Komentáře •

  • @ChernetSenai
    @ChernetSenai Před 3 lety +81

    "ወምድርኒ ትገብር ፋሲካ "አዲስ መዝሙር በሊቀ ልሣናት ቸርነት ሰናይ (Wemederni Tegeber Fasika by Liqe Lesanat Chernet Senai)
    czcams.com/video/_Rn9exa-aEI/video.html
    Subscribe.....

  • @rozaprehan6647
    @rozaprehan6647 Před 3 lety +47

    ለምን ትንሽ እረዘም አታረጋትም ሰምቼ ሳልጠግበው ቶሎ ቶሎ ያልቅብኛል መዝሙሮችህ ፈጣሪ ፀገው ይጨምርልህ

    • @giith3245
      @giith3245 Před 3 lety

      እኔ እያዳመጥኩ ኔትየሄደ መሥሎኝ ሲያቋር ጥላካ አጭር ነች። ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን በድሜ በፀጋያቆይልን

    • @user-jt9ly4fr4e
      @user-jt9ly4fr4e Před 2 lety

      ዚማር መላክትን ያሰማልን

  • @abissiniya.h6090
    @abissiniya.h6090 Před 2 lety +32

    የምኮራባት ሀይማኖቴ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር 🙏

  • @user-bc4ly1zr8o
    @user-bc4ly1zr8o Před 3 lety +22

    ፀጋህ ይብዛ ውድ ወንድሜ ዘማሪ ሊቀ ልሳን ቸርዬ በእውነት ዓመት ዓመት ያድርስልን ዝማሬ መላይእክት ያሰማልን 🙏⛪️💞💞⛪️

  • @habeshaw3d
    @habeshaw3d Před 2 lety +10

    መዝሙሩ ግጥሙም ዜማውንም ስንዘምረው ያደግንበት የምንወደው የቤተ ክረስቲያናችን መዝሙር ነው 😍 አዲስ አይደለም 🙏

  • @temesgenmekonen9730
    @temesgenmekonen9730 Před 3 lety +12

    ቸሬ እግዚአብሔር አምላክ ፀጋህን እድሜ እና ጤና ያድልልህ አሜን!!!

  • @esayaslove5758
    @esayaslove5758 Před měsícem +2

    ወምድርኒ ትገብር ፋሲ፡
    የእኛ ጌታ ሞትን ድል አድርጎ በመነሳቱ ምድር በሞላዋ አበረች።

  • @getachewbiru5354
    @getachewbiru5354 Před 3 lety +6

    ሊቀ ልሣናት ቸርነት ሠናይ እግዚአብሔር ይባርክልን። ልሣናህን አብዝቶ ጥዑም ያድርገው። መልካም የትንሣኤ በዓል።

  • @user-en2zm4pp8o
    @user-en2zm4pp8o Před 3 lety +6

    የተዋህዶ ልዶች እንኳን አደርሳቹህ

  • @estibelasfaw1860
    @estibelasfaw1860 Před 3 lety +4

    አሜንንንን እንኳን አብሮ አደረሰን
    እልልልልል
    እልልልልልልልል ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን አሜን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን
    አሜን አሜን አሜን

  • @user-en2zm4pp8o
    @user-en2zm4pp8o Před 3 lety +3

    ዘማሪ ሊቀ ቸርነት ሰናይ ፈጣሪ አብዝቶ አብዝቶ ይጠብቅህ የምንወደህ የምናከብርህ ወድማችን ፀጋው ይብዛልህ

  • @user-bc3hx7kg3g
    @user-bc3hx7kg3g Před 3 lety +7

    አጠረችብኝ😔
    በጣምእምትጥም ናት ዝማሬመላእክት ይሰማልንን ❤️🙏

  • @fairoozfairooz3607
    @fairoozfairooz3607 Před měsícem

    ወለተ ማርያም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የቅዱስ ያሬድ አምላክ ይጠብቅልን

  • @user-uz8go2lq7h
    @user-uz8go2lq7h Před 3 lety +3

    እልእልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ዉድ ወንድማችን እግዚአብሔር እድሜ ከጤና አብዝቶ አብዝቶ ይስጥህ

  • @liliabera4202
    @liliabera4202 Před 3 lety +12

    God bless you chare one of my favorite mezmur

  • @user-wx5rs4nj2f
    @user-wx5rs4nj2f Před 3 lety +3

    ውምድርኒ ትገብር ፋሲካ አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛለክ 🙏✝️❤️

  • @teshomewondmeneh9999
    @teshomewondmeneh9999 Před 3 lety +5

    ወንድሜ ቸርነት፣
    መዝሙሮችህ፡ በሙሉ፡ መንፈስን የሚመስጡና ወደ ፈጣሪ የሚያቀርቡ ናቸው። ስለምታደርገው ጥረት፡ ፈጣሪ አገልግሎትህን ይባርክ።

  • @yordanoshailu369
    @yordanoshailu369 Před 3 lety +3

    🙏🙏🙏እልልልል
    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ወንድማችን የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን

  • @belestigetahun552
    @belestigetahun552 Před 3 lety +2

    ዝማሬውንስሰማ ፊቴ በእንባ ይታጠባል እ፡ር ፀጋውንአብዝቶ ይስጥልኝ

  • @Dani_Habesha
    @Dani_Habesha Před 3 lety +2

    አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ቼሬ ለመላው የኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን።

  • @estifanoswubneh8082
    @estifanoswubneh8082 Před 3 lety +4

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልንንንን 😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍

  • @tewodrosfassil9570
    @tewodrosfassil9570 Před 3 lety +1

    የማር ማንኪያ እንደዛ ነው የሆነብኝ ሳልጠግበው ቶሎ ያልቃል ..ደስ እሚል ስራ የአገልግሎት ጊዜውን ያርዝምልን

  • @AsnakechGetabalew
    @AsnakechGetabalew Před 3 lety +2

    ወንድማችን ቸርዬ እግዚአብሄር ፀጋውን ያብዛልህ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን በእውነቱ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @zenebeshneby9485
    @zenebeshneby9485 Před 2 lety +1

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን

  • @seblek.6546
    @seblek.6546 Před 3 lety +1

    Zimare meleakt yasemaln bebetu yitebkh
    Like lisanat chernet senay tsegaw yebezalh zemari neh💗💗

  • @FasikaAragaw
    @FasikaAragaw Před 3 lety +2

    ክርስቶስ ተንስዓ እሙታን በአብይ ሃይል ወስልጣን
    አሰሮ ለሰይጣን
    አጋዞ ለአዳም
    ሰላም እምይዜሰ ኮነ ፍስሀ ወሰላም እንኳን ለኢየሱስ ክርስቶስ ትንሳኤ አደረሳችሁ ።
    ሊቀልሳናት ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @senaitfaranso2431
    @senaitfaranso2431 Před 3 lety +1

    አሜንንን አሜንንን አሜንንን እልልልልልል ልልልልልልልልል ዝማሬ መልእክት ያስማክ እንካን አደርሳችሁ የተዋህዶ ሊጆች 💚💛❤🥴💒📖💐👏👏👏👏👏👏

  • @eliasabebe7429
    @eliasabebe7429 Před 2 měsíci

    ይህን ድንቅ ዝማሪ ስሰማ ሰውነቴን ይነዝረኛል ውስጤም በሀሴት ይሞላል ወንድማችን ፈጣሪ አብዝቶ ይባርክህ

  • @user-uq9bl3yj1z
    @user-uq9bl3yj1z Před 2 lety +1

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬህን አምላክ ይቀበልልን ♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️

  • @user-uq9bl3yj1z
    @user-uq9bl3yj1z Před 2 lety +1

    እንኳን አደረሰህ መምህራችን የምወድህ ዘማሪ 💋💋♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️

  • @alemtsehaynigusu4106
    @alemtsehaynigusu4106 Před 3 lety +2

    እልልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን🙏

  • @birukabi7016
    @birukabi7016 Před 2 měsíci +1

    ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን

  • @user-uj3cv1up2b
    @user-uj3cv1up2b Před 3 lety +2

    አሜን አጥንት የሚያለመልም ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @MaqdiiDemli
    @MaqdiiDemli Před 22 dny

    ዝማሪ መለከት ያሰማልን❤❤❤❤

  • @sisaayisisaayi4781
    @sisaayisisaayi4781 Před 2 měsíci

    Ammeen ammeen zimare melkitn yasemalin 👏👏👏❤️❤️❤️

  • @user-zt7zi9ob7h
    @user-zt7zi9ob7h Před 2 lety +1

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @belaymelesse8894
    @belaymelesse8894 Před rokem +1

    ዝማሬ መላክት ያሰማልን ሊቀ ልሳናት

  • @mesigetahun8825
    @mesigetahun8825 Před rokem +1

    እንኳን አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች

  • @tsehaytube
    @tsehaytube Před 2 lety +1

    ጥኡመ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @user-pz1pg1di3l
    @user-pz1pg1di3l Před 3 lety +1

    ዘማሪ መላእክትን ያሰማልን ለትሳኤው ያድርሰን ቸርዬ ጸጋውን ያድልልን

  • @zabnabelete2537
    @zabnabelete2537 Před 3 lety +1

    እልልልልልል በእውነት የዛሬ አመትም አጥንት የሚለመልም መዝሙረ አሰምተህን ነበረ ዛሬም በጣም ደስ የሚል መዝሙር ነው

  • @user-so5ge3wn6y
    @user-so5ge3wn6y Před 2 lety +1

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @frethetewahedo5600
    @frethetewahedo5600 Před 2 lety +1

    Mezemrochuin betam new emiwdachew amen amen amen 🙏🙏🙏⛪🙏⛪🙏

  • @aregashgebere
    @aregashgebere Před 2 měsíci

    ወምድርኒ ትገብር ፋሲካ ተሐፂባ በደመ ክርስቶስ እልልልልልልልልልልል አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ 🙏🙏🙏♥️

  • @dsitadsita7433
    @dsitadsita7433 Před 3 lety +1

    እልልልልልልልልል
    ዝምሬ መለክት ያስምልን
    መምህርችን

  • @user-uv8bj4xs4x
    @user-uv8bj4xs4x Před 3 lety

    ሊቀ ልሳናት ቸርነት ሠናይ ዝማሬ መላእክት ያሠማልን ፀጋውን ያብዛልህ

  • @yemaryamlij9628
    @yemaryamlij9628 Před 3 lety +1

    ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን 🌻🌻🌻

  • @Isacc6731
    @Isacc6731 Před měsícem

    Anne Kih Fothiwo Nih Amariña Muzmur🙏🏼🙏🏼🙏🏼

  • @alamomo3716
    @alamomo3716 Před rokem

    አሜን አሜን አሜን እልልልልልልል ዝማሪ መልክት ያሰማልን ✝️✝️✝️✝️✝️✝️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @AsefuBerhanu
    @AsefuBerhanu Před 2 měsíci +1

    ዝማራ መልአክ ያሳማን❤❤❤ኣሜን

  • @wollotentayoutube5860
    @wollotentayoutube5860 Před 3 lety +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን ፀጋውንያብዛልህ

  • @abershtesfaye5896
    @abershtesfaye5896 Před 3 lety +1

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙌🙌🙌🙌

  • @netsengmamo7358
    @netsengmamo7358 Před 3 lety

    ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን በእድሜ በፀጋ ያኑርልን አሜን 🙏

  • @alemubezawite8263
    @alemubezawite8263 Před 3 lety +2

    ዝማሪ መላእክትን ያሰማልን!!!⛪️⛪️⛪️

  • @burtakanb5816
    @burtakanb5816 Před 3 lety

    እግዚአብሔር ይመስግን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልአሜን💚💚💛💛❤️❤️🔰አሜን💚💚💛💛❤️❤️🔰አሜን💚💚💚💛💛❤️❤️🔰አሜን💚💚💛💛❤️❤️🔰አሜን💚💚💛💛❤️❤️🔰አሜን💚💚💛💛❤️❤️🔰አሜን💚💚💛💛❤️💛🔰አሜን💚💚💛💛❤️❤️🔰አምን💚💚💛💛💛❤️❤️🔰አሜን💚💚💛💛❤️❤️🔰አሜን💚💚💛💛❤️❤️🔰አሜን💚💚💛💛❤️💛🔰አሜን💚💚💛💛❤️❤️🔰አሜን💚💚💛💛❤️❤️🔰አሜን💚💚💛🔴🔰🔰🙌🙌🙌🙌🙌

  • @tirhasasefa640
    @tirhasasefa640 Před 3 lety +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ጸጋ ጻድቃን ያብዛልን የኣገልግሎት ዘመንህ ይባርክ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን

    • @KidsCooking1234
      @KidsCooking1234 Před rokem

      አአዘገዘገገዘአአኡእእኡኦ😅😅🎉😅😂😅😅🎉🎉😊🎉😊😊🎉😊🎉😊🎉😅😅🎉😅😂😅😂😊😂😊😅😂😊😂😊🎉😊😊ጀኘኘኘኘገጀፈጀጀዠጀጀዠ

  • @user-rs6wu7xj8c
    @user-rs6wu7xj8c Před 3 lety

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ሊቀ ልሳናት የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን

  • @zewdineshal3888
    @zewdineshal3888 Před 3 lety

    Amen zimare mela ekitn yasemalin

  • @user-ng9gs7cn9m
    @user-ng9gs7cn9m Před 3 měsíci

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tewabechteklemariam
    @tewabechteklemariam Před 3 lety +1

    ተሃጽባ በደመ ክርስቶስ 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏እልልልልልልልልል 👏👏👏👏እልልልልልልልልልልልልልልልልልል አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹መልካም በአል 👏👏👏👏

    • @user-rs6qe8ft3j
      @user-rs6qe8ft3j Před rokem

      ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን 🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻

  • @genetyenealem1380
    @genetyenealem1380 Před 3 lety

    እልልልልልልልልልል አሜን ዝማሬ መላይእክትን ያሰማልን ወንድሜ ቸርነት እባክህ በፀሎትህ አስበኝ አባቴ ሙቶብኝ መረጋጋት አልቻልኩም ለሞተው አባቴም ፀሎት አርግልኝ መምህሬ በሰው እጂ ነው የሞተብኝ

  • @user-ro4nh7jh9e
    @user-ro4nh7jh9e Před 3 lety

    ኣሜን እልልልልልል የትባረከ ፈሲካ ያርግልን ተባረክ ወንድማችን

  • @user-pb6qe1kv2z
    @user-pb6qe1kv2z Před 3 lety

    ዝማሬ መላክእት ያሰማልን ወንድማችን በእውነት ፀጋውን ያብዛልኝ ትንሽ እረዘም ቢል ተሎ ተሎ እያለቀብኝ

  • @user-kx9he3is6b
    @user-kx9he3is6b Před 3 lety

    እልልልልልልልልልልልል
    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ቸሬ ወንድሜ
    የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለተንሳኤ በዓል በሰላም አደረሳችሁ መልካም በዓል

  • @user-dh5ui4wp4v
    @user-dh5ui4wp4v Před 2 měsíci +1

    AMEN AMEN AMEN.❤❤❤🙏 🙏 🙏

  • @user-ci8kq7tq6u
    @user-ci8kq7tq6u Před 2 lety

    አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሠማሌን ወድማችን ፀጋዉን ያብዛልህ

  • @sadaass7261
    @sadaass7261 Před 3 lety

    እንኳን አደረሳችሁ እንቁ የተዋህዶ ልጅ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልንንን

  • @monamona7139
    @monamona7139 Před 3 lety +1

    ለእሁድ ፋሲካ ያድርሰን

  • @mahletamare6852
    @mahletamare6852 Před rokem

    ዝማሬ ያሰማልን ።

  • @YenwaYna
    @YenwaYna Před 2 měsíci +1

    The best murmur

  • @user-ih9ww9lx5r
    @user-ih9ww9lx5r Před 2 lety

    ዝማሪ መላእክት ያሰማልን

  • @MoMo-ik2kt
    @MoMo-ik2kt Před 3 lety +1

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ወድማችን

  • @fasikabirhan5160
    @fasikabirhan5160 Před 3 lety

    Zemare melekt yasemalen Elllllllllllellllllllllllellllllllll 👏👏👏👏💒💒💒🙏🙏🙏🙏⛪⛪⛪⛪🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @hulubersuhonehuluberesuhon4413

    Zimare melakten yasemalin 🙏🙏🙏

  • @user-dc6jg2dp7q
    @user-dc6jg2dp7q Před 2 měsíci

    እልልልልልልል ዝምሬ መለአክት ያሰማል አሜን አሁንም በስደት 😢😢😢😢😢😢

  • @aragashshamilis7482
    @aragashshamilis7482 Před 3 lety

    Amen zemari malakti yasamalna

  • @user-xx5ut1lh4g
    @user-xx5ut1lh4g Před 2 lety

    አጠረች እንጅ በጣም ደስ የምትል መዝሙር ናት ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @tewabechteklemariam
    @tewabechteklemariam Před 3 lety

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልል 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏🌹👏👏👏👏👏👏👏🌹🌹🌹🌹🌹👏🌹👏🌹ዝማሬ መለአክት ያሰማልን 💐💐💐🤲💐🌿🌿❤️❤️❤️🌿🌿❤️🌿🌿🌿🌿❤️🌿

  • @yohannestegegn3454
    @yohannestegegn3454 Před rokem

    በጣም ግሩም ነዉ 😍

  • @zm5658
    @zm5658 Před 3 lety

    እልልልልልልልልልል 👏 👏 👏 ዝማሬ መላእክት የሰማልን ወንድማችን እንኳን ለብርሃነ ትንሳኤው በሰላም አደረሰን አደረሳችሁ ኢትዮጵያ ሀገራችንንና ህዝቦቿን ይጠብቅልን ከመከራ ይሰውረን 🤲🏻 🤲🏻

  • @user-cj2oy8rp4q
    @user-cj2oy8rp4q Před 3 lety

    አሜንንን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ዘማሪ ሊቀ ቸርነት ሠናይ የተዋህዶ ልጅ🙏🙏🙏

  • @haiataaaa9166
    @haiataaaa9166 Před 3 lety

    መልካም ሰው ወንድሜ ቼሬ እግዚአብሔር በድሜ በፀጋ ይጠብቅህ ዝማሪ መላእክት ያሠማልን

  • @user-wt7gn1gd3k
    @user-wt7gn1gd3k Před 3 měsíci

    ወምድርኒ ትገብር ፋሲካ
    ተሐጺባ በደመ ክርስቶስ(፪)
    ምድርም ፀዳች ሐሴት አደረገች
    በክርስቶስ ደም በእውነት ታጠበ

  • @zufan8207
    @zufan8207 Před rokem

    እልልልልልልልልልልልል zemare melaikt yasemalen❤❤❤ tsegawun yabzalek👏👏👏👏👏👏👏

  • @zeroto2347
    @zeroto2347 Před 3 lety +1

    አሜን ክብር ለኢየሱስ 🙏

  • @ttate8973
    @ttate8973 Před 3 lety

    Zimare malikte yasemalin 👏👏👏 yageligelote edime ena tena abizito yesteh💒💒💒

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 Před 3 lety +1

    🙏ዝማሬ መልአክት ያሰማልን🙏

  • @liyumangasha3587
    @liyumangasha3587 Před 3 lety

    ፀጋዉን ያብዛላህ ወንድምችን ዝማሬ መላእክት ያሰማልኝ

  • @RomanGenet
    @RomanGenet Před 2 měsíci

    አሜን ዝማረ መልአክት ያሠማልን ቼርዬ ኢንኳን አደረሰክ❤❤❤❤

  • @user-ho2fw4xt8v
    @user-ho2fw4xt8v Před 3 lety

    እልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያማልን ዉዴ ወንድሜ እግዚአብርሔ አምላክ ፀጋዉን ያብዛልህ

  • @wubalembayeh8984
    @wubalembayeh8984 Před 3 lety

    Zimare Melaikt yasemalin

  • @user-qg1iz2ud2w
    @user-qg1iz2ud2w Před 3 lety

    አሜን አሜን አሜን ዘማሪ መላእክት ያሰማልን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @hiwotalene4458
    @hiwotalene4458 Před 2 měsíci

    ዝማሬ መልአክትን ያሰማልን 🙏

  • @AberashiMisitafa-zt2eh
    @AberashiMisitafa-zt2eh Před 2 měsíci

    ዝማሬ መላአክትን ያስማልን❤❤❤❤🙏🙏🙏

  • @asnomereasnoo8859
    @asnomereasnoo8859 Před 3 lety

    እልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያስማልን አሜን አሜን አሜን በእውነት

  • @user-cr8tp1lc8b
    @user-cr8tp1lc8b Před 3 lety

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @yalamyalam2745
    @yalamyalam2745 Před 3 lety

    ቃለህይዎት ያሰማልን ጤናውን ያብዛልህ ቃል አጣሁ

  • @v8-entertainment
    @v8-entertainment Před 2 lety

    ቃለህይወት ያሰማልን እል እል

  • @sarabarca2704
    @sarabarca2704 Před 3 lety

    እልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ❤️❤️❤️

  • @gedlekidusan8450
    @gedlekidusan8450 Před 3 lety

    ዝማሬ መላኢክት ያሰማልን :: ትዝ ኣለኝ ልጅነት