#አላህን

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 14. 10. 2021
  • አላህን ፈለግሁት ኢየሱስን አገኘሁት|| ዶ/ር ነቢል ቁሬሺ
    ይህ መጽሀፍ Seeking Allah Finding Jesus: A Devout Muslim Encounters
    Christianity”በሚል ርዕስ ከተጻፈው መጽሀፍ ላይ በደራሲው ፍቃድ የተተረጎመ ነው፡፡
  • Zábava

Komentáře • 37

  • @user-ks3oe7ij3r
    @user-ks3oe7ij3r Před 7 měsíci +1

    በእውነት ቃለ ህይወት ያስማልን

  • @user-gq9ti6sg4g
    @user-gq9ti6sg4g Před 3 měsíci +2

    እየሱስ ጌታ ነው❤

  • @tsehaiabate6389
    @tsehaiabate6389 Před rokem +20

    እኔ በዚህ ትረካ ትምህርት የሆነኝ ክርስቲያኖች የእምነታችን ጀማሪና ፈፃሚ የሆነውን ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስን ምንም እንደማናውቀውና በእርሱ ላይ ያለንን እምነት ለልጆቻችን በሚገባው መጠን ማስተማር አለመቻላችንን ነው።

    • @mahiderabebe6219
      @mahiderabebe6219 Před rokem

      Share በማድረግ ወንጌል እንስራ 🙏🙏

  • @Peaceforall1875
    @Peaceforall1875 Před 2 lety +13

    ዛሬም አልረፈደም የሚፈልጉት አሁንኑ ያገኙታል
    ኢየሱስ!

  • @mememalase9018
    @mememalase9018 Před rokem +2

    Thank you jesus my father help you 💕🙏😭

  • @user-qb6ed1sr5l
    @user-qb6ed1sr5l Před 2 lety +1

    በጣም ይገሪማል ወንድመ ✝️✝️✝️🙏🙏🙏🕊🕊🕊

  • @liveinpeacewitheveryone6579

    ነቢል ቁረሽ ነፍሱን ይማረው በካንሰር ሕመም በአጭር ቀርቷል ብዙ ነፍሶችን ወዴ እውነት መመለስ የሚችል ልጅ ነበር💔😭😭😭😭🙏

    • @abebaworkbirhanu5076
      @abebaworkbirhanu5076 Před rokem +3

      ክርስቶስን ያመነማ ነፍሱ ተምራለች ሰው የሚድነው በቁሙ ባደረገው የማመን ውሳኔ ነው እንጅ ከሞተ በኋላ ነፍስ ይማር በማለት አይደለም

    • @user-rk7bu3se8l
      @user-rk7bu3se8l Před 5 měsíci

      Minewu mote inde ?🥺

  • @tsehaydebele2730
    @tsehaydebele2730 Před rokem

    ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን

  • @mitslalgebremichael1288
    @mitslalgebremichael1288 Před rokem +1

    Tnantina zarye eskelezelalem eyesus gata new yadnal ytadegmal

  • @user-jr3hg4ck7m
    @user-jr3hg4ck7m Před rokem

    በረታ ጎበዝ

  • @zufanzerihun2344
    @zufanzerihun2344 Před rokem

    የሚገርም ነው

  • @user-qb6ed1sr5l
    @user-qb6ed1sr5l Před 2 lety

    🥀🥀🥀✝️✝️✝️🙏🙏🙏

  • @samaritanasfaw3621
    @samaritanasfaw3621 Před 2 lety +1

    betam migerm tarik nw begugut eyetebeku neber

  • @nardosfissha4247
    @nardosfissha4247 Před 2 lety +1

    ሠላም ይህ በጣም መሳጭ ታሪክ ዉነተኛ ታሪክ ወይንስ ልብወለድ ነዉ

    • @user-jz6um2qq4n
      @user-jz6um2qq4n Před rokem

      እረ ለእኔም ጥያቄ ነው

    • @milenyemane4769
      @milenyemane4769 Před rokem +3

      @ናርዶስ ይህ እውነተኛ ታሪክ ነው ባለታሪኩ @ ዶክተር ነቢል ቁሬሽ ይባላል ጀግና #የጌታ_ኢየሱሰ_እምባሳደር_ነው📖 ብዙ ምስክርነት አለው ተርጋሚው #ምስክርነት ብሎ ብያቀርበው ይሻል ነበር። #ጌታ_ኢየሱሰ_ለፈለጉት ይገኛል_ፍቅር_ነው_ከሁሉ_በላይ_ነው_አዳኝ_ሂወትና_መንገድ_እሱ_ብቻ_ነው_ሌላ_መንገድ_የለም🙌
      ዮሐንስ 14
      ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
      ⁶ ኢየሱስም፦ እኔ መንገድና እውነት ሕይወትም ነኝ፤ በእኔ በቀር ወደ አብ የሚመጣ የለም።
      ዮሐንስ 10
      ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
      ¹ እውነት እውነት እላችኋለሁ፥ ወደ በጎች በረት በበሩ የማይገባ በሌላ መንገድ ግን የሚወጣ እርሱ ሌባ ወንበዴም ነው፤
      ² በበሩ የሚገባ ግን የበጎች እረኛ ነው።
      ተባረኪ እህቴ❤

    • @liveinpeacewitheveryone6579
      @liveinpeacewitheveryone6579 Před rokem +1

      እእነተኛ ታሪክ ነው ግን ልጁ ነቢል ቁረሽ በካንሰር ሕመም ምክንያት ከአመታት በፊት ሙቷል ነፍሱን ይማረው😥

  • @rozaloverozalove3770
    @rozaloverozalove3770 Před rokem

    Koy tadya sel muslim enji minem sel kirstna ayawram mindenaw tadya algbangem

  • @salmanabdo1079
    @salmanabdo1079 Před rokem

    አሯ በአካል ነዉ ወይስ በሀሳብ ነው ያገኘው ?

  • @hayat7257
    @hayat7257 Před 2 lety

    😅😅😂😂እዉነት የሚመስላቸዉ ይኖሩ ይሆናል እኮ ይህን እቃቃ እና ጨዋታ።

    • @ketzergaw2593
      @ketzergaw2593 Před 2 lety +8

      በእርግጥ እውነት ነው እናውቀዋለን ሰውየዉን እውነተኛ ታሪክ ነው። ይልቅ ዳኚ።

    • @user-vg3jx6ny1o
      @user-vg3jx6ny1o Před 2 lety +2

      እዲህ እያላችሁ ተፅናኑ ይልቅስ ነፍስሽን አድኚ

    • @abew8788
      @abew8788 Před rokem +1

      እየሱስ ጌታ ነዉ!!!

    • @belachewbitweded
      @belachewbitweded Před rokem +1

      ስለ እየሱስ አምላክነት ቁርሀናቹ ይናገራል እኮ ግን እናተ ልባችሁን አደንደናቹሁታል ልቦና ይስጣቹ የታመኑ ሁሉ ዳኑ በእየሱስ ስላመኑ ኑ አሁንም አረፈደም

    • @mekedssewent6474
      @mekedssewent6474 Před rokem +1

      ምን ጥርጥር አለው ይህማ ሀቅ ነው ቢያምሽም ዋጭው