መሬቱ ማደበሪያ እንደማይቀበል የምናውቀው እኛ የግብርና ባለሙያዎች ግን ካልወሰዳችሁ በማለት ለኪሳራ ዳርገውናል፡፡

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 24. 12. 2017
  • መሬቱ ማደበሪያ እንደማይቀበል የምናውቀው እኛ የግብርና ባለሙያዎች ግን ካልወሰዳችሁ በማለት ለኪሳራ ዳርገውናል፡፡

Komentáře • 100

  • @fano8098
    @fano8098 Před 6 lety +16

    organic ድምፅ እኔን የሀገር አማራ ህዝብ በዕምነት ብቻ እኖራለሁ እያለ ይኸው እንዳለን አለን ወያኔ ልታጠፋን ትለፋለች።አለም በሙሉ አማራን ይፈራል።አማራ ታላቅ ህዝብ።።።።።!!!!

    • @user-vw9ot7re2z
      @user-vw9ot7re2z Před 5 lety

      መለሥ እሡው ጠፍ አማራ ዘላለም ፈጣሪው የፈጠረውን አምኖ እየኖረው

  • @zebenauabebe4649
    @zebenauabebe4649 Před 5 lety +2

    አይይይይይይይይይ መቸ ሆነልን እናት አባትወቸ እመብርሀን ያለውን ትባርክው እስኪ

  • @mrim6416
    @mrim6416 Před 5 lety +1

    የኔምርጦች አይዛችሁ መሬት የፈተና ናት እግዚአብእሔር አላችሁ ንግግራችሁ ከተማረ ከተመራመር በላይ ነው

  • @tamaraadem5599
    @tamaraadem5599 Před 6 lety +3

    ውይ ወግኖቸ ፈጣሪ ይርዳችሁ ወላሂ ያማል

  • @bete-mariam8736
    @bete-mariam8736 Před rokem

    Gebere zere aylemenem. kemertu zer merto yaskemetal.

  • @rehankhankhan5221
    @rehankhankhan5221 Před 5 lety

    የሚደነቅ ጋዜጠኛ ነው በርታ ሲያወሩ ግን አስጨርሳቸዉ

  • @yalfalenshaallah7633
    @yalfalenshaallah7633 Před 6 lety +3

    ለመጀመሪያ ግዜ ስለ አርሶ አደር ገበሬ አስፈላጊ የሆኑ ጉዳዮች ተነስተዋል ። እና ጋዜጠኛው በጣም ምርጥ የሆነ አስተሳሰብ ያለህ ወጣት መሆንህን አስገነዘብከኝ ።ይመችህ ። ሌላው የቀበሌ ፀሀፊ ደግሞ ለሆዱ ያድራል። መቸም መንግስት ይሄን የገበሬ ችግር ሰምቶ ዝም ይላል ማለት ይከብዳል ። ለነገሩ መንግስ የቻለውን ያህል ቢጥር የበታዮቹ አጭበርባሪዎች ናቸው የዋሁን ገበሬ የጎዱት ።እንጅ መንግስት ጠግቦ እያደረ ደሀ ሲርበው አይቶ ዝም ካለ ጨካኝ ሰው ነው ከማለት አላልፍም ። ብቻ አላህ ፍርዱን ያቅርብላችሁ ። በጣም ነው ያሳዘናችሁኝ ።

  • @user-db9re2fk3p
    @user-db9re2fk3p Před 5 lety

    የኔ ማሮች የአገሬ ሠው የዋህ እኮናቸው እኔን

  • @suzyfiker3885
    @suzyfiker3885 Před 5 lety

    እውነት ነው ትክክል

  • @eliastheb4332
    @eliastheb4332 Před 6 lety

    Look at them how they are wise. And they are straight and know what they exactly want. They speak with precise and perfect statement.

  • @mimisirgute3798
    @mimisirgute3798 Před 5 lety

    ደስ ስእስትሉ መዳሄአለም ይእጠብቃችሁ
    ከሁሉም ግእልጽነታችሁ

  • @selamfikr7851
    @selamfikr7851 Před 6 lety

    ውይ ሳሳዝኑ እግዚአብሔር እሱ ይድረስላችሁ እንዴት ያማል በጣም

  • @dugrose7986
    @dugrose7986 Před 5 lety

    The farmers are the best scientists.

  • @user-jv6rh6le9s
    @user-jv6rh6le9s Před 6 lety

    ወይ አገሬ በጣም ያማል

  • @eliastheb4332
    @eliastheb4332 Před 6 lety

    This why we Amharas need to organise ourselves to help our innocent people.

  • @wasiebaye4065
    @wasiebaye4065 Před 6 lety

    ጆሲየ፡- ደስ ደስ የሚል ፕሮግራም ነው የምታቀርቢው፡፡ ልጁ በባህሪሽ ነገሮችን ቀለል አድርገሽ የምታይ ቢሆንም አብመድ ቀርጾሽ ጎበዝ ልጅ ሆነሻል፡፡

  • @negusscahaile4197
    @negusscahaile4197 Před 6 lety +3

    I noticed so much fears in their face every time when they talk about government. The other thing i noticed on this people is laziness. They are waiting everything from the government instead of doing it for them selves. For example they are talking about the soil washed out by the rain while they are cutting the trees for sale. The other thing they complain about the cost of living and other expenses while they are talking about drinking beer and tela . In my opinion our people depending to much on the hand out from the safety net and other none profit ORGANIZATIONS and became lazy. We need to teach this farmers a work ethic that can make them self-sufficient to the feature.

  • @user-sn8py9ic8w
    @user-sn8py9ic8w Před 6 lety

    የኔ ሚስኪኖች ደስ ሲሉ። አላህ ይድረስላች ገበሬው ሀሳቡ ከተማረ ሰው ይበልጣል መዳበሪያ እያሉ ይሰጣሉ እንጅ ማዳበሪያ የሚቀበሉ ቦታዎች የት የት ነው የሚፈለገው ብለው አያጣሩም

  • @user-yj6xm3ej5m
    @user-yj6xm3ej5m Před 5 lety

    አወ፣ማዳበሪያ ፀር ነው እኛም በሀገራችን በግደታ ሲያስወስዱን ነበር አላህ ይፉረደን ለኢሀድግ ስርአት አንባ ገነን እልም አላህ ያድርገው ለሀገር ለማያስብ ሰው

  • @dx2651
    @dx2651 Před 5 lety

    ያአላህህህ አላህ ይድርስላችሁሁ

  • @Ali-pv5xc
    @Ali-pv5xc Před 6 lety

    አላህ ይርዳቺህ

  • @user-nw6fb8kr5o
    @user-nw6fb8kr5o Před 6 lety +1

    የግብር ጉዳይ እነም ሁሌ የማዚንበት ጉዳይ ነው በአመት 8መቶ ብር ትከፈላለች እናቴ አመት ስመጣ የግብር ላኪ ነው በአሬብ የቁም ስቅል እያዬው

  • @user-oq5ci8jj1s
    @user-oq5ci8jj1s Před 5 lety

    ውነት ነው አይረባም ተው ይሄን ማዳበሪያ

  • @fano8098
    @fano8098 Před 6 lety

    camera manu እንዴት አድርጎ አስቻለህ

  • @wogentebaber6737
    @wogentebaber6737 Před 6 lety

    THE MOUNTAINS NEEDS LANDSCAPING WORK TO MAKE THE LAND FERTILE, TO PREVENT THE SOIL FROM EROSION AND TO BENEFIT THE WOLLO FARMERS . AMHARA SHOULD LEARN FROM JAPAN'S MOUNTAINS DEVELOPMENTS. TIGRAY'S MOUNTAINS DEVELOPMENTS IS ANOTHER GOOD EXAMPLE TO FOLLOW.

  • @tadessefenta9626
    @tadessefenta9626 Před 6 lety +1

    ወይኔ ህዝቤ፤ አስቸገሩአቸው።

  • @user-jv6rh6le9s
    @user-jv6rh6le9s Před 6 lety

    አወ አገራችን አባሰል የሀይማኖት አገርነው ያላቅህ እና ልቀ ቁ የምትለው ጋዜጠኛው

  • @zedhabsha2114
    @zedhabsha2114 Před 6 lety

    gazetnaw gobeze astnfeskachew

  • @abaebjember7324
    @abaebjember7324 Před 5 lety

    እሺ ውል

  • @mar-zenebl7ly3c
    @mar-zenebl7ly3c Před 6 lety

    ዘ ይገርም

  • @eliastheb4332
    @eliastheb4332 Před 6 lety

    Amhara: look at yourself. We need to work hard to change #TPLF and #ANDM. We need to go beyond expected to help our innocent people. Look at them what they are talking.

  • @neimaahmed3497
    @neimaahmed3497 Před 5 lety

    እስኪአልብኮምግቡናእንያችሁ

  • @mesimarfromgonderamehra9194

    ምስኪን ሲያሳዝኑ

  • @zenbworkbekele4448
    @zenbworkbekele4448 Před 5 lety

    Lejey terater asgbulahw einem edalu egzhber yerdanal

  • @user-oq5ci8jj1s
    @user-oq5ci8jj1s Před 5 lety

    ማነህ ወድሜ። እሲ በታች አባልቡ ወይም ገድብ አሻ የምትባል አለች ሂድና ለመግስት አሳይልን ደህና ነቅተን እየሰራን እያለ ህገወጥ ነው አፍርሱ ይሉናል እደነሱ እድንወ ነው ፍላጎታችን ወደ ወልዳየ በሚሄደው መገድ ዳር ነው በውጫሌናሀይቅ መካከል ነው የምትገኝው እባክህ ሂድና ኢንተር ቪው አድርግልን እባክህ

    • @gdgd3857
      @gdgd3857 Před 5 lety

      እር እህቴዋ አይዞሽማሬ እኔምእዛው አግቸ ቤቴንሰርቻለሁ አላህአለን አይዞሽ ማሬ

  • @emkulukumlachew8099
    @emkulukumlachew8099 Před 6 lety +1

    እውነቱ ይኸው ነው:: መለስ ዜናዊና በረከት ስሞን ገበሬው ሚሊኒየር ሆኗል:: እርዳታ አንፈልግም:: በምግብ እራሳችንን ችለናል:: ብለውን ነበር:: እርዳታ ቢቆም እነኝህ የአማራና የትግሬ ገበሬዎች ሞት እንደሚጠብቃቸው ተናገሩ::

  • @siscocell9307
    @siscocell9307 Před 5 lety

    bekbl yetmrtu hidamche le erdata yentawn mulu bemulu legbrw ayestm lerasu new emeyargen zrk temlo kekbl esk worda metayet albt ebakachehu gebrw betam new emyasznw

  • @soliyanatubep6104
    @soliyanatubep6104 Před 5 lety

    Abasel 0 snt newu??

  • @yohannesalmaw1414
    @yohannesalmaw1414 Před 6 lety

    Let them finish talking. Let them tell their the true. That will help you understand the real problem!!

  • @kiyukiyu484
    @kiyukiyu484 Před 6 lety

    የውኃ ልማት ያስፈልጋቸዋል

  • @workaSefer
    @workaSefer Před 6 lety

    እግዞ ማህርን ክርስቶስ ጤፍ 30 ብርዱ እር ጉድ ነው መጨርሻው ናፍቀኝ

    • @weynshetweynshet4337
      @weynshetweynshet4337 Před 6 lety

      worka. ከጎንድር Sefer 35 ሁኖል እህት ብቻ እሡ ይጠብቀን

  • @muluadamtemesgen5993
    @muluadamtemesgen5993 Před 6 lety

    ጋዜጠኛዉ በጣም ተመችተኅኛል 。。。 እንዲክ ወረድ ብሎ እኛን ማነጋገርክ ጥሩ ነው

  • @user-sn8py9ic8w
    @user-sn8py9ic8w Před 6 lety +1

    ኪኪኪኪኪ ጋዜጤኛው ግን ሁሌ ያስቀኛል ይመችህ ገራገሩ

  • @abrhaleyeritrea2502
    @abrhaleyeritrea2502 Před 5 lety

    dedeb tgrie abzagnaw dr new zm blo ende ante ahya aydelem dedeb

  • @winiday6645
    @winiday6645 Před 5 lety

    Yna enat Amhara uff egzabhr ebakh ymwdhn ymyakbrhn hzb barkln

  • @TamerTamer-kg4qp
    @TamerTamer-kg4qp Před 5 lety

    ደቡብ ክልል ብታዩ አንድ ገበሪ የያዘው መሪት አማራ ክልል የሀምሳ አባዋራ ይሆናል አማራ ክልል የመሪት እጥረት አለ ማንን ወስዶት ነው ሰውም እዳይወልድ እየተባለ ሰውም መውለድ አቁሞል

  • @CodeWithMMB
    @CodeWithMMB Před 6 lety

    Ye madaberia nigd azeb eyenegedech geberewn tasgeddalech (amhara gebre chemist new yemhonewn yawkal )

  • @donnagustilo6141
    @donnagustilo6141 Před 6 lety

    ጋሸ አለችው. ውይ

  • @workaSefer
    @workaSefer Před 6 lety +1

    ጋዜጠኛው ስወደው. ማለት እሱን እሚመስል ፍንቃ ነበርኝ ዝም ብየ ሳየው እሱን ይመስለኛል

  • @znebwolueaymoleymera4497

    Wena.wedseblu

  • @HdjdhHfjdg
    @HdjdhHfjdg Před 6 lety +1

    ወጣ ብለሺ አሰሪም አደባባይ ከመናገር

  • @mesikeremwultawu4180
    @mesikeremwultawu4180 Před 6 lety

    ግድ ማዳበራ ውሰዱ። በጣም ይገርማሉ

  • @badmawededu6078
    @badmawededu6078 Před 6 lety +6

    አዲሱ ለገሰ ከሀረር፣ በረከት ስምኦን ከኤርትራ፣ ህላዊ የሴፍና ዳዊት ዮሀንስ ከሲኦል ሲሆኑ ታምራት ለአይኔ፣ አለምነው
    መኮንን፣ ካሳ ተክለብርሀን፣ ታደሰ ጥንቅሹ፣ ከበደ ጫኔ፣ ገነት ዘውዴና የመሳሰሉት ደግሞ ከወሎ ነን የሚሉት ናቸው በብህአዴን ውስጥ ከተሰማሩት ህወሀት ትግሬዎች ጋር ሆነው ለምና ውሃማ የሆነን የአማራን ታሪካዊ ቦታ ከጎንደርና ከወሎ ለአረመኔ ትግሬዎች፣ ጎጃምንና ሸዋን ደግሞ ለሌሎች በክልል ስም በማደል ሆን ብለው ህዝቡ እንዲጎዳ ያደረጉ፡፡ እነዚህ ገበሬዎችም የዚህ ወንጀል ሰለባዎች ናቸው፡፡
    በመሆኑም በተለይም ህወሀት በክልል ስም የወረራቸው ኮረምና አላማጣን ጨምሮ የራያና የተከዜን ወንዝና የአካባቢውን ለም ቦታ ጨምሮ የዋግን ቦታ ለወሎ መመለስ አለባቸው፡፡ እነዚህ ገበሬዎች እየተቸገሩ ያሉ መሬታቸው በትግሬዎች ስለተወረረባቸውና የተከዜን ወንዝ በትክክል ለመጠቀም ባለመቻላቸው ብቻ ነው፡፡
    የተከዜ ወንዝ ድንበር በጎንደርና በትግራይ መካከል እንደሁል ጊዜው ተከብሮና ተጠብቆ የትግሬዎች ወረራ በወልቃይት፣ ጠገዴ፣ ጠለምትና ሁመራ ሲቆም እነዚህን ገበሬዎች ጨምሮ መላው አርሶ አደር የመሬት ችግር አይኖርበትም፡፡ የችግሩ ምንጪ በብአዴን ውስጥ የህወሀት አገልጋዮችና ተላላኪዎች ሲሆኑ ሁሉም እስከሚባሉ ድረስ ከወሎ የሆኑና መሬትን በትግሬ ያስወረሩ ናቸው፡፡ የአማራን ገበሬ ምርት፣ እንስሳ፣ ዛፍና ማእድንም በትግሬዎች አያዘረፉ ሲሆኑ ይህ መቆም ያለበትና እነዚህን ገበሬዎች ጨምሮ ሌሎች ችግር ያለባቸው ህዝቦች በትክክል መረዳትና ተቋቁመው ራሳቸውን መቻል አለባቸው፡፡
    ህወሀት ትግሬዎች በክልል ሰበብ የወረሩት የወሎና የጎንደር ቦታ ሁሉም መመለስ የህልውና ጉዳይ ነውና የግድ መመለስ አለበት፡፡ እንደ ዜጋ እነሱም መጠቀም ይችላሉ እንጂ በጉልበት ቦታውን ወረው ለነሱ ብቻ ለማድረግ ግን በፍጹም አይችሉም፡፡

  • @netsolo8225
    @netsolo8225 Před 5 lety

    ማዳበሪያው መርዝ አለው ገዳይ ነው ለምን መሬቱን እንዲገልና ህዝቡን እንዲጨርስ ::በፊት በከብት ኩበት አርስን እንበላ እንደነበር ጤናማ ነበር አሁን ገበሬው ውጭአገር ያለነውን እያበላ እንዴት ነው ያገራችን ህዝብ ይራባል????????

  • @msblen6577
    @msblen6577 Před 6 lety

    ወይ ወያኔ ክክክ አንተ ብሠህ አይደል ደርግ ጥሩ ነው ነው ያላችሀት

  • @genetgenet7032
    @genetgenet7032 Před 6 lety

    ፈርቶ ይውደድ አባሽ ነውኮ እየፈሩ ነው የሚናገሩት

  • @taketimeforyou
    @taketimeforyou Před 6 lety

    ቻይኖች እንዴት አሳምረው በተራራ ላይ እንደሚያርሱ ለማሳየት ሰው ከውጭ ሲገባ አታሠሩ በቃ ገንዘብ ይዞ መሬት ለሚቀማ እንጂ ለባለሃገሩ ጥበብ ላስተምረው የሚላችሁን አትወዱም ኧረ እናንተስ ወደዛ።

  • @siscocell9307
    @siscocell9307 Před 5 lety

    bake ante erasu meskn hezbn atchawetbachew mutecha

  • @abebawasmare8290
    @abebawasmare8290 Před 5 lety

    እኔኮ የሚገርመኝ ወያኔ በማዳባሪያ እየሽጠ መሬቱን ሳያጥና ለትርፍ ብቻ ንግድ ስራ ሲሰራ ይኖራል

  • @HdjdhHfjdg
    @HdjdhHfjdg Před 6 lety

    አባሰል ለሟርት ተነሳሱ እጂ ምን ትከስባላችሁ የዘመን መለወጫ ላይ ድግምታችሁን ይዛችሁ መዞር ነው የምታቁት እኔ አጋጥሞኛል ጧት ቀን እንም አያልፍላችሁም አሰለን ካፊር ስለሆናችሁ

    • @icallcus8372
      @icallcus8372 Před 5 lety

      ere mekelelel new mokeshew neber ??

    • @ilovemaml4359
      @ilovemaml4359 Před 5 lety

      Jezba yhiev yachi sira slehone new

    • @user-db9re2fk3p
      @user-db9re2fk3p Před 5 lety

      የሆንሽ ክፍታፍ ይህ ያንች ሥራ ነው ልቃሜ

  • @gerageru1388
    @gerageru1388 Před 5 lety

    ውኃ ካለ ውሀውን መስኖ ተጠቅማችሁ ሽኩርትም በርበሬም ትከሉ ከሰማይ ብቻ እና ከመንግስት አትጠብቁ ።

  • @netsolo8225
    @netsolo8225 Před 5 lety

    ጦሩነቱ መንገዱን ቀይሮ ነውዘዴውን ማዳበሪያ ለአይን ነው እንጂ ለሰውልጅ በሽታ ያመጣል ማዳበሪያ ከመጣ ጀምረው ህዝቡ በሽተኛ ሁኖ አል አሜረካ እንኳን ማዳበሪ ያመጠቀም አቁሟል ለምን ህፃናቱላይ ያይምሮ ዘገምተኝነት ያመጣል

  • @user-vc3jw8om1o
    @user-vc3jw8om1o Před 6 lety +2

    ወይኔ። አቦ ወያኔ። ዘርህ ይጥፈ። ምንም ለውጥ የለም በቃ ሁልግዜ ኡፍ

  • @user-jf2zy7yz4w
    @user-jf2zy7yz4w Před 5 lety

    ለምን መንግሥት መንግሥት አርሶ ማደር ካልቻለ ከብት ያርባ የገበሬው መልስ ስንፍናውን ለመሸፈን በእውሸት የተመሠረተ መልስ ነው የሚመስል።

  • @user-fl8jj6uw5o
    @user-fl8jj6uw5o Před 6 lety

    ወያኔ ድብን በል ምዴረ ሌባ መለሥ ነብሥ አይማር ለም መሬት ወደ ትግሬ አካለለ

  • @user-vw9ot7re2z
    @user-vw9ot7re2z Před 5 lety

    ወያኔ የሀገር ሸክም

  • @dugrose7986
    @dugrose7986 Před 5 lety

    The journalist you don't have at all farmers knowledge.

  • @user-se2wl3ro7f
    @user-se2wl3ro7f Před 6 lety

    በጣም ትገርማላችሁ አማራ ክልል አብዛሀኛውን ጊዜ ክርስቲያን ብቻ ነው እምታሳትፉት ለምድነው ሁሉንም በእኩል እማታሳትፉት

    • @user-gv9pf1xg8r
      @user-gv9pf1xg8r Před 6 lety

      Zed Bintislam አርሶ አደሩ በብዛት ክርስቲያን ነው ለዛም ነው።

    • @giveyaneshnagussie9738
      @giveyaneshnagussie9738 Před 6 lety

      Bete 1992 በትክክል እህት

  • @msblen6577
    @msblen6577 Před 6 lety

    ዳውን ወያኔ ህዝቤ የደሄየው አንተ ከመጣህ በሁዋላ ነው

  • @gddj5973
    @gddj5973 Před 6 lety

    ወትድርና አይሻልም አገርህን እያስከበርክነዉ እጅ እየተሰደድክ የብሀርና የአሳ እራት አሳልፎ አልሰጠህም ፣

  • @gerageru1388
    @gerageru1388 Před 5 lety

    ዝናብ ሲዘንብ ድምበርና ጉድጓድ ለምን አትፈጥሩም?ውሀው በዘግየትም ሆነ በጉርጓዱ በመቆየት ውኃው ለብዙ ነገር ይጠቅማል ይለመልማል ከለመለመ ለፍግም ለሳርም ይሆናል።
    ጋቢያችሁን ጥላችሁ ዘዴ ፍጠሩ።

    • @jingmaleis2669
      @jingmaleis2669 Před 5 lety

      You stupid you will never andrstnd there life stop toaking

    • @mrim6416
      @mrim6416 Před 5 lety

      ባላገር ጋቢጋ ምን አገናኝው የተጠራቀመ ውሀ አድ ማሳ ሰብእል ያመርታል?

  • @user-vc3jw8om1o
    @user-vc3jw8om1o Před 6 lety +1

    ክርስቲያን ብቻ ነው እምታሣትፍት።

    • @user-fl8jj6uw5o
      @user-fl8jj6uw5o Před 6 lety

      Taiba Taiba ግሞ

    • @taketimeforyou
      @taketimeforyou Před 6 lety +1

      Taiba Taiba በምን አወቅሽ ሁሉም ክርስትያን መሆናቸውን?

    • @user-vc3jw8om1o
      @user-vc3jw8om1o Před 6 lety

      Kk Nn ጥያቂ ነው የጠየኩት

    • @user-vc3jw8om1o
      @user-vc3jw8om1o Před 6 lety +1

      ኢትዮጲያ ለዘላለም ትኑር ፍቅር ነው የጎዳኝ አሳዳጊ የበደከሽ ለህ

    • @user-fl8jj6uw5o
      @user-fl8jj6uw5o Před 6 lety

      Taiba Taiba ደደብ