የፋይዳ ብሄራዊ መታወቂያ ኦሪጅናል እና ትክክለኛ መሆኑን እንዴት መለየት ይቻላል?

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 8. 09. 2024
  • ስለ ፋይዳ ብሄራዊ መታወቂያ አዳዲስ እና ትክክለኛ መረጃ በየዕለቱ እንዲደርስዎ ይህን ቻናል ሰብስክራይብ ያድርጉ።
    #habesha #news #information #ethiopia #fayda #nationalnationalid#fayda#ebs#news#ethiopia#National ID#Ethiopia#Digital ID in ethiopia#ብሄራዊ መታወቂያ#ፋይዳ#telebirr#Ethiotelecom#DeritaTech Solution#id#card#National id card#National id card Ethiopia#National identity card#ብሄራዊ ዲጂታል መታወቂያ#National Id Ethiopia#Fayda digital id#National ID card print#National identity#Fayda#How to register online National id#national id on telebirr#what need for regestration ethiopian national id card#የኢትዮጵያ ብሔራዊ መታወቂያ#national id registration

Komentáře • 53

  • @funnyzonepro5520
    @funnyzonepro5520 Před 25 dny +1

    አሻራ ከሰጠው በኃላ የስም ስህተት አግኝቻለዎ ስለዚህ እንዴት ነው መቀየር የምችለው?

  • @LamiYadeta-o1y
    @LamiYadeta-o1y Před měsícem +4

    የጠፋ ምሰጀ ለማገኝት

  • @Lskeydup
    @Lskeydup Před 29 dny +1

    Digital copy milew kenante enji copy bet adelem

  • @negini7
    @negini7 Před měsícem +1

    የተመዘገብኩበት ወረቀት ላይ ያለው QR ኮድ ጠፍቷል ቁጥሩም እንደዛው ምን ላድርግ ከተመዘግብኩ ቆየሁ ቁጥር አልደረሰኝም።

    • @FaydaSolution
      @FaydaSolution  Před měsícem

      @Faydasolution በቴሌግራም ያናግሩኝ

  • @kasechhshe
    @kasechhshe Před 7 dny

    የተወለድኩበት ወር ማስተካከል ይቻላል?

  • @Musekiros
    @Musekiros Před 22 dny +1

    Telebirr lay aychew digital copy new yemilew gn print aladeregkutm mn madreg echlalew

    • @FaydaSolution
      @FaydaSolution  Před 21 dnem

      @faydasolution በቴሌግራም ያናግሩን

  • @actiongames2
    @actiongames2 Před měsícem +1

    ዛሬ የምዝገባ ቦታ ሄጄ ለnational ID ተመስግቤ ነበር አሻራም ሰጥቻለሁ።እና የስሜ የመጀመሪያ ፊደል ተሳስቷል።እንዴት ነው የሚስተካከል?ገና ሚሴጅ አልደረሰኝም።እኔ ማስተከካል እችል ይሆን?

    • @FaydaSolution
      @FaydaSolution  Před 29 dny

      ቪዲዮ አለ ገብተው ይመልከቱ

  • @user-ep7fe1uq6z
    @user-ep7fe1uq6z Před 25 dny

    ተመዝግቤ በቴሌብር ለማውረድ ስሞክር digital copy የሚል አየው በምን ምክንያት ነው

  • @doit9895
    @doit9895 Před měsícem

    ከኢንተርኔት ቤት የወሰደን ፖስታ ቤት ክፍያ አለው ፖስታ ቤቶች ሁሉም ይህን ይሰራሉ

  • @semagnsolomon
    @semagnsolomon Před měsícem +1

    Name siteti edit madireg yichalal inde mels feligalewu thank u❤❤

  • @antenehtesfaye2487
    @antenehtesfaye2487 Před 2 dny

    coloured photo lemndnew mayhonew

  • @azariaaddis9462
    @azariaaddis9462 Před měsícem +1

    ሰላም እንዴት ናችሁ? ስሜ አዛርያ አዲስ ይባላል፣ ተመዝግቤ የመለያ ቁጥር ተልኮልኝ በተሌ አፕፕ ለመጠቀም ግን : Temporaly this can't available now please try later eyelegn nw.

  • @keyaberuk2761
    @keyaberuk2761 Před měsícem +1

    ስልክ ቁጥር ማስቀየር ፈልጌ ነበር ቴሊግራማችሁ አይሰራም እባክህ በውስጥ አውራኝ

    • @FaydaSolution
      @FaydaSolution  Před měsícem

      ቪዲዮ ተሰርቷል ይግቡ እና ይይዩ

  • @user-pw6ef3ln3u
    @user-pw6ef3ln3u Před měsícem +1

    Silke belela sawu newu yetakafatawu maskeyer yichalal

  • @antifake11
    @antifake11 Před měsícem

    በካርድ መልክ እንዲደርስ ምን ማድረግ እቺላለሁ, አመሰግናለሁ::

  • @MeronHaile-b5k
    @MeronHaile-b5k Před 15 dny

    የጓደኛዬ ቴክስት ጠፍቶባት ነበር እንዴት ማግኘት ችላለሁ

  • @abebeseble9153
    @abebeseble9153 Před měsícem +1

    ፎቶ እንዴት መቀየር ይቻላል ??

  • @MeronHaile-b5k
    @MeronHaile-b5k Před 15 dny +1

    የጠፋሁን ቁጥር እንዴት ማግኘት ችላለሁ

  • @AliAli-lk4qu
    @AliAli-lk4qu Před měsícem +1

    የተመዘገብንበት ደሰረኝ ለጠፋብነስ

  • @DejeneEndashew
    @DejeneEndashew Před měsícem +1

    Mazagab quxaruu altegagnam yamilewu mn laderg

  • @AbebeAshagire
    @AbebeAshagire Před měsícem +1

    ወንድሜ ከኢንተርኔትቤትነው ያወጣሁት ፖስታቤት ማውጣት ይቻላል

  • @AbduAli-cw2cf
    @AbduAli-cw2cf Před měsícem

    እድሜዬ ተሳስቶብኛል እንዴት ማስተካከል እችላለሁ እ
    እስኪ ንገሩኝ ተሳስቶብኝ ነው

  • @user-jv9jl5dy4q
    @user-jv9jl5dy4q Před 26 dny +1

    የጠፋ ምሰጀ እነደት ማገኝት ይቻላል ?

    • @FaydaSolution
      @FaydaSolution  Před 25 dny

      በቴሌግራም @faydasolution ያናግሩን

  • @wondexman
    @wondexman Před měsícem +1

    ዕድሜ ማስተካከል ፈልገ ነበር ምን ይሻለኛል ?

    • @FaydaSolution
      @FaydaSolution  Před měsícem

      ቪዲዮ ተሰርቷል ገብተው ይመልከቱ

  • @user-oz9yi1sr4v
    @user-oz9yi1sr4v Před měsícem +1

    ተመዝግብያለው እስካሁን መልእክት አልመጣልኝም ፎቶውም ልቀዬረው አፈልጋለው

  • @BadegWolde
    @BadegWolde Před měsícem +1

    ተመዝገቦ መልእክት ያልመጣለት ሰዉ

    • @FaydaSolution
      @FaydaSolution  Před měsícem

      Faydasolution በቴሌግራም ያናግሩን

  • @TebaSeid
    @TebaSeid Před měsícem +1

    0:33

  • @Rachu-Entertaiment2024

    OTP altelakelgnm

  • @ZelalemLimenh
    @ZelalemLimenh Před měsícem +1

    ጥያቄ ሲጠይቋቹህ አትናገሩም

    • @FaydaSolution
      @FaydaSolution  Před měsícem

      @faydasolution በቴሌግራም ያናግሩን

  • @henokShifarew
    @henokShifarew Před měsícem +1

    እኔ መሴጅ አልደረሰኝም ቆየ

    • @FaydaSolution
      @FaydaSolution  Před měsícem

      @faydasolution በቴሌግራም ያናግሩን

  • @MeronHaile-b5k
    @MeronHaile-b5k Před 15 dny

    የጠፋሁን ቁጥር እንዴት ማግኘት ችላለሁ

  • @DejeneEndashew
    @DejeneEndashew Před měsícem +1

    Mazagab quxaruu altegagnam yamilewu mn laderg