በዘመነ ስልጣኔ እየጠፋ ያለው የወሎ ቆላማው ክፍል የሰርግ ባህል @wollotube @wolloscan

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 11. 09. 2024
  • #የወሎ_ቅኝት አጋር የሶሻል ሚዲያዎችን ከስር ባሉት አማራጪ ሊንኮች አቅርበንለዎታል።
    Telegram ➲ t.me/wollo_scan
    Facebook ➲www.facebook.c...
    CZcams ➲ / channel
    ከኛጋር ስለቆዩ እናመሰግናለን🙏

Komentáře • 82

  • @hamidelbatty1719
    @hamidelbatty1719 Před rokem +8

    እኔእኮ ይህእሰርግ ላይ የሚተኮስ ጥይት ነው የሚገርመኚ ቢቀርስ ደቡብ ወሎ ተንታ ከተማ ከ3ቀን በፌት የሶስት ሰወች ይሄውትን ነጠቀ አንድ 11 ክፍል ተማሪና የሁለት አባቶች ሄወትን ነጥቆአል

    • @ወሎይቱብአሚወሎይቱብ
      @ወሎይቱብአሚወሎይቱብ Před rokem

      ወላሂ ከዛሪ 3አመት በፊት ተኩሎ የሂደው ሚዛ አብሮ የተሞሽረው ሚዜው ሢተኩሥ ገደውለው መልሥ ሂደው በሁለተኛው ቀን ተለኩሉ ሬሣው ደጃፋችን መጣ የኔ ወድም😭😭ከዛ ወድህ ጥይት በጣም እፈራለሁ

    • @zaharaayasiin7853
      @zaharaayasiin7853 Před 8 měsíci

      0:53 ሠልግ

    • @user-mo9cb3gy9n
      @user-mo9cb3gy9n Před 4 měsíci

      የኛን ሀገር ፍኖ ስለያዘዉ እንኳን ጥይት ጅራፍ ኮሽ ማረግ አይቻልም የገደለ ግድል ነዉ የሚደረገዉ😊

  • @Fhxfh-v6b
    @Fhxfh-v6b Před 24 dny +1

    ጥይት አታባክኑ የጥላት የሆናል አይ ልጅነት ደስ ሲል

  • @user-sl8yj8ck7f
    @user-sl8yj8ck7f Před měsícem +2

    ኧረ ወይኔ ትዝታ ተባረኩ ኑሩ

  • @hevdgd9858
    @hevdgd9858 Před rokem +2

    ማሻ አሏህ

  • @Fjkydyod
    @Fjkydyod Před 3 měsíci +2

    አይ ገፍራ የጀግናአገር አሁን ግን እሄሁላረኛ በስደት አልቆል ያሉት በቁጥር ናቸው😢😢😢😢

  • @hfugrty7513
    @hfugrty7513 Před rokem +3

    ወይኔጀጀባነው የኔወድም ማሻአላህ ሰይድሹምየ

  • @user-ho7mh4rf8r
    @user-ho7mh4rf8r Před měsícem +1

    ይገርማል ለየትኛው ጭፈራ ነው ጥይት እማባክኑት

  • @neza6422
    @neza6422 Před rokem +2

    ዋውውውውውውውውውውው

  • @sofiya1088
    @sofiya1088 Před rokem +5

    ጥይቱን ምን አመጣው ሰው እዳመቱ ጥሩ አይደለም

  • @LSAN-bh4vl
    @LSAN-bh4vl Před rokem +2

    ይገርማል!!

  • @tayachelew4378
    @tayachelew4378 Před rokem +2

    ደስስስስ ሲሉ

  • @idirismahammed7649
    @idirismahammed7649 Před rokem +2

    ማሻአላ ኑሩ

  • @ektsSjcye
    @ektsSjcye Před 20 dny

    ዘመነና አማራው ልዩነት የለንም አማራ አማራ ነው የአማራ ምድር ላይ መኖር ያቃጠላቸው ሰዎች ይፈንዱ አማራ ለዘላለም ይኑር ፋኖ ያሸንፋል ፋኖ ለአማራ ህልውናችን መሸሸግያችን የሒወታችን መኖር እሥትፋሻችን በፋኖላይ የተመሰረተ ነው በቃ ጠቃጠል አማራን ጠሊታ ተኩሥ ጃዊሳ

  • @abebebirhan4466
    @abebebirhan4466 Před rokem +2

    በለው ይመችህ አቦ

  • @user-uv8uu4ro9n
    @user-uv8uu4ro9n Před rokem +1

    ማሻአላህ ወዲም አለሜ❤❤

  • @user-gi9th6km8i
    @user-gi9th6km8i Před rokem +2

    መሸአላ

  • @user-kx9yh4ol9h
    @user-kx9yh4ol9h Před rokem +2

    የኔ ልዩ ወንድም ማሻአላህ

  • @Habeshwit
    @Habeshwit Před rokem +1

    Ere bahalcin lay ensra wogen waga mesetet yegna fenta nnew btam des yilal bertewlign ❤❤❤❤.

  • @AbduuOromo
    @AbduuOromo Před rokem +1

    ወሎወ❤❤

  • @FatmaH-g7m
    @FatmaH-g7m Před měsícem

    ወይኔ ድሮ በዱላ ነበር ዘድሮ በመሳርያ ሁኖል ጭፈራው

  • @user-dd3mx9pp7j
    @user-dd3mx9pp7j Před rokem +3

    መንአለ ጥይት አተኩሱ ቡለው የሚዲረው ቤተሰብ ቢናገሮቸው ወላሂ በጣም ያስጠላል የሰው ሂወት በየሰረጉ ቤት እየተመቱ ነው አላህ ልብ ይስጣቸው

  • @user-vs4vz5up5l
    @user-vs4vz5up5l Před rokem +2

    ኸረታው ግደላችሁም ይኸን ጥይት

  • @user-vx7id7wt3m
    @user-vx7id7wt3m Před rokem +1

    ምንድነው ብርቅ መሰላቸው እደ መተኮስ ምነው አርፈው ቢጨፍሩ ጭፈራ ላይ ወይስ ተኩስ ላዳምጥ ኧረ ሲበዛ ይደብራል አይብዛ

  • @fahtemahmmed939
    @fahtemahmmed939 Před rokem +1

    ጥይት እምትተኩሡ ሠዎች አፈር ብሉ ጥላት በወዳ በውድህ ከቦን እናተ ዝም ብለህ ትተኩሣለህ አሏህ ይነአልህ

  • @user-kx2gm2ff1t
    @user-kx2gm2ff1t Před rokem +1

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👌👌👌♥️♥️♥️💯💯💯

  • @user-fv8je4zf4x
    @user-fv8je4zf4x Před rokem +3

    የጊራናው ሰርግ ይለቀቅልን

  • @user-hw9xc4is5v
    @user-hw9xc4is5v Před 7 měsíci

    ወይኔ ደስሲሉ ደሞብዛታው መሸአላ

  • @QqqQqq-qn5ws
    @QqqQqq-qn5ws Před rokem +1

    ሢላሁሉም ባለጥይት ነዉሣ

  • @hadiyamollatube6921
    @hadiyamollatube6921 Před 3 měsíci

    👍👍👍👍👍

  • @user-gi9th6km8i
    @user-gi9th6km8i Před rokem +1

    የወድሜ ልጂ ሰርግ መሸአላ

    • @fatimanigus3261
      @fatimanigus3261 Před rokem

      ይትንወ።መብሮክ።እኔም።እህቴዛሬወልዳ።ደሰብሎኛል።ለቆምንገርያብቃችወ

  • @user-wm4pc6zo1b
    @user-wm4pc6zo1b Před 6 měsíci

    እረየት ሀገርነው ወገኖቸ❤❤❤❤❤❤

  • @user-mv6ef6fh4k
    @user-mv6ef6fh4k Před 3 měsíci

    ጥይቱን አታባክኑ አድ ባዳ ግደሉበት

  • @AhmedNuro-i5w
    @AhmedNuro-i5w Před 15 dny

    ይበለው የጥይት ችግር የለበትም

  • @ሀሉምYoUTube
    @ሀሉምYoUTube Před rokem +2

    ወይኔ ፀጉር

  • @user-ns2rh9gm1w
    @user-ns2rh9gm1w Před 7 měsíci

    አርቲፊሻል ነው እንዴ ጥይቱ በዛ
    😂

  • @user-fz2gn5hf7y
    @user-fz2gn5hf7y Před 2 měsíci

    መገን ወሎ🕌🕌🕌🕌🕌🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👌👌👌👌👌👍👍👍👍

  • @ጁጁነኝህለማኛዋ
    @ጁጁነኝህለማኛዋ Před 7 měsíci

    ❤❤❤❤❤❤

  • @user-zk9zr7du6w
    @user-zk9zr7du6w Před 11 měsíci

    አይይይይይ❤❤❤

  • @BndnxhDhdhvsbd
    @BndnxhDhdhvsbd Před 22 dny

    ምንም ዘርግ አይባልም እየተቀናቀኑ ጥይት ፈጅ

  • @user-ud4ni3cy6h
    @user-ud4ni3cy6h Před 7 měsíci

    ጦርነት የሌለበት ሀገር ይሆናል እኛ ከቤታችን መውጫ የለንም

  • @user-qg2ek6pm9v
    @user-qg2ek6pm9v Před 6 měsíci

    እኔሥ የጌትዮው ትንሽ መሆንነው የገረመኝ ያንገቱ መቅጠን😢

  • @jamalmala1317
    @jamalmala1317 Před rokem +1

    አረኔህስአስዳቢፊራናች።ተጠጉራችው።ጠየቱማማከናችው።ቱቱቱቱቱ😂😂😂😂

  • @foziyayoutube5912
    @foziyayoutube5912 Před 8 měsíci

    ጦርነት ነውጂ ሰርግ አደለም

  • @seifuabubaker2450
    @seifuabubaker2450 Před 8 měsíci

    Ba sargi lay xiyit matokas yamacarasha holaqarinat nawu

  • @tube8717
    @tube8717 Před rokem +1

    የሚተኮስበት ቦታ ቁረጡት ቪዶዎዉን ጨርሳችሁ አትልቀቁ ቡሃላ መሳሪያ ተነጠቅን ስትሉ እንዳልሰማ

  • @user-jj8cg5lx8g
    @user-jj8cg5lx8g Před rokem

    እኔ የምለው መሳሪውን ምን አለብቆጠቦት አይይይይ

  • @user-vb1yh4qe9y
    @user-vb1yh4qe9y Před 3 měsíci

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @seadha-zx9wi
    @seadha-zx9wi Před 9 měsíci

    ሁሉም ባለመሳሪያ😢😢

  • @ወሎየ-ረ3ኈ
    @ወሎየ-ረ3ኈ Před rokem +1

    ባለ ጥይቱን ነቅጦ እራሱን ነበር ማፈዳት ደሜን አፈላዉ ጁላፎ

    • @fatimanigus3261
      @fatimanigus3261 Před rokem

      ዚማችወንወ።አደቀን።እደዚህ።ክኛሀገርሲትኩሰ።አባቴትመቱ።ጠይት።ይያዘሰወኳትይሁ።በያችወይለኛል።አልወድምና

    • @emadazim3799
      @emadazim3799 Před rokem

      😂😂😂😂😂

  • @vipx5902
    @vipx5902 Před rokem +1

    የድሮውን ያያዛችሁ እናንተ ናችሁ ይመቻችሁ

  • @jhfh9212
    @jhfh9212 Před rokem

    አነዝህ አሰዳቢ ፋራ

  • @hadiyahadiya9941
    @hadiyahadiya9941 Před 18 dny

    እረ ቀሰ አይይይይ

  • @zxy8006
    @zxy8006 Před rokem

    teyet aysefelegem!

  • @BndnxhDhdhvsbd
    @BndnxhDhdhvsbd Před 22 dny

    የልምጥልጅ ሁላ መጨመር አይሆንላቸዉ ሲል ተኩስ

  • @molamirade109
    @molamirade109 Před rokem

    አይ ማስጠላት

  • @hikhatt7126
    @hikhatt7126 Před rokem

    ህግየለም የለም በገዘብ ጫወታ አይይይይይይይይ

  • @awtoethio-on2io
    @awtoethio-on2io Před rokem

    ጀግና መሆናችሁን አንክድም ግን እባካችሁ በሰርግ እና ሰላማዊ ሰው በተሰበሰበበት ላይ አተኩሱ

  • @user-ch2mb1xx5z
    @user-ch2mb1xx5z Před rokem

    Knzeu adown mrTleG

  • @user-uk2cv2bc7i
    @user-uk2cv2bc7i Před rokem

    የትአገርነው ሰርጉ

  • @ummarhailuummarhailu1136

    ጭፈራኮ አይቺሉም ጭፈራስ ባያቺሁ

  • @Ajaebatudey
    @Ajaebatudey Před rokem

    ጠፋህኮ

  • @user-jz2oe1dm8t
    @user-jz2oe1dm8t Před 8 měsíci

    ጦርነት ነዉ እንዴ እምሄዱት

  • @abjdgjjf-ug7ng
    @abjdgjjf-ug7ng Před rokem

    ኧረ ተው አትተኩሱ

  • @user-ch2mb1xx5z
    @user-ch2mb1xx5z Před rokem

    erlbn bsab mtkow edt eneya

  • @ወሎየ-ረ3ኈ
    @ወሎየ-ረ3ኈ Před rokem

    ቱ ምኑም አያምር ምነዉ ለጥላት በተጠቀማችሁት ጥይቱን ከቱ ናችሁ ያለ ማቋረጥ ይተኩሳሉ ደግሞ ከዚህ ሁሉ ዉጫጭ መሀል ሰዉ ቢመቱስ እጭ

  • @mekides9697
    @mekides9697 Před rokem

    እኔፈራው ሰው እንዴይሞት ሲትኩስ በማሪያም እባክችው። ቃስበላችው። ተኩሱ

  • @muluf7616
    @muluf7616 Před rokem

    It’s dangerous why are you guys shouldn’t you need to stop you? Can you guys can hit somebody? You guys go and kill somebody why are you guys shooting in the wedding?🤦‍♀️🤦‍♀️🤦‍♀️🤦‍♀️

  • @ummarhailuummarhailu1136

    አየረኛ ኪሳራ ነቺሁ

  • @user-gt5gh7ny5t
    @user-gt5gh7ny5t Před 4 měsíci

    አቦ የመቻችሁ የጀግና አገር ነው ራያ 👍👍👍👍

  • @user-vb8qr3jk8n
    @user-vb8qr3jk8n Před 9 měsíci

    ❤❤❤❤❤

  • @user-gt5gh7ny5t
    @user-gt5gh7ny5t Před 4 měsíci

    👍👍👍👍👍