ያልጠበኩት ሰርፕራይዝ ከ ቢሊዬነር ምንተስኖት ተሰጠኝ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 4. 09. 2024
  • Thanks for watching and support my channel subscribe like and share video
    #MikoMikee
    #MikoMikeePrank
    #Surprise
    #mintesnotbillioner
    #mikominte
    The Content Creator and producer for this video @miko_mikee
    Contact :- 0970177777
    @miko_mikee - Offcial

Komentáře • 1,8K

  • @MikoMikee
    @MikoMikee  Před 2 lety +878

    ኢትዮጵያዊ መሆኔ ያኮራኛል...

    • @gizeaworkjenber2480
      @gizeaworkjenber2480 Před 2 lety +6

      Yegebahal

    • @senaa9947
      @senaa9947 Před 2 lety +15

      ዋው ፍሮምሳኮ ❤❤

    • @user-lx1ej2mg7o
      @user-lx1ej2mg7o Před 2 lety +4

      Betam des yilal yihe new maninetachin firomisa eni wedikalen tuben asitewawkilgn

    • @dr.wende--4066
      @dr.wende--4066 Před 2 lety +6

      እንኳን ደስ ያለህ ሚኮ፣ ይገባሃል። ምንቴ የምር ትልቅ ሰው ነህ፣ እንዳንተ ያሉትን ባለሃብቶች ለሃገራችን ኢትዮጵያ ያብዛልን።

    • @lemlem5091
      @lemlem5091 Před 2 lety +2

      Miko yegbahal egzabher yakberaw anet telayaleh miko

  • @winniewinnie4575
    @winniewinnie4575 Před 2 lety +170

    አንዲህ አይነት የከበሩ ኦሮሞ ወንድሞቻችንን ያብዛልን በውነት የአትዮጵያን አንድነት የሚጠብቁ መልካም ሰዎች አሉ ኢትዮጵያ ተስፋ አላት ሰርኞች ያፍራሉ ❤❤❤🙏🙏🙏

    • @s.shawaa8225
      @s.shawaa8225 Před 2 lety +2

      Oromo zare bicha aydelem hulem endih new i love you oro ko

    • @DW-wq2vn
      @DW-wq2vn Před 2 lety +1

      ኦሮም እንዲህ ሁሌ መልካም ነው ጥቂት ክፉ ሰዎች ናቸው ሆነ ብለው ኦሮምን የሚያጥላሉት እዉነት እንነጋገር እስኪ ማን ነው ኢትዮጵያ ዉስጥ ከኦሮም ያልተጋባያልተዋለደ ኦሮም የሌለበት ኢትዮጵያዊ የት ነው ያለው ሰሜን ወይስ ደቡብ ወይስ ምስራቅ ወይስ ምእራብ ?

    • @abdurazakabdela2187
      @abdurazakabdela2187 Před 2 lety +1

      Firoomsaa

    • @buzebuze-iu1mi
      @buzebuze-iu1mi Před rokem

      1 1 say hon oromoo bazeh badenbi yetaweqal ❤❤❤❤❤❤

  • @dr.wende--4066
    @dr.wende--4066 Před 2 lety +174

    እንኳን ደስ አለህ ሚኮ፣ ይገባሃል። ምንቴ የምር በጣም ትልቅ ሰው ነህ፣ ካለህበት የሃብት ማማ ላይ ዝቅ ብለህ ያሳየሀው መልካምነት ትልቅ ነው። እንዳንተ ያሉትን ቅን ባለሃብቶች ለሃገራችን ኢትዮጵያ ያብዛልን። እድሜና ጤና ይስጥህ። ይመቻቹ!!

    • @Sirage111d
      @Sirage111d Před 2 lety +1

      Exactly

    • @tsiyontesfaye3683
      @tsiyontesfaye3683 Před 2 lety

      💋💋💋💋💋💋💋❤❤💔💞💞💔🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @seenaagedda3740
    @seenaagedda3740 Před 2 lety +4

    ፊሮምሳ ያገኘኸው ክብር እጅግ ከፍተኛ ነው ምንቴ አስተዋይ ባለፀጋ ነው ዕድሜና ጤናን እመኝለታለሁ። firomsa nama baay'ee jaallatamudha

  • @Motivate2ethiopia
    @Motivate2ethiopia Před 2 lety +105

    ድምፅህን አጥፍተህ ጠንክረህ ስትሰራ ስኬትህ በራሱ ጊዜ ጮሆ ይናገራል " 🔥M2E🔥👈🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @mulefaf8664
    @mulefaf8664 Před 2 lety +15

    ዋው ኢትዮጵያዊነት እኮ ይላያል
    ደግሞ ጥሩ ሀሳብ ነው የያዘቹት ጀግኖች በርቱ💚💛❤✊👑

  • @dribasenayittube6639
    @dribasenayittube6639 Před 2 lety +108

    ፍሮምሳ ማለት ዝምድና ማለት ነው ምንቴ ቃልህን ጠብቀህ ሚኪን ከዝምድና እንዳታርቁት👍👍🙏🙏⚫🔴⚪🇪🇹

  • @solomonalazar8812
    @solomonalazar8812 Před 2 lety +11

    ኦኦ በጣም ደስ የሚሉ ሰዎች ሚኮ ትልቅ ክብር ነዉ አደራ ተሰጥቶሃል

  • @senaa9947
    @senaa9947 Před 2 lety +290

    ዋው ኦሮሞ እኮ ፍቅር ነው የምንለው በምክንያት ነው የዋህ ህዝብ ኦሮሞኮ ❤💚
    ሚኮ "ፍሮምሳ" ማለት አዛማጅ የሁሉም ዘመድ ማለት ነው በጣም ምርጥ ስም ነው 🙏❤

    • @lulatadese5445
      @lulatadese5445 Před 2 lety +1

      👍

    • @santaw5392
      @santaw5392 Před 2 lety +4

      ❌️‼️🌰🤺🔴OROMOS MUST STOP THEIR KILLINGS OF NON-OROMO PEOPLE IN OROMIA REGION / ETHIOPIA 🔴🌰❌️‼️

    • @user-ve7no5kq5f
      @user-ve7no5kq5f Před 2 lety +1

      ትክክል

    • @user-ul5cf8ru6j
      @user-ul5cf8ru6j Před 2 lety +5

      Ewnetnw yewah ezib nw yaw kemehal andandu metfo alu hulum behre gar

    • @biruktensay6516
      @biruktensay6516 Před 2 lety +2

      እንዲ ስንሆን ነው የሚያምርብን

  • @tesfayedobochofficialpage4620

    I am proud of being Ethiopian! Congrats Miko/Fromisa......God bless you Billioner Minte enwodihalen

  • @PeacefromJesus
    @PeacefromJesus Před 2 lety +77

    እሰይ እንክዋን መልካም ሆነልህ ሚኮ በርታ ሰርተው የሚያሰሩ ለሌሎች የሚያካፍሉ የምንተስኖት አይነት ወንድሞችን ፈጣሪ ያብዛልን በያላችሁበት አምላክ ይጠብቃችሁ አገራችንን ሰላም ያድርግልን

  • @ODM2019
    @ODM2019 Před 2 lety +5

    Firomssa Bayyee sii jallanna ❤❤

  • @uamamarali4794
    @uamamarali4794 Před 2 lety +28

    እውነትም ሁሉን አቀፍ ነህ በዛ ጣርነት ብዘ ሆዳም ብዙ ሲለፈልፍ አንተ የሀገርህ ሀዘን ተሰምቶህ አዝነህ ስለ ኢትዬጵያ ስታዝን ነበርና ትልቅ ነህ ወደፊትም ትልቅ ትሆናለህ በርታ ሚኮ

  • @bemnetmetadel7265
    @bemnetmetadel7265 Před 2 lety +2

    ይህ ሰው ነው ሰው ማለት የእውነት በዚህ በዋዘቀበት አለም ሀብት አለኝ ብሎ ሳይኮራ አንድ ሁኖ እንደወንድም ሁነን ተደራጂተን እንርዳ ማለት ትልቅ ነገር ነው ሚኮየም የልጀ ትልቅ ነህና አሁንም ትልቅ ያርግህ ምንትየም ኑርልን እንደአንተ አይነት ሰወች ይብዙልን ሀገራችም ሰላም ያርግልን🙏

  • @yanetube17
    @yanetube17 Před 2 lety +64

    Miko wow ኢትዮጵያዊነት የፈጣሪ ስጦታ ብቻ ነው ኢትዮጵያዊ መሆን እድለኛነት ነው።

    • @Beast_Buck
      @Beast_Buck Před 2 lety

      ሳዑዲነትም የፈጣሪ ስጦታ ነው 😂

  • @lisaneworkyemataw
    @lisaneworkyemataw Před rokem +1

    ምንቴ በእውነት በጣም ትልቅ ኢትዮጵያዊ ሰው ነው በጣም ምርጥ ሰው ነውአስተሳሰቡ ተመቸኝ ኦሮሞው ኦሮሙነትነን ብቻ አማራው አማራነትን ብቻ ትግሬውም እንደዛው በሚያቀነቅንበት ጊዜ እሱ ግን ኢትዮጵያዊነትን በማስቀደሙ ትልቅ ሰው

  • @lucihymaryo7483
    @lucihymaryo7483 Před 2 lety +25

    ሚኮዬ እንደዚህ ጋቢ እንዳለበሱህ ኢትዮጵያም የክብር ካባ ለብሳ ሰላምን የሚመጣበት ዘመን ይምጣ ሰላም ለኢትዮጵያዬዬዬ 🕊️🕊️🕊️

  • @mengistutilahun8359
    @mengistutilahun8359 Před 2 lety +7

    እንደ ምንቴ ዘመናዊ እና የተሻለ ሀሳብ ያለው ሰው ለኢትዮጵያ ያስፈልጋታል!!

  • @nanaethio
    @nanaethio Před 2 lety +31

    ፊሮምሳ እንወድሀለን እውነት በጣም ደስ ይላል ሀገራችን ፈጣሪ ይጠብቅልን ይሄ ነው ኢትዮጵይዊነት ሁላችንም ልቦናችንን ይመልስልን ሚኮ ጀግና ነህ በርታ

  • @abrehamteressa5206
    @abrehamteressa5206 Před 2 lety +2

    ፍሮምሳ ብራዘር እድሜ ይስጥቅ ባለክ ነገር በቻልከውን ሁሉ ምታደርግ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነክ እኮራብካለው እ/ር ይጠብቅክ ብዙ እንጠብቃለን ካንተ

  • @sifabdi8880
    @sifabdi8880 Před 2 lety +43

    Congratulations firomsa ye oromo hezb eko yewha new midiya ley yalewn atiyu Ethiopiawiyan 🇪🇹❤️🙄😘

    • @arsemabamkaku3275
      @arsemabamkaku3275 Před 2 lety

      Enawelalen wedde 🙏

    • @semira9841
      @semira9841 Před 2 lety

      ትመሪለቹ

    • @mesfinworkneh1093
      @mesfinworkneh1093 Před 2 lety

      ራሳቸውን ጥሩ መልካም ሰው እንደሆኑ ለማስመሰል ይጥራሉ " አቃፊ ሠው የሚወዱ አዛኝ ምናም ይላሉ " እውነቱ ግን ከእነሱ ውጭ የሆነውን ሰው ቁላ የቆረጡ መግደል ማሳደድ ማፈናቀሉን ፈሪሐ እግዚአብሔር የሌላቸው አጋንት አምላኪዎች ናቸው

    • @sifabdi8880
      @sifabdi8880 Před 2 lety

      @@mesfinworkneh1093 koshasha astesaseby yetem aydersem tsefegna 🙂☠️😮‍💨

  • @user-ls1cc9kz4c
    @user-ls1cc9kz4c Před 2 lety +2

    በእውነት ትልቅ እርያ እንደዚህ አላየሁም ምንቴ እግዚአብሔር ያክብርህ እንዳንተ ያብዛልን ትባረክ

  • @daveentertainment.53kviews31

    እኔ ብቻ ነኝ ሰውየው ሮናልዲኒዮ ጎቾን ሚመስለኝ✌

  • @mulugetamekonnen8086
    @mulugetamekonnen8086 Před 2 lety +5

    ፍሩምሳ ላዘጋጆቹ የከበረ ምስጋና አቅርብልን , በእውነት ክብር ይገባቸዋል ... ምክንያቱም አንድነትን ስለሰበኩ !

  • @sol-dm6jo
    @sol-dm6jo Před 2 lety +14

    ሜኮ ያለምንም ምክንያት ፈጣሪ ዚ ሰዉ ጋአ አላገናኘክም መልካምነትክ ነዉ ትልቅ ነገር ይጠበቅበካ በርታ እንኩዋን ደስ አለክ

  • @user-vl2ry1cz8t
    @user-vl2ry1cz8t Před 2 lety +7

    ደስ ሚል ነገር ከረጅም ግዜ ቡኋላ አየሁ ባህላችን ልዩ ነው ምንቴም ጓደኞቹም ያረጉት ነገር በጣም ደስ ይላል

  • @mezmurdawite7792
    @mezmurdawite7792 Před 2 lety +31

    አንደዚህ ዓይነት ሠው ያብዛልን ኢትዮጵያዊነት ማለት እቺ ናት ኦሮሞ ማለት ይሄ ነዉ እዉነተኛዉ

  • @kaleabtesfaye6988
    @kaleabtesfaye6988 Před 2 lety +1

    እኔ በጣም ያስገረመኝ። ስሙ ከባድ ትርጉም ነው ያለው። የምር እንዳወጡልህ ስም አይነት ህይወትን ተመኘሁልህ። ሚኮ እንግዲ ትልቅ ነገር ነው ያጋጠመህ ደሞም ስለሚገባህ ነው ይህን ያህል ያከበሩህ። ምንቴንም ሳላደንቅ ማለፍ ይከብደኛል። ይመቻመቻቹ አቦ❤❤❤

  • @mehdi3194
    @mehdi3194 Před 2 lety +18

    ለህዝባችን ፍቅርን መከባበርን ይድልልን::
    ከጎጥ ከመንደርተኝነት ተውጥቶ እንዲህ ባህላችንን ጌጣችን አድርገን በኢትዮጵያዊነት ስንጠለል ስንዋደድ ስንፋቀር ስንተሳሰብ በጣም ደስ ይላል ክብረት ይስጥልን ለሁላችሁም እድሜ ይስጥልን::

  • @monanterfa3374
    @monanterfa3374 Před 2 lety +3

    Awesome bro!!! This award is honored in Oromo culture!!! ## Firomasa # My relatives, Brothe ---------- etc💝

    • @mesfinworkneh1093
      @mesfinworkneh1093 Před 2 lety

      ራሳቸውን ጥሩ መልካም ሰው እንደሆኑ ለማስመሰል ይጥራሉ " አቃፊ ሠው የሚወዱ አዛኝ ምናም ይላሉ " እውነቱ ግን ከእነሱ ውጭ የሆነውን ሰው ቁላ የቆረጡ መግደል ማሳደድ ማፈናቀሉን ፈሪሐ እግዚአብሔር የሌላቸው አጋንት አምላኪዎች ናቸው

  • @Tekeltv1
    @Tekeltv1 Před 2 lety +92

    *_የምር ኢትዮጵያዊነት እኮ ልዩ ነው ችግሩ አንዳንድ ውሾች አይጠፉም እነሱንም ልብ ይስጥልን ማይኮ ኢትዮጵያዊነት ያኮራል_*

  • @dagim9626
    @dagim9626 Před 2 lety +1

    ሚኮ ምርጥ ሰዉ ይገባሐል ከዚ በላይ እጠብቃለዉ ከዚ በላይ ኢትዮጵያ አንተ እና አሼ ዉስጥ እያየን ነዉ በርታ

  • @golb1122
    @golb1122 Před 2 lety +14

    Firomsa is one of the lovely name in oromo culture!!

  • @HHJJKKKK
    @HHJJKKKK Před 2 lety +12

    ወላሂ በጣም ነው ደስ ያለኝ ሚኮዬ ይገባሀል ምቴም በጣም ጀግና ነህ አላህ እረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጥህ ክብር ይገባሀል ምቴ ወላሂ

  • @faniitadesse7161
    @faniitadesse7161 Před 2 lety +15

    Firoomsaa እንወድሃለን❤️mikoye በጣም ትልቅ ስም ነው የተሰጠክ Firoomsaa ማለት አዛምድ ማለት😍😍😍

    • @3e14k
      @3e14k Před 2 lety

      አቦ ይመቸው ምንቴ እንዳንተ አይነት ሰው ነው ያጣነው

  • @faeizayasin440
    @faeizayasin440 Před 2 lety +1

    ሚኮ ለኛለወጣቶች እጃችንን አጥፈን በተቀመጥንበት ስአት ይሄን ነገር በማስተማርክ እጅክ ኮርቼብካለው በርታ እንተ ሁልጊዜም ትልቅ ነክ ወንድሜ በርታ።

  • @aschebogala7673
    @aschebogala7673 Před 2 lety +5

    ክብር ለሚገባው ክብር መስጠት ትልቅነት ነው ሚኮ ይገባሻል በእውነት ሌላ ምንቴን አለማድነቅ አለመውደድ በእውነት ንፉግነት ነው ምንቴ ልበ ቅን መልካም ሰው ነህ ፈጣሪ ዘመንህን ስራህን ሁሉ ይባርክልህ

  • @hanansaedjabir8373
    @hanansaedjabir8373 Před 2 lety +6

    Congratulations Miko Hulum Biwaded Ena Selam Bifetir Hagerachen Selam Tihon Neber Ye Oromo Hizbi Yewah New ❤️❤️❤️💚💚❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-mf8tz4yr2w
    @user-mf8tz4yr2w Před 2 lety +7

    አባ ፍሩምሳ ምርጥ ኢትዮጵያዊያን ጋ እያሳለፍክ ነዉ ሁሉም ፍሩምሳ እንድበዛልን ፈጣሪ ይርዳን

  • @lakewabebe685
    @lakewabebe685 Před 2 lety

    ምንቴ በጣም ምርጥ ሰው የሰከነ የበሰለ አስዋይ ቀና ሰው እድሜና ጤና ተመኘሁለት ፡፡
    እንዳተ አይነት የሰው ስብእና የገባው ሰው አስከአሁን አላየሁም እጅግ ትልቅ ሰው ነህ ምነቴ አከብርሃለሁ፡፡

  • @FatimaFatima-ij1kl
    @FatimaFatima-ij1kl Před 2 lety +15

    ኢትዮያ እንደዚህ ስንሆን ነው የሚምርብን ሀገራች ስላም ያርግልን

  • @asterayele7463
    @asterayele7463 Před 2 lety +2

    ሚኮ በርታ በጣም ደስ ይላል ምንቴ እ/ር ይስጥህ ኢትዬጲያዊነትን አንድ የሚያደርግና የሚያፋቅር ሥራ እየሰራችሁ ነው ምንቴ ማንም ያላሰበውን አዲስ አስተሳሰብ ነው ይዞ የመጣው ምንኛ መታደል ነው እናመሰግናለን እንደዚህ አይነት ሰው እግዛብሔር ያብዛልን ሚኮ ትልቅ ሃላፊነት አለብህ የተቀበልከውን አደራ ለመፈፀም ፈጣሪ ይርዳህ፡፡

  • @amarabauty5645
    @amarabauty5645 Před 2 lety +14

    ማይኮዬ ሁሉ የሚያምርብክ የኔ ፍቅር እንዳተ ይነት ይብዛልን ሰላማችሁ ብዝት ይበልልን ደስ የሚል ስም ነው😘😘😘💚💛❤️💯💯💯👍👍👍

  • @bloomsday8532
    @bloomsday8532 Před 2 lety

    ይህ ሰው ምንተስኖት ሳይሆን ደርጉ እየተባለ ሲጠራ ገና ሀብታም ሳይሆን አቀው ነበር ምርጥና ደግ ሰው ነው መልካም ሁሉ ይግጠምህ

  • @thespectators7458
    @thespectators7458 Před 2 lety +30

    ፊሮምሳ, ፊሮ እንወደሀለን 💚💛❤️ NEVER GIVE UP BROW, KEEP GOING 🇪🇹

  • @_kiaariaa_
    @_kiaariaa_ Před 2 lety +5

    Miko,Mika, you deserve it 👏 Minte thank you brother.GOD bless you all 🙏

  • @mirtube745
    @mirtube745 Před 2 lety +19

    ፍሮምሳ በጣም
    እንወድሀለን😍

  • @zedtube2229
    @zedtube2229 Před 2 lety +9

    ይገባሀል የኔ ውድ ♥ኢትዮጲያ ለዘላለም ትኑር♥ የተኛከው ህዝቤ ንቃ ♥

  • @hamh3998
    @hamh3998 Před 2 lety +5

    ምንቴ ነገሮችን ሰብረህ መውጣህት ትክክል ነው። ብዙ ስራ ከፊትህ አለ እንዳቦዝን በርታ

  • @zayenabzayenab548
    @zayenabzayenab548 Před 2 lety +1

    ይጋበሐል መይኮ ከዚህም በለይ ምርጥ ኢትዮጲያዊ እንዳናንታ አይናት መልከም ሰወችን ሐጋራችን ለይ ያብዛልን

  • @kokikokiy5008
    @kokikokiy5008 Před 2 lety +7

    ሚኮ የነገው ቅዱስ ገብርኤል ምን ይሳነዋል አሁንም ወደ ፊትም ቅዱስ ገብርኤል አይለይክ ኢትዮጵያዊ መሆኔ ደስተኛ ነኝ ❤❤❤❤

  • @berebelete362
    @berebelete362 Před 2 lety +3

    እግዚአብሔር ያክበርህ ከትልቅ ጋር የዋለ ትልቅ ይሆናል 🙏🙏🙏

  • @firaolgutema2037
    @firaolgutema2037 Před 2 lety +10

    ማይኮ ያራዳ ልጅ እንዲ ነው ሚኖረው ✌️❤❤❤

  • @seblekitchen
    @seblekitchen Před 2 lety +4

    ዋው ደስ ይላል እንደምንቴ አይነት መልካም ሰዎችን ያብዛልን ኮረምሳ ሀሳባችሁ ሁሉ እግዚአብሔር ይሙላላችሁ 👍👍

  • @midiashow1834
    @midiashow1834 Před 2 lety +9

    Wow 👏 firomsa jechuun walit ararsuu jechuu dha mashaallah ❤😍♥ nuuf jiraadhuu

  • @zelalemgetinet1035
    @zelalemgetinet1035 Před 2 lety +1

    እንደ ምንቴ ያለ አስተሳሰብ እግዛብሄር ያድለን....ሁልግዜ መልካም ማሰብ ፣ማነሳሳት..የሚመች ሰው እና የተሰጠውን ፀጋ በሚገባ የተረዳ

  • @mekdsyatwhdolijmi5741
    @mekdsyatwhdolijmi5741 Před 2 lety +12

    ላወቀው ሰው ሀብታሞች ብዙ ሰው ማውጣት ይችላሉ ግን ታማኝነት በብዙ ነገሮች ያስፈልገናል ❤❤❤🙏

    • @tigistdegefu9926
      @tigistdegefu9926 Před 2 lety

      ፊሮምሳ ምርጥ ሰም ነው ሚኮ ማይክ your lucky bro to get this beautiful Name from Oromo brothers❤️👌

  • @dtube537
    @dtube537 Před 2 lety +3

    Let us Unite ETHIOPIA together we are the one 🙏🙏🙏 Minte for your lovely idea Miko (Firomsa) be strong💪💪💪God bless you bro

  • @hannatv
    @hannatv Před 2 lety +8

    ሮምሳ ምርጥ ኢትዮጽያዊ ተባረክ🇪🇹❤

  • @nahomlove6497
    @nahomlove6497 Před 2 lety +1

    ሚኮ መልካምነት መልሶ ይከፍልሃል በርታ እውነት አገራችን ሰላም ፍቅር የሰፈነባት አምላክ ያድርጋት አንድ እንሁን

  • @EthioGebeya8
    @EthioGebeya8 Před 2 lety +13

    ገራሚ ነበር 👏 ለሁላችሁም የኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች እንኳን ለቅዱስ ገብርኤል አመታዊ ክብረ በአል አደረሳችሁ እያልኩኝ 🙏 እገዛችሁ ስለሚያስፈልገኝ ቤቴ ብቅ በሉና ምርጥ ምርጥ አጭር የፊልም ታሪኮችን ታገኛላቹ 😘 ይመቻቹ👍

  • @GlobalEnglishWorld
    @GlobalEnglishWorld Před 2 lety +1

    ምንቴ ደስ የሚል ትሁት ሰው ነው። እግዚአብሔር ሃብት በሃብት ላይ ይጨምርልህ! ተባረ🙏

  • @user-lv6ix2iu2s
    @user-lv6ix2iu2s Před 2 lety +6

    ወንድሜ ሚኮ ይገባሀል ከዚህም በላይ የልፋትህ ውጤት ነው ግን ደግሞ ለምን ብለህም ጠይቅ አያስከፋም ምክንያቱም ጊዜው ከባድ ነው እናም ምንቴንም እናመሰግናለን

  • @user-xq4tn6zk6j
    @user-xq4tn6zk6j Před 2 lety

    በመልካም ወይንም ምንም አይነት ነገር ከሌለው ደስ ይላል ግን? እኔ በጣም ተጠራጣሪ ነኝ ሰውን አላምንም ማለት ሳይሆን ሁል ጊዜ ቀድሞ ማመስገን ለማማት አይመችም እንዲሉ በማለት ነው እና ወገኖቼ መልካሙ ሁሉ ከናንተ ጋር ይሁን አሜን አሜን አሜን

  • @konijetgirma.2119
    @konijetgirma.2119 Před 2 lety +6

    ሚኮ ፍሮምሳ እንወድሀለን እናከብርሀለን ምንቴ ክብር ይገባሀል እግዚአብሔር አምላክ ከክፉ ነገር ይጠብቅህ የናዝሬቱ ቅድስ ገብርኤል ጥላ ይሁንህ አሜን ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር በደስታ አሜን

  • @user-vv6ey2fo5o
    @user-vv6ey2fo5o Před 2 lety

    ፍሮምሳ/miko Mikee /አንተ እኮ መልካም ነህ ብዙ ለሀገር ውለታ ውለሀል ይሄ ጅማሮ ማበረታቻ ነው ደስስ ይላል ከባድ ሚዛን🙏

  • @msisegaga1144
    @msisegaga1144 Před 2 lety +4

    ዋው niiko የአን salalee ገና ገና beza ነገር ጥሩ ጥሩ ነገር ይጠብቃል በጣም እኔ አለሁ እኔን🙏🙏💔💔💔💪🤩

  • @warktojutee6183
    @warktojutee6183 Před 2 lety +1

    Wow Firomsaa 👍👌🥰🥰 baay'ee baay'ee namati toltuu dhugaa jabaadhaa

  • @addisababalij
    @addisababalij Před 2 lety +40

    I am proud be Oromo ! Real Oromo culture

    • @90ETHoldmusic
      @90ETHoldmusic Před 2 lety +1

      Me too

    • @tsinatkonjo6037
      @tsinatkonjo6037 Před 2 lety

      ወለጋ ቄለሞ ሀሀሀሀሀ

    • @zenagech447
      @zenagech447 Před 2 lety

      @@tsinatkonjo6037 erasachu eytbalachi welga welga balu enadmlash

    • @mesfinworkneh1093
      @mesfinworkneh1093 Před 2 lety

      ራሳቸውን ጥሩ መልካም ሰው እንደሆኑ ለማስመሰል ይጥራሉ " አቃፊ ሠው የሚወዱ አዛኝ ምናም ይላሉ " እውነቱ ግን ከእነሱ ውጭ የሆነውን ሰው ቁላ የቆረጡ መግደል ማሳደድ ማፈናቀሉን ፈሪሐ እግዚአብሔር የሌላቸው አጋንት አምላኪዎች ናቸው

    • @addisababalij
      @addisababalij Před 2 lety +1

      @@mesfinworkneh1093 የኦሮሞ መሪዎችኔ ፖለቲከኞች ስራ ነዉ የኦሮሞ ህዝብ የህዋ ነዉ

  • @mowsy5298
    @mowsy5298 Před 2 lety +1

    Miko congratulations 🎉🎊🎈❤️ Fromsa lovely name ❤️

  • @yamelesu6358
    @yamelesu6358 Před 2 lety +5

    ማይኮ እግዚያብሔር ሞገዙን አብዝቶልካል እግዚያብሔር ይመስገን
    ባለ ሃብቱምወንድማችንን እግዚያብሔር ይባርከው

  • @user-yn5kd8sk3g
    @user-yn5kd8sk3g Před 2 lety +1

    Wow no words ,I’m tearing watching this love Ethiopia I love u all ❤️ so happy for you ፍሮምሳ የስምህ ትርጉሙ ሁሉ ደስ ይላል ። ሁላችንም ብንዋደድ ብንከባበር የት እንደርስ ነበር ። ፍሮምሳ አንተም millionaire ሆነክ ሌላውንም ታሳድጋለህ

  • @youtubeetatu8036
    @youtubeetatu8036 Před 2 lety +10

    አሪፍ ነው ሚኮ አንተ የምትሰራቼው ስራወች በጣም ትምህርት አዘል ስለሆኑ ይህ ላንተ ይገባሀል መልካም ሰው ነህ.
    እኛንም ዩቲብ አስተዋውቅልንና የመዳም ቤት አውጣንንንንንንንንን ፕሊስ🙏🙌❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @SNW.162
    @SNW.162 Před 2 lety +1

    ማይኮ ፈጣሪ ለኛ ለህዝባችን ብሎ ነዉ እናንተን ያመጣዉ እሰቲ ህዝቡን በፍቅር አንድ አድርጉና መንግሰትም ይቅናባቹ እኛም ከጎናቹ ነን

  • @yigtemachwagutaygre7224
    @yigtemachwagutaygre7224 Před 2 lety +5

    ፎሮምሳ እንውድሀለን ገና ብዙ እንጠብቃለን

  • @jamalmuktar1345
    @jamalmuktar1345 Před 2 lety +1

    ማይክ እንኳን ድስ አለ እኛም በጣም እንወዳሃለን በዚህ አጋጣሚ የደስታ ተካፋይ ነን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🤙🤙🙏❤️🤙

  • @user-mm5em3pk9u
    @user-mm5em3pk9u Před 2 lety +4

    አወ መዋደድ መፋቀር መከባበር ነው የሚያዋጣው አላህ ሰላም ፍቅር ለሀገራችን ሰላምያስፍንልን ያረብ

  • @user-dv7tr2io7h
    @user-dv7tr2io7h Před 2 lety

    እንኳን ደስ አለህ የኔ ወንድም ምኮ እግዚአብሔር የልብ አምላክ ነው የአቅመ ደከሞች ረዳት ነህና የእነርሱ በርኮት ነው ያገኘኸው ብየ አምናለሁ እግዚአብሔር ይባረክ አምላክ እንዲህ ነው ሰው ባለሰበው መንገድ ይመጣል አሁንም በርታ ራስህን ጠብቅ ከክፉ ነገር ሽሽ መልካም በመሥራት ወደ ፊት ሂድ እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ይሁን ።

  • @FootballArmyMedia
    @FootballArmyMedia Před 2 lety +5

    Eshi Firomsa😁ihe nw Oromo malet abate zim Bilek Temesgen bla👏

  • @chefeshetu1982
    @chefeshetu1982 Před rokem

    ሚኪ ብሮ አዲስ አነስ ያለች በርገር ቤት ለመክፈት አስቤ ማሽኖች እና ማተራያወች ገዥቼ ወንበር የእና ጠረጴዛ አልገዛሁም እና ምንቴ ቢሊየነር እሚርዳኝ ከሆና በጣም ደስ ይለኛል ። እስኪ መልክቱ እሲኪደርስ ላይክ እያደርጋችሁ አድሩስልኝ ።አመሰግናለሁ ።

  • @ZethioUpdate
    @ZethioUpdate Před 2 lety +7

    ማይኮ ይገባሀል The billionaire, like you, has a big heart and a kind and generous spirit. May the Lord richly bless you both.

  • @sintayehusibhatu2666
    @sintayehusibhatu2666 Před 2 lety +2

    ዋው በጣም ደስ ይላል ምንቴ ውድ ልጃችን፡ አስተሳሰብክ ብቻ ይፀዳል

  • @emanaaa733
    @emanaaa733 Před 2 lety +72

    ፍሮምሳ ትልቅ ሰው የ ኦሮሞ ህዝቦች ክበሩልን ❤❤❤❤እንወዳቹዎለን

    • @zebibaali7763
      @zebibaali7763 Před 2 lety

      የኢትዮጵያ ህዝቦች ክበሩልን እወዳቸዋለሁ ❤❤❤

    • @mesfinworkneh1093
      @mesfinworkneh1093 Před 2 lety

      ራሳቸውን ጥሩ መልካም ሰው እንደሆኑ ለማስመሰል ይጥራሉ " አቃፊ ሠው የሚወዱ አዛኝ ምናም ይላሉ " እውነቱ ግን ከእነሱ ውጭ የሆነውን ሰው ቁላ የቆረጡ መግደል ማሳደድ ማፈናቀሉን ፈሪሐ እግዚአብሔር የሌላቸው አጋንት አምላኪዎች ናቸው

    • @kokikokiki5945
      @kokikokiki5945 Před 2 lety

      @@mesfinworkneh1093 ፡ተበዳ

    • @rozazouba7538
      @rozazouba7538 Před 2 lety

      @@mesfinworkneh1093 teqaxye ahya

    • @rozazouba7538
      @rozazouba7538 Před 2 lety

      @@mesfinworkneh1093 aynese deme alqese oromon setaye gena ergexene newe migezacu amara sermuxa teqaxelu gona tiqexeqexalcu

  • @Rediademtube
    @Rediademtube Před 2 lety +2

    Firoomsa❤ Semtehal😀 bro

  • @brokenangel4977
    @brokenangel4977 Před 2 lety +5

    እውነት ይገባሀል አንተ መልካም ልጅ ነህ

  • @selamawityilma4285
    @selamawityilma4285 Před 2 lety

    ኪዮምሳ አንድ ነን ኢትዮጵያዊ ኮራሁብህ ሚኮ ማይኮ ተባረክ

  • @haylu8198
    @haylu8198 Před 2 lety +4

    ሚኮ ገና ብዙ ይጠበቅብሀል በርታ ምንቴ እናመሰግን አለን እኔም ከመዳም ኩሽና አውጤኝ ከፈጣሪ በታች

  • @semerualarebi173
    @semerualarebi173 Před 2 lety +1

    በእውነትም ኢትዮጵያ ማለት ኦሮሞ,አማራ,ትግሬ......ሁሉም ነው ማለት ነው እኛ ብቻ ነን ምትሉ ብትቆጠቡ የተሻለ ነው ክብር ለኢትዮጵያ

  • @Jesuslove27
    @Jesuslove27 Před 2 lety +5

    ሓበሻ የውህ እኮ ነን ባህላችንም ደስ ይላል

  • @jonah1016
    @jonah1016 Před 2 lety +3

    አዲስ ስም አዲስ ሃላፊነት
    Keep it up bro👏

  • @rewdamudesir5924
    @rewdamudesir5924 Před 2 lety +4

    ለአንተ. ሂወት ቢሠጥህ ያንስሀል የዘመኑ ጀግና ወንድ ነህ

  • @tayetube862
    @tayetube862 Před 2 lety +1

    ሚኮ የልጅ አዋቂ ነህ በርታ ወንድማችን!!!

  • @mekdeskifle1755
    @mekdeskifle1755 Před 2 lety +4

    በጣም ቅን ሰው ነው!!!
    ፈጣሪ ይጠብቃችሁ!!

  • @girmahailemariyam2660
    @girmahailemariyam2660 Před 2 lety

    ሚኮ ይገባካል መልካም መስራት ፈጣሪ ያላሰብከውን እሱ በጥበቡ ያዘጋጅልካል ለቢሊዬነር ምንተስኖትም ትልቅ ክብር ይገባዎታል። ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር

  • @firiyefiriye2403
    @firiyefiriye2403 Před 2 lety +4

    ፍሮምሳ እድለኛ ነክ እግዚአብሔር ይባርክህ❤🙏

  • @weloyewatube
    @weloyewatube Před 2 lety +1

    አአቤት የኢትዮጵያ ፍቅር ይለያል እኮ አላህ ዘረኝነትን ያጥፋልን

  • @genetgashawabebe8768
    @genetgashawabebe8768 Před 2 lety +4

    ምንተስኖት እዚህ ያደረሰህን ጌታን በአንደበትህ እንኳን ለመጥራት ምነው ረሳኸው? እኔ የማውቅህ ከአመታት በፊት ስለ ጌታ በኤልሻዳይ ቴሌቪዥን ምስክርነትህን ስትሰጥ ነበረ ያሳዝናል ጭራሽ ገዳ እሬቻ ምናምን የሰይጣን ሰምልኮ ማምለክ ጀመርክ አለምም ምኞትዋም በውስጥዋም ያሉት በሙሉ ያልፋሉ ለዘላለም የሚኖር ጌታ እየሱስ ብቻ ነው

  • @monanterfa3374
    @monanterfa3374 Před 2 lety +1

    Awesome bro!!! This award is honored in Oromo culture!!! ## Firomasa # My relatives, Brothe ---------- etc❤💌

  • @dibooraaamanulee2818
    @dibooraaamanulee2818 Před 2 lety +11

    Thenk you so much my brother I'm so happy oromoo people is love ❤💚❤💚💯👌 galatoomi wani ofiko we love you so much

    • @mesfinworkneh1093
      @mesfinworkneh1093 Před 2 lety

      ራሳቸውን ጥሩ መልካም ሰው እንደሆኑ ለማስመሰል ይጥራሉ " አቃፊ ሠው የሚወዱ አዛኝ ምናም ይላሉ " እውነቱ ግን ከእነሱ ውጭ የሆነውን ሰው ቁላ የቆረጡ መግደል ማሳደድ ማፈናቀሉን ፈሪሐ እግዚአብሔር የሌላቸው አጋንት አምላኪዎች ናቸው

  • @Marrushow
    @Marrushow Před 2 lety

    Baga gamadee Firomsaa ደስ የሚለው የኦሮሞ ህዝብ ፍቅር መሆኑ ነው