#New

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 16. 02. 2024
  • ቀንዲል ሚዲያን #ሰብስክራይብ ስታደርጉ በየቀኑ አዳዲስ መንፈሳዊ እና አስተማሪ ቪዲዮዎችን ያገኛሉ! ለወዳጅዎ ማጋራት እንዳትረሱ!
    📎 • #New 🔴አንተ ሰው ነህ? ዲ/ን ሄ...
    📎 • #New 🔴ብንያምን ባላውቀው ይሻለኝ...
    ✨ በእነዚህ ያግኙን!
    ዩቲዩብ - / @kendilmedia
    ፌስቡክ - / kendil.media
    ቲክቶክ - / kendil_media
    ቴሌግራም - t.me/@kedametsegaMedia
    ዋትስአፕ - +251973135923
    -----------------------------------------------------------------------------------------------------------
    When you #subscribe to Kendil Media, you will receive new spiritual and educational videos every day! Don't forget to share with your friends!
    ✨ Our Social media!
    CZcams - / @kendilmedia
    Facebook - / kendil.media
    Tiktok - / kendil_media
    Telegram - t.me/@kedametsegaMedia
    Whatsapp - +251973135923
    1/13/2024 © KENDIL MEDIA
    #kedametsega #kendilmedia #kendil_media
    #new #subscribe #ethiopian_orthodox_tewahedo #ethiopian_orthodox #ethiopian_orthodox_sibket #ethiopian_orthodox_mezmur #ethiopian_orthodox_tewahdo #ethiopian_orthodox #donkeytube #comedianeshetu #ethiopia #motivation #lovestory #dinklejoch #dinqlejoch #tiktokers #Ethiopiancomedy #ebstv #Ethiopian #amharicmovies2022 #ድንቅልጆች #ebssundayshow #Haddiszematube #ሐዲስዜማ #AmharicTube #abelbirhanu #KanaTelevision #SeifuonEBS #kanadrama #Tenaadam #adeydrma #besntu #eotc #eotcmk #abelbirhanu #orthodox #mezmur #tewodros_yosef #abelmekbib #hiwotteferi #nebiyusamuel #yilmahailu #mahtot #etartmedia #quanquayenesh_media #kendilTV #sisterlidiya #ramatube #

Komentáře • 401

  • @Hanna1221-f3v
    @Hanna1221-f3v Před 5 měsíci +65

    ፩ቅዳሴ ሐዋርያት
    ፪ቅዳሴ እግዚእ
    ፫ ቅዳሴ ማርያም
    ፬ ቅዳሴ ዮሐንስ ወልደ ነጎድጓድ
    ፭ ቅዳሴ ሠልስቱ ሚእት
    ፮ ቅዳሴ አትናቲዮዎስ
    ፯ ቅዳሴ ባስሊዮዎስ
    ፰ ቅዳሴ ጎርጎሪዎስ
    ፱ ቅዳሴ ኤጲፋኒዮስ
    ፲ ቅዳሴ ዮሐንስ አፈወርቅ
    ፲፩ ቅዳሴ ቄርሎስ
    ፲፪ ቅዳሴ ያዕቆብ ዘሱርግ
    ፲፫ ቅዳሴ ዲዮዎስቆሮስ
    ፲፬ ቅዳሴ ካልዕ ጎርጎሪዮስ

    • @meherat938
      @meherat938 Před 5 měsíci +1

      ቃል ሕይወት ያሰማልን

    • @fhhv1552
      @fhhv1552 Před 5 měsíci +3

      ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህራችን በጣም ግልጽ ትምርት ነበረ በተለይ ደሞ በመፀሐፍ ቢፃፍ ትልቅ ለውጥ ይኖረዋል

    • @fev9781
      @fev9781 Před 5 měsíci

      ቅዳሴ ሊቃውንትስ?

  • @marksmukli
    @marksmukli Před 5 měsíci +73

    የእናንተን ፕሮግራም ለመማር ቅዳሜ እስኪደርስ እቸኩላለሁ ከ እናንተን ትምህርት ብዙ ተምሬያለሁ እግዚያብሄር እድሜ ይስጣችሁ ፡፡

    • @anaana-gm9bp
      @anaana-gm9bp Před 5 měsíci +1

      ,ሳ

    • @user-qt5qm6uz6h
      @user-qt5qm6uz6h Před 5 měsíci +5

      እህቴ እግዚአብሔር ብለሽ ፃፊ አስተካክይው

    • @lemlemlemi1976
      @lemlemlemi1976 Před 5 měsíci +1

      እውነት ነው ብዙ ነገር ነው እኔም የተጠቀምኩበት እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን

    • @tg.kefelw
      @tg.kefelw Před 5 měsíci

      ❤❤❤

    • @marksmukli
      @marksmukli Před 5 měsíci

      @@user-qt5qm6uz6h እሽ

  • @ururur6108
    @ururur6108 Před 2 měsíci +2

    መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስት ሰማያት የውርስልን

  • @fasikabera
    @fasikabera Před 10 dny

    በእዉነት ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን🙏🙏🙏

  • @yaynemisatekle8702
    @yaynemisatekle8702 Před 2 měsíci +2

    በጣም የማከብርህ መምህራችን ዛሬ በቱሉ ዲምቱ ቱሉ አቦ ቤተክርስትያን ተገኝተህ ስለ ሆሳዕና ስላስተማርከን እግዚአብሔር ያክብርልን።

  • @saraaamarech5920
    @saraaamarech5920 Před 4 měsíci +6

    በእውነት፡ፈጣሪ፡እድሜ፡ከጤናጋር፡ይስጥለን፡ቃለህይዎትን፡ያሰማልን

  • @ganatadel1857
    @ganatadel1857 Před 5 měsíci +9

    በእውነት ለመምሕራችን የሕይወትን ቃል ያሰማልን እኛንም ቸሩ አምላክ ከክፉ ልማዳችን ያውጣን የሰማነውን ለሕይወት ለበረከት ያድርግልን እግዚአብሔር ይስጥልን መምህርነ

  • @user-sx5gu5fn7g
    @user-sx5gu5fn7g Před 2 měsíci +1

    በውነትለመምህራችን ቃለ ሕይወት ያሰማል በድሜበጠጋ ይጠብቅልን እጅግ ድንቅ መርሐግብር ነው። እረጅም እድሜ ይስጥልን ። መምሕር የቅዳሴ ተሰጦውን በግእዝ እና ባማሪኛ ይጫኑልን ከመጀመሪያው እስከመጨረሻው❤

  • @user-ck7ml6dy7s
    @user-ck7ml6dy7s Před 24 dny

    አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመናችሑ ይባረክ❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏

  • @fanytesfaye
    @fanytesfaye Před 5 měsíci +25

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጡ መምህራችን 🙏እስከ ዛሬ እንደዚህ አይነት የቤተክርስቲያን ሚስጥር አለማወቅ ቆጫኝ 😢😢በእውነት መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏🙏❤️❤️❤️❤️

    • @MestawetGetachew-uu7yz
      @MestawetGetachew-uu7yz Před 5 měsíci

      የቅዳሴ መጸሐፍቶች ምን ምን ናቸው መምህር እንደው ከይቅርታ ጋር ብጦቁሙን

  • @user-yl1oi2wk7p
    @user-yl1oi2wk7p Před 5 měsíci +4

    አባታችን ጥዑም ትምህርት ነበር በእውነቱ የማላውቀውን ሁሉ ነው ያሰረዱን እድሜና ጤና ይስጦት አባታችን😢❤

  • @user-tv8yv5or6j
    @user-tv8yv5or6j Před měsícem

    አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር በእድሜ በጤና ይጠብቅልን እግዚአብሔር

  • @getachewasamenew1741
    @getachewasamenew1741 Před měsícem +1

    HOLY HOLY HOLY GOD BLESS YOU ALL!!💚💚💚💛💛💛❤❤❤

  • @dagimdamite3297
    @dagimdamite3297 Před 5 měsíci +5

    አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በዕውነት ትልቅ ስራ ነው እየሰራችሁት ያለው እና በርቱልን። አባታችን እግዚኦ ከተባለ በኋላ መፀለይ ይቻል ይሆን አብዛኞቻችን ከእግዚኦ በኃላ ፀሎት እናደርሳለን እና ይሄን ቢያብራሩልን

    • @selamsisay3243
      @selamsisay3243 Před 4 měsíci

      አባታችን ቃለ ሕይወት ያሠማልን በእውነቱ ትልቅ ትምሕርት እና ሀሳብ ነው።እግዚያብሔር ይስጥልን አባታችን ጥያቄ አለኝ ቅዳሴ ላይ እግዚኦ ከተባለ በኋላ የጸሎት መጸሀፍ ማንበብ ወይም መጸለይ ይቻላል ወይ?

  • @user-km8jf6se5k
    @user-km8jf6se5k Před 12 dny

    እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤❤❤

  • @user-ls9nj1be6n
    @user-ls9nj1be6n Před 3 měsíci +1

    እጅግ በጣም ጥሩ ትምህርት ነው የምትሰጡን መምህር እድሜ ከጤና ጋር ፈጣሪ አብዝቶ ይስጥልን ።በዚህ ዘመን እንደ እናንተ አይነት መምህር በማግኘታችን እድለኞች ነን

  • @BhZinj
    @BhZinj Před 5 měsíci +3

    ቃልህይወት ያሰማልን መምህር እድሜ በፀጋ ያቆይልን የሰማነውንም በልቦናችን ይፃፍልን

  • @taneasamea8722
    @taneasamea8722 Před 2 měsíci

    ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏መመህር

  • @genettiruneh5775
    @genettiruneh5775 Před 2 měsíci

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን።

  • @fasikasisay3264
    @fasikasisay3264 Před měsícem

    ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏

  • @user-ed9tu2vi1w
    @user-ed9tu2vi1w Před 3 měsíci +1

    😭😭😭 ጌታየ መድሀኒቴ እየሱስ ክርስቶስ 👏ወደ ቤትህ መልሰኝ ትዛዝህን አልጠበቁም እና😭😭😭

  • @user-vx9np1tq3y
    @user-vx9np1tq3y Před 3 měsíci

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን❤❤❤

  • @user-zv9zo3ri1e
    @user-zv9zo3ri1e Před 5 měsíci

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @hcdgdy5689
    @hcdgdy5689 Před 5 měsíci

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @user-rd2tc4mf5o
    @user-rd2tc4mf5o Před 5 měsíci

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤❤❤❤🙏🙏🙏

  • @hannakebede5823
    @hannakebede5823 Před 3 měsíci +1

    ምቴ በጣም ጥሩ መርሀ ግብር ነው። ብዙዎቻችን እየተማርንበት ነው። በርታ ወንድማችን። እኛም በየአብያተ ክርስቲያናቱ የምናያቸውን አንዳንድ ከሥርዓተ ቤተ ክርስቲያን የወጡ ድርጊቶች እየጠቆምንህ ትክክለኛውን የቤተ ክርስቲያናችንን አስተምህሮ እንድታብራራልን እናደርጋለን። እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ

  • @jffhff5132
    @jffhff5132 Před 5 měsíci

    ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤

  • @dastadura
    @dastadura Před 24 dny

    kale hiwot yasemailn ejig girum timhirt new

  • @tsebeiuariga6641
    @tsebeiuariga6641 Před 5 měsíci +3

    ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን መምህራችን እድሜ ጤና ይስጥልን ልዑል እግዚአብሔር አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤

  • @brtukanleake6923
    @brtukanleake6923 Před 22 dny

    Egziabher ymesgen kal hiwot yasemalin🎚️⛪🎚️

  • @ensratube
    @ensratube Před 5 měsíci +2

    በእውነት ቃለሕይወት ያሰማልን መምህር አምላከ ቅዱሳን ቅዱስ እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን ለካ ለስሙ ክርስቲያን ነን የቤተክርስቲያን ስርአት ግን አናቅም 😢 በእውነት ብዙ እየተማርኩ ነው መምህር ያቆይልን ❤ እኔ ግን አንድ ጥያቄ አለኝ በቅዳሴ ጊዜ በጣም ያዞረኛል ይጥለኛልም በጣም ደም ማነስ ስላለብኝ በተለይ በፆም ጊዜ አልችልም እና ቁጭ ብዬ ነው ማስቀድሰው እና ሀጢያት ይሆን መምህር ቢመልሱልኝ 😢

    • @thinkitsnotillegalyet
      @thinkitsnotillegalyet Před měsícem

      አይሆንም ኧረ ሲደክምሽ እያረፍሽ አስቀድሽ ሌላውን እግዚአብሔር ያውቃል

  • @Hanna1221-f3v
    @Hanna1221-f3v Před 5 měsíci +2

    በእውነት ቃለህይወትን ያሰማልን መምህር እርግት ያለ ከልብ የሚደርስ አስተምሮ ነው
    ቃሉን ሰምተን በተግባር እንድንኖረው የእግዚአብሔር ቅዱስ ፈቃድ ይሁንልን እድሜ ይስጦዎት መምህር❤❤❤❤❤
    ጥያቄ ከበሮ በሚመታበትጊዜ አንዳንድ አገልግሎት ዝማሬዎች ላይ በጣም የሚሽከረከሩት ለምድነው ትርጉም አለው ወይስ ልማድ ነው ?

  • @meketemulugeta4196
    @meketemulugeta4196 Před 3 měsíci

    egziabher yakbrln memhr...kalehiwotn yasemaln tesfa mnaregatn mengste semayat yawrsln....

  • @martanoah1473
    @martanoah1473 Před 5 měsíci +1

    ወንድማችን ጥሩ ትምህርት ታስተምራለህ በተለይ ውጭ ያለነው ተምታቶብናል እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን ወላዲተ አምላክ በእድሜ በጤና ትጠብቅልን

  • @znashdngato4658
    @znashdngato4658 Před 5 měsíci +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በእናንተ የተነሳ ብዙ በልምድ የማደርጋቸውን ነገሮች እያሻሻልኩ ነው እግዚአብሔር ይስጥልን 🙏

  • @sarataye4822
    @sarataye4822 Před 5 měsíci +1

    ቃለሂወትን ያሰማልን መምህር በእድሜ በፀጋ ያቆይልን🙏🙏

  • @etsehiwothabte8117
    @etsehiwothabte8117 Před 5 měsíci

    kale hiwot yasemalene memeher

  • @KibneshAlemu
    @KibneshAlemu Před 3 měsíci

    Kalehiwot yasemalem

  • @SetelemZenebe
    @SetelemZenebe Před 3 měsíci

    egziabher edmena tena ystln bzu emanakachewun eyawekn new ena kbr msgna ygbachihu egziabher ystln abetu bebeth atsnagni ❤❤🙏🙏🙏

  • @user-ev9uv1ho3k
    @user-ev9uv1ho3k Před 5 měsíci +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር እድሜና ጤና ይሰጥልን

  • @user-mf4xm9te2h
    @user-mf4xm9te2h Před 5 měsíci +1

    በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን ብስርአት እንድንመላለስ እግዚአብሔር ያድለን እየሰማን እየረሳን ነው እንጂ ልቦናችን ይክፈትልን ለደጀ ሰላሙ ያብቃን በፀሎታችሁ አስቡን
    በጣም እናመሰግናለን እኔ ወድያውን ነው ድውሎድ አድርጌ ወደ ፍላሽ ሁሉንም የምጭነው
    በተለይ በልምድና በባህል የተለመዱ ነገሮች ለቤተሰቦቻችን ስንነግራቸው ጭራሽ አይሰሙም አንቺ ማን ነሽ ትናት ተወልደሽ እኛን የምትመክሪ ድሮ በአባቶቻችን እናቶቻችን የነበረ ነው እያሉ አይሰሙም ግን የኛና የመምህራን ይለያልና በምሞሪ ጭነን አገራችን ስንገባ ብናሰማቸው ይለወጣሉ ብዬ አምናለው ስለዚህ ስምተን አንለፈው በጣም ጠቃሚና ለህይወት አስፈላጊ ምክር ስለሆነ ሁላችን ዳውሎድ ብናደርገው ይመረጣል
    በዚህም ልናሳያቸው እንችላለን ግን ሁሉ ግዜ ዋይፋይ ወይም ዳታ ላይኖረን ይችላል ብዬ ነው አመሰግናለሁ

  • @haregmengsha5657
    @haregmengsha5657 Před 5 měsíci

    እግዚአብሔር ይመስገን ቃለህይወት ያሰማል በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን የሰማነውን በልቦናች ያሳደርበን ❤

  • @tglove7262
    @tglove7262 Před 5 měsíci

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህናመጡ መህራችን በእዉነት ቃለ ህይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ከናንተ ብዙ ነገር ተምራለሁ ፈጣሪ አብዝቶ ጥበቡን ፀጋዉን ያብዛላቹህ 👏👏👏

  • @user-qt5qm6uz6h
    @user-qt5qm6uz6h Před 5 měsíci +1

    እንኳን በደሀና መጣችሁ ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር የተማርነውን እንድንኖረዉ የአምላክችን ፈቃድ ይሁንልን

  • @OkOk-nq8lb
    @OkOk-nq8lb Před 5 měsíci +1

    ቃለ ሕይወት ቃለ በረከት ያሰማልን

  • @MihireteBelay-fu1vf
    @MihireteBelay-fu1vf Před 5 měsíci

    Kal hiwete yasemaline

  • @nunumekonnen3325
    @nunumekonnen3325 Před 5 měsíci

    ቃለ ህይወት ያሰማል!

  • @lalailalai6952
    @lalailalai6952 Před 5 měsíci

    አሜን እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣችሁ በእውነት መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን

  • @user-wf9ij5nt5o
    @user-wf9ij5nt5o Před 5 měsíci

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን የሰማነውን በልቦናችን ያሳድልን እድሜና ጤና ይስጥልን ፀጋውን ያብዛልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @hunehune741
    @hunehune741 Před 5 měsíci +2

    ሁሌ እሰማሃለሁ ሁሌም አዲስ ነገር ከአፍህ አይጠፋም ክበር

  • @meherat938
    @meherat938 Před 5 měsíci +1

    መምህራችን እንዲኹም ዘማሪ ቅዳሜ ፀጋ ለበለጠ ፀጋ ያብቃልን አምላካችን መድኃኔያለም ቃል ሕይወት ያሰማልን እኔ በዙ ስህተቶቼን አግኝቼበታለው የተማርኩትን ለመተግበርና ለማስተማር ያብቃኝ ::

  • @user-ol2nf6qo3w
    @user-ol2nf6qo3w Před 5 měsíci

    በእውነት እግዚአብሔር ይመስገን ለመምህራችን የሕይወትን ቃል ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ይሄንንም ድንቅ ትምህርት ላስተላለፋቹሁልን ከልብ እናመሰግናለን እመብርሃን ትስጥልን❤❤❤

  • @user-mu6xe2yr1s
    @user-mu6xe2yr1s Před 5 měsíci +2

    ቃለ ህይዎት ያሰማልን። በጣም የተቸገርነው ተሰጦ የሚቀበሉ ሴቶች ድምፃቸው ከፍ ማድረግና ስለሸመደዱት ከካህኑ መቅደም በተለይ በውጭ አገራት ቤ/ክ ተቸግረናል በዚህ ዙሪያ ትምህርት ቢሰጡ መምህራችን።

  • @atsedemariamandualem33
    @atsedemariamandualem33 Před 4 měsíci

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን ለእኛም የሰማነዉን በተግባር ለማዋል ያብቃን

  • @SamirawitTamiru
    @SamirawitTamiru Před 5 měsíci +1

    መምህራችን እንኳን ደህና መጡ

  • @user-fl3es4mr1k
    @user-fl3es4mr1k Před 4 měsíci

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ቃለሒወትን ያሰማልን መድሜ በፀጋ ያቆይልን አሜን❤❤❤

  • @selfoselfo1747
    @selfoselfo1747 Před 5 měsíci

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህረራችን እንኳን በሰላም መጡ በእውነት ለመምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመኖት ያርዝምልን ከልብን እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይስጥልን አሜን

  • @EmuEmu-eo5ll
    @EmuEmu-eo5ll Před 5 měsíci

    wow❤ በጣም እናመሰግናለን 🙏

  • @TsedeyAsebe-lm5nd
    @TsedeyAsebe-lm5nd Před 3 měsíci

    Kale hiwete yasemalen

  • @heywteyemarymlge5530
    @heywteyemarymlge5530 Před 5 měsíci +1

    ቃለ ሕይወት ያሠማልን ከእናንተ ብዙ ተምረናል በእውነት የአገልግሎት ዘመናችሁን ያርዝምልን
    ይቅርታ እኔ አንድ ነገር በጣም እያስጨነቀኝ ነገር አለ እባካችሁ መልሱልኝ እኔ የምኖረው በስደት ነው እናም ቅዳሴ በኦላይን ኤርፎን ሰክቼ እየሰራሁ አስቀድሳለሁ እናም በመሃል አሰሪዎቼ ይጠሩኛል ያናግሩኛል አልፎም ልጆቹ በጣም የሚያበሳጭ ነገር ሲያደርጉ ልጆቹን እናገራቸዋለሁ እናም በጣም እያስጨነቀኝ ነው እባካችሁ ምን ላድርግ

  • @brhanabi3755
    @brhanabi3755 Před 5 měsíci

    በእውነት ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ በእድሜና በጤና ያቆይልን ይጠብቅልን ለኛም ማስተዋሉን ያድለን🙏😥😥

  • @zewdnesh4830
    @zewdnesh4830 Před 3 měsíci

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መምህር

  • @user-sb7dc1dx6l
    @user-sb7dc1dx6l Před 5 měsíci

    መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ምንም አላውቅም ነበር ብዙ አወኩኝ ❤❤🙏🙏🙏🙏🙏

  • @romantaddesse3974
    @romantaddesse3974 Před 5 měsíci

    Meherayegne kale heywete yasemalegne 🙏
    Yemalwekewbe selasawekugne amesegnalue🙏

  • @Zola.-_71
    @Zola.-_71 Před 5 měsíci

    እረጅም እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥህ መድሃኔዓለም መምህራችን !!!

  • @user-ff5pw1fp7w
    @user-ff5pw1fp7w Před 5 měsíci +1

    መምህራችን በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛሎት እስከዛሬ ይሔን ሚድያ ባለማወቄ ቆጭቶኛል ከቲክቶክ ካገኘሁት ቀን ጀምሬ ወደኃላ ተመልሼ ብዙ ነገሮች ተምሬበታለሁ እግዚአብሔር ይመስገን

  • @AWOKEKETEMA
    @AWOKEKETEMA Před 3 měsíci

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያት ያውርስልን አሜን

  • @MonaLisa-mn7ex
    @MonaLisa-mn7ex Před 5 měsíci

    አሜን አግዚአብሔር ይመስገን መምህር አሜን ቃል ሕይወት ያሰማልን ጸጋውን ይብዛልት

  • @zenebechmengste-wk7ce
    @zenebechmengste-wk7ce Před 5 měsíci

    አሜንቃለህይዎትን ያሰማልን በዕድሜ በፀጋው ይጠብቅልን አሜን 👏

  • @user-tg9mp8zx5f
    @user-tg9mp8zx5f Před 5 měsíci

    መምህራችን ቃለ ህይወት ቃለ በረከትን ያሰማልን በእድሜ በጤና በፀጋ በህይወት ያቆይልን በእውነት

  • @Zzizette
    @Zzizette Před 3 měsíci

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን❤❤❤❤

  • @gedamneshferede9318
    @gedamneshferede9318 Před 5 měsíci +1

    ቃለህይወት ያሰማልን

  • @user-ii1xb1pm4l
    @user-ii1xb1pm4l Před 5 měsíci

    እግዚአብሔር ይመሰገን አሜንቃለ ህይውት ያሰማልን በጣም አሰትማር ነው ፀጋውን ያብዛልን መምህር በርቱልን❤❤❤

  • @meskeremteshome-iv2sk
    @meskeremteshome-iv2sk Před 5 měsíci

    አሜን አሜን አሜን
    በእዉነት ቃለ ሕይወት
    ያሰማል እግዚአብሔር
    አምላክ በእድሜ ፀጋ
    ያቆይልን 🙏🙏🙏🙏

  • @SaraSara-pe6ff
    @SaraSara-pe6ff Před 5 měsíci

    አሜን/3/ቃለሕወት ያሰማልን እድሜ ጤና ይስጥልን✝️✝️✝️

  • @ngsitweldebrhan7845
    @ngsitweldebrhan7845 Před 4 měsíci

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር❤❤❤

  • @seyfekalawi4251
    @seyfekalawi4251 Před 5 měsíci

    kale hiwot yasemalin
    yene tiyake bekutban seat sewoch tselot metheley ayichilum ena be sibkete wengel seats. ebakwo ayilefugn

  • @ft-zl7tz
    @ft-zl7tz Před 4 měsíci

    ቃለ ህይወት የስምዓልና ኣምላኽ ናይ ኣገልግሎት ዘመንኩም ይባርኽ ❤❤❤❤

  • @user-zj3ez1sk2s
    @user-zj3ez1sk2s Před 5 měsíci

    በዉእዉነት መምህር ቃለ ህይወት ያሰማል እግዚአቤር በድሜ በፀጋ ይጠብቅልን🙏🙏🙏

  • @user-qk1uw9sv8d
    @user-qk1uw9sv8d Před 5 měsíci

    ቃል ህይውት ያሰማልን መምህር በእድሜ በጤና ያቆይልን አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤

  • @mahariti2721
    @mahariti2721 Před 5 měsíci

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወትን ያሰማልን መምህራች እግዚአብሔር ዕድሜና ጤና ይስጥልን የአገልግሎት ዘመኖት ይባረክ❤❤❤❤❤❤

  • @janetareda2577
    @janetareda2577 Před 5 měsíci

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር በጣም ብዙ ትምህርት ነው ያገኛውት በጣም አመስግናለው

  • @user-jv6ki6ht6q
    @user-jv6ki6ht6q Před 5 měsíci

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር እደሜና ጤና ይስጠወት እግዚአብሔር ይስጥለን❤

  • @user-ed9tu2vi1w
    @user-ed9tu2vi1w Před 3 měsíci

    እግዚአብሔር ይመስገን ደስ እያለኝ እምሰማችሁ ቃለ ሂወት ያሰማልን መህምርሮቻችን👏👏👏🥰🥰🥰

  • @aregashgebere
    @aregashgebere Před 5 měsíci

    አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን 🙏🙏🙏❤

  • @rere3008
    @rere3008 Před 5 měsíci

    እግዚአብሔር ይመስገን ቃል ህይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @metadde
    @metadde Před 4 měsíci

    Thank you very much

  • @michaeltegegn6665
    @michaeltegegn6665 Před 4 měsíci

    we are learning a lot from you ,please keep it up !!! God help us live what we have heard!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!

  • @user-ip2rt5jq5r
    @user-ip2rt5jq5r Před 5 měsíci

    አሜን አሜን አሜን በእውነቱ ቃለ ህይወት ያሰማልንትልቅ ትምህርት ነውእግዚአብሄር ይስጥልንበርቱ እጅግ በጣም ብዙ ትምህርት አግኝተናል❤❤❤❤❤

  • @YeshiBesha
    @YeshiBesha Před 4 měsíci

    እናመሠግናለን

  • @user-uc4lo9mh1h
    @user-uc4lo9mh1h Před 5 měsíci

    ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ን ያድልልን። በርቱ አብዛኛው ሰውእኔን ጨምሮ በልማድ እምንመላለሰ ነን ።ጥሩ ትምህርቶች እየሰጣችሁ ን ሰለሆነ እግዚአብሔር እውቀቱን ያብዛላችሁ

  • @medhanit24
    @medhanit24 Před 5 měsíci

    በእውነት ቃለህይወትን ያሰማልን ሰማያዊ ዋጋ ይስጥልን መምህራችን ብዙ ተመረንበታል ፀጋውን ያብዛላቹ ባላለቀ እያልኩ ነው የጨረስኩት ምጥን ያለ ትምህርት😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍

  • @aynalem63
    @aynalem63 Před 5 měsíci

    Kale heywet yasemalen tesfa mengeste semayen yawereselen

  • @user-yc1bv2lb7t
    @user-yc1bv2lb7t Před 5 měsíci

    እንዳይቆረጥ በእግዚአብሔር ስም እንጠይቃለን እኛ በውጭ ሀገር ላለነው በጣም ጠቃሚ ነው

  • @heavenhidru3663
    @heavenhidru3663 Před 5 měsíci

    እግዚአብሔር ይስጥልን መምህር!!! እጅግ ጠቃሚ ትምህርት እየሰጡን ነው የተማርነው ትምህርት ለ ህይወት የሆነልን:: መምህር

  • @user-ot8zu5ov2d
    @user-ot8zu5ov2d Před 5 měsíci

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ✝️

  • @user-ql3nq2ld8m
    @user-ql3nq2ld8m Před 5 měsíci

    እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን መምህራችን በእዉነት እጅግ እናመሰግናለን

  • @zewdineshal3888
    @zewdineshal3888 Před 3 měsíci

    አሜን ቃለህይዎትን ያሰማልን

  • @user-vi5wn1jh3w
    @user-vi5wn1jh3w Před 5 měsíci

    ቃል ህይወት ያሰማልን መምህር ብዙ ትምህርት አትርፋናል በርቱልን

  • @nawalm2339
    @nawalm2339 Před 5 měsíci

    መምህር እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንዎን ይባርክ ለኛም ሰምተን ለመተግበር ያብቃን