እኔ ትእቢተኛ በልቤም ጥጋበኛ ነኝ እና ከ እኔ ተማሩ | ዶ/ር አብርሃም ተክለማሪያም | Dr Abraham | Halwot Emmanuel United Church

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 11. 09. 2024

Komentáře • 124

  • @beraeyassefa7400
    @beraeyassefa7400 Před rokem +10

    ለየት ያለ አስተማሪ ነው ፤ ቀለል አድርጎ ፤ እንዲገባን ፤ እንዳይረሳ አድርጎ የእግዚአብሄርን ሀሳብ ያስተላልፋል። ጌታ ይባርክህ

  • @Zerihun04
    @Zerihun04 Před rokem +2

    አገልጋዩ ፈጽሞ ባልጠበኩት ርእስ፣ ባልተለመደ የማስተማር መንገድ፣ በሚገርም ጥበብ የጌታን ቃል በሚገባኝ ቋንቋ አስረድቶኛል። በመልእክቱ በጣም ተነክቻለሁ በእውነት! ነገር ግን በእርግጥ ምኔ እንደተነካ ለጊዜው መናገር የሚችል አይመስለኝም።🙏👌💖

  • @lidiyaamsalulidu2772
    @lidiyaamsalulidu2772 Před rokem +11

    እግዚአብሔር ምናቹንም አይንካ ልባችሁን ይንካ አሜን አሜን::

  • @mail2hasset
    @mail2hasset Před rokem +17

    የጻዲቅ አይኖች በራሱ ላይ ናቸው እንደሚል ቃሉ ....እራሳችንን እንድናይ ጌታ ይርዳን!! ተባረክ መጋቢ

  • @ethiopia7544
    @ethiopia7544 Před rokem +8

    እያለቀስኩ የሰማሁት ስብከት 😭😭😭ልቤን ቀይረው አምላኬ

    • @belaytessema743
      @belaytessema743 Před rokem +1

      እኔም አምላኬ ልቤን ንካው😭😭😭😭😭😭

  • @Mcsegnit
    @Mcsegnit Před rokem +5

    ፈራሁ፣ እሸሸግበት ጥግ አጣሁ፣
    ልቤ ሳይሆን ስሜቴን አግዝፌ
    ተነክቼ ተርገፍግፌ
    ያረገኛል እንደ ወፈፌ።
    አሁንስ ታከተኝ
    ሳስበው ሳስበው ትዕቢት ነው መሰለኝ፣
    ይሄው አሁን እንኳን እላለሁ መሰለኝ።
    እናንተ ፍረዱኝ ከአውሬ ልብ አድነኝ ብዬ እምጮኸበት መድሃኒት አሳዬኝ።
    ንገረኝ እውነቱን
    የምድንበቱን
    ሳሩንም ግጨ ጥርሴንም ነክሼ ዘመን አስጥሬ በትንሣኤ ጉልበት ንጉሱን አንግሼ
    ሰው መሆን አማረኝ ክፉን አርክሼ።

  • @abebaseyiume8949
    @abebaseyiume8949 Před rokem +11

    ዶክተር አብርሀም ባይሆን ልሰማዉ አልደፍርም ነበር ዶክተር አብርሃም ሁሌም አከብርሀለሁ

    • @emuyeyilma7752
      @emuyeyilma7752 Před rokem

      እሱን ሳይሆን መስማት ኢየሱስ ን ነው

    • @abebaseyiume8949
      @abebaseyiume8949 Před rokem

      በተወደደዉ የቃሉ አገልጋይ በዶክተር አብርሃም ዉስጥም እሰማሀለሁ

  • @NazerawDutamo
    @NazerawDutamo Před 2 měsíci

    ውይኔ ምን አይነት ስብከት ነው ❤❤❤❤

  • @mesuteka2010
    @mesuteka2010 Před rokem +2

    ልቤን ልቤን ንካልኝ ጌታሆይ!!🙏🙏🙏

  • @its38bby62
    @its38bby62 Před rokem +2

    አሜን አሜን አሜን ልቤን ዛሬ ፈዉሰኝ

  • @jesuschrist15111
    @jesuschrist15111 Před rokem +4

    ✞ክብር ለእግዚአብሔር አብ ክብር ለእግዚአብሔር ወልድ ክብር ለእግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ አንድ አምላክ ይሁን አሜን።✟❤
    “ሁሉም ከእርሱ፣ በእርሱ፣ ለእርሱ ነውና፤ ለእርሱ ለዘላለም ክብር ይሁን፤ አሜን።”
    - ሮሜ 11፥36 (አዲሱ መ.ት)

  • @hasetgirma2610
    @hasetgirma2610 Před rokem +6

    እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ ጌታ ሥለሠጠህ ጥበብ ሁሉንም የሚነካ እራሣችንን እንድናይ ውሥጣችንን እንድንመረምር ያደርጋልና ተባረክ

  • @meazialem6069
    @meazialem6069 Před rokem +4

    አሜን! ጌታ መንፈስ ቅዱስ ልቤን ይንካ ። ወፈፍ ማለት አልፈልግም ።

  • @AlazG
    @AlazG Před rokem +12

    Dr. The way you present and narrate the passage is so amazing. Heart touching sermon. May God bless u more!

  • @hiwimimikidane1789
    @hiwimimikidane1789 Před rokem +2

    አብርሽ አሁን ሳልሰማህ ነው ምባርክህ ምክንይቱም እስከዛሬ የሰማሁህ በጌታ ቤት አፅንቶኛል ከጥፋት መልሶኛል ድንግርግሮችን አጥርቶልኛል አርሞኛል ሞርዶኛል ስልዚህ ተባረክልኝ. ስለፈሰሰልህ መገለጥ ጌታ ክብሩን ይውሰድ. የልኡል እግዚአብሔር መንፈስ አይለይህ ይደሰትብህ ይርካብህ አንተም ዘመንህን ሁሉ በቤቱ በብዙ ትጋት ና ፅናት ታገለግል ዘንድ ጌታ እንዲረዳህ ፀሎቴ ነው. የአገልግሎትህ ፍሬ ነኝ🙏

  • @natuusav3420
    @natuusav3420 Před rokem +5

    እግዚአብሔር ይባርክህ ዶክተር አብርሃም ❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @bezadejene8329
    @bezadejene8329 Před rokem +6

    እግዚሀብሄር ልቤን ይንካልኝ

  • @bereketgebregziabher444
    @bereketgebregziabher444 Před rokem +3

    እንዲህ ጥፍጥ አርገህ እንዳስተማርከን እግዚአብሔር አምላክ ጥበቡን እና መገለጥን ያብዛልህ በጣም የማከብርህ እና ምወድህ ያንተን እና የ ዶር ማሙሻን ትምህርት ማዳመጥ አይሰለቸኝም ወላ ደጋግሜ ሳዳምጥ ብውል ኡፍፍፍፍፍ ምን ልበል እናንተን የሰጠን ጌታ ስሙ ይክበር ዘመናቹ ይለምልም ኑሩልን ብዙልን ተባርካችሁአል!!!እንዲህ ዘመናቹን የሰጣቹት ጌታ እንዳከበራቹት ያክብራቹ ፀጋ ይሙላባቹ!!

  • @Wongelyashenfal
    @Wongelyashenfal Před rokem +9

    ልብ 😢😢😢 this was very powerful teaching/illustration. May the grace of our Lord God be multiplied unto you. Wow !!!! 😮

  • @zenebechdubale8567
    @zenebechdubale8567 Před rokem +2

    የእግዚአብሔር ሰው ተባረክ ጌታ በመንፈሱ ጨማምሮ ያበልፅግህ

  • @tinnaassefa1412
    @tinnaassefa1412 Před rokem +1

    በጣም በጣም ያ የቤት ለቤት ህብረት ናፍቆኛል ።።ቤቱን ለእግዚአብሔር ቃል የሰጠ የታደለ ነው።።ያንን ሕይወት ዛሬ ከየት እናግኘው????

  • @Mom2023new
    @Mom2023new Před rokem +3

    ወገኖቼ፣ ከአስር ዓመት በፊት ነው፣ ጌታ በራዕይ አንድ ነገር አሳየኝ፣ በጣም ሰፊ በሆነ ምድረ በዳ ላይ ብቻዋን ተቀምጣ ፊቷን ወደ ሰሜን በማድረግ፣ ሰውነቷን የምትታጠብ ሴት በርቀት ሆኜ በመገረም ተመለከትኩ፣.ይህቺም ሴት ደፋር፣ ለምንም የማትጨነቅና ፈቃዷን ብቻ የምተፈጽም ሴት እንደሆነች አስተዋልኩኝ፣ እርሷም አንድ ትንሽ ልጅ አላት፣ ወደ እርሷም ሲሮጥ እያለ፣ አንድ የሚያምር የጂንስ ጃኬትና ሱሪ የለበሰ ቀይ ሰው የምታደርገውን ነገር ሁሉ ስላልወደደላትና ስለተጠየፈ፣ ህፃኑ እንዳይነካት ሲል በፍጥነት ይደርስና፣ በትከሻው ላይ ተሸክሞት ሄደ፣ የልጇ አባት ባሏ እንደሆነ ገባኝ፣ እርሱም ደግና ርሁሩህ ሰው ስለሆነ፣ በተደጋጋሚ ዞር እያለ በአዘኔታና በርህራሄ አይኖቹ ቢመለከታትም፣ እርሷ ግን ከመታጠብ ውጪ በዙሪየዋ እንኳን ምን እንዳለ የማትመለከት በንቀት የተሞላች ሴት እንደሆነች አስተዋልኩኝ ፣ የጌታ መንፈስ እንዲህ አለኝ፣ይህቺ ሴት፣ ኃጢዓትን በኃጢዓት ላይ እየጨመረች ያለች የዚህ ዘመን ቤ/ክርስቲያን ናት፣ ህጻኑ ልጅ ለቤ/ክ. የተሰጠ ራእይ ነው፣ ባሏ የቤ/ክ. እራስ የሆነው የራዕዩ ባለቤት የናዝሬቱ ጌታ እየሱስ ክርስቶስ ነው አለኝ፣ የጌታ ስም የተመሰገነ ይሁን፣ ወገኖቼ፣ እኔና እናንተ በንስሐ ወደ ጌታ እንመለስ!! ወደ ቃሉ እንመለስ፣ እማማ ነኝ፣ እውነተኛ የጌታ መልእክተኛ።
    R

    • @desalegneasmare8477
      @desalegneasmare8477 Před rokem

      እማማ እግዚአብሔር ይባርክወት ከዚህ በላይ መገለጡን ይጨምርልወት

    • @beckyj6977
      @beckyj6977 Před rokem

      🤔

  • @getachewgemetchu167
    @getachewgemetchu167 Před rokem +3

    ተባረክ ፓስተር አስተማሪ መልዕክት ነው ክብር ሁሉ ለጌታ ይሁን

  • @Tseganesh-vl8fw
    @Tseganesh-vl8fw Před 5 měsíci

    ❤❤ለህወይቴ በትምህርትህ ተጠቅሜአለሂ ጌታ አንተን ቤተሰብህን ይባርክ 19:14

  • @lemlemghebremedhinweldeghi5205

    ጌታ ሆይ ልቤን ንካልኝ፡ የተሰጠኝን ዕድል ተጠቅሜ መንገዴን ላስተካክል እርዳኝ፡ በጌታ በየሱስ ስም ጸለይኩኝ። ወንድም አብርሃም ትጋት ይጨመርልህ ተባረክ።

  • @betelahamgrma8821
    @betelahamgrma8821 Před rokem

    በጣም ይገርማል ወንጌልን ለኔ ብሎ መቀበል ይሁንልኝ ወንጌል መስታወት ነው ማንነትን ያሳያል ጌታ ይርዳን

  • @rebeccamekonnen6331
    @rebeccamekonnen6331 Před rokem +2

    እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ! ዶ/ር አብርሃም ።

  • @selame2713
    @selame2713 Před rokem

    እግዚአብሄር ይባርክህ ድንቅ ትምህርት ተባረክ

  • @berhanewoldekidan7835

    ፓበተር እግዚአብሔር ይባርክህ
    የምታሰተምርበት መንገድ አና
    እሰታይል መፅሐፍን የምትገልጥበት መንገድ ደረሰ ይላል። ልክ እንደ ጓደኛ ወይም
    እንደ ቅርብ ሰው ሆኖ ሲሰሙት
    በጣም በጣም ደሰ ይላል። በፍቅርና በለሰለሰ አንደበት
    በሚሰለች ሳይሆ በምጥም አገላለፀ ሰለሆ በውሰጡ አጅግ
    ፍሬማ መልዕክት ያዘሉ ናቸውና
    እግዚአብሔር ይህን ፀጋ ያብዛልህ። ተባረክ።

  • @DagAnulo
    @DagAnulo Před měsícem

    ልቤን ንካልኝ አምላኬ 😢

  • @gughg
    @gughg Před rokem

    ልቤን ነዉ የነካኝ💔😥
    ልቤ የትህትናን ነገር አያስብም ልቤ ጥጋበኛ ነዉ😭ፀጋ ይብዛልህ መምህር❤❤😊

  • @akiyamelakugaming4870
    @akiyamelakugaming4870 Před rokem +2

    AMEN AMEN AMEN AMEN 🙏 🙌

  • @addisalemkebede6917
    @addisalemkebede6917 Před rokem

    አሜን ልቤ ይነካ አብርሽዬ ጌታ አብቶ ይባርክህ

  • @Fevan1004
    @Fevan1004 Před rokem

    ተባረክልን ትክክል አገልጋይ ማንነት ነው

  • @hiwigelaye6509
    @hiwigelaye6509 Před rokem

    አሜን እግዚአብሔር ልቤን ይንካኝ🙏

  • @birukfekadu6530
    @birukfekadu6530 Před 8 měsíci

    Powerful

  • @matahaileslassie3799
    @matahaileslassie3799 Před rokem

    ዘመኑን የዋጀ ትምህርት ነው ዶ ር ተባረክልን

  • @nesanetdebebe4090
    @nesanetdebebe4090 Před rokem

    የምገርም ምሥክርነት የምማስል ትምህርት ነው እኔ ቤቴ ከዝህ ቸርች ዕሩቅ ነው እንጅ በጣም ደስ ይላኝ ነባር እንጅ እኔ ፍቃደኛ ነኝ

  • @agegnehulegese3583
    @agegnehulegese3583 Před rokem

    ንፁህ ልብ ፍጠርልኝ🙏🙏🙏 እግዚአብሔር አምላክ አንተን ማየት እንድችል!!!

  • @zenebechdubale8567
    @zenebechdubale8567 Před rokem

    ጌታ ኢየሱስ ልቤ ደንዳና ከመሆን አድነኝ ፍፁም ፍቱን አባትና ጌታ አምሳያና መተኪያ የሌለህ ክበርብኝ ለብቻህ።

  • @Aki-rl2wz
    @Aki-rl2wz Před rokem +2

    I have been blessed with your teaching many the Lord bless you.❤💙🙏

  • @user-np3bi4ez1v
    @user-np3bi4ez1v Před rokem

    አሜን እግዚአብሔር ሆይ ልቤን ንካልኝ

  • @Tseganesh-vl8fw
    @Tseganesh-vl8fw Před 5 měsíci

    ስብከትህን አልጠግበውም❤❤❤ 12:16 12:24

  • @alemayehuhilemariam4780
    @alemayehuhilemariam4780 Před rokem +1

    Amen 🙌🙌🙌, wondme geta eyesus babizu yebarkeh, lebachen endetenka befitu yekoylen

  • @Mom2023new
    @Mom2023new Před rokem +1

    ወደ ንስሐ የሚያመጣ እውነተኛ የእግዚአብሔር ድምጽ!!! (ከ1989--2015 ዓም. ) አዋጅ!! አዋጅ!! ጆሮ ያለው ይስማ!!
    (ህዝ 2:3-8,ዘፀ.3:13-15, ዮሐ.8:26, ኤር 26:) ፣ ወገኖቼ፣ እግዚአብሔር ከህዝቡ ጋር ክርክር አለው!! ቤ/ክ.ሆይ!! ትውልድ ሆይ!! የእግዚአብሔር አፍ ይህንን ተናግሯልና የእግዚአብሔርን ድምጽ ስሙ!! ወገኖቼ፣ 1987 ዓም.ጀምሮ ጌታ ለራሴና በብዙ ነብያት በተደጋጋሚ አስቀድሞ መልእክተኛው እንድሆን እንደመረጠኝና አንደጠራኝ ካረጋገጠልኝ በኋላ፣ በልጁ በኩል በመንፈስ ቅዱስ አማካይነት ለአመታት በፀሎት ላይ እያለሁ፣ በቀንና በሌሊት ድምጹን እያሰማኝ፣ከዘመኑ የሁካታ መድረክ ሸሽጎኝ፣በዘመኔ ሁሉ የገጠሙኝን የጠላት ፈተናዎች፣ በትእግሥት እንዳልፍ፣ መንፈስ ቅዱስ ቃሉን በመግለጥ እየስተማረኝና እየመከረኝ፣ እየገሰጸኝ፣ እያጽናናኝ፣ ለህዝቡ መልእክተኛው አደረገኝ፣ የጌታ ስም ለዘለዓለም የተመሰገነ ይሁን። ኢየሱስንም በተቃወሙት ጊዜ፣ ይሁን እንጂ የላከኝ እውነተኛ ነው፣እኔም ለዓለም የምናገረው፣ ከእርሱ የሰማሁትን ብቻ ነው አላቸው፣ (ዮሐ8:26,) ጌታም፣ በህዝቡ ላይ ያለውን ቅሬታ እንዲህ ሲል ይናገረኝ ጀመር፣ ....ጌታስ ከሆንኩኝ መፈራቴ ወዴት አለ..?(ሚል.1:6-8,)..ሰማይ ዙፋኔ ነው፣ ምድርም የእግሬ መረገጫ ናት፣ የምትሰሩልኝ ቤት ምን አይነት ነው..? (ኢሳ 66:1-4, ኢሳ 55:8-9,ኢሳ 59:1-2,2ኛዜና 7፣12-14,) በተደጋጋሚ ይናገረኝ ነበር፣ ጌታም፣ ይህ ህዝብ መስማትን ይሰማል!!፣ ነገር ግን አይኖርበትም!! ህዝቤ የራሱን ነገር አስቀድሟል!! ክብሩን አልጣለም!! ቤቴን በእኔነት፣ በማስመሰልና በስሜታዊነት ሞልተውታል!!እውነተኛ ፍቅር የላቸውም!! እርስ በርሳቸውም ይነቃቀፋሉ!! ሰላምም የላቸውም!! ይቅር መባባልን እንቢ ብለዋል!!ለትውልዱ መልካም ምሳሌ መሆን አልቻሉም!! ይህ ትውልድ የሆሴዕን ዘመን ትውልድ ይመስላል!! ህዝቤ መመለስ እንቢ ብሏል!! በጎቼን ለሚገፉ እረኞች ወዮላቸው!! ይህ ህዝብ አስቆጥቶኛልና አመጸኞችን አልምርም!! ባሬያዎቼ ተንቀዋል!! (እውነተኞቹን) ይህ ህዝብ ልቡ የሸፈተ ነው!! ክብሬን ደግሞ ይጋፋል!! ክብሬን እኮ! ጣሉት!! ይህ ህዝብ አፉ ከእኔ ጋር ነው!! ልቡ ግን ከእኔ የራቀ ነው!! ህዝቤ በእውነትና በመንፈስ አላመለከኝም!! አብዝቼ ብጠራቸው፣ አጥብቀው ከፊቴ ራቁ!! እስራኤል(የእግዚአብሔር ህዝብ) የለመለመ ወይን ሆኖ ሳለ፣ እንግዶች ጉልበቱን በሉት!! የወይኔን ቦታ ፍሬ አጣሁበት!! እኔን የህይወት ውሀ ምንጭ ትተውኛል!! ለራሳቸውም ሌሎች ጉድጟዶችን ቆፍረዋል!! ክርስቲያን ሳይሆኑ ክርስቲያን የሚመስሉ፣ ህዝቤን ግን ኃጢአት የሚያለማምዱ በቤቴ አሉ!! እኔም ብዙ ጊዜ ዝም አልኩኝ!! እነርሱም አልሰሙኝም!! ወደ እኔም አልተመለሱም!! ህዝቡ በንስሐ ካልተመለሰና ለቃሌ ካልታዘዘ፣ መርገም ከህዝቡና ከምድሪቱ ላይ እንዴት ይሰበራል? ቃሉ ያረጀባቸው የሚመስላቸው ብዙዎች በቤቴ አሉና የእግዚአብሔርን ነገር ለሚታክቱ ወዮላቸው!! የማያስተውል ህዝብ ይገለበጣል!! ህዝቤ ሲጠፋ የማይመክሩና የማይገስጹ ቸልተኞች ኤሊዎች በቤቴ በዙ!! ቤቴን ትቼአለሁ!! እርስቴንም ጥያለሁ!! እንደ ዥንጉርጉር አሞራ ሆነውብኛል!! ክብር ከእስራኤል ሸሸ!! ህዝቤ እውቀትን ከማጣቱ የተነሳ ጠፍቷል!! የጠፉ በጎችም ሆነዋል!!የሚያስተውልም የለም!! ነብያቶቿ ጉቦ ተቀባዮች ናቸው!! አለኝ፣ ኢሳ 66፣ 1-4, ከነገረኝ በኋላ፣ህዝቤ የወንበዴዎች ዋሻ ሆነ!! እኔ ግን ወንፊትና መንሼን ይዤ እነሳለሁ፣ የሌዊንም ቤት አጠራለሁ!! የሊባኖስን ዝግባ አናውጣለሁ፣ ያውም የጽድቅ ዛፎችን ነው!! መኔ! መኔ! አለኝና ባለራእይችን አጠራለሁ !! ከፍታዎችን እንዳለሁ!! ከፍ ያለውን ዝቅ፣ዝቅ ያለውን ከፍ አደርጋለሁ!! ከአሁን በኋላ የመድረኩ ቁልፍ በእጄ ይሆናል!! ያከበሩኝን አከብራለሁ!! እስራኤልንም በቃኘሁ ጊዜ፣ ምድርን ሁሉ እዳስሳለሁ አለኝ ጌታ መንፈስ ቅዱስ።
    *ጌታም መሃሪ ስለሆነ፣የተሰፋውን ቃል በማሰብ፣ እግዚአብሔር ይጣራል!! በያቸው አለኝ፣ ህዝቤ ወደ እኔ ቢመለስና ንስሐ ቢገባ ምህረትን አደርጋለሁ!! የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው!! እንግዲህ ንሰሐ ግቡ!! ትልቅነታችሁንም አስወግዱ!! ልባችሁን አጥሩ!! ወጪቱ ይጥራ!!ፈጥናችሁ ተስማሙ!! በፍቅሬ ኑሩ!! የምትወዱኝስ ከሆነ ትእዛዜን ጠብቁ!! የምትወዱኝስ ከሆነ በጎቼን ጠብቁ!!!ሊታረዱ ያሉትንም አድኑ!!የምታደርጉትን ሁሉ በስሜ አድርጉት!! የከበረውን ከተዋረደው ለዩ!! እርሱን ብቻ ስሙት!! ለእርሱ ብቻ ስገዱ!! እውነተኛ ፍርድንና ጽድቅን አድርጉ!! አሳች ወጥቷልና ንቁ!! እናንተ የእግዚአብሔርን እቃ የምትሸከሙ፣እልፍ ፣ በሉ.!! ህዝቤ ሆይ! ወደ እልፍኝህ ግባ!! የሚንበረከኩ ብዙ ናቸው!! የሚፀልዩ ግን ጥቂት ናቸው!! በደልን ተሞልተዋልና አልሰማቸውም!! ህዝቤ ንስሐ አይገባም!! እራሱንም እንደ በደለኛ አይቆጥርም!! ድምጼንም እንደ ሻገተ እንጀራ ጣሉት!! ጽዮን ብታውቅ፣ ብታውቅ የምትሰራበት ዘመን ነው አለኝና ጌታ ለኢየሩሳሌም ያለቀሰላትን አስታወሰኝ፣ ስለዚህ፣ የፈረሰውን መሰዊያችሁን አድሱ!! ልባችሁን እንጂ ልብሳችሁን አትቅደዱ!! ለፀሎትም በቆማችሁ ጊዜ ንስሐ ግቡ!! የበደሉአችሁንም ይቅር በሉ!!ይህ ዘመን በንስሐ የመንጻት ዘመን ነው!! አጥብቃችሁ ፊቴን ፈልጉ!! ሳታቋርጡ ጸልዩ!! ምጽአቴ ቀርቧልና ዘመኑን ዋጁ!! ሙታን ድምጼን የሚሰሙበት ዘመን ይመጣል!!(ዮሐ 5:25,)የወደቀችውንም የዳዊትን ድንኳን አነሳለሁ!! እሠራታለሁ!! በምጥ የወለድኩአቸውን ልጆቼን አልጥልም!! ወደ ከፍታም አወጣቸዋለሁ!! የአባቶችን ልብ ወደ ልጆች፣የልጆችንም ልብ ወደ አባቶች እመልሳለሁ!! የኢትዮጵያን ቤ/ክ.የምጎበኘው ከእኔ በሆኑ ነብያት ነው!! ትውልድን ቀብቼ አስነሳለሁ!! ሪቫይቫል በምድሪቱ ላይ ይመጣል!! ለዓለም በረከት ይሆናሉ!! ስለ ቃሌም እተጋለሁ!! ከአሁን በኋላ ያለው ዘመን የመከር ዘመን ነው፣ የአጨዳውም ጊዜ ደርሷል!! መከሩ ብዙ ነውና ሰራተኞችን እንዲልክ፣ የመከሩን ጌታ ለምኑ!!አለኝ፣ስለዚህ የነገርኩሽንም ሁሉ ለህዝቤ ንገሪልኝ አለኝ ጌታ መንፈስ ቅዱስ!! ለሚጠራጠሩሽ ሁሉ ያለና የሚኖር ለከኝ ብለሽ ንገሪአቸው አለኝ።(ዘፀ.3፣ 14,) መልእክቶቹም እውነተኛና በጥንቃቄ መን/ቅዱስ በማዳመጥ የተጻፉ ለመሆናቸው በልጅነቴ የተገለጠልኝና መልእክተኛው አድርጎኝ በህዝቡ መሃል የላከኝ ያለና የሚኖር ያህዌ/ኤሎሂም ብቻ ምስክሬ ነው፣ ዋጋዬም ከእርሱ ዘንድ ብቻ ነው። ወገኖቼ፣( በተቻላችሁ መጠን ለቤተክርስቲያን መሪዎችና ለህዝቡ እንድታደርሱልኝ በጌታ ፍቅር እለምናለሁ፣ጊዜው የእውነተኛ ንስሐና የእርቅ ጊዜ ነው! ለጌታ ድምጽ ስፍራ ልንሰጠው ይገባናል!!ጌታ ሊመጣ ነው!!) ተባረኩ።እማማ ነኝ፣ እውነተኛ የጌታ መልእክተኛ።u

    • @desalegneasmare8477
      @desalegneasmare8477 Před rokem +1

      ጸጋ ይብዛልወት

    • @Mom2023new
      @Mom2023new Před rokem +1

      @@desalegneasmare8477 ጌታ አብዝቶ ይባርክህ፣ ለምታውቃቸው ክርስቲያኖች ፣አገልጋዮች አድርስልኝ፣ እማማ ነኝ።

    • @melakumekonen5035
      @melakumekonen5035 Před rokem +1

      🙏🙏

  • @emuyeyilma7752
    @emuyeyilma7752 Před rokem

    ኧረ እንዴት ድንቅ ነው እግዚአብሔር ሆይ እርዳኝ

  • @tsegayeweldtsadik6391

    You have a wisdom to preach
    Glory to God. Thank you.

  • @ttsug9216
    @ttsug9216 Před rokem

    Amen!! Holy spirit Change my heart
    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @samuelsami1247
    @samuelsami1247 Před rokem

    ከዚ ቪዲዮ ኮመንቶች ደስ ያለኝ በጎ በጎ ብቻ ነው የሞላው።

  • @ameyemerbesher659
    @ameyemerbesher659 Před rokem

    አሜን ጌታ መንፍስ ልቤን ይንካው እግዚአብሔር ሁይ ድንቅ አምላክ ነው 🙏🏿

  • @bekeletadele8983
    @bekeletadele8983 Před rokem

    አሜን።

  • @bothwithus
    @bothwithus Před rokem

    አብረሃም ቦቴ ጌታ ይባርክህ

  • @user-eo1gf3el9z
    @user-eo1gf3el9z Před rokem

    ዶ/ር ተባረክልኝ

  • @meazialem6069
    @meazialem6069 Před rokem

    ተባርከሀል ዶ/ ር።በጣም ጠቃሚ ምክር ነው።

  • @nardostessema3590
    @nardostessema3590 Před rokem

    God bless you

  • @tensumamush9918
    @tensumamush9918 Před rokem

    Amennn Amennn geta hoy liben nikaw beyesus,sim.haleluyaaa,kibr legeta yihun dr abirsh tebarek

  • @maranatha1308
    @maranatha1308 Před rokem

    ኢየሱስ ጌታ ነው!✝️✝️

  • @hanamahari6583
    @hanamahari6583 Před rokem

    Amen amen

  • @peace2all51
    @peace2all51 Před rokem

    Wow! Very interesting way of preaching!!! God bless you!!

  • @mimegudissa6130
    @mimegudissa6130 Před rokem +1

    ጉድ እኮ ነው።ዶክተር አብርሀም እንኳን ጌታ ረዳህ።

  • @yano1710
    @yano1710 Před rokem

    Wow! It is an Amazing and heart-teaching massage. His bless you doctor

  • @betelhembeyene6040
    @betelhembeyene6040 Před rokem

    Melkam Helm!!! Sweet dreams !! Tadelachehul yeha Temhert yegebachehu

  • @amyjackson8185
    @amyjackson8185 Před rokem

    Sema ahemed Ali

  • @tsehayenshgute6752
    @tsehayenshgute6752 Před rokem

    Amen amen mafse kudese hoye libene kayereligne😭😭😭

  • @davidmm3841
    @davidmm3841 Před rokem

    Amazing witness!

  • @mahderinatekle9624
    @mahderinatekle9624 Před rokem

    Geta hoy bedenb adrgeh liben nikaw😔🙏

  • @natnaeldarsema4248
    @natnaeldarsema4248 Před rokem

    Amenn libacinin yinka

  • @user-jo9ob6ge9w
    @user-jo9ob6ge9w Před rokem +2

    በዚህ መልክ ይሻላል ? ወይ ጌታ ሆይ ሰውረኝ ርዕሱ ሲያስፈራ ምን ችግር አለው በቀጥታ ብትጽፉት

  • @Tseganesh-vl8fw
    @Tseganesh-vl8fw Před 5 měsíci

    ዶክ ስብከትህ በሙሉ ሰምቸ ሰምቸ አልጠግብም

  • @hanamahari6583
    @hanamahari6583 Před rokem

    Amen amen Tebarek

  • @mekdesmekuria4207
    @mekdesmekuria4207 Před rokem

    Amen 🙏🏾

  • @TinaTina-fh1fl
    @TinaTina-fh1fl Před rokem

    Uuuu ffff qasetery tebarki gata ysuse ebarkhi tebarki

  • @Tseganesh-vl8fw
    @Tseganesh-vl8fw Před 5 měsíci

    13:38 13:40

  • @belaytessema743
    @belaytessema743 Před rokem

    ሲጀመር ስቄ ....በኃላ ማልቀሴን ማቆም አቃተኝ።አምላኬ ኢየሱስ ልቤ ንካ።

  • @berhanedanat4642
    @berhanedanat4642 Před rokem

    Amen amen .

  • @nanabana3043
    @nanabana3043 Před rokem +1

    ቀጣይ ክፍል አለው በሉኝ

  • @atsadelikesa7857
    @atsadelikesa7857 Před rokem

    Waaqayyoo saa eebbiisuu

  • @user-wj1ln5qg8t
    @user-wj1ln5qg8t Před rokem

    የምን ስብከት ነው የመናፍቃኖች ነው?አልገባኝም

  • @teklebayiru5392
    @teklebayiru5392 Před rokem

    ያ ሰው እኔ ነኝ 🙄

  • @alshaswelt4263
    @alshaswelt4263 Před rokem

    My. Life. The. Same. Thing. G. B. U

  • @betelhembeyene6040
    @betelhembeyene6040 Před rokem

    Yemiyasredagne swo Ale?? Video mecheres alchalkum mekniyatum Getlse Aydejem

    • @amdeselassieayalew2908
      @amdeselassieayalew2908 Před rokem

      አይተሽ ጨርሺው እህቴ፤ ትልቅ መልእክት ታገኚአለሽ።

  • @trinitygospeltube4194

    Min malet nw reisu ly yalew,,,, ke tibitegna mn yimaralu,,,,please astekakelut

  • @betelhembeyene6040
    @betelhembeyene6040 Před rokem

    Yemen ashemur newo ??

  • @betelhembeyene6040
    @betelhembeyene6040 Před rokem

    Hulum neger Behelm newo ?

  • @ashenafimelaku5388
    @ashenafimelaku5388 Před rokem

    the title is not Good.

  • @betelhembeyene6040
    @betelhembeyene6040 Před rokem

    Menem algebagnem ? Ewunet kehone tadya seltanh men neber ? Tariku yetefeterewo yet ketema newo? Gedelulgne menamen .....Ethiopia West newo ??

    • @amdeselassieayalew2908
      @amdeselassieayalew2908 Před rokem

      እህቴ የመፅሃፍ ቅዱስ ታሪክ ነው። ትንቢተ ዳንኤልን ሙሉውን አንብቢ።

  • @amyjackson8185
    @amyjackson8185 Před rokem

    Listen Ethiopian leaders you will eat grass one day like nabukdenser tegbachehual

  • @habtamutibebu2947
    @habtamutibebu2947 Před rokem

    " ኢካቦድ "
    ነገር ተገለበጠ ¡ ተዘቀዘቀ ማኔቴቄል disliked ( ¡ )
    👎 አመንክዮ
    በፌሚኒዝም ሣራ
    ን ጌታዬን አትሥበከን በዚህ በሲሞንዘመን ወንድ የለም ሴት የለም የሚዘጋየለም የሚከፍትምየለም የለም የለም ዱቤ የለም። ።ርዕስህ ከብዶኛል

  • @getayalewe1009
    @getayalewe1009 Před rokem +2

    Even tough this message is for everyone, including me, it is also for your former comrades and members of the TPLF. All TPLF members seems like Nebuchadnezzar and TPLF political Children are also similar as Nebuchadnezzar son. As we all know, Nebuchadnezzar's son entered the house of God and defiled the temple. And was drinking on the sacred vessels.
    At the result, Nebuchadnezzar's son paid the price for his evil deeds and the king was removed by the power of God. When TPLF fought in the last war. In Amhara and Afar regions they killed thousands of innocent animals. And cutting and destroying trees In addition, churches and mosques used as washroom. They also used the Holy Books, the Bible and the Koran,
    like toilet paper. God will punish all those who do this for their evil deeds, God will never let them go. they will pay a severe price.

    • @GilgalGrace777
      @GilgalGrace777 Před rokem

      "kene temaru"❤ it is real me! Nevertheless , His grace gave me his precious life for me...,Amen.

  • @negashahmed1970
    @negashahmed1970 Před rokem

    ህልም እያላችሁ እታታሉ።ብዙዎቹ ህልም የሚሉት ያላዩትና የሀስት ስዎችን ለማጥመድና ለማጭበርበር ነው።እውነት ቢሆን ኖሮ ይሄ ሁሉ ነብይና ፓስተር ባለበት አገር የደህንነት መስሪያ ቤትም ባላስፈለገ ነበር። እውነት የሚታያቸው ቢሆን ኖሮ ነብይ በሚገለበጥ መኪና ተሳፍሮ አይሞትም ነበር። እንዲያውም የዚህ አይነት ታርጋ ያለው መኪና ስለሚገለበጥ አትሳፈሩ ብሎ ሌሎችንም ባዳነ ነበር። አትሸወዱ።ውሽትነው።የሀሰተኛ ነብዮችና ፓስተሮች አንዱ የማጭበርበሪያ መንገድ ነው። በነሱ የሀሰት ህልም የስንቱ ትዳር ፈረስ፥ስንት ህፃኖቶች ተበተኑ፥ ስንቱ ተዘረፈ።

    • @selamchimssa667
      @selamchimssa667 Před rokem

      ወዳጄ የመፅሐፍ ቅዱስ ታሪክን በራሱ አርጎ እኛ እንዲገባን እያስተማረ ነው ።ንጉስ ናቡከደነጾር ይባላል ።ትንቢተ ዳንኤል ከ 1-4 አንብብ👍

  • @betelhembeyene6040
    @betelhembeyene6040 Před rokem

    🤣 Algebagnem????? Yet Hager newo tariku Yemerr ! Koy Lemen tawesasebalachu keteta atastemrem ?

    • @mekdesteshome253
      @mekdesteshome253 Před rokem

      የኔ ውድ ሰውየው እየሰበከ ያለው እኮ ትንቢተ ዳንኤልን ነዉ. በራሱ አስመስሎ እኛ እንዲገባን በቀላል ምሳሌ እየነገረን ነዉ.

    • @selamchimssa667
      @selamchimssa667 Před rokem

      መጽሐፍ ቅዱስ ትንቢተ ዳንኤል ከ1-4 አንብቢው።

  • @ffm377
    @ffm377 Před rokem

    Tulutala bufa !

  • @nebiyumekonnen6362
    @nebiyumekonnen6362 Před rokem

    This is an absolute apostasy.

  • @user-eq6to1rg7c
    @user-eq6to1rg7c Před rokem

    Amen Amen Amen 🙏 🙏 🙏

  • @hanamahari6583
    @hanamahari6583 Před rokem

    Amen amen

  • @bezadejene8329
    @bezadejene8329 Před rokem

    አሜን

  • @user-jo9ob6ge9w
    @user-jo9ob6ge9w Před rokem +1

    በዚህ መልክ ይሻላል ? ወይ ጌታ ሆይ ሰውረኝ ርዕሱ ሲያስፈራ ምን ችግር አለው በቀጥታ ብትጽፉት

    • @habatamhabatam8769
      @habatamhabatam8769 Před rokem

      በየሳምንቱ የሚያስተምሩበት ርዕስ ከእኔ ተማሩ የሚል ነው

    • @user-jo9ob6ge9w
      @user-jo9ob6ge9w Před rokem

      @@habatamhabatam8769 እሽ ግን በወንጌል የተጻፈውን ገልብጠው ነው የሚጽፉት ለምን?

    • @habatamhabatam8769
      @habatamhabatam8769 Před rokem

      @@user-jo9ob6ge9w ርዕሱ ከእኔ ተማሩ ስለሚል ልክ ናቡከደናፆር ከኔ ተማሩ የሚል አድርገው ነው የሚፅፉትም የሚያስተምሩትም ።

    • @hiwimimikidane1789
      @hiwimimikidane1789 Před rokem

      ስሚው ና ትረጅዋለሽ

    • @user-jo9ob6ge9w
      @user-jo9ob6ge9w Před rokem

      @@hiwimimikidane1789 እሽ ማሬ😍

  • @hanamahari6583
    @hanamahari6583 Před rokem

    Amen amen

  • @hanamahari6583
    @hanamahari6583 Před rokem

    Amen amen