Ethiopia:-የመስቀል በዓል አከባበር ከአርቲስት ተዘራ ለማ ቤተሰቦች እና ከመስከረም ማዞሪያ ወጣቶች ጋር

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 21. 08. 2024
  • የመስቀል በዓል አከባበር ከአርቲስት ተዘራ ለማ ቤተሰቦች እና የመስከረም ማዞሪያ ወጣቶች ጋር
    Don't Forget to subscribe to our channel to stay updated. Unauthorized use,distribution and Re upload of this content is strictly prohibited Copyright ©2019 Abel Tube Ethiopia.
    #EthiopianMovie
    #EthiopianComedy
    #EthiopianMusic

Komentáře • 418

  • @ethiopawetngi343
    @ethiopawetngi343 Před 4 lety +34

    ይህ ነው የኢትዮጵያ ማንነት ተባረኩ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር

    • @ethiopawetngi343
      @ethiopawetngi343 Před 4 lety

      አመሰግናለሁ ቻናሌን subscribe አርጉት እና ቤተሰብ ሁኑ በጎ እናድርግ

  • @nateynatey6741
    @nateynatey6741 Před 4 lety

    ዋው መግለጫ አጣሁኝ ተባረኩ ይሄ ነው አንድነት እመቤቴ ማርያም አትለያችሁ ።

  • @user-yh8lu5cd7j
    @user-yh8lu5cd7j Před 4 lety +13

    አፍፍፍፍፍፍፍፍፍ የአርቲስት ተዘራ ለማ ቤቶስቦች አና ወዳጀ ዘመደ የሆናቹ በምሉ ፅናቱ ይሰጣቹ እያልኩኝ ሃዘኔን በኮመንት እሰጣለሁ

  • @meazatamesgan24
    @meazatamesgan24 Před 4 lety

    ኢትዮጵያዉነት እንዲህ ነዉ የኔ ልዩ ወጣቶች በተለይ ደሞ እንዲህ ሃዘንተኛ መፅናናት የተመሙን መጠየቅ የተቸገረ መርዳት ዘር ቛንቛ ሳይለየን ሁሊ መልካም መስራት ኣለብን እግ/ሄር የሚወደዉ እንዲህ ኣይነት ስራ ነዉ እግ/ሄር ኣብዝቶ ይባርካቹ ።

  • @user-yu3fh3tt6w
    @user-yu3fh3tt6w Před 4 lety +53

    ሁሌብ በልባችን ትኖራለህ ታላቅ ሰው

  • @seadinew2424
    @seadinew2424 Před 4 lety +13

    እንኳን ለቤተሠቦቹ ና እኔን እንኳ እረፍቴን ነሳኝ አይዟችሁ መፅናናቱን ይስጣችሁ እኛም በጣም ነበር የምንወደው

  • @user-ly6pi8sr2q
    @user-ly6pi8sr2q Před 4 lety +5

    ጠንከረ በሉ እንግዲህ እግዛአብሔርን የወደደዉን ነዉ ያረገዉ እኔም እናትም አባትም የለኝም ፈጣሪዬን ግን አመሠግነዋለሁ አበረትቶኛል ምንም ነገረ ግን የማንችለዉ የማይመስለን ሲደረስብን ግን በፈጣሪ እገዛ እንችላለን ይሄን አዉቂያለሁ

  • @asemamewuademasu7401
    @asemamewuademasu7401 Před 4 lety +1

    እፍፍፍፍፍፍ
    እንኳን
    ለበተስቦቹ እና እኔ ስራወቹን ባያሁ ቁጥር በእውነት ማመን ነው ያቃተኚ ያለ ያለ ነው የሚመስለኚ
    እግዚአብሔር ፅናቱን ይስጣችሁ
    ትዜ ምንግዜም በልባችን ውስጥ ትኖራለህ
    ነፍስህን በገነት ያኑርልን .
    .ለሞላው ቤተስቦችህ ለስራ ባልደርባወችህ ፈጣረ ፅናቱን ይስጣችው

  • @hiamanotzewedu9738
    @hiamanotzewedu9738 Před 4 lety

    አይ ይሄ ወጣት... እድሜ ይስጣችሁ
    ጋሽ ተዜ ነፍስህን ከ አዕደ ጎን ያሳርፍልን.. ይሄ ነው መልካምነት 💔💔💔💔💔😭😭😭😭😭😭

  • @mesitakale8531
    @mesitakale8531 Před 4 lety

    ኢትዮጵያዊ ማለት ይህ ነው ፈጣሪ ነብሱን በገነት ያኑር

  • @yohannestigistu3960
    @yohannestigistu3960 Před 4 lety

    ነፍሳቸውን በአፀደ ገነት ያኑራት ለቤተስቡ እና ወዳጅ ዘመዶቹ በሙሉ መፅናናት ይሁን

  • @user-os7px3qb7e
    @user-os7px3qb7e Před 4 lety

    ተዜ የኔ ትሁት ነብስህን በአፀደ ገነት ያነት ያኑራት ኦፍእዉነት በጣም ያማል ማመን ያቅታል ተዜ የኔ ፍልቅልቅ ትንሹንም ትልቁንም አክባሪ እፍፍፍፍፍ አፈሩን ገለባ ያርግልህ ተዝየ አልሞትክም አለህ ባባየ

  • @azemeraazemar1543
    @azemeraazemar1543 Před 4 lety +1

    አረ እኔስ አልቻልኩ ማመንም አልቻልኩም እንውድሀልን ሁሌም በልባችን ነህ ነብስ ይማር ለቤተስዎችሁ እና ወዳጂ ዘመደቹ መፅናናትን ይስጥልን አሜንንንንንንን

  • @user-ru3ey6sm3y
    @user-ru3ey6sm3y Před 4 lety

    ያዘነሰዉ ማፅናናት እንዴት ደሰ ይላል እግዚአብሔር ይባርካቹ ቤተሰቦቹ መፅናናትን ይሰጣቹ

  • @merryeyerus4725
    @merryeyerus4725 Před 4 lety +3

    ከሞት የሚቀር የለም ግን በጣም ይከብዳል አሟሟቱ ድንገት በመሆኑ
    ቢኖረውም ባይኖረውም መከታ ነው አባት ሲኖር
    ለመላው ቤተሠቡና ለወዳጅ ዘመዶቹ መፅናናትን እመኛለሁ

  • @weleteslase
    @weleteslase Před 4 lety +1

    ይህ ነው ኢትዮጵያዊነት ዋው ግሩም እመብርሀን ትባርካችሁ

  • @user-sb8ec1dg6w
    @user-sb8ec1dg6w Před 4 lety +1

    እግዚአብሄር ነፍስህን በገነት ያኑረዉ እኖዲሀለን

  • @UserUser-vo1js
    @UserUser-vo1js Před 4 lety

    ተዘራ ለሁላችን አባት ነው ነብስ ይማር ፍቅር የሆነ ሰው ነው በእውነት የእሱን ፊልም በጣም ነው ምወደው ስራዎች ሁሉ ብቻ ማመን አቅቶኛል እስካሁን

  • @user-yh8lu5cd7j
    @user-yh8lu5cd7j Před 4 lety +3

    አንደምን ዋላቹ አደራቹ የሃግሬ ለጆች ዛሬ የአመትዋ ግሸን ማርያም ነው አናም በምለጃዋ አና በፅለትዋ ከከፍ ነግር ትጠበቅን ትጠበቃቹ አሜን ።
    ለከ የዛሬ አመት ከደጀሸ አና ከደጀ ሰላምሸ አበቂኘ እመቤቴ ሆይይይይይይይይይይ

  • @user-ej3mh6tu3y
    @user-ej3mh6tu3y Před 4 lety

    እግዚአብሔር ነፍሰክን ይማርው ኡፍፍፍፍፍፍ በጣም የምወድው አባት ነበር አሰለቀሰኝ ለቤተሰብ መፅናናትን እመኝላችኋለን አባትን ማጣት ከባድ ነው አብሶ ተዘራን የመሰለ አባት መልካም እና አሰተዋይ ሰው ነው በአፀድ ገነት ያኑርክ

  • @gannamohamed4016
    @gannamohamed4016 Před 4 lety +3

    የመስከረም.ማዞራ.ልጆች.እድሜና.ጤና.ይስጣቹ.ተዜ.ነብሱን.ይማረው.ለቤተሰቡ.መፅናናትን.ይስጣቸው

  • @user-mh6or4bs4z
    @user-mh6or4bs4z Před 4 lety +1

    _አርቲስ ተዘራ ለማ
    ነብስህን በአጰደገነትያኑራት
    ለቤተሰቦችና ለመስከረም ማዞሪያ ሰፈርሁሉ ፈጣሪ እድሜናጤና ይስጣቹ
    _ትውል ድ ማለት እደዚህነው
    _ለሌሎች ወጣቶች አርያና ተምሳሌት ናቹ በርቱ በዚሁ ቀጡሉበት።

  • @saranoora5692
    @saranoora5692 Před 4 lety +1

    ነብሳቸውን በአፀደ ገነት ያኑራት ለቤተሰቡ እና ወዳጅ ዘመዶቹ በሙሉ መፅናናት ይሁን

  • @user-md9be2xk1b
    @user-md9be2xk1b Před 4 lety +72

    አየ ሞት እንደው ስንቱን ለየኸው አንዱን በስደት አንዱንም በሀገር
    አላህየ ከድገተኛ ሞት አንተ ጠብቀን

  • @tmaniacell890
    @tmaniacell890 Před 4 lety +1

    የአካባቢው ልጆች በሰመአብ ፍቅር ናችሁ እግዚሐብሔር ይባርካችሁ

  • @safiqsajab8520
    @safiqsajab8520 Před 4 lety

    ሁሌም በልባችን ትኖራለህ ተዜ የኔ ጀግና

  • @jdjddfg2679
    @jdjddfg2679 Před 4 lety +23

    ነፍስ ይማር እግዚአብሔር አምላክ ብርታቱን ይስጥችሁ

  • @user-gq9go6em7u
    @user-gq9go6em7u Před 4 lety

    ተዜ ነፍስህይ በአፀደ ገነት ያኑርልን ህልፈተ ህይወትህን ማመን ከባድ ነዉ እንኳን ለቤተሰብ ለኛም ከባድነዉ ብቻ ተዜ ቃል የለኝም ነፍስ ይማር

  • @emu1070
    @emu1070 Před 4 lety +1

    ተዜ ሁሌም በልባችን ትናራለህ ፈጣሪ ነብስክን በአፀደ ገነት የኑርልን

  • @user-jp8bh6hu9o
    @user-jp8bh6hu9o Před 4 lety

    ማመን ነው ያቃተኝ እሰካሁን ድርሰ አባታችን ነው ለኛም ግርማ ሞገሳችን ነው ነፈሱን በአፀ ገነት ያኑርልን አሜን

  • @user-gh2qn6qw2v
    @user-gh2qn6qw2v Před 4 lety +3

    አይይይይይይ ሞት ክፍ ስንቱን ነጠቀን ተዜ የኔ አባት ሁሌም በልቤ ትኖራለህ ነፍስ ይማር ለቤተሰቦቹም መፅናናትን እመኘለሁ

  • @user-et3ib2pc2b
    @user-et3ib2pc2b Před 4 lety +1

    😢ያለ እንጀ ትቶን የሄደ አይመስለኝም😭😭😭ወንድሞቼና እህቶቼ እግዚአብሔር ያክብራችሁ በእውነት🇪🇹🌹

  • @user-qh9ll1xu2c
    @user-qh9ll1xu2c Před 4 lety

    እ/ር ይባርካችሁ የሰፈሬ ልጆች!!

  • @eeoj4141
    @eeoj4141 Před 4 lety +1

    ነፍስክን በአፀደ ገነት ያኑረው ።ለቤተሰቦቹ እግዚሐብኤር መፅናናት ይስጣቸው ።

  • @user-qr1xk2ck2z
    @user-qr1xk2ck2z Před 4 lety

    ጋሼ ለኛም አባታችን ነው በጣም የምንወደውና የምናከብረው ነብሱን በገነት ያኑረው እኔ እስካሁን ማመን አቅቶኛል ኡፍፍፍፍፍ ምናለ ሞት ባይኖር 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @user-mp6yh9go9b
    @user-mp6yh9go9b Před 4 lety

    ነፍስህን በአፀደ ገነት ያኑረው ተዜ አንተ መልካም ሰው ሁሌም በልባችን ትኖራለህ

  • @user-bn1fn8dm7o
    @user-bn1fn8dm7o Před 4 lety +1

    የኔ አባት ስወደው አላህ ያፅናችሁ ዱንያ እድህ ናት

  • @user-sj5hi6rz8x
    @user-sj5hi6rz8x Před 4 lety

    ነፈስ ይማር ተዝዬዬዬዬዬ ተባረኩ እንዲህ ነው ኢትዮጵያዊነት ነው

  • @heranabera2473
    @heranabera2473 Před 4 lety +3

    ነብስክ በገነተ ይኑረው ሁሌም በልባችን ትኖራለህ

  • @sfhutfbzhhhszh157
    @sfhutfbzhhhszh157 Před 4 lety

    ተዙየ በጣም ነዉ ያዘንሁት ለቤተሠቦቹ መፅናናቱን እመኛለሁ

  • @sarafiseha8919
    @sarafiseha8919 Před 4 lety

    ሁሌም በልባችን ውስጥ ነህ 🥰😍🤩
    ነብስህን ይማረው 😭😭😭
    ለቤተሰብህ መፅናናትን ይስጥልን

  • @user-mk1hb7oo6d
    @user-mk1hb7oo6d Před 4 lety

    ነፍሱን በገነት ያኑራት ለቤተሰቦቹ መፅናናትን የሰፈር ልጆች በጣም ደስ ይላል ያረጋችሁት ነገር እግዚያብሄር ይባርካችሁ

  • @user-qg2hp5no2j
    @user-qg2hp5no2j Před 4 lety

    አባ ነብስህን ይማረው ለቤተስቦቹ እና ለሁሉም ኢትዮጵያን ህዝብ መፅናናትን ይስጥልን

  • @aberashlove1063
    @aberashlove1063 Před 4 lety

    ታላቅ ስው ነብሱን በገነት ያኑርልኝ

  • @midanwerku6530
    @midanwerku6530 Před 4 lety +2

    እግዚአብሔር ያጽናችሁ ነፍስ ይማር በአጸደ ገነት ያኑረው

  • @melatkl7275
    @melatkl7275 Před 4 lety

    ጥሩ ሰው መልካም ሰው በዚች ምድር አይበርክትም ነፍስህን በአፀደገነት ያኑርው ስን የተረገመ ሰው እያለ

  • @zed5038
    @zed5038 Před 4 lety

    በእዉነት ነፍሥ የማርን በርቱ ምን ይደረግ እግዚአብሄር የፈቀደዉ ነዉ የሚሆነዉ እኛ ሠወች አፈር ነንና ወደ አፈር የምንቀርበት ምክንያት ምንም የለ ነፍሡን በአፀደገነት ያኑርልን እናተም መፅናናቱን ይሥጣችሁ😢😢😢😢😢😢

  • @hikmahikma8546
    @hikmahikma8546 Před 4 lety +1

    ጋሽ ተዜ የኔ የዋህ ነብስህ በገነት ያኑረው ያንተ ህልፈት
    ለሁላችንም አስድልንጋጭ ነበር ሁላችንም ወደ አንተው ነን እንወድሀለን

  • @user-er3tg9rk5t
    @user-er3tg9rk5t Před 4 lety

    እግዚአብሔር ያፅናችሁ ሀዘናችሁ ሀዘናችን ነው

  • @waseelashokira2938
    @waseelashokira2938 Před 4 lety +1

    ሁሌም በውስጠችን እማትጠፈ ሰው ነህና አላህ ያጀናት ያድርግህ ውድ እትዮጲያዊ አበት

  • @tonycell8946
    @tonycell8946 Před 4 lety +1

    ነብስህ አምላክ በገነት ያኑርልን ለቤተሠባቹም ፈጣሪ መፃናነትን ይሣጣቹ

  • @bxhdbdbdhdhd663
    @bxhdbdbdhdhd663 Před 4 lety +7

    ነፍስን በገነት ያኑራት

  • @amsaleyaya9550
    @amsaleyaya9550 Před 4 lety

    እፍፍፍፍ በጣም እምወደው አርቲስት ነብስ ይማር።

  • @maranatamaranatahanykinijo4022

    ነፍሱን በገነት ያኑረው በጣም የምወደው አርቲስት ነበር ግርማ ሞገስ ሁሉ ነገር የታደለ ሰው ነበር

  • @user-qe3ji8yx4e
    @user-qe3ji8yx4e Před 4 lety

    በጣም ያሳዝናል ነፍስ ይማር በጣም የምወደው አርቲስት ነበር

  • @user-jj1gx2ei5j
    @user-jj1gx2ei5j Před 4 lety

    ፅናት ይስጣቹ ነብሰው በገነት ያኑረው አባት

  • @alihamdulilah6475
    @alihamdulilah6475 Před 4 lety +1

    ኡፍፍፍፍ ለማመን የሚከብድ ነውና ከሞት ኣንቀርም ኣሟሟታችን ኣሳምረው ኣንድየ ኣላህ💔😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥

  • @amineamde9539
    @amineamde9539 Před 4 lety

    በጣም ያማል 😭😭😭😭😭እግዚአብሔር ነፍሱን በገነት ያኑራት ለቤተሰቦቹ መፅናናትን እመኛለሁ

  • @wubalemgashaw76
    @wubalemgashaw76 Před 4 lety

    የምር የዚህ ታላቅ አርሲት ማት እርርር ነው ያልኩት ነርስህን በገነት ያኑራት መልካም ሠው

  • @user-km8fp2ov2o
    @user-km8fp2ov2o Před 4 lety +1

    እግዚአብሔር ያክብራችሁ. እዴስናናችኋቸው ድግል እናተንም ትጠብቃችሁ

  • @mahdernajosi5072
    @mahdernajosi5072 Před 4 lety

    መፃናናትን ይስጥል ለቤተሰቦቹ ላድናቂዎቹ ነበስ ይማር

  • @sofyabm2178
    @sofyabm2178 Před 4 lety

    ነብስህን በገነት ያኑርው ጋሽ ተዜ ለቤተሰቡም መፅናናትን ይስጥልን፡፡

  • @user-pu2cg6sh9i
    @user-pu2cg6sh9i Před 4 lety

    አይዙአችሁ እግዚአብሔር ለመበለቶች አባት ነው

  • @ppplll1158
    @ppplll1158 Před 4 lety +1

    ነፍስህን በአፀደ ገነት ያኑረው

  • @helenhelen123
    @helenhelen123 Před 4 lety

    ነብሱን በአፀደ ገነት ያኑርልን 😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔

  • @zeritumekonnen8884
    @zeritumekonnen8884 Před 4 lety

    እግዚአብሔር ያፀናችሁ ወገኖቸ 😭😭😭😭

  • @haymanotalskani7114
    @haymanotalskani7114 Před 4 lety

    ነፍስ ይማር አባታችን በህዝብ ልብ ሁሌም አለህ ፈጣሪ ከቅዱሳን ጥግ ያኑርልን በገነት

  • @momlove2667
    @momlove2667 Před 4 lety +3

    አየ ሞቱ ክፉ ነፍስ ይማር ለናተም እግዚያብሄር ፅናቱን ይስጣችሁ

  • @biniyamwondimu3030
    @biniyamwondimu3030 Před 4 lety +1

    አይዞሽ ሳቢየ ቆንጆ እግዚአብሔር አምላክ የአባታችንን ነፍስ ይማርልን !!!!!

  • @user-fu3vq4jg3b
    @user-fu3vq4jg3b Před 4 lety

    😭😭😭😭😭😭እግዚአብሔር ነብስህን በገነት ያኑረው

  • @aliyanaliyan3718
    @aliyanaliyan3718 Před 4 lety

    ነፍሱን. በአፀ. ገነት. ያኑረው. አይዞችሁ. መስናናቱን ያድላችሁ. ፈጣሪ

  • @user-bq9hx2py6c
    @user-bq9hx2py6c Před 4 lety +1

    የሞተ ነው የሚጎዳው ጋሺተዜ ነፍስህን ይማረህ የኔጌታ😭😭😭😭

  • @bettgugsa1320
    @bettgugsa1320 Před 4 lety +1

    እፍፍፍፍፍ አይሞት እግዜአብሄር ያፅናችሁ መቸም አረሣው ልክ እንደማ

  • @iloveyoumomiioveyoumom8811

    ኡፍፍፍ እግዚአብሔር ነብሱ በአፀደገነት ያኑርልን

  • @user-vd7md6dm8r
    @user-vd7md6dm8r Před 4 lety

    ጋሽ ተዜ ነፍስህን በቅዱሳኑ እቅፍ ያኑርልን
    ቸሩ መዳህኒ ዓለም ለመላ ቤተሰቦቹ ለወዳጆቹ ሁሉ መፅናናቱን ይስጥልን ልኡል እግዚአብሔር

  • @user-ji3uw7sm4t
    @user-ji3uw7sm4t Před 4 lety +3

    ምን ግዜም አረሰው ሰወደው ነበር 😢😢

  • @tezetejerma2281
    @tezetejerma2281 Před 4 lety

    ነብስህን ይማር ተዜ እግዚአብሔር አምላክ ፅናቱን ይስጣቹ 😭😭

  • @genetbreket3951
    @genetbreket3951 Před 4 lety

    Amen amen amen nfes yimaer betam des telalcew

  • @user-ct7wq3de6d
    @user-ct7wq3de6d Před 4 lety +2

    ኡፍፍፍ ተዜ ነፍስ ይማር በጣም ያማል 😥😥😥😥

  • @negatisultaninstk6248
    @negatisultaninstk6248 Před 4 lety +17

    የምትመሰገኑ ናችው እሱን ነብሱን ይማረው
    ግን ያናደደኝ ነገር አንድምእንኳን
    አርቲስት መቶ ከነሱጋ የሚያሳልፍ
    የለም ባሌጌዎች ናቸው ሰው ከሞተ በቃ
    መርሳት ነው ያሳፍራል😭

    • @duratube
      @duratube Před 4 lety

      Atkedemu bezih zemen enati

    • @user-zx9cm2mg8k
      @user-zx9cm2mg8k Před 4 lety +3

      ልክ ነው ጋደኞቹ በድራማ ብቻ የቀን ጁቦች ናችሁ በጣም ያሣፍራል ከነሱ ጋር ብታሣልፉ ምን ችግር አለው ተዘራ ጋደኛየ ነው ትላላችሁ ወሬኞች ናቸው ሙሉ ጋደኞቹ ከሀዲዎች

  • @girumsew6094
    @girumsew6094 Před 4 lety

    ጓደኞቼ እግዚያብሄር ያፅናቹሁ! !

  • @user-fg5pn7ph8d
    @user-fg5pn7ph8d Před 4 lety +2

    ኡፍፍፍ እኔም ከልቤ አለቀስኩ ቤተሰቦቹ መፅናናትን ይስጣችሁ ሌላ ምን ይባላል

  • @user-ck8cx1sg7q
    @user-ck8cx1sg7q Před 4 lety

    ነብስህን በገነት ያኑረው

  • @mekedesmelese4614
    @mekedesmelese4614 Před 4 lety +1

    እግዚአብሔር አምላክ ነብሱን በእቅፉ ያኑርልን 🙏

  • @Tube-fh5kk
    @Tube-fh5kk Před 4 lety

    አይ ሕይወት ወላሂ አስለቀሰኝ እኔ ከሶስት ቀን በፊት ነው የሰመሁት ኢንተርኔት አልነበረኝም ነበር ፈጣሪ ያፅናችሁ

  • @agdgfxfdg13
    @agdgfxfdg13 Před 4 lety +1

    ነፋስህን በገነት ያኑርው ለቤተሰብ መፃናናትን እመኛለሁ

  • @mathiasdirriba9468
    @mathiasdirriba9468 Před 4 lety

    በእውነት በጣም ያሳዝናል...ተዜ ነፍስህን በአፀደ ገነት ያኑራት...

  • @user-ph5un6gf2p
    @user-ph5un6gf2p Před 4 lety

    እግዚአብሔር ነፍሱን በአፀደ ገነት ያኑረዉ

  • @user-oe4on5si8y
    @user-oe4on5si8y Před 4 lety

    እግዚአብሄር ፅናቱን ይስጣችሁ

  • @bayobayo6104
    @bayobayo6104 Před 4 lety

    አሁንም ፈጣሪ አብዝቶ ያፅናቹ

  • @martatube73
    @martatube73 Před 4 lety

    እግዚአብሔር ነፍሱን ይማርልን
    በእውነት እናንተ የመስከርም ሰፈሮች እግዚአብሔር ይባርካችሁ እንዲህ ነው ጓደኛ ።

  • @lidyashkor8829
    @lidyashkor8829 Před 4 lety +26

    ነፍስህ በገነት ያንረው ። ምን አለበት ድራማ ቢሆን እና ተነስቶ በመጣ።

    • @Filseta
      @Filseta Před 4 lety

      😳😳😳😂😂😂😂🙆🙆🙆🙆

  • @user-nz3lu9vg3t
    @user-nz3lu9vg3t Před 4 lety +10

    ጋሽተዜ ነብስይማር 😭😭😭😭😭

  • @oneethoipan9565
    @oneethoipan9565 Před 4 lety +1

    ለቤተሰቦቹ መጽናትም 😭 አላህ ከ ድንገተኛ ሞት ይጠብቀን ይጠብቅልን ቤተሰቦቻችንን

  • @user-zg9ej5qc7w
    @user-zg9ej5qc7w Před 4 lety +1

    ምስጊን ነፍስሄኔ በገነቴ ያኑረው አባት

  • @user-ct4ez7xr4m
    @user-ct4ez7xr4m Před 4 lety

    መቸም የማይረሳ ታላቅ አባት

  • @user-ul5rb5jc7v
    @user-ul5rb5jc7v Před 4 lety

    እግዚአብሔር ነፍሱን ይማር አታልቅስ ፀለት ነው የሚስፈልገው

  • @shkeelshkeel3874
    @shkeelshkeel3874 Před 4 lety +2

    አረቲሰት ተብየወቹ ይገረማሉ አድ እኩዋን አይገኝም ነገም በናተ ቤት ነው የእውነት ታሳፍራላችሁ የማትረብ ፍቆ ነፍሰህን ይማረው ሁሌም በልባችን ነህ

  • @user-sc3um5ol3h
    @user-sc3um5ol3h Před 4 lety

    እኔኳ ጌታን አሁድረስ ያተንመሞት አባ ወሸትነዉ እሚመስለኚ😭😭😭😭

  • @tenad7309
    @tenad7309 Před 4 lety +1

    እግዚአብሔር ነፍሱን ይማረው🙏🏾ለቤተሰቦቹም ለወዳጆቹም ፅናቱን ይስጣችሁ🙏🏾