Lualawi ሉዓላዊ-የደከማችሁ ሥልጣን ልቀቁ ፣አለዚያ . . . ወ/ሮ አዳነች አበቤ/“በትግራይ ሁሉ አቀፍ መንግሥት ይመስረት”/ባሕርዳርን በተመለከት. . .

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 10. 09. 2024
  • ሊንኮች
    Telegram
    t.me/+tfZYjOsL...
    TikTok
    / lualawi2016
    CZcams
    / @lualawi-2016
    Instagram
    / lualawi2016
    Telegram/Whatsapp/viber
    571-531-5892
    Email lualawi2016@gmail.com
    “ሉዓላዊ” ሚዲያ ለየተኛውም የፖለቲካ አመለካከት፥ለየትኛውም ብሄር እና ሐይማኖት ፥ ለየትኛውም ሰፈር እና መንደር የማይወግን ነፃነቱን የጠበቀና በራሱ ላይ ሉዓላዊ ሥልጣን ያለው ፥ ለኢትዮጵያዊነት እና ዕውነት ብቻ የቆመ ነፃ መገናኛ ብዙሃን ነው። ዕውነትን እንዘግባለን! ኢትዮጵያዊነትን ብቻ እናቀነቅናለን፥መድረኩ ግን ለሁሉም ዓመለካከት ክፍት መሆኑንም እናረጋግጣለን።

Komentáře • 139

  • @wassiekebede6345
    @wassiekebede6345 Před 25 dny +33

    ክብር እና ሞገስ ለኢትዮጵያ እንቁ ልጆች ለጀግናው የመከላከያ ሠራዊታችን !!!

  • @ababonga1
    @ababonga1 Před 25 dny +20

    ወጣቱ ሳይንቲሥታችን፣አንተን የወለደች መህፀን ትባረክ! ደጋግማ ትውለድ!

    • @robbarobi2784
      @robbarobi2784 Před 25 dny +3

      Tank you this is true God bless Tank you 🙏

  • @wardewarde9415
    @wardewarde9415 Před 25 dny +28

    ክብር ለመከላከያችን ለአየርሃይላችን ለፖሊሶቻችን ለባህርሐይላችን ይሁንልን እረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጣቸው ሐገራችን ኢትዮጵያ ስላም ያርግልን ትክክለኛ መረጃ ከሉአላዊ ሚዲያ ማግኘት ይችላሉ ምርጫችን ምንጊዜም ሉአላዊዊዊዊዊ ሚዲያ ነው ሰላምህ ይብዛልህ ከነቤተሰቦችህ ባለህበት ሲስነት እናከብርሃለን blessed 🙏🙏🙏🙏

  • @user-tf2kx4dc6d
    @user-tf2kx4dc6d Před 25 dny +18

    ሲስዬ እናመሰግናለን ❤

  • @asratabebe-tw7ep
    @asratabebe-tw7ep Před 25 dny +10

    ሰዶማሳደድ ሲያምርህ ዶሮህን በቆቅ ለውጥ አለ ያገሬ ሰው ።የህወሓት ነገር እንዲህ ነው

  • @user-tf2kx4dc6d
    @user-tf2kx4dc6d Před 25 dny +14

    አዴ ጀግኒት 🎉🎉🎉

  • @wassiekebede6345
    @wassiekebede6345 Před 25 dny +25

    ጋዜጠኛ ሲሳይ አጌና በእውነት እና በእውቀት ላይ የተመሰረተ መረጃ ስለምታጋራን ፈጣሪ አብዝቶ ይስጥህ!!!

  • @robairess4147
    @robairess4147 Před 25 dny +8

    My best SiS ♥️ 👌 I am from Ierland

  • @teshomeethiopia2024
    @teshomeethiopia2024 Před 25 dny +6

    Adanech Abebe, our next prime minister! She will combat corruption and incompetence nationwide!🇪🇹💕👍

  • @DuduGemechuBin
    @DuduGemechuBin Před 25 dny +20

    ሰላም ሰላም ሲሳይ አጌና👋👋👋

  • @teshomeethiopia2024
    @teshomeethiopia2024 Před 25 dny +7

    Honor and Praise to our Defense Forces 🇪🇹💕👍

    • @robbarobi2784
      @robbarobi2784 Před 25 dny

      Victory for ethiopians ARMY'S victory ✌️ for ethiopians

  • @abrehamabebe9049
    @abrehamabebe9049 Před 25 dny +11

    አይ ሲስ አንጀቴን እኮ ነው ምታርሰው።🇪🇹👌😍👍👍👍

  • @user-ep9dp7jq5n
    @user-ep9dp7jq5n Před 25 dny +8

    ሲስ ተባረክ

  • @emmy1365
    @emmy1365 Před 25 dny +1

    ክብር በሀገሩ ለማይደራደረው ለጀግናው መከላከያ ሰራዊታችን❗ Mama Ethiopia!! 🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤

  • @damtewmamo7458
    @damtewmamo7458 Před 25 dny +16

    ለምንድን ነው ወያኔ በአማረኛ ጋዜጣዊ መግጫ የሚሰጠው? የነሱን ትርኪሚርኪ ማንም ማወቅ አይፈልግም!

  • @sumeyamulleta2157
    @sumeyamulleta2157 Před 25 dny +8

    Thank you Sisay

  • @amejafar996
    @amejafar996 Před 25 dny

    ድንቅ ነው ምርቱ አውስትራሊያ ቢላክ በጣም ውጤታማና በገበያውም ሠንጠረዥ ከፍታው እጅግ በጣም ይጨምራል ! thx !

  • @AliMohamed-gi1tt
    @AliMohamed-gi1tt Před 25 dny +5

    Sis the great person of all time love !!!

  • @sena-tebabe4481
    @sena-tebabe4481 Před 25 dny +5

    Thank you Sisaye! God bless you.❤❤❤

  • @jestsforall7040
    @jestsforall7040 Před 25 dny +5

    Thank you Sisay great truth !!

  • @ከአቢላኦኪሎ
    @ከአቢላኦኪሎ Před 25 dny +5

    ስላም ነዉ

  • @abrehamabebe9049
    @abrehamabebe9049 Před 25 dny +10

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👌👌👌👌🇪🇹

  • @Asfawkifle-zy3mr
    @Asfawkifle-zy3mr Před 25 dny +1

    Sisay: a symbol of professional journalists

  • @miliyonbuzuna938
    @miliyonbuzuna938 Před 25 dny +4

    ሰላም ሲሳይ አጌና 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @YohannesBezabeh
    @YohannesBezabeh Před 25 dny +2

    ሉዓላዊ ትክክለኛ እና እውነተኛ የመረጃ ምንጫችን ስለ ሆነ እናመሰግናለን !!!

  • @entsna_lewunet
    @entsna_lewunet Před 25 dny +4

    ወጣቱ ሳይንቲስት የመን በቀለ ኮርተንብሀል ኢትዮጵያም ኮርታብሀለች እንኳን ደስ ያለህ ለቤተሰቦችህም በርታልን🌼🌹🌼🌹🌼🌹🌼🌹🌼🌹

  • @newayworku8920
    @newayworku8920 Před 25 dny

    lualawi the right and honest information hub thank for ur service the legend journalist sisay agena !!!🙏🙏🙏

  • @terytill3652
    @terytill3652 Před 24 dny

    አቤቤ እኔም እንዳንቺ አይነት አቁአም በቤቴና አካባቢዬ ያለኝ ሴት ነኝ በጣም ነው የማከብርሽ ቆራጥ አስተዋይ ሴት ❤

  • @NigussieBedecha
    @NigussieBedecha Před 25 dny +10

    WOOW!

  • @FeysaMegersa-gz3we
    @FeysaMegersa-gz3we Před 25 dny +5

    ❤❤❤❤❤❤ፈይሳ

  • @nazifjabal2912
    @nazifjabal2912 Před 25 dny +8

    ❤❤❤❤❤

  • @TINTAG.S
    @TINTAG.S Před 25 dny +12

    ሰማይን ጨብጦ ጉምን የዘገነ:
    በቅሎ በሬ አዋላጅ ምኞቱ መከነ።
    ኧረ አይሆንም ይቅር ተዉ ስንላቸው:
    ያልሰሙን ጽንፈኞች እልህ ወጣላቸው።
    የዘረኝነት ዛር ፈረስ ሽምጥ ጋልቦ:
    ከጥጉ ደረሰ...በመንጋው ታጅቦ:
    ሲያልቅ አያምር እንቦጭ ውርደት ተከናንቦ።

  • @Yerom-u9y
    @Yerom-u9y Před 25 dny +9

    ሲስ ጀግናው

  • @HadasHaile-lc1ek
    @HadasHaile-lc1ek Před 25 dny +9

    ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @sunnygabriel4993
    @sunnygabriel4993 Před 25 dny +3

    👍👍👍👍

  • @shalomafh4554
    @shalomafh4554 Před 25 dny +1

    Smart and decent journalism, you’re very professional unlike your former colleagues.
    Respect!!!!!

  • @onelove6484
    @onelove6484 Před 25 dny

    Wawwww he is Amazing❤❤❤❤

  • @AmareAbid
    @AmareAbid Před 25 dny +5

    ወዳጄ፡መ፡አ፡ሲሳይ

  • @teshomeethiopia2024
    @teshomeethiopia2024 Před 25 dny +3

    Once the mighty TPLF, falling like a rock! They have to go!

  • @user-gs2qj5xx5d
    @user-gs2qj5xx5d Před 25 dny +2

    Getenal gebtenal ke konso🎉🎉

  • @arrarsodelel
    @arrarsodelel Před 25 dny +3

    Sisay, you are a reliable source of Ethiopian news. Thanks so much!!!
    Knowingly or by mistake you called the name of Getachew Assefa???? If he is in Tigray, why the Abiy administration has not taken any steps to arrest him?!?!?!?

    • @addis8247
      @addis8247 Před 23 dny

      If Getachew Asefa is alive, do the Tigray people allow to provide Getachew Asefa to the government???

    • @arrarsodelel
      @arrarsodelel Před 23 dny

      @@addis8247 Good question! Even though the federal government has more power to take actions in all states.

  • @ahmedinjemal721
    @ahmedinjemal721 Před 25 dny +3

    እኔ የወለድኳቸው ልጆች በ ታይም መፅሄት ከወጣው ልጅ የበለጠ አይምሮ ያላቸው ልጆች መሆናቸውን 100% እርግጠኛ ነኝ ግን በመኖሪያ ቤት ማጣት ችግር ልጆቼን ሰብስቤ የተፈጥሮ አይምሯቸውን ተጠቅመው ታላቅነታቸውን እንዳያወጡ ተፅኖ ተፈጥሮብናል እባካችሁን ለ አላህ ብላችሁ ተረዱን እርዱን መኖሪያ ቤት ስጡን ?

  • @NigussieBedecha
    @NigussieBedecha Před 25 dny +4

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mamomamomamo12345678
    @mamomamomamo12345678 Před 25 dny +1

    I am always waiting to here the news and your analysis eagerly.

  • @abdiosman2859
    @abdiosman2859 Před 25 dny +2

    🍀🍀🍀🌼🌼🌼🌹🌹🌹👍

  • @guancheferede4770
    @guancheferede4770 Před 24 dny

    Good

  • @sumeyamulleta2157
    @sumeyamulleta2157 Před 25 dny +7

    እርስ በርስ ተባልተው ያልቃሉ

  • @fatoumata1440
    @fatoumata1440 Před 25 dny +4

    Selam sis ❤❤❤❤❤❤❤

  • @Asfawkifle-zy3mr
    @Asfawkifle-zy3mr Před 25 dny +2

    ፍኖ ማለት ሣሩ እንጂ ገደሉ እንደማይታየው በሬ ነው፡፡

  • @junefirst500
    @junefirst500 Před 25 dny +4

    ክርስመስ፡ ሲመጣ፡ አባልነቴን፡ አድሳለሁ።

  • @abdurahimababilo6125
    @abdurahimababilo6125 Před 25 dny +4

    ሲሳይ ዲያቢሎሱ ጌታቸው አስፋ አለ ወይ ?? ውነቱን አሳውቀን አሁንም ትግራይን እየበጠበጠ ያለው እሱ ነው ስይጣን የሆነ ሰው...

    • @arrarsodelel
      @arrarsodelel Před 25 dny

      That is my question too.
      Please, if you know where about of Getachew Assefa let us know.

  • @robbarobi2784
    @robbarobi2784 Před 25 dny

    Tank you for avery ting ethiopians people need peace ✌️ war is very dirty victory ✌️ for ethiopians army ethiopians government naver give up victory ✌️ for ethiopians ARMY'S ❤❤❤

  • @benjamin518
    @benjamin518 Před 25 dny +2

    This is simplified version sisay

  • @Everyone326
    @Everyone326 Před 25 dny

    ሰለም አቶ🎉 ሲሳይ🎉 በጣም🎉ነዉ ፤ 🎉የሚነመሰግነዉ ለምትካፍለዉ መስዋዕትነት🎉 ነገር ግን የቀጥታ ሥርጭት አገልግሎት መረጃ ወደ እኔ አይመጣም ችግሩ ምን እንደሆነ ቢታረጋግጥ መልካም ነዉ?? በተረፈ በጣም ወድሃለው በርታ በጣም ኮሪቼብሃለዉ 🙏

  • @Asfawkifle-zy3mr
    @Asfawkifle-zy3mr Před 25 dny +1

    የሕወሐት መከፋፈል የትግል ስልታቸው ከሆነስ? መጠርጠሩ ክፋት አይኖረውም፡፡

  • @magarsaarsimg
    @magarsaarsimg Před 25 dny +6

    well come ❤

  • @entsna_lewunet
    @entsna_lewunet Před 25 dny +4

    ይህ የማይማር ስግብግብ ቡድን እንደትናንቱ አሽከሮቹን እየጋለበ የቅዠት እሳቤ አይይይ ከዋሻ ተቆፍሮ ወጥቶየ እግዚአብሔርንም ኣለማት ለነገሩማ አይይ

  • @abdurahimababilo6125
    @abdurahimababilo6125 Před 25 dny +1

    ❤❤❤❤🎉🎉

  • @SenaitJira
    @SenaitJira Před 25 dny +2

    እመቤቴ ሀሳቡን ታሳካለት ትጠብቀው

  • @MenbereAsmare
    @MenbereAsmare Před 25 dny

    Correct

  • @meyekasa5478
    @meyekasa5478 Před 25 dny

    ትግራይ ውስጥ ምርጫ ነው መደረግ ያለበት እስከዛ ጊዜያዊ አስተዳደሩ ነው ትግራይን ማስተዳደር ያለበት

  • @asratabebe-tw7ep
    @asratabebe-tw7ep Před 25 dny +4

    ሲሳይ እውነት ይመስለሀል ?ታምናለህ ?እኔ የማምነው የትግራይ ሕዝብ በሀይል በነ ደብረጽዮ ላይ እርምጃ ሲወስድ ሳይ ነው።

  • @teka1528
    @teka1528 Před 25 dny

    Dimoreangaw, hadushmelese, sewentmehon, neftegna, BeAdanche Abebe yesenabetal!

  • @teka1528
    @teka1528 Před 25 dny

    DIMOREANGAW, SEWENTMEHON, YOHANNESSEIFU, HADUSHMELESE!! THE NEXT PRIME MINISTER SHALL BE ADANECH ABEBE!!!! !

  • @Ah.Ed.hu.yalfal
    @Ah.Ed.hu.yalfal Před 25 dny +1

    سلام

  • @jirunega
    @jirunega Před 24 dny

    Sis

  • @teshomeethiopia2024
    @teshomeethiopia2024 Před 25 dny +3

    FANDO simply paper tigers, completely useless!

  • @gatentsalih6117
    @gatentsalih6117 Před 25 dny

    ሲስ ጀግና

  • @maggiepapazian8746
    @maggiepapazian8746 Před 25 dny

    🎉

  • @teka1528
    @teka1528 Před 25 dny

    DIMOREANGAW, HADUSHMELESE, SEWENTMEHON, !! 15 MILLION NEFTEGNA, KEOROMYA MERET YESENABETAL! ENANT FOTALEBASHOCH!

  • @abaybekele5839
    @abaybekele5839 Před 25 dny

    የጎጃም ታጋዮች ስለ ወልቃይትም, ስለ ራያም ምንም አይነት የስብእና, የወገናዊነት, የአማራነት .. ፍላጎት የላቸውም:: ከወያኔ ጋ ሆነው ሲያስገድሉን, ሲዘርፉን ነበር, አሁንም የጌቶቻቸውን የወያኔን ተልኮ ይዘው አማራ (ወገናቸው ) ላይ ጦርነት ከፍትውበታል

  • @menelikjanhoy2053
    @menelikjanhoy2053 Před 25 dny

    Mr Sisay what happened to Pretoria????

  • @jonnybeke2113
    @jonnybeke2113 Před 25 dny

    በ 83 አ. ም ወያኔ ስትገባ የነበረው የህብረተሰቡ ንቃተ ህሊና እና አሁን ያለው አስተሳሰብ አንድ አይደለም ስለዚህ ፋኖም ሆነ ሌላው ታጣቂ ሁሉ ወደ ሰላም አማራጭ ቢመለሱ ይሻላል

  • @addpuppets9326
    @addpuppets9326 Před 25 dny

    አዳነች አቤቤ ምን አሉ? አርስቱ ላይ አለ ግን ዳሰሳው ላይ አልተካተተም

  • @MelakuWoldemariam-d3h
    @MelakuWoldemariam-d3h Před 24 dny

    እርማት-የኀይለ ሥላሴ ንግሰ መንግሥት በታይ መጋዚን ሽፋን ላይ ታትሞ ነበር።

  • @derejedessalegn1614
    @derejedessalegn1614 Před 25 dny +8

    ለዶግ አሸብር ገ / ጊ
    ምን ችግር አለው በክብር ማልቀቅ ከልፋለገ በውርደት ማሰናበት ይቻለል ።
    እንካንስ ይህንን ቆሮቆንዳ ራስ በሀገር እና በክብራችን የመጠውን አውሬ በብዙ መንገድ ማሰናበት እጅግ ቃለል ነው ።
    ሌላይኛው ወ ያ ኔ መሆን ፈልጎ ይሆናል ።
    እስክ ገበው እናሸዋለን ፦ ቡ ሺ ቲ ፦ በለው ።

  • @asksyena8551
    @asksyena8551 Před 25 dny +2

    This is not new, even last time they said within 24 hours we will control Addis Ababa. It is joke.

  • @DawiteJenberu-bs8kx
    @DawiteJenberu-bs8kx Před 24 dny

    የአቢይ ሲሳይ !

  • @munirali1436
    @munirali1436 Před 25 dny +1

    Check color revolution

  • @teka1528
    @teka1528 Před 25 dny

    DIMOREANGAW, HADUSHMELESE, YOHANNESSEIFU, YOHANNESSEIFU!! JEGNAW SISAY AGENA ZARE SELE FESAMU, FANDO MIN ALLU!!

  • @Leget16
    @Leget16 Před 24 dny

    Sisay hode aderu behezeb geneseb agezazu ashekere😊

  • @user-im1yu6pk5l
    @user-im1yu6pk5l Před 25 dny

    Sisay agena dayinamic journalist

  • @user-hz6hw6wg3u
    @user-hz6hw6wg3u Před 24 dny +1

    በተለይ,እዳንተ,ያሉሰወች,ለምን,,ቅሊታም,ሆኑ,በሚል,ምርመራ,ቢያረግ,,ጥሩ,ነበር,በተለይ,,አንተ,ቢመራመርብህ,ጥሩ,ነበር

  • @wasihungelan8175
    @wasihungelan8175 Před 23 dny

    ባህር ዳር ሙሉ በሙሉ በፋኖ እጅ ነዉ ብልግና ፓርቲ ለቆ ወጥተዋል ሲሳይ ቁርጥህን እወቅ

  • @zewdiefekadu8026
    @zewdiefekadu8026 Před 25 dny

    አንት ብሉ ጋዜጠኛ ሂልና ቢ

  • @meyekasa5478
    @meyekasa5478 Před 25 dny

    ኦነግን ጋልቦ ድል ማግኝት ያልቻለው ጁንታው አሁን ደግሞ ጃውሳውን ለመጋለብ እየሞከረ ነው

  • @khalidlegasi1067
    @khalidlegasi1067 Před 25 dny +1

    ሲሳይ አጌና፣ ስል ፋኖ ስታወራ፣"ፋኖ የተበታተነ፣ አቅም የሌለው፣ ምንም ነገር መለወጥ የማይችል፣ ....ወዘተ፣" ትላለህ። ግን በየቀኑ ከፕሮግራም ላይ ከ20 ደቂቃ በላይ ትንታኔ ትሰጣለህ! ለምን? ምንም ነገር ሊቀይር የማይችል ቡድን ለምን ጊዜያችን ታጠፋለህ? ወይስ ምድር ላይ ያለው ነገር እንደምትለው አይደለም ማለት ነው ወይ?

    • @yonastaye8803
      @yonastaye8803 Před 25 dny +2

      አቅማችሁ ያለው ሚዲያ ላይ ብቻ ነው። ስለዚህ በውሸት ፕሮፓጋንዳ የሚወናበደውን ሰው ማንቃት የግድ ነው። የሚገርመው በአጭር ጊዜ ከወያኔ በላይ በውሸት የነበረውን ሪከርድ መስበራችሁ ነው።😂😂😂😂

    • @YohannesBezabeh
      @YohannesBezabeh Před 25 dny +1

      በዓለም ላይ እንደ ፋኖ ከንቱ እና ድልብ መሃይም የለም ምንም ሳይሰራ እየፎከረ እና እየዘፈነ የምውል ነው !!!!

  • @Abbatobia
    @Abbatobia Před 25 dny

    ደብረጽዮን ነገ ሥልጣን ይዞ ወዲህ ወዲያ ሲል ሲሳይ አጌና ምን ይል ይሆን? ዓቢይን ይቃወም ይሆን?

  • @user-hz6hw6wg3u
    @user-hz6hw6wg3u Před 24 dny +1

    አንተ,የአመቱ,ቅሌታም,ሆነ,ተሰይመሃል

  • @esatenawuha
    @esatenawuha Před 25 dny

    የእነዛ ቀዳዳ ክፍት አፍ ለሆዳቸው ያደሩ ትንሽ የአንተን ልብ ቢሰጣቸው እንዴት ጥሩ ነበር። ሲሳይ ኑርልን

  • @junefirst500
    @junefirst500 Před 25 dny +2

    ዶ/ር፡አብይ የዶ/ር፡ ደ/ጽዮንን፡ እውቀት፥ ንቃት፡ አመዛዝኖ፡ አቶ፡ ጌታቸውን፡ ፕ/ት፡ አደረገው፤ ምን፡ ዓይነት፡ አርግማን፡ ነው?

  • @wasihungelan8175
    @wasihungelan8175 Před 23 dny

    አይ ሲሳይ ተንትነህ ሞተሐል ትላንትና ኢሳት ላይ ሆነህ ስትታገል የትግሉ አንድ አካል ነወ ስትል ነበረ ወረኛ

  • @mitikulakew5840
    @mitikulakew5840 Před 25 dny

    As always nonsense

  • @derejedessalegn1614
    @derejedessalegn1614 Před 25 dny +2

    🎉 ደራርቱ ቱሉ ፦
    አቅለዋን ማሳት ከጀመረች እኮ ሰናበብተሌች ፦
    ሀ ፦ ከበቡሽን ለማጠየቅ እስር ቤት ና አበባ የዛ ቤቱ የሄደች ግዜ አስታውሉ ።
    ለ ፦ በአትሌቶቻችን አሰበ ስለ ትግራይ ጽንፋኞች ውይ ውይ ስትል ና ታዋረው የነበራውን ከዘነገችሁ እራሰችሁን ጠርጥሩ ፦
    ሐ ፦ ደረርቱ ማሽተት ከጀመረች ውለ አድራሌች !
    😅 ምን ይደራግ ያለ ዕውቀት ና ደረጀዋ የያዘችው ቦታ ትልቅ ሆና ማስሎዋታል ።
    😂 አይ ደረርቱ ቱሉ
    😅 ለጤናዋም አይደለም ስትስካካ የኖራችው !
    😢 ዕንቁሏሏ በይማክን ኖሮ የመሀይም በቃል ነውራኛ ነው ።
    🎉 ተዋውቀናል ቀድሞኑን ፦
    😂 የልቡን አይቶ እግር ናሳው ይበል የለም አዝናለሁ ።

  • @dessalegnmuche3096
    @dessalegnmuche3096 Před 25 dny +1

    የአንተ የተንዛዛ ፕሮፓጋንዳ ነው ያሰለቸን ሚዛናዊ ለመምሰል አትተባተብ የስርአቱ አፈ ቀላጤ መሆንህ ሀገር ያወቀው ፀሃይ የሞቀው ሃቅ ነው።

    • @teka1528
      @teka1528 Před 25 dny

      Fesam! ANTE, yeshermuta, yegered lig! FANDYA, NEFTEGNA, fando , be 1000amet angetun defto le OROMO SEGEDO MENOR ALEBET!! 15MILLION NEFTEGNA, TSEFEGNA YEWETAL!

    • @meyekasa5478
      @meyekasa5478 Před 25 dny

      አብይን ይደግፍ ወይስ
      ጃልመሮን
      ደብረፅዪንን
      ዘመነካሴን
      ወይስ ማርሸትን😂😂😂????

  • @yehualamekonnen6809
    @yehualamekonnen6809 Před 25 dny

    ሲሳይ አጋገን ግን ምን ሆኖ ይሆን ፋኖ የሚለውን ስም ሲሰማ ሰይጣን እንደ ይዘው ይርበደበዳል ! ባለፈው ሳምንት ፋኖ ሚባል የለም ሲለን ነበር ዛሬ ደግሞ ሰባት ሰአት ላይ ፋኖ ባህርዳር አልገባም እያለን ነው የለም ያልከው እንዴት ዛሬ መኖሩን አወቅህ? እኛም እንላለን ፋኖ ይችላል ፋኖ የአባቶቹን ጀብድ ይደግማል የእምዬ ሚኒሊክ የቴወድሮስ የንጉስ ሚካኤል የበላይ ልጆች ነን !!!! ሞት ለእነ ሲሳይ አጌና ድል ለአማራ ህዝብ ፋኖ ያሸንፋል!!!!

    • @addis8247
      @addis8247 Před 23 dny

      በላይ ዘለቀ የዉጭ ወራሪን ነዉ የታገለዉ እንጂ እርስ በርስ ጦርነት ከብሔር ብሔረሰቦች ጋር አልፈፀመም፡፡ ፋኖ የሚል ስያሜም የጣሊያንን ወረራ ለመቀልበስ በኢትዮጵያ ሁሉም ግዛት ያሉት አርበኞች ፋኖ በሚል ስያሜ ተደራጅተዉ የዉጭ ወራሪን ጣሊያንን አድዋ ላይ ድባቅ መቱት፡፡ የአሁናዊ ፋኖ ግን አንድን ጎሳ ለማንገስ ፣ ሌሎች ብሔር ብሔረሰቦችን ዳግም አፍኖ ለመግዛት በስልጣን ጥመኝነት ተጠምዷል፡፡ግን ከአንድም ነገድ ድጋፍ አላገኙም፡፡

  • @Tesfaye1970
    @Tesfaye1970 Před 25 dny +3

    ቁሻሻ፣ የተቀበልከው ዶላር ነው የሚስለፈልፍህ

    • @deribegurmu7458
      @deribegurmu7458 Před 25 dny

      DON'T EXPRESS YOUR FRUSTRATION !FOR YOU HAVE LOST YOUR DREAMS!

    • @Coffee-do1gm
      @Coffee-do1gm Před 25 dny

      ተስፋዪ " በእኔ የተበላሽ ሳንባ ካልተነፈስክ ወይም በእኔ ማስብ ባቆመ ጭንቅላት ካልተመራህ" ዶላር የተከፈለህ መሆን አለብት:: የባዶነትና የትንሽነት አስተሳስብ!😊

    • @Abureyan11
      @Abureyan11 Před 25 dny +1

      ቆሻሻ አንተ ነህ ቢያንስ ካንተ በተሻለ ህዝብይከተለዋል በመልካምነቱ

    • @Snako-cb1zn
      @Snako-cb1zn Před 25 dny

      @@Abureyan11 የአብይ አህዬች ቆሻሻ ግም እናንተ ናችሁ ሆዳምላኪዎች 👎👎👎

  • @Snako-cb1zn
    @Snako-cb1zn Před 25 dny +1

    ከባሀርዳር መረጃህን ለማጠናከር ያህል አማረ ክልል የአብይ አስተዳደር እንደሌለ ዛሬ አረጋግጦል ከተሸነፍው 1 ዓመት ሆኖታል አንተና ቤትህ ለገንዝህ ለፍልፍ ልክ እንደባአዴን መግለጫ ጋሎች በር ዘግታችሁ የምትፎክሩበት የግብረሰዶማውያት 👎👎👎👎ቤት ተቀደድ አንተን እሚሰማ አማሓራ የለም ፋኖ በክንዱ ገርፎ አሳምኖሀል 🤣🤣🤣🤣🤣

    • @abdurahimababilo6125
      @abdurahimababilo6125 Před 25 dny

      ጥሪሪ የረከስክ ዱባ ራስ እናትክን ... አርጋት መሳደብ ለአንተ ዕውቄት ነው ላም ... ጀላይን ጎንበስ ቢለክ ... ጥርብ ..

    • @Snako-cb1zn
      @Snako-cb1zn Před 25 dny

      @@abdurahimababilo6125 የሚድያው ሰራዊት ስራ ላይ ናችሁ 🤣🤣🤣🤣🤧🤧🤧

    • @SelamSelamEthiopia1
      @SelamSelamEthiopia1 Před 25 dny

      @@Snako-cb1zn አይ ምኞት!ቀዳዳ

    • @abdurahimababilo6125
      @abdurahimababilo6125 Před 25 dny

      @@Snako-cb1zn አንተም አልተባልክ የአንተ አይነቱ ጅላጂል ቀን በቀን እየረበሽክ የሚቱል ቱሉቱላ ካርቶን ... ቀፎ ሁላ ..

    • @Coffee-do1gm
      @Coffee-do1gm Před 25 dny +1

      እንታይ ትዛረብ ወዲ አፎም ከልቢ? ሄድንና ሱዳን እይ የማን ዜጋ በዚህ አይነት አፅያፊ ተግባር እንደሚሳተፍ? አንት ምቀኛ ቀናተኛ ኤርትራዊ " ለስባ አመት አድጊ እያልክ ስትጠራው የነበረውን ስው ፎቶ ለጥፈህ የቅናት እሮሮህን አታልቅስብን:: " የምትታለብ ኢትዮጵያን ስትጠብቁ ; ሀገራችሁ አርባ አመት ሆኖዋታል ስደተኞችን እንደ ሀገር ውስጥ ምርት መላክ ከቆየች :: ይቀጥላል!

  • @HHd-bm4gk
    @HHd-bm4gk Před 25 dny

    ❤❤❤

  • @meronmengistu1868
    @meronmengistu1868 Před 25 dny +1

    👍👍👍