የማር አስደናቂ የጤና ጥቅሞች amazing health benefits of honey

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 20. 08. 2024
  • ማር ብዙዎቻችን የምናውቀው በብዙዎቻችን ቤት የሚገኝ የተፈጥሮ ስጦታ ነው። ታዲያ ይህ ማር ከጣፋጭ ጣዕሙ በበለጠ "ጉድ" የሚያስብሉ የጤና ጥቅሞች አሉት፣ ግን ምን ያክሎቻችን እነዚህን ጥቅሞቹን እናውቃለን? በዚህ ቪድዮ ማርን ለካስ አናውቀውም "ተሽውደናል" ካሁን በኋላ በቋሚነት እጠቀማለሁ... የሚስብሉንን የጤና ጥቅሞቹን እናያለን።
    ተጋበዙልኝ....
    Footage from - www.pexels.com/
    #ማር #ጤና #ስነምግብ #health #medical #healthy #nutrition #honey #honeybee #food #foodie #foodblogger #foodlover

Komentáře • 18

  • @AlemayehuGetahun-mb4dz
    @AlemayehuGetahun-mb4dz Před 2 měsíci +4

    ማረ ከስኳር ህመም ጋር ያለው ግንኙነት ምንድነወ?

    • @Wudutenachin
      @Wudutenachin  Před 2 měsíci +1

      ስኳር ያለበት ሰው ማርን መውሰድ ይችላል ነገር ግን በጥንቃቄ እና በጥንቃቄ ሊሆን ይገባል

  • @newastonishing3902
    @newastonishing3902 Před 2 měsíci +2

    Thanks a lot ❤

  • @RahmahRahmah-qd5hh
    @RahmahRahmah-qd5hh Před 2 měsíci +2

    Thank. You.

  • @WorkiyWase
    @WorkiyWase Před 2 měsíci +1

    እናመሰግናለን ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @user-yv6qk4uy4z
    @user-yv6qk4uy4z Před 2 měsíci +1

    Thank you 🎉🎉🎉

  • @MastewalSele
    @MastewalSele Před 2 měsíci

    Yedem ayinet ayimertem

  • @user-ob6rv2uo8w
    @user-ob6rv2uo8w Před 2 měsíci +1

    1/ስኳር በሽተኛ ማር መብላት ይከለክላል እንዴ?
    2/ የሸንኮራ አገዳስ ስኳር ታካሚዎች ይከለክላል ወይ?

    • @Wudutenachin
      @Wudutenachin  Před 2 měsíci

      ይህን ጥያቄ የሚመልስ ትምህርት ነገ (09-10-16) ማታ 2:00 ይለቀቃል።

  • @user-ix5zw3yn1t
    @user-ix5zw3yn1t Před 24 dny

    ሳይድኢፌክቱስ???

  • @user-fi1ql7du2p
    @user-fi1ql7du2p Před 2 měsíci +2

    ማአር በፌጦ አብሮ ቀላቅሎ መጠቀም እንዴት ይታያል🎉🎉🎉እባክህ መልሥልኝ የሆድ ድርቀት አለብኝ ማር በፌጦ ውሥጂ አሉኝ

    • @Wudutenachin
      @Wudutenachin  Před 2 měsíci

      ለሆድ ድርቀት ማር ብቻውን በቂ ነው ምክንያቱም ውሃን የማዘል ባህሪ ስላለው እንደተፈጥሮአዊ ማለስለሻ ያገለግላል። ማርን ብቻውን 1 የሾርባ ማንኪያ ወይም ልብ ይሏል ውሃ ጋር በመቀላቀል መጠቀም መፍትሄ እንደሚሆንዎት ተስፋ አደርጋለሁ።

    • @user-cw7yv4df2b
      @user-cw7yv4df2b Před 2 měsíci

      ሀብሀብ ተጠቀሚ ፈጭተሽ ወይም ዝም ብለሽ

  • @kutbiyamuhamed4416
    @kutbiyamuhamed4416 Před 2 měsíci

    Hypertension cholesterol silalebign yikelekiugnal
    Beken min yahil mewused chilalehi

    • @Wudutenachin
      @Wudutenachin  Před 2 měsíci

      Bekidmiya selaleshibet huneta yemiketatelishin Hakim mamaker ena metegeber yigebal neger gn 1 mankiya mar kewuhagar bemadeteg that that metekem tichiyalesh

  • @fentawgebeyaw5716
    @fentawgebeyaw5716 Před 2 měsíci

    የስኳር ታማሚ የሆነ ሰው ማር መጠቀም የሚያመጣው ጉዳት አለው ወይ ? ማብራሪያ ብትሰጡን ?

    • @Wudutenachin
      @Wudutenachin  Před 2 měsíci

      ስኳር ያለበት ሰው ማርን መውሰድ ይችላል ነገር ግን በጥንቃቄ እና በጥንቃቄ ሊሆን ይገባል.

    • @Wudutenachin
      @Wudutenachin  Před 2 měsíci

      የበለጠ በሌላ episode እመጣለሁ