ጣፋጭ በቀል ክፍል 48 | Sweet Revenge - New Kana Turkish Series

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 27. 08. 2024
  • ጣፋጭ በቀል፤ አዲስ የቱርክ ተከታታይ ድራማ በቃና ዩቱብ ቻናል ብቻ::
    Tafach Beqel, Kana’s exclusive CZcams series.
    #Kana #Kana_TV #Kana_Television #Kana_Series #Tafach_Beqel #Turkish_Series #Amharic #ethiopia
    Subscribe to watch exclusive local Ethiopian productions and exclusive content from your favorite Kana TV shows and series.
    የሚወዷቸውን የቃና ቴቪ ዝግጅቶችና ተከታታይ ፊልሞች ለመመልከት የCZcams ገጻችንን ይከተሉ::
    | Official CZcams Channel | / kanatelevision
    | Official Facebook Channel | / kanatelevision
    | Official Instagram Channel | / kanatelevision
    | Official Website | www.KanaTelevis...
    Watch Kana Television on EthioSat with 11545 Frequency or Eutelsat 8 West B with 11545 Frequency
    ቃና ቲቪን በኢትዮሳት 11545 ፍሪኩዌንሲ እንዲሁም ዩቴልሳት 11545 ፍሪኩዌንሲ ይመልከቱ::
    #Kana #KanaTelevision #KanaTV #MyKana #Freetoair #Ethiopia #Amharic
    KANA TV is an Ethiopian general entertainment, free-to-air, satellite TV channel bringing international standard programming to the Ethiopian population. We broadcast exclusively in Amharic to ensure that our programs have the broadest relevance.
    ------------------------------------------------------------------------------------------------------------
    ቃና ቲቪ አጠቃላይ የኢትዮጵያውያን የመዝናኛ አገልግሎት ሲሆን ስርጭቱ በነጻ የሆነ፣ አለም አቀፍ ደረጃቸውን የጠበቁ ዝግጅቶችን ለኢትዮጵያውያን ተመልካቾች የሚያቀርብ የሳተላይት ቴሌቪዥን ጣቢያ ነው:: በዋናነት በአማርኛ ቋንቋ የሚተላለፍ ሲሆን ይኸውም ዝግጅቶቻችን ሰፊ ተቀባይነት እንዲያገኙ ታስቦ ነው::

Komentáře • 245

  • @user-nj7yc9om2g
    @user-nj7yc9om2g Před rokem +38

    እንካን ለብርሃነ መስቀሉ በሰላም አደረሰን ለአገራችን ሰላሙ ይመልስልን 😥👏

  • @brtukanha6138
    @brtukanha6138 Před rokem +162

    ለመላው የክርስትና እምነት ተከታይ በሙሉ እንኳን ለመስቀል ደመራ በሰላም አደረሳችሁ✝️🙏🙏💚💛🧡

  • @user-mu8fo5ur8l
    @user-mu8fo5ur8l Před rokem +32

    እንኳን ለብርሀነ መስቀሉ አደረሳችሁ ምርጥ የተዋህዶ ልጆች

  • @user-eq4pw9hq8v
    @user-eq4pw9hq8v Před rokem +38

    እንኳን ለብርሀን መስቀሉ አደረሳችዉ የተዋሄዶ ልጅች🌻🌻🌻🌻

  • @jarihachem1711
    @jarihachem1711 Před rokem +74

    እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ በሰላም አደረሳችሁ መላው የኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች በሙሉ 🥰🥰

  • @gioplkcvghj9088
    @gioplkcvghj9088 Před rokem +27

    የተዋህድ ልጆች እካን ለብርሃኑ መስቀል ኣጀረሳቹ☦️🙏

  • @meseretfentaye6516
    @meseretfentaye6516 Před rokem +105

    ቅዳሜና እሁድ ይለቀቅ የሚል 👍

  • @mareyarsema6470
    @mareyarsema6470 Před rokem +20

    የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለብረሀነ መስቀሉ በሰላም አደረሳቹህ😍❤

  • @misgogo4397
    @misgogo4397 Před rokem +34

    እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ በሰላም አደረሳቹሁ ውድ የተዋህዶ ልጆች የመዳም ቅመሞች

    • @nmak2493
      @nmak2493 Před rokem

      አሜን አሜን አሜን

  • @HayatQueen12
    @HayatQueen12 Před rokem +22

    አጋቾቹ ግን ኮመዲ ነገሮች ናቸው
    ደስሲሉ🤣🤣

  • @kalkidangetaneh3795
    @kalkidangetaneh3795 Před rokem +15

    አሁን ባሻክ የማትወደድ ልጅ ነች 🥰ቀበጧ

  • @amsalkendo7778
    @amsalkendo7778 Před rokem +19

    ተው እናንተ ቃናውች ቅዳሜ እና እሆድም ይለቅቅልን ሀለት ቅን አመት መሰሎ ነው የሜታየኝ ለምን ነው ጎድ እኮ ነው😁😁😢

  • @user-sq8jc2rr2i
    @user-sq8jc2rr2i Před rokem +19

    የተዋህዶ ልጆች እንካን ለመሰቀል አደረሳቹ

  • @user-dt2ol7mz4u
    @user-dt2ol7mz4u Před rokem +15

    ፔሊን ሽቅጥቅጥ ያልሽ ቆጆ ነሽ በእውነት

  • @kunjuk1242
    @kunjuk1242 Před rokem +24

    ፔሊንን እና ሢናን ቡለንት ን እደኔ የሚወድ

  • @sarannn6058
    @sarannn6058 Před rokem +4

    እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ በሰላም አደርሳቹሁ የተዋህዶ ልጅች

  • @banchifakhoury7895
    @banchifakhoury7895 Před rokem +13

    እንኳን ለብረሃን መስቀል ደመራ አደረሠን አደረሰችሁ የትወሄዳ ልጆች 🙏🙏🙏

  • @user-sx1sr1jk7c
    @user-sx1sr1jk7c Před rokem +5

    የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለብርሃነ መስቀል አደረሰን💒💒💒😍😍😍😍

  • @asdqw2351
    @asdqw2351 Před rokem +3

    እንኳን ለብረሃነ መስቀሉ በሰላም አደረሳቹ የተዋህዶ ልጆች❤❤❤❤❤❤❤🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌹🌹🌹🌹❤❤

  • @meriymeriy9038
    @meriymeriy9038 Před rokem +3

    እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ በሰላም አደርሳችሁ የተዋሀዶ ልጆች 🥰🥰

  • @ABBE88911
    @ABBE88911 Před rokem +21

    ሰላም ይውረድ በምድራችን

  • @samiramohammad3057
    @samiramohammad3057 Před rokem +17

    ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዬች እኳን ለመስቀል ለደመራ ብአል አደርሳችሁ🇪🇹🇪🇹🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏

  • @zeritugashu1822
    @zeritugashu1822 Před rokem +2

    እኔ ፊልሙ ላይ ከኋላ የምትዘፉነው ሴት ደስ ትለኛለች ለፊልሞች ማድመቂያ ሁሌ ትዘፍናለች ። ምርጥ የቱርክ ዘፋኝ ነች

  • @samerasameer761
    @samerasameer761 Před rokem +23

    በጣም ቆጆ ፊልም ነዉ

  • @redatedabdullah4805
    @redatedabdullah4805 Před rokem +10

    ባሻክ ፔሊን ሲማይ ውይ ናፍቃችሁኝነበር ቅዳሜናሁዲ ረዝሞብኝነበር የመዳምቅመሞች እንደትናቹህ

  • @shtoshti9927
    @shtoshti9927 Před rokem +5

    እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን

  • @user-tr6gb4vl1z
    @user-tr6gb4vl1z Před rokem +8

    የመዳም ቅመሞቺ እንዴት ከረማቺሁ ሠላማቺሁ ይብዛልኚ በሉ ገባገባ በሉ እንየው አብረን ጣፋጪዬን

  • @molliyaputhahaseena1536
    @molliyaputhahaseena1536 Před rokem +7

    ወይኔ ባሻክዬ ሆዴ ቆሰለ በሳቅ

  • @user-lc8ti1on3u
    @user-lc8ti1on3u Před rokem +7

    አይይይይ ባሻክየ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @tesfa462
    @tesfa462 Před 11 měsíci +3

    እንኳን አደረሳችሁ መልካም አዲስ አመት❤❤❤❤2016❤❤

  • @jfjxxgjxy6291
    @jfjxxgjxy6291 Před rokem +5

    ወይኔ ባሻክ ጉድሽ ፈላ

  • @ayishaatisha8475
    @ayishaatisha8475 Před rokem +10

    ሲናን እኮ ባዘናው ፊልም በመርምን ፍቅር ጣብ ያላሳው ነው አቦ ይመችህ 👍👍👍💘💘👌👌

    • @naseematariq2142
      @naseematariq2142 Před rokem +2

      ፁፍ አልገባኝም

    • @wshhjh
      @wshhjh Před rokem

      ​@@naseematariq2142እኔም አልገባኝም😂

    • @user-bb9tj3nv3j
      @user-bb9tj3nv3j Před 3 měsíci

      ውሳኔላይበጣምአሪፍነው

  • @ettoppiyaetto2191
    @ettoppiyaetto2191 Před rokem +6

    ዶሮ ቤት እደኖርኩ ነው የምቆጥረው 😀😀😀አይ ሴቶች😂😂

  • @samiramohammad3057
    @samiramohammad3057 Před rokem +7

    አትሳብኝ የቱርክ ፊልም እያየሁ ቆሜ መቅርቴ ነው🤣🤣🤣🤣🤣

  • @ramadantube
    @ramadantube Před rokem +4

    ህፃኑ ልጅ ሲያምር ባሻክ እብድ የቡለንት እህት አጣጣለቻት ቆይ ምን ያንሳታል ቆንጅዬ ወጣት ነች

  • @toybayimew659
    @toybayimew659 Před rokem +4

    ሀሀሀሀሀ ጣፍጭን ሣይ አቤት ያማላቀው ባሌ ይናፍቀኛልክክክክክክክወይኔ

  • @solinagalkeshi9742
    @solinagalkeshi9742 Před rokem +5

    ባሻክ ኣሳዘነችን 😢😛

  • @dididagi641
    @dididagi641 Před rokem +1

    ሙሉዉን ቪዲዮ ጫኑልን

  • @ramadantube
    @ramadantube Před rokem +1

    ስላም ለእናንተ ይሁን ውድ የሀገሬ ልጆች
    እንዴት ናችሁ

  • @user-er7lj5nn8s
    @user-er7lj5nn8s Před rokem +1

    ኧረ ክክክክ ባሻክ ና የቡለንት ዘመድ ኧረ የዙቤር ድፍረት 😂😂

    • @besttube8710
      @besttube8710 Před rokem

      ይሄ ፊልም መጨረሻው part ስንት ነው ?
      በሙሉ ተለቆ አልቋል?

  • @kalkidangetaneh3795
    @kalkidangetaneh3795 Před rokem +2

    ሲናን አዚህ ላይ ብዙም ደስ አይለኝም

  • @user-gx1pc5nz7i
    @user-gx1pc5nz7i Před rokem

    🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
    🌻🌺 መልካም 🌺🌻
    🌻🌻 በዓል! 🌻🌻
    🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻

  • @yeafrimenatnegsdetegawa2567

    እኳን ደህና መጣችሁ የኒ ማሮች

  • @NmN-by1ez
    @NmN-by1ez Před 3 měsíci

    ባሻክ ወላሂ በሳቅ ገደለችኝ ወየው ዘድሮ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @semirahussen9937
    @semirahussen9937 Před rokem +9

    ባሻክ ቬሎ ለብሳ አየሆት ልበል በቶክቶክ 😂😂

  • @fatemamohmmed8566
    @fatemamohmmed8566 Před rokem +1

    ወይኔ ባሻክ አሳዘነችኝ😅

  • @bizzoashi4153
    @bizzoashi4153 Před rokem +3

    ባሻከሰ ዛሬ😂😂😂😂

  • @weekessitot2114
    @weekessitot2114 Před rokem +4

    ማነው እንዴኔ ሰኞ እሰከሚመጣ የችኩልው

  • @sameerass8808
    @sameerass8808 Před rokem

    thank you so much 💚

  • @eghcgjd6938
    @eghcgjd6938 Před rokem +2

    ዙቤር ጉድህ ፈላ😁😁😁😁😁

  • @Mm-wv6pv
    @Mm-wv6pv Před rokem +3

    እንደት ናችሁ ውድ ኢትቢያውኖች ♥️

  • @user-xg3tw6uv4z
    @user-xg3tw6uv4z Před rokem +7

    እስኪ አዝናኑኝ እናተ በሰው ሀገር መስቀልን እያከበር ነው ብቻችንን በመዳም ቤት ብቻ ለበጎ ነው ይሁና 😢

  • @hanaabate2761
    @hanaabate2761 Před rokem +1

    ውይ ባሻክ በጣም አዝግ መሆንሽን ገና መች አየችው የማያቁዋርጥ ልፍለፋሽን መች አየችው

  • @aluaxumawit5318
    @aluaxumawit5318 Před rokem

    እንኳዕ ኣብፅሐኩም

  • @hawamube8210
    @hawamube8210 Před rokem +1

    yesinan lela drama kana lay yetayew smu mndnew yayachut ngerugn please

  • @user-tu2co1rz7b
    @user-tu2co1rz7b Před 9 měsíci +1

    1,9,13 becha new yalew eko lelaw yelem Please lakut or yhone ngr arguln

  • @zebibteklezghi4349
    @zebibteklezghi4349 Před rokem

    Ke 34eske 47 yale kfal almeta blonal mulu almetam ale mn larg benatachu tebaberun betam newedekut 😢😢😢

  • @eliyassintayehu2586
    @eliyassintayehu2586 Před rokem +2

    Hidden atfut please kana 🙏 😢

  • @ysha3343
    @ysha3343 Před rokem +1

    የባስ አለ አገርህን አትልቀቅ አሉ ውይይይ ምራን

  • @bahria1927
    @bahria1927 Před rokem +1

    ዙቤር,,አዲሥ,ፍቅረኛ,ኧነ,በጣም,አሣቁኝ😂😂😂

  • @kadeejadubai9638
    @kadeejadubai9638 Před rokem +1

    አመሰግነዋለሁ

  • @sahadauae9589
    @sahadauae9589 Před rokem +4

    ደግነቱ ሢናንና ፔሊን ሠላም አመሹጅ እኔማ በቱርክ ፊልም ላብድ አንድ ጨረቃ ነበር የቀረኝ

    • @mekdi7550
      @mekdi7550 Před rokem

      ሁላችንም ነን ውዴ ፈጣሪ ይጠብቀን እንጂ😂😂

    • @fgfghg1431
      @fgfghg1431 Před rokem

      አይ ኮሜቶች ክክክክክ

  • @FayidaAliHabeba
    @FayidaAliHabeba Před měsícem

    በስርአት ለምን አትለቁልንም

  • @Miki-ig7wz
    @Miki-ig7wz Před rokem +4

    ርዕስ ምረጡ

  • @rufaelfetene680
    @rufaelfetene680 Před rokem

    ሙሉውን ይለቀቅ ኸረ unhide Adergulen Plz

  • @user-vl2sw2ox4e
    @user-vl2sw2ox4e Před 6 měsíci

    ebakachi yihen film likekulen

  • @hayathetopia964
    @hayathetopia964 Před rokem +1

    ሰላም ሰላም እዴት ናችሁ

  • @user-lw5ig4bb7o
    @user-lw5ig4bb7o Před rokem +2

    ኡኡ ዛሬደሞ 1.6ላይክ ደረስን ይሄን ያክል ተናፍቀዋልዴ♥️😂

  • @mhka333
    @mhka333 Před rokem +1

    አይ ባሽክ 😄😄😄😄😄

  • @user-sx1sr1jk7c
    @user-sx1sr1jk7c Před rokem +2

    ባሻክ ምስክን😢😢

  • @romansurafel9283
    @romansurafel9283 Před rokem

    Enkuwan Le Berehane Meskelu beselam Adresachu Aderesen 🙏🙏🙏💛💚❤💛💚❤💛💚❤💛💚❤🤲🤲🤲❤❤❤❤👏❤❤❤❤❤👏👏👏👏👏👏❤❤❤

  • @user-mo9xy9yr8v
    @user-mo9xy9yr8v Před rokem +8

    ቃና መከታተል እደዚህ ያበላሻልዲ😂😂😂

  • @SharaDha-ec1zw
    @SharaDha-ec1zw Před měsícem

    ሜብሩሬ😅

  • @thabisombikwana217
    @thabisombikwana217 Před rokem +14

    ቃና ዉስጤ ነዉ💖

  • @fatumatube5204
    @fatumatube5204 Před rokem +1

    እን እምለውግን ቅዳሜና እሁድ እምትባሉ ቀናቶች ለምንድን ነው እንደሌላ ቀን ቶሎ ቶሎ እማትሄዱት እነውይ ሲናን እና ፔሊን ሳይክሉ እኔና ባሌን ነው ያስታወሰኝ ቩለት ደግሞ ሴት ቀይሩለት ምንም ባሻክ አትመጥነውም በዛ ላይእብድ ናት።

  • @lilitylility4864
    @lilitylility4864 Před rokem +3

    ባሻክ፣37ክክክክክክ😁😁😁😁😁

  • @user-gl9fx1pk3z
    @user-gl9fx1pk3z Před rokem +1

    የማዳም ሸቃሎች ቃና እያየን ቆመንመቀርታችን ነዉ😏

  • @chzeynepkedir
    @chzeynepkedir Před 5 měsíci

    Ere yihen film muluwun likekulin.

  • @user-yn4rm8nh5s
    @user-yn4rm8nh5s Před 7 měsíci

    ወይኔ ባሻክይ ❤😂😂

  • @adeyalemey6518
    @adeyalemey6518 Před rokem

    Sinan and pelin betam new mtasuquch 😁😂😂😂😂🤣🤣🤣🤣

  • @user-zz1pe3qr7o
    @user-zz1pe3qr7o Před rokem

    ውይ የባሸክ ጉትቻ ሁለት አይነትነው😂😂😂😂😂

  • @zebibtesfaye9044
    @zebibtesfaye9044 Před rokem +1

    ለምን አቆማችሁት እባካችሁ ቀጥሉልን ስለምናችሁ

  • @akakakk7167
    @akakakk7167 Před rokem +2

    ፍትህ ለራያ እናቶቺ 😪😪😪😪

  • @thgegaga7923
    @thgegaga7923 Před rokem

    እኳን አደረሳችሁ

  • @user-el9ch2ew2i
    @user-el9ch2ew2i Před rokem +1

    Selam💊

  • @user-zz1pe3qr7o
    @user-zz1pe3qr7o Před rokem +1

    ዙቤርና ፍቅረኛው😂😂😂😂

  • @user-qb3ti3er6k
    @user-qb3ti3er6k Před rokem +2

    ሠላም ዉዶቸ እደምን ከረማችሁ

  • @t3yy346
    @t3yy346 Před rokem +2

    ባሻክ 😥😥😥😥

  • @ruthruthmulu5876
    @ruthruthmulu5876 Před rokem +1

    Ketay meche nw milekekew

  • @mdadi127
    @mdadi127 Před rokem +3

    ፔሊን ሲናን

  • @jerrylov8234
    @jerrylov8234 Před rokem +1

    Koyi mech mech new milekekew gera gebagni eko

    • @Mar-el7li
      @Mar-el7li Před rokem

      ከ ሰኞ እስክ አርብ ነው

    • @jerrylov8234
      @jerrylov8234 Před rokem

      @@Mar-el7li sent seat ? Ena demo CZcams layi hulum yelem ayidel

    • @Mar-el7li
      @Mar-el7li Před rokem

      @@jerrylov8234ሥም.1. Sat new gin ke segno isk irob bicha new lelaw demo tafach bekel. 2.sat wesane. 3.sat new ye fazilet lijoch you tube lay yelem be telegram ale

    • @jerrylov8234
      @jerrylov8234 Před rokem

      @@Mar-el7li tg sem negerigni

  • @EmuAyimen232
    @EmuAyimen232 Před rokem +2

    ባሻክ ማነው እዴኔ በዛኛው የምታቃጥለው

    • @lililili1196
      @lililili1196 Před rokem +1

      እኮ እኔ የፋዝሌት ልጆች አቃጥላ ልትደፋኝ ነው

  • @hanadawit3257
    @hanadawit3257 Před rokem +1

    አረ በካቹ ሙሉን ልቀቁል

  • @Tesfauetigistu6991
    @Tesfauetigistu6991 Před rokem

    ❤❤❤❤💋💋nice film

  • @faswelsfr1974
    @faswelsfr1974 Před rokem +1

    ዋይ ባሻክ🤣🤣🤣🤣

  • @zaharaa4757
    @zaharaa4757 Před rokem +1

    ለምድነዉ አድሰአት እማይምላዉ

  • @user-fi6bt1pp5f
    @user-fi6bt1pp5f Před 3 měsíci

    ወይኔ ጃይዳ ስታስጠላ

  • @mekdi7550
    @mekdi7550 Před rokem +3

    አጋቾቹ😂😂😂

  • @salamsa9966
    @salamsa9966 Před rokem +1

    አዉሩዱት

  • @ayenutolera7987
    @ayenutolera7987 Před rokem

    Pelin ena senan gin sal feliki fikir liyazizugni new ende koyi❤🙈🤔