Video není dostupné.
Omlouváme se.

||ጫት እንደ ምግብ በየመን ምድር || ቢላል መዝናኛ /ዶክመንተሪ/

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 27. 09. 2021

Komentáře • 94

  • @semulove4614
    @semulove4614 Před 2 lety +15

    አላህ ጫትን ከምድረ ገፅ ያጥፋልን

  • @Tube-xj9ix
    @Tube-xj9ix Před 2 lety +21

    አላህ ከምድር ያጥፈልን ጫት አጥፊ እፅ ነው

  • @user-nu4kt4yw2y
    @user-nu4kt4yw2y Před 2 lety +9

    አደራህን ያአላህ ከማይጠቅመን እና ከማይበጀን ካንተ ከሚያርወን ነገር ሁሉ አርቀን ያወዱድ

  • @umuarebuu
    @umuarebuu Před 2 lety +11

    የኛዎቹ ብቻ ይመሥለኚ ነበር😂

  • @user-rr7nh7kf8n
    @user-rr7nh7kf8n Před 2 lety +17

    አራ የገራችን እንኳ ሠርግ ቤት መስጂድ ውስጥ ይቃም ዬላም አለህ ሱ ታ የጥፋልን

    • @danyapp8896
      @danyapp8896 Před 2 lety

      Awo maskidum yasgebalu inam aycha allo

  • @hawi1918
    @hawi1918 Před 2 lety +5

    ወላሂ የሁልጊዜ ዱአዬ ይህ መርዛማ ቅጠል ከሃገሬ እንዲጠፋ ነው። ኢትዮጲያዊያን ተረባርበን ጫት መቃም በኢትዮጲያ ምድር በወንጀል የሚያስቀጣ እንዲሆን ካላደረግን ኢትዮጲያቺንም አታድግም እኛም አንለወጥም በየሃገሩ በስደት እንደተዋረድን እንኖራለን ለቀጣይ ትውልድም የፈረሰች ሃገር እናስረክባለን ልብ በሉ ሃገር የምትፈርሰው በጦርነት ብቻ አይደለም የመከነ ትውልድ የስራ ሞራል የሌለው ትውልድ ሃገር ብትሸከም ምን ዋጋ አለው?

  • @nejat3748
    @nejat3748 Před 2 lety +19

    የመን ድረስ ምን አለፋችሁ የኛስ ጉድ

  • @rabeyakamel5190
    @rabeyakamel5190 Před 2 lety +9

    ኧረ የኛ አገረ ቃሚዎች ይቅር በሉን ያስብላል የነሱን በታየበት መለስተኛ ፍየል አይደል የሚመስሉ አላህ ይሱተር

    • @sadaet962
      @sadaet962 Před 2 lety +1

      ኤ ወሏ😩😁

    • @ጨረቃ4212
      @ጨረቃ4212 Před 2 lety +1

      የእንሱ ደሞ የተለየ ነው

    • @endriswelotube2660
      @endriswelotube2660 Před 2 lety +1

      ትክክል እራቢያ የየመን ይለያል እኔ ባይኔ አይቻለሁ

  • @Ahmed-cg7sh
    @Ahmed-cg7sh Před rokem +4

    አባካዶ ብርትኳን ሙዝ ይተከልበት 👍👍👍👍

  • @user-ty3kq9yl4j
    @user-ty3kq9yl4j Před 2 lety +10

    ኢትዬጵያችንም እደዚህ መሆኗ አይቀርም በዚሁ ተቀጠለ አላህ ይድረስልን ጫትን አላህ ከምድር ገፅ ያጥፍልን

  • @rabeyakamel5190
    @rabeyakamel5190 Před 2 lety +3

    አውዙቢላህ ሲዘጉ አላህ የሚያስታቸው ነገር ያምጣላቹው

  • @user-xw2hg2dr8e
    @user-xw2hg2dr8e Před 2 lety +3

    አይ ጫትት አንዳው እሄ ነገር ቢጠፋልን ጥሩ ነበር ወንድሞቻችንን ሊያሳብዳቸው ነው

  • @user-pu1ep7hm7p
    @user-pu1ep7hm7p Před 2 lety +2

    ሱባሀን አላህ

  • @amorawweloye9944
    @amorawweloye9944 Před 2 lety +4

    በከሚሴና ባቲ አባባቢ ያለው ከዚህ የባሰ ነው ::

  • @yusufmahamednur2418
    @yusufmahamednur2418 Před rokem +1

    አሠላሙ አሌይኩም ብላሎች
    ሰለየመኑ ጫት ከምታወሩ ስለ ሀገራችን የጫት ጉዳት ለምን አታወሩም
    ምክንያቱም በታችን ቆሽሾ ሥለ ሌላው ቤት መቁሸሽ ብታወሩ ምንም ፋዕዳ አያመጣም

  • @user-wj4wp1qv5z
    @user-wj4wp1qv5z Před 7 měsíci

    ተስማምቶኛል እሱን ለማስቀረት አንድ ጦርነት ነው ቢሆንም መበርታት መጣር ማሻላህ

  • @tofikali9576
    @tofikali9576 Před 2 lety +1

    አገራችን ላይ በጫት ገንዘቡን ጊዜውን ወጣት እነቱን የሚጣውን ምነው አልታያችም
    የምንም ሱስ መነሻው ጫት ነው
    አላህ ደርሳልኝ ከዚህ ከሚያስጠላ ሱስ ተገላግያለው

  • @user-wh5eg6gt7e
    @user-wh5eg6gt7e Před 2 lety +2

    ኢትጵያም ልክ እንደዚህ ናት በቪድዮ ቢቀርቡ እንደውም ይበልጣን ይሄን ቅጠል ከምድረ ገፅ ያጥፍልን

  • @bz1225
    @bz1225 Před 2 lety +2

    ሥራ ከሌላችሁ ዝክር አርጉ፡
    ከዚህ ምን እንማር ?

  • @ebnualiali2425
    @ebnualiali2425 Před 2 lety +2

    የኛይቱስ ሀበሻ ከዚህ በምን ትለያለች

  • @user-wh5eg6gt7e
    @user-wh5eg6gt7e Před 2 lety +1

    በርካቶች ያልጋ ቁራኛ ናቸው ብዙ ጊዜ ኦፕሬሽን እየተደረጉ በጫትና በሲጋራምክኒያት ብዙ የመኒወች ጫት ምን ያክል ውስጥን እንደሚጎዳ!

  • @haweekwt7302
    @haweekwt7302 Před 2 lety

    ሱብህን አላህ አላህ ኻቲማችንን አሰምረው ያረብ
    አላህ ይደረሰላችው ያአላህ

  • @KalaKala-tm7mi
    @KalaKala-tm7mi Před rokem +2

    ሡበሀንአላህ በጫት ጪቅላታቸዉን አደነዘዙት

  • @vhhh4801
    @vhhh4801 Před 2 lety +1

    አላህያጥፈልን

  • @sameerafadulu4326
    @sameerafadulu4326 Před 2 lety +1

    ድረድግ ይላል ጉራጌ እትፍ🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣😅😅😅😅😅😅

  • @sadaet962
    @sadaet962 Před 2 lety +1

    ውይይይይ ጫት ይቅማሉ ሳይሆን ይበላሉ ቢባልማካበድ አይሆንም የጉድም ጉድአለው

  • @user-iq5sb8ld1d
    @user-iq5sb8ld1d Před 2 lety

    አኡዚቢላህ ሱበሀን አላህ አላህ ይጠብቀን ያረብብብ

  • @kemilamuhe4595
    @kemilamuhe4595 Před 2 lety

    አላህቀናውንመንገድይምራቸው

  • @user-qj3ty9ot9d
    @user-qj3ty9ot9d Před 2 lety +2

    የመን ላይ ጫትን ይቅማሉ አይባልም ወላሂ ይበላሉ ነው ሚባለው ሃገሪቷን ዳሜጅ አድርገዋታል የማማ ጦቢያ እጣ ፈንታ ይህ እንዳይሆን እፈራለሁ

  • @sikosilo8413
    @sikosilo8413 Před 2 lety

    ያአላህ

  • @fatumaabdallah2039
    @fatumaabdallah2039 Před 2 lety +4

    _ታካብዳዳላችሁ ኢትዮ ከነሱ አይብስም ኢትዮ የመን ጀቡቲ የጫት መናሀሪያ ነው እኔ እሁሉም ሀገር ነበርኩ_

  • @beruhtube4043
    @beruhtube4043 Před 2 lety +1

    አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ እንዴት ናችሁ እስቲ ወደኔም ቻናል ብቅ በሉ የተለያዩ ኢስላማዊ ግጥሞችን ታገኛላችሁ

  • @user-hd1ir4vo8v
    @user-hd1ir4vo8v Před 2 lety

    ላኢላ ሀኢለላህ አላህ ይስትር

  • @show4835
    @show4835 Před 2 lety

    ይመስለኛ ራብን ያጠፍል ለዛነው እሚመገቡት ውይ ህፃኖቹ

  • @abduljelilabdurahman6524

    ሀረርጌ ዙርያስ በምን ይለያል

  • @user-qp5pl4te9h
    @user-qp5pl4te9h Před 8 měsíci

    የመን ተባረከች አገር ነች የምታወርው ጠፍቶሸ ነው

  • @makamaka8964
    @makamaka8964 Před 2 lety

    አላሁ መስተዐን

  • @user-yt8ro1cw1d
    @user-yt8ro1cw1d Před 2 lety

    ahline

  • @azizamohammed2642
    @azizamohammed2642 Před rokem

    ልክ እንደኛ ሀገር ከኛ ሀገር ነው እንዴ የሄደላችው አልመወታል

  • @ayshettube3476
    @ayshettube3476 Před 2 lety

    ምን አይነት እርያል ነው 🤔🤕
    የሳውዲና የየመን ብር አንድ አይነት ነው እ????

  • @show4835
    @show4835 Před 2 lety +2

    የራሳ አሮባት የሰው ታማስላለች አሉ

  • @abdelhadiali2342
    @abdelhadiali2342 Před rokem

    Min Yemen bicha tilaleh Ethiopuas 1 migbachu chaat neow lemin ewnet atnagerm ? 😅😅😅😅

  • @sameerafadulu4326
    @sameerafadulu4326 Před 2 lety +1

    ኢትዮጵያ ጓደኛ አገኘች እእእእልልልልልል በይ አገሬ

  • @user-kz4xp4nk9i
    @user-kz4xp4nk9i Před 2 lety

    🌹🌷💐💐💐

  • @ekramhassan8468
    @ekramhassan8468 Před 2 lety

    መጠጥ ሆነ ማለትኮነው

  • @saragasa174
    @saragasa174 Před 2 lety +1

    Kkkkkkkkkk

  • @zulfazulfa9144
    @zulfazulfa9144 Před 2 lety

    🤔🤔🤔

  • @aleykatube2538
    @aleykatube2538 Před 2 lety

    አህለን

  • @user-wu5he1tu2t
    @user-wu5he1tu2t Před 2 lety

    መረሀቢ ቢለሉች ተፈደሉ

  • @rokyayassin7718
    @rokyayassin7718 Před 2 lety

    የአለህ

  • @user-tn6bi2lk5d
    @user-tn6bi2lk5d Před 2 lety +1

    ምን እሰው ሀገር ያስሄደናል ሀገራችንስ ተዚህ አይብስም እደ

  • @user-sv1he2zi3c
    @user-sv1he2zi3c Před 2 lety +1

    ያአላህ ያጥፋው

  • @zeharatube1277
    @zeharatube1277 Před 2 lety

    አላህ ይጠብቀን ያረቢ ከሀገራችን ያጥፋልን

  • @Tube-jv5jj
    @Tube-jv5jj Před 2 lety +1

    ጁጆሮ የራሶ መላጣ አይታያትም

  • @fatima_5723
    @fatima_5723 Před 2 lety

    አይ እሰው ሀገር ምን አስሄደሺ አገራችን አይብስም ወይ ጉድ

  • @Ahmed-cg7sh
    @Ahmed-cg7sh Před rokem

    👎👎👎👎👎👎👎noooooooo👎👎👎👎👎👎👎🐪🐐🐪👎👎👎👎👎👎👎🐪🐐ፉየሎች ይብሉት ሠዋች ምግብ ይብሉ ተነቅሎ ብርትኳን ማጎ ፓፓያ ይተከል

  • @user-qp5pl4te9h
    @user-qp5pl4te9h Před 8 měsíci

    በድን የታነፀች አገር ሰለ ሀገር ሸ አታወርም

  • @rosred9971
    @rosred9971 Před rokem

    🇾🇪🇪🇹

  • @montahasingle3408
    @montahasingle3408 Před 2 lety

    አረ ጉድናዉ

  • @user-dd6bz9sx3s
    @user-dd6bz9sx3s Před 2 lety

    እሰዉ. አገረ. ምን. አሰከዳቺሁ. ኢትዮጵያ ውስጥ. ከዚህ. ይብሳል. ምነዉያገራቺን. እረሳቺሁት❓❓❓❓❓

  • @user-bx9tp6uo6k
    @user-bx9tp6uo6k Před 2 lety

    በቃድህነትየሚጫውትባችው ለምድነው በጫት ቦዝነውደዝ ዘዋል አይማሩም አይስሩም

  • @Ayo.multimedia2
    @Ayo.multimedia2 Před 2 lety

    Era gena enqemaln

  • @fatumtube6220
    @fatumtube6220 Před 2 lety

    ኢቶጵያስክክክክበተለይኬሚሴምናምንያሳፍራሉ

  • @user-ew5uz2mg2q
    @user-ew5uz2mg2q Před 2 lety

    እኛመ፡አግራ፡አድንናው፡አላህ፡ይጥፍው

  • @teamfortnite2759
    @teamfortnite2759 Před 2 lety

    Wneee 😭😭😭😭

  • @nuretaju8488
    @nuretaju8488 Před rokem

    ajab ajab

  • @nurobetselotzeleke7585
    @nurobetselotzeleke7585 Před 10 měsíci

    መፍትሔው ክርስቶስ ነው። ወደ ኢየሱስ ተመለሱ። ክርስቶስ ይወዳችኋል።

    • @anwaryemam810
      @anwaryemam810 Před měsícem

      አላህ ጥራት ይገባው እየሱስ እኮ የሰው ልጂ ነው እደት አላህ ጥራት ይገባው የሁሉም ፈጣሪ የሆነው አላህ እያለ እደት እየሱስን የሰው ልጂ አምላክነው ብየ አምናለው እየሱስ በኛ በሙስሊሞች ነብይ ነው እጂ አምላክ አይደለም እየሱስን እኛ ሙስሊሞች በጣም በጣም እንወደዋለን እናከብረዋለን እየሱስን

    • @hdlidet
      @hdlidet Před 15 dny

      ኧሠፈረ ይድፋችሁ 😢😮 ሠፈመናፍቃን

  • @user-ri4uj7rz7e
    @user-ri4uj7rz7e Před 2 lety

    አጅብ

  • @user-dm3ji5rd9h
    @user-dm3ji5rd9h Před 2 lety +1

    አቤት ጫት
    😄😃😃ፍየሎች
    አላህ ያጥፋልንይንጫት
    ኢትዮጵያ ያሉት አህባሾችስ 😄

  • @ousman8519
    @ousman8519 Před 2 lety

    It is banned in saudi arabia. That's what I wish for us, to be completely banned.

  • @mmakidammakida6251
    @mmakidammakida6251 Před rokem

    እዋይ
    ቃምዎችየፊየልምግብጫረሳችሁ

  • @tofiqmohammed4674
    @tofiqmohammed4674 Před měsícem

    ጫት❤❤❤❤😍😍

  • @user-kz4xp4nk9i
    @user-kz4xp4nk9i Před 2 lety

    ሱበሀን አላህ😭

    • @user-rr7nh7kf8n
      @user-rr7nh7kf8n Před 2 lety

      አስያ ሰይድ እንዴት ነሽ በአለህ እኔ ሁሌ የይሸለው በኮመንት እና በጣም ደስ ትይኘልሽ ይበልጥ በውስጥ በወኩሽ ብይ ተመኜው ሁቢ ምን ትይኘልሽ

    • @user-iq5sb8ld1d
      @user-iq5sb8ld1d Před 2 lety

      @@user-rr7nh7kf8n ነስራየ የት ነዉ ያለሽዉ

  • @Ahmed-cg7sh
    @Ahmed-cg7sh Před rokem

    Cati noooooo👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎

  • @Danatube721
    @Danatube721 Před 2 lety

    ይህ ጫት ከኢትዮጵያ መጥፋት አለበት
    ሲጀመር ወደ ኢትዮ የገባውም እኮ ከዚሁ ከየመን ነው

  • @Ahmed-cg7sh
    @Ahmed-cg7sh Před rokem

    Chat 👎👎👎👎👎nooooo

  • @Ahmed-cg7sh
    @Ahmed-cg7sh Před rokem

    በዘመናዊ በቴክኖሎጂ በማይቀየር በቴክኖሎጂ ይነቀል አላሁም አሚን 👎👎👎👎👎👎