayatvip9908 Před 6 lety +1

    ሁለቱንም ስወዳቸው

  • @selameneshdingilmemkiyaye2140

    ወይኔ ሴፉ በሳቅ እኮ ነዉ የምታደርገኝ

  • @user-dw3ei3jw3e
    @user-dw3ei3jw3e Před 6 lety

    እኔም አልወድም ዱባ😝 ሀረግይ የኔ ቆንጆ ስወድሽ እኮ ከተትረፈረፈ ድራማ እንዴት ላንቺ የሚሆን ቦታ አጡልሽ

  • @seidahmed6772
    @seidahmed6772 Před 6 lety +7

    መልካቸው ይመሳለልብኛል ሁልግዜ ሳያቸው

  • @betty.ilvoeuyouzmelka4921

    Sewdhu,Seymeru.Seyfuya,Enmseganlne🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mehbubamuehammedmehbubamue858

    ወይኔ ሠይፍሻ በሣቅ

  • @user-up2qq2un4i
    @user-up2qq2un4i Před 6 lety +3

    በጣም ነው የሜመሳሰሉት

  • @habendenbel4329
    @habendenbel4329 Před 4 lety

    Areju betame hargwyn betame arjechi yna konjo

  • @enalmateklu2117
    @enalmateklu2117 Před 6 lety

    ምነው አሳጠራችሁት...ሐረገወይን.ምንም.አልጠየካትም....ምንድነው...ፎቶ.ምናምን.ሰንስነህ።ነበር...የምታስለቅሰው...አቻኮልከው....ደሞ...ሁለቱም.ዝምድና.አላቸው.።።ንግግራችፕው...ርርጋታቸው...በድራማም.ላይ..ይመሳሰላሉ...ዋው.እናምፕሰግናለን..ሰይፍሻ

  • @f1020
    @f1020 Před 6 lety

    ሀረግ ና ፀደኒያ እህትማማቾች ነው ምትመስሉት በጣም ተመሳሰላላችሁ

  • @samrawityemane2698
    @samrawityemane2698 Před 4 lety

    አሽላ ሽድስት ተመችቶኛል ሀረግዬ

  • @user-wc3sl3km1l
    @user-wc3sl3km1l Před 6 lety

    ክክክክ ስታስቁ ውይይ ጋደኝነት ደስ ስትሉ እህትማማቾች ነው የምትመስሉት

  • @samirikonjo4754
    @samirikonjo4754 Před 6 lety +6

    ውይ ሰይፉ ይመችህ

  • @user-ud5lh8fi3p
    @user-ud5lh8fi3p Před 6 lety +7

    ሴፊሽ ይመችህ

  • @denegelenate814
    @denegelenate814 Před 6 lety

    ጸዲዬ ምን መሠልሽ ይመሥለኛል የጸጉርሽ አሰራር ነው ሴይፍዬ የኔ ምርጥ

  • @mishaatube5249
    @mishaatube5249 Před 2 lety

    Well come

  • @sofiyasofita1738
    @sofiyasofita1738 Před 6 lety +1

    አተ ገጣባ ሄለን በድሉን እና መላኩ ንገጉሥን አቅረብልን

  • @user-ts4xj3yr2r
    @user-ts4xj3yr2r Před 6 lety +2

    እዴ እህትአማች ይመስሉአሉ

  • @kalgirma636
    @kalgirma636 Před 6 lety

    ሁለታችሁንም በጣም ነው ምወዳችሁ

  • @kerubelalmi7267
    @kerubelalmi7267 Před 6 lety +3

    ሐረግ ስወድሽ 😍👑

  • @sarahprioritise1524
    @sarahprioritise1524 Před 5 lety

    ሀረገዉይ አሰፋ እኔ ሰወደሺ

  • @htahta2186
    @htahta2186 Před 6 lety

    እረ ሠይፍ ብረቱካንንነ። እደለ ወርቅ አቅረብልን

  • @samuelsamuel5226
    @samuelsamuel5226 Před 4 lety

    ፈጣሪ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን እኛ አርቲስቶች ብዙ መስራት ይጠበቅብናል

  • @danielendalew4770
    @danielendalew4770 Před 6 lety

    ሰይፉ ይመችህ ያራዳ ልጅ

  • @ibairider168
    @ibairider168 Před 6 lety

    ሠይፎ እድሜ ይሥጥ

  • @onelove809
    @onelove809 Před 6 lety +1

    Betm ymwedachu artistoch tsedye & haregye selayewchu des blognl sefum amesgnalew pls endzy aynet mert mert lijochen akerbeln pls hana goitomen akerbat + meyasebyanem

  • @user-rx2pj3fi9d
    @user-rx2pj3fi9d Před 5 lety

    ይመቻቹ የአገሬ ልጆች

  • @mahdermahder5545
    @mahdermahder5545 Před 5 lety

    ደስ ይላል

  • @FikreSelam
    @FikreSelam Před 6 lety +5

    ወይ ሰይፉ :)

    • @sahama616
      @sahama616 Před 6 lety

      ይቺ ፀደንያ ፅጉራን የተሰራችው

  • @vivejako9363
    @vivejako9363 Před 4 lety

    Good

  • @user-xu6gl8ig7v
    @user-xu6gl8ig7v Před 4 lety

    ደስ ስትሉ

  • @user-jq2jk6xr3d
    @user-jq2jk6xr3d Před 6 lety +8

    ክክክክክ ዱባ የተበላሽ ድንች ይመስለኛል እኔ ዱባ እወዳለሁ ግምጮሽ ክክክውስጤ ነው

  • @friyeamen9579
    @friyeamen9579 Před 6 lety +12

    እንደዚ ነው እንዴ የቅርብ ጓደኛ ማለት?!
    የልጆቻቹን ስም እንኳን የማታውቁ?!
    ፌክ ፍሬንድ ይሉሀል እንደዚ ነው፡፡🤮🤮

  • @fevenweldufan6389
    @fevenweldufan6389 Před 6 lety

    I love both of em

  • @saraalex4623
    @saraalex4623 Před 6 lety +13

    ምንሁኗነው ጥቁር የለበሰችው

    • @hiwetbahayiluyeromanreigns3303
      @hiwetbahayiluyeromanreigns3303 Před 6 lety

      Sara Alex የፀደኒያ እናት በቅርብ ነው የሞተች ምን አልባት ለዛ ይሆናል

    • @saraalex4623
      @saraalex4623 Před 6 lety +1

      Hiwet Behayilu ይሆናል ውደ አመሰግናለሁ

    • @fufubintmunir2451
      @fufubintmunir2451 Před 6 lety

      የፀዳኒያ እነት በቅርቡ ነው የሞተችው ለዛ ነው ጥቁር በጥቁር የለበሱት ሰራ

    • @saraalex4623
      @saraalex4623 Před 6 lety +1

      FUFU BINT MUNIR አመሰግናለሁ ውደ

    • @nebihamohammed6391
      @nebihamohammed6391 Před 6 lety

      Sara Alex h.

  • @abbytigabu4763
    @abbytigabu4763 Před 4 lety

    ስወድሽ

  • @ruthsweetgebru238
    @ruthsweetgebru238 Před 4 lety

    Love u both off u

  • @ዜድወሎየዋእናቷንመሳ

    አይ ዱባና ሳማ
    በሀገር ኢትዮጲያ የድሀ ምግብ ነሺ
    በአረብ ሀገር ደግሞ ወፍን ጨምሮ የተከበሩ ምግብ ናቸው
    ከበድ ያለ እግዳ መቀበያ
    እዳውም ዱባ
    በዶከተር ተመገቡ ተብለው ይታዘዛሉ

  • @user-oy5lo1ec7z
    @user-oy5lo1ec7z Před 6 lety

    እናመሰግናለን

    • @hds5685
      @hds5685 Před 5 lety

      እናቴ ውስጤ ነች

  • @user-mj5et3xy6p
    @user-mj5et3xy6p Před 6 lety +1

    ወይ እሄ ፖርኪሰን ክፏ በሽታ እናቴን የገደለብኝ

    • @haytelove5466
      @haytelove5466 Před 5 lety

      Ayezone mamawa Kulunefesn zaleqetole mote hulachenme muwachaochae nene

  • @tststube9546
    @tststube9546 Před 6 lety

    haregye swodsh .yedmssh afkari negn betam yemiyamr dms alesh

  • @mdntsis395
    @mdntsis395 Před 6 lety

    በጣም አሪፍ

  • @lilibenthusen5317
    @lilibenthusen5317 Před 4 lety

    ክክክክክክክክክ. አይ ሴፍ በሳቅ ተደክማለህ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @user-dt7ji6zn2z
    @user-dt7ji6zn2z Před 6 lety

    ሀረግየ ጠፋሽ በሠላም ነው

  • @aweaman1497
    @aweaman1497 Před 5 lety

    መልካቸው ይመሳሰላል

  • @asdfasdf2062
    @asdfasdf2062 Před 5 lety

    Enenim Aqribeny.

  • @user-ch1cq6do1u
    @user-ch1cq6do1u Před 6 lety +1

    አይ ሰይፉ በሳቅ እኮ ነው የምገለኝ ስንት ፈረሱላ ፈጀብህ ክክክክክክክክክክክክክ

  • @mekdeshayle2140
    @mekdeshayle2140 Před 5 lety

    ሀረግ ስወዳት

  • @sooodisaarif5062
    @sooodisaarif5062 Před 6 lety

    ሥታምሩ 😴😚

  • @zdtube2303
    @zdtube2303 Před 6 lety

    ወላሂ ይመሳሰላሉ እህትና እህት ይመሳሰላሉ ጨ እኔ እደውም አደ ንድ ነበር የሚመስሉኝ

  • @teklutemesgen8302
    @teklutemesgen8302 Před 3 lety

    ስታስጠይ አንቺም ሴት ማለት ይከብባል ከሰይፉ እፋ ከሃረግ ነስተቀር

  • @user-vs8pb4ql9r
    @user-vs8pb4ql9r Před 4 lety

    የመቸነዉ እምትሳሳሙት

  • @mssamirah8317
    @mssamirah8317 Před 6 lety +1

    ሀርግዬ ስውድሽ

  • @MemeMeme-vr1sb
    @MemeMeme-vr1sb Před 6 lety

    Aye seyefesha

  • @HelloHello-vk3um
    @HelloHello-vk3um Před 4 lety

    አይኔ ነው ወይስ ሁለቱ መልካቸው ተመሳሳይ ነው

  • @emuyeabokdr2620
    @emuyeabokdr2620 Před 6 lety

    Sewdachu😘😘💗💗💗

  • @hiwotmulat2801
    @hiwotmulat2801 Před 5 lety

    hargya yena konjo yena leyu set nesh ewdshalew

  • @imandhd7835
    @imandhd7835 Před 4 lety

    ኧረ ሀረግየ (ሢጳራ ሥወድሺ

  • @yemareyamlejnegn9770
    @yemareyamlejnegn9770 Před 6 lety

    ውይ ሰይፉዬ ስታስቀን

  • @maryamnour4188
    @maryamnour4188 Před 6 lety +1

    ሁሉን ኮፒ አርገህ ትችለዋለህ ሰይፍሻ የኤለንን ሾው...

  • @sofiya617
    @sofiya617 Před 5 lety

    ዘና አደረጋችሁን

  • @ZS-qx7zd
    @ZS-qx7zd Před 6 lety +1

    ሰይፉ በናትህ ሄለን በድሉን በቀጣይ

  • @jerry-usalem7083
    @jerry-usalem7083 Před 4 lety

    tsedye ena hargewoyen yemesaselalu yemile belike

  • @hawwitamiru2955
    @hawwitamiru2955 Před 6 lety

    Tsadiye betami wadishalo wudi ehete kefu ankash

  • @selafissaha6265
    @selafissaha6265 Před 4 lety

    Hargweine asefa almayawe tadasa btam ymimachuge artistoche

  • @user-dp9re2vh6d
    @user-dp9re2vh6d Před 6 lety

    ፀዲ እን ሀረጋወይ ይመሳሰላሉ እ

  • @ziadah9152
    @ziadah9152 Před 5 lety

    አፊጫዋ ሳይቀረ ነው እዴ ቺቢሲቲክ የተቀባሹ

  • @dinkiekassie9644
    @dinkiekassie9644 Před 5 lety

    ሰፍየ በሳቅ ክክክክክ

  • @romanteka4034
    @romanteka4034 Před 6 lety

    Duba Ename Alewdme