የስጦታው ምስት መልስ ሰጠች 😜

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 8. 09. 2024

Komentáře • 22

  • @safeibr6981
    @safeibr6981 Před 3 měsíci +1

    ልጁ በጣም ችግር አለበት ቅናተኛ ነው

  • @samirakhider4444
    @samirakhider4444 Před 3 měsíci

    👍👍👍👍👍

  • @EmuArfat
    @EmuArfat Před 3 měsíci +1

    ሰላም የነያቆቤ እናት ❤❤❤❤እንዴነሽ ❤❤

  • @Vhfhufjyg
    @Vhfhufjyg Před 3 měsíci +1

    መገፋት ጥሩ ነው እሶን አሳጣለሁ በሎ እራሱን አጋለጠ ምንያህል ብትገፋ ነው

  • @MeskeremMeta-oq2if
    @MeskeremMeta-oq2if Před 3 měsíci

    ብርማ ወንድሟ ጋር እንዳላት ተናግራለች ሆቴል የወሰድኳት እኔ ነኝ ያጠራቀምኩት ገንዘብ ነበረኝ ብሏል ከሰማሽው ድሮም ግን ቀጭን ናት

  • @rorororo7967
    @rorororo7967 Před 3 měsíci

    አኮ መኖዬ መሬት ሳይነካ ሰማይ ሳይነካ በመሐል ቤት ስራ አለችሁ ይባላል ።

  • @rorororo7967
    @rorororo7967 Před 3 měsíci

    ስፉዬ ሰላምሽ ይብዛ ውዴ😍😍😍😘😘

  • @user-rj2zs7ut2j
    @user-rj2zs7ut2j Před 3 měsíci

    13:07 🌶🌶❓❓❓🤐🤐🤐🤧🤧🤧

  • @mekiyamekiya9980
    @mekiyamekiya9980 Před 3 měsíci

    ኡኡኡኡኡ ልጁ ገና ለትዳር በቂ አይደለም የጅቱ ፍሬነገርነው የምታወራው ከምር

  • @samirprince530
    @samirprince530 Před 3 měsíci

    Iike Share

  • @tajuredi5146
    @tajuredi5146 Před 3 měsíci

    ሲፋን ባልሽ ለምን አታስተዋውቂንም ወይ??

  • @SaraBarKot
    @SaraBarKot Před 3 měsíci

    ይህንን አስር ግዜ ማካበድ እነዝህን ሰዎች ጭራሽ ባልናሚስት ሆነው አይቀጥሉም እሱም ለትዳር በቂ ዝግጅ አይደለም ካለፈበት ሁሉመከራ እስዋም ንቀት ነገር ታሳየዋለች መሰለኝ የፅንሱም መቆረጥ እግዝያብሔር ያየው ነገር ስላለ ነው እና እባካችሁ ለዮቱብ ብር ብላችሁ ይህንን አስር ግዜ አታውጡት አታባብሱት

  • @samirprince530
    @samirprince530 Před 3 měsíci

    Hallo

  • @user-wu6hr6mg9v
    @user-wu6hr6mg9v Před 3 měsíci

    እረ ይድፍው ይሄ ቀውስ

  • @user-rs7hz5os5p
    @user-rs7hz5os5p Před 3 měsíci

    😂😂😂😂😂😂😂👌

  • @ababishrizk6603
    @ababishrizk6603 Před 3 měsíci

    ደሞ ቤት ይላል ኩሽና የሆነ ቤት በዝ ጠባብ ቤት ኬሜራ ደቅኖ እንዴትስ ልብስ ትቀይራለች በጣም ባለጌ ነው

  • @Rabi3575
    @Rabi3575 Před 3 měsíci

    😂😂

  • @user-hs5ju4sd1e
    @user-hs5ju4sd1e Před 3 měsíci

    ሲትራዬ ድቡሽ ቡሽ

  • @yfhh4863
    @yfhh4863 Před 3 měsíci

    👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👆

  • @ababishrizk6603
    @ababishrizk6603 Před 3 měsíci

    አረ ልጅ አስተማር አይደለም በጣም ባለጌ ነው ውሸታም ነው ይቀናል በትዳር ላይ ቅናት በጠም ከባድ ነው