“ልጆቼ ወተት እንደልብ እንዲያገኙ ላም ከማያ ሚዲያ ስጦታ ስለተደረገልኝ አመሰግናለዉ“ ወ/ሮ ዓይናለም ቱሉ

Sdílet
Vložit

Komentáře • 748

  • @bintsied6276
    @bintsied6276 Před rokem +109

    እናቶቻችን እደዚህ ነዉ ያሳደጉን ክብር ወላሂ ለገጠር እናቶቻችን

  • @fereheyotmulatu9651
    @fereheyotmulatu9651 Před rokem +156

    እመብርሃን ሁለታችሁንም በሰላም ትገላግላችሁ 🙏
    እንቺ የውበት እመቤት !!
    ሁለንተናሽ ተምሳሌት
    ምግባረ ሰናይ ። ዳሩስ ባልና ሚስት ከአንድ ውሃ ይቀዳል ይባል አይደል!
    ሺ ሁኑልን ተባረኩ 🙏🕊️🙏🙏🕊️

  • @merontedi7120
    @merontedi7120 Před rokem +48

    አንቺ መልካም ሴት በወሬ ሳይሆን በተግባር ለምታሳን ነገር አብዝቼ አመሰግናለሁ!!!
    ዘርሽ ይብዛ በጣም ነው የምወድሽ እንቁ!!!

  • @HeluTube940
    @HeluTube940 Před rokem +156

    ንግስቷ በሰላም ዉለጅ በስደት ያላችሁ እህቶቼም ሀሳባችሁን አላህ ያሳካላችሁ ወጥቶ ከመቅረት ይጠብቀን🌷🌷🌷

  • @gifftioromyaajerry9535
    @gifftioromyaajerry9535 Před rokem +49

    ሁለታችሁንም እመብርሃን ትቅሩባቹ ❤

  • @fkrtewondmneh831
    @fkrtewondmneh831 Před rokem +7

    ውይ እንደስምሽ ነሽ ተባረኪ በህይወት እንደመስጠት ትልቅ ነገር የለም ጨምሮ ይስጥሽ

  • @ethiopiakebede5931
    @ethiopiakebede5931 Před rokem +61

    እናቶች ከጭስና ከእንግልት ያልወጡባትን ሀገር ነው ክፉዎች የሚያስቃዯት ክብር ለእናዮች ይሁን ሁልእታችሁም በስላም ተገላጉሉ🙏🏾🙏🏾🙏🏾❤️

    • @Kissmypixel-pq4ut
      @Kissmypixel-pq4ut Před rokem +2

      ጀስት ኢማጅን አባይ ወንዝ አዉሮፓ ወይም አሜሪካ ቢሆን ይሕን ሑሉ ዘመን መብራት ለሕዝቡ ሳይገባ ሲኖሩ አይታይሽም? 🤣 🤣 Africa 🌍 is መሳለቂያ ነው 😂 የደሐ የበሽታ አይነት የሚገኝበት ኮንትነት አርገዉ እዲቀጥል ነው የሚፈልጉት 💯 %
      10000% believe me

  • @nardiabbysinya1307
    @nardiabbysinya1307 Před rokem +44

    አምለሰትዬ ስታለቅሺ እኔም አለቀስኩ 😢😢ክብር ለእናቶቻችን ይሁን ኡፍ ይሄ የአብዛኛውን የኢትዮጵያ እናቶች ህይወት ነው thanks ህመማቸው ስላጋራሽን❤እናትነት❤አምላክ በሰላም ይገላግልሽ

    • @tube-yk9ic
      @tube-yk9ic Před rokem

      ናርዲየ ሰብ አድርጊኝ

    • @blentube3002
      @blentube3002 Před rokem

      @@tube-yk9ic ነይ እንደማመር😍😍

  • @Sara-ok8ri
    @Sara-ok8ri Před rokem +49

    ውይ እናት ያልቻለችው ምን አለ ክብር ለእናቶቻችን 😊😊 ስታለቅሺ እኔንም አስለቀሽኝ 😭 እመ ብርሃን በሰላም ትገላግልሽ ❤

  • @user-xo9sh2rn4i
    @user-xo9sh2rn4i Před rokem +75

    ክብር ለእናቴቻችን😢😢😢😢. እንደዚህ ሆነው ነው ያሳደጉን እንደዚህ ለማኖሩት ነው በግፍ መገደል ያያዙት😢😢😢😢. አላህ በሰላም ሁለት ያድርግሺ. የቴዲ ንግስት

  • @eyea7297
    @eyea7297 Před rokem +12

    መልክና ፀባይ አብረው በአንድ ላይ ያረፉባት እራስዋን የማትቆልል ውብ ሴት ነሽ ፈጣሪ አብዝቶ ከነቤተሰብሽ ይባርክሽ

  • @miraftekleab6079
    @miraftekleab6079 Před rokem +46

    እናት መከራዋ ብዙ ነው ከብር ለእናቶቻችን ኢሚ በሰላም እመብርሃን ትገላግልሽ😘🙏

  • @zmzmmuhamed915
    @zmzmmuhamed915 Před rokem +7

    ቤተሰቤቶቻችን እንዲህ ብለው ነው ያሳደጉን ክብር ይገባቸዋን ያሁኑ ትውልዲም ያማራን ቅንጦት

  • @emanl0ve89
    @emanl0ve89 Před rokem +26

    ክብር ለገጠር እናቶች እናቶቻችን እንደዚህ ሆነው ነው ያሳደጉን የናት ውለታ በምን ይከፈላል

  • @rehmaemam571
    @rehmaemam571 Před rokem +8

    የኔ ማር በሰላም ተገላገይ

  • @user-kb5vu6kr3l
    @user-kb5vu6kr3l Před rokem +1

    ያረቢ ልቤ እንዴት ደንገጥ እምትወድቅ መስሉኝ የኔ አዛኝ እስኪ የገጠሩን ህዝብ እየሂድሽ እያው እንግድህ ይህ ነው የሁለት አለም ስው ኢትዩ ላይ እየተኖረ ያለው የኔ አምለሴት ወርቅ አላህ በስላም ወለድሽ ለመስማ ይብቃሽ ❤❤❤

  • @luluhabtu6808
    @luluhabtu6808 Před rokem +17

    ዋይይይይ መዓረይይ ብስርላም አደይ ማሪያም ትምጻኪ🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🌹🌹🌹🇪🇹

  • @tehayytwahdolejiytewahdole4185

    የኔ ትሁት ሴት ድንግል ማርያም ትጠብቅሽ በሰላም ትገላግልሽ ለመላው ቤተሰብሽ ሰላምን ፍቅርን እግዚያብሄር አምላክ ይስጥልሽ

    • @inakitxaille
      @inakitxaille Před rokem

      Egziabher selam yegelaglachu emebrhan thkirebachu. Emiye. Wub leb. Egziabher edme tena kene melawu betesebachu. Melekam sira newu. Tebareki emisha

    • @inakitxaille
      @inakitxaille Před rokem

      Gracias por compartir ese vídeo 🙏🙏🙏 asi es uno si ve el sufrimiento de otra mujer. Y compartir su vida dia al dia. Y aydarles. A las mujeres. Muchas gracias. Ameleset. Eres grde eres gran persona muchas gracias gracias gracias

  • @lamrotlegese8444
    @lamrotlegese8444 Před rokem +94

    የንጉሱ ንግሥት ❤️እመቤቴ ማርያም በሠላም ትገላግልሽ ❤️❤️

    • @shalomselam419
      @shalomselam419 Před rokem

      😂😂😂

    • @lamrotlegese8444
      @lamrotlegese8444 Před rokem +1

      @@shalomselam419 ግልፍጥ ምኑ ያስቃል 🤨

    • @brainfuel9593
      @brainfuel9593 Před rokem +1

      ንግስና ከሰማይ እንጂ ከምድር አይደለም

    • @lamrotlegese8444
      @lamrotlegese8444 Před rokem +2

      @@brainfuel9593 የሠማዩን እግዚአብሔር ነው የሚያዉቀዉ በምድር ደግሞ እኛ በአይናችን አይተናል ንግሥት ማለት በአጭር ቃል ሴት ልጅ ናት

    • @kaftanewemail395
      @kaftanewemail395 Před rokem +1

      ክብርና ስረአት ያላት ሴት ንግስትናት ቧሏም እደንግስት ያያታል 😑😑ጥንቁቅ ሴቶች አዎ ንግስትናቸዉ

  • @saratube9100
    @saratube9100 Před rokem +5

    አመለሰት ስምሽን እደት እደመረጡልሽ ትክክለኛውን ቦታ አግኝቷል የኔ ምርጥ አዛኝ አላህ ያክብርሽ ይርዳሽ

  • @kiyayemariyamzemikael
    @kiyayemariyamzemikael Před rokem +8

    አልቅሰሽ አስለቀሽኝ የኔ ወርቅ ኤሙዬ 😭 ክብር ለእናቶቻችን🥰🙏

  • @user-cf6nx5no4s
    @user-cf6nx5no4s Před rokem +5

    ሁላታቹህንም እመብርሃን በሰላም ትገላግላቹህ

  • @user-eo7vh7ch9x
    @user-eo7vh7ch9x Před rokem +11

    ወላሂ እንደዚህ ነው እናቶቻችን ያሳደጉን አላህ ጤና ና እድሜ ይሰጣችሁ ክብር ለገጠር እናቶቻችን አባቶቻችን 🥰🥰💚💛❤️ይህ ነው ባህላችን አላህ ሰላም ለሀገርችንን ያረብ

  • @nejatabderzak1935
    @nejatabderzak1935 Před rokem +24

    እመቤቴ ትቁምልሽ በሰላም ትገላግልሽ አሚዬ እንወድሻለን❤

  • @sosinaadehane1429
    @sosinaadehane1429 Před rokem +12

    ደግነት እኮ ሰላም አለው ተባረኪ ሁሌም በነገርሽ ሁሉ ሰላምሽ ይብዛ መድሀኒአለም ከነቤተሰብሽ ይጠብቅሽ

  • @semirayimer2021
    @semirayimer2021 Před rokem +4

    የኔ እናት በሰላም ውልደሽ ለመሳም ያብቃሺ እንድህ ሆነው ነው ያሳደጉን ወላጇቿችን😭

  • @beleteasefa3490
    @beleteasefa3490 Před rokem

    ምርጥ ኢትዮጵያዊት ሴት, የገጠር እናቶች የሚሆኑትን ማየትሽ በጣም ደስ ይላል።
    እግዚአብሔር ይጠብቅሽ!

  • @selamyonan9680
    @selamyonan9680 Před rokem +6

    የሁሉም እናቶች አዉነታ ነዉ ኡፍፍ ኑሮ ከተባለ መቃብር ይሞቃል አይደል። እማ ነብስሽን በሰላም ያሳርፍልይ ቀናፍቆትሽ ተንገበገብኩ የኔ ከርታታ

  • @user-xv8bk6oo3s
    @user-xv8bk6oo3s Před rokem +6

    ሴት እኮ ነሽ.ባል እና ሚስት ግጥም ግጥም ሲል በእናንተ አየው. ምን አይነት መታደል ነው እግዚአብሔር ቤታችሁን አብዝቶ ይባርክ ይህን ነገራችሁ በልጆቻቸው ላይ ይተላለፍ

  • @rosarosaa824
    @rosarosaa824 Před rokem +2

    ደሰ ሰትይ ሰዉ አትንቂም የኔ ወርቅ ድንግል ማርያም ትቅረብሸ🥰🥰🥰🥰🥰

  • @Tiru_Zena
    @Tiru_Zena Před rokem +5

    አምለሰትዬ አብሬሽ አለቀስኩ😪😪 በጣም ያሳዝናል😞 ለእናቶች መቼ ይሆን ይህ ችግር የሚቀለው ❓

  • @millionb680
    @millionb680 Před rokem +4

    እመቤቴ ማርያም በሠላም ትገላግልሽ ❤❤❤❤❤❤

  • @geniabate8167
    @geniabate8167 Před rokem +1

    የኔ ልዩ ሴት ከመቀመጫየ ብድግ ከወገቤ ጎንበስ ብየ ሠላምታየን አድርሻለሁ ኤሚየ የሴቶች የበላይ ክበሪልኝ ልጆችሽን ቤተሠቦችሽን ዉዱ ባለቤትሽን እንቁአችንን ፈጣሪ ይጠብቃቹ ፈጥናቹ ለሠዉ እንደምትደርሱ የድንግል ማሪያም ልጂ ሁሌም ይቅደም ከፊታቹ የአጥር ወፍ አትስማሽ

  • @zenbabafikrie2839
    @zenbabafikrie2839 Před rokem +1

    ድንቅ ሴት አምለሰት። እግዚአብሔር ይባርክሽ። እመቤታችን ምጥሽን ታቅልልልሽ። ሁለታችሁንም በሰላም ትገላግላችሁ።

  • @laylalayla8503
    @laylalayla8503 Před rokem

    የኔ እናት አሥለቀሽኝ መሠሎችሽ ይብዙ እረጂም እድሜ ለናቶች ባወጣ ይተካሽ

  • @dinatube6757
    @dinatube6757 Před rokem

    ኡፍፍፍ የገጠር እናቶች እኮ የማይችሉት ነገር የለም አምለሰትዬ አንቺ በእውነት አስተዋይ ልጅ ነሽ እመብርሐን ሁላታችሁንም በሰላም ትገላግላችሁ!

  • @geteneshbenti1798
    @geteneshbenti1798 Před rokem +19

    ልበ ሙሉዋ እመብርሀን በስላም ትገላግልሽ ከፍ በይልኝ ከነቤተስቦችሽ

  • @KuKu-vd6be
    @KuKu-vd6be Před rokem

    ውይ የኔ እናት እንደዚ እያየን መበርታት ነዉ እናት ማለት ብዙ ትርጉም አለዉ አምለሰት እናመሰግናለን ሁለታቸሁንም እመቤታችን በሰላም ሁለት ታድርጋችሁ❤❤❤

  • @user-zt8to2oe8w
    @user-zt8to2oe8w Před rokem

    የኛ ጀግና እማምላክ በሰላም እጃን ትዘርጋልሽ የወለድሽው ይባረክ

  • @user-eb4hq1bj1x
    @user-eb4hq1bj1x Před rokem +1

    በጣም ጀግናነሺ እኔም ሁለት ልጂ እንደዝህ እየሠራሁ ነው ያሣደኩት አልሀምዱሊላ

  • @delbaniali5574
    @delbaniali5574 Před rokem +1

    አቺ ልዮ ባለቤትሽ ልዮዮዮዮዮ!!! ተባረኩልኝ በብዙዙ እሺ አምለሰትዬዬዬዬዬዬዬ🙏 ድንግል እናቴ🙏 ቤተሰቦችሽን ትጠብቅልኝ አሜንንንንንንንንንንንን እወድሻለው በብዙ ታትዬዬዬዬዬዬ እወዳችዋለሁ🇪🇹👌ይሄን ቤተሰብ 🙏እግዚአብሔር🙏 ይጠብቅ

  • @user-hx1pm4rh9n
    @user-hx1pm4rh9n Před rokem +2

    የኔ እናት አንቺ እኮ የንጉስ ሚስት ነሽ ዝቅ ብለሽ እንደዚ በማሳየትሽ እራሱ ለኛ ትልቅ ነገር ነው ፈጣሪ ያክብርሽ 🙏🙏💞💞💞💞💞

  • @arsemaa7425
    @arsemaa7425 Před rokem +3

    የኔ አመለ ሸጋ እመብርሃን በሰላም ትገላግልሽ❤

  • @JackyZbuta
    @JackyZbuta Před rokem +3

    የምትሰሪውን መልካም ሥራ እግዚአብሔር ይይልሽ በምን ዓይንሽ እንዳየሻቸው። ወላድቷ በሰላም ትገላግልሽ የተወለዱትን ባርኮ ያሳድግልሽ💚💛❤️

  • @user-et3dn6yt9d
    @user-et3dn6yt9d Před rokem +6

    እናቶች ለልጆቻቸው የከፈሉት መሰዋት በጣም ጥልቅ ነው አምለሰት ስታለቅሽ እኔም አለቀስኩ ምክንያቱም እናቴ ትዝ አለችኝ ረዥም እድሜና ጤና ለእናቶች

  • @fuanass9423
    @fuanass9423 Před rokem

    አንቺ መልካም ሴት እዚ ምድር ላይ መልካም የተባለ ነገር ሁሉ ላንቺና ለቤተሰብሽ ይሁን ተባረኪ

  • @queenzuzu710
    @queenzuzu710 Před rokem +5

    ማልቀስ ማቆም አልቻልኩም ይህን መሰልዶ አዳም ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልኝ ውድ የኢትዮጵያ እናት 💜💜💜💜💜💜🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @haymikebede9891
    @haymikebede9891 Před rokem +5

    አምለሰትዬ ተባረኪ እግዚአብሔር ቤተሰቦችሽን ልጆችሽን ይባርክልሽ🙏🏾
    እመቤቴ ማርያም ትቅረብሽ🙏🏾💗
    💚💛❤️ 💚💛❤️ 💚💛❤️

  • @abeethiopiaethiopia5800
    @abeethiopiaethiopia5800 Před rokem +7

    የገጠር እናቶች እድህ ነው መከራ እያዩ ያሳደጉን! ጠንካራ ናቸው! ሁለታችሁንም ድንግል ማሪያም እናቴ በስላም ትገላግላችሁ።

  • @Bewketuadinew
    @Bewketuadinew Před rokem

    አመለሰት በእውነት ምርጥ ኢትዮጵያዊት ሴት ነሽ ፡፡ማንም ሊያደርገው ቀርቶ ሊያስበው የማይችለውን ነገር ነው ያደረግሽው ፡፡ምክንያቱም ከተማ ተወልዳ ያደገችና የኖረች ሴት ቀርቶ ገጠር ተወልደውና አድገው እንኳን ተመልሰው ወደ ገጠር ሄደው ለመውለድ በማይፈልጉበት ሁኔታ አንች ግን በአካል ሄደሽ እናቶቻችን እንዴት እንዳሳደጉንና አሁንም እንደሚያሳድጉ ስላሳየሽልን እናመሰግንሻለን፡፡እግዚአብሔር አምላክ ዘመንሽን ይባርክልሽ፡፡

  • @yemartikosljinatyemedamkme9052

    የንጉሱ ንግሥት ጀግና ነሺ ኢትዮጵያዊ እና🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @Hayat-vs7ld
    @Hayat-vs7ld Před rokem +3

    ብዙወቻችን የገጠር ልጆችነን እናቶቻችን እንደዚህ አድርገዉ ነዉ ወልደዉ አሳድገዉ ያስተማሩን ክብር ለእናቶቻችን 😭😭😭😭
    የቴዲ እንቁ አምለሰት በሰላም ተገላገይ

  • @selamhailu1990
    @selamhailu1990 Před rokem +1

    ወይኔ አምለስትዬ ደፋር ነሽ እመብርሃን ትጠብቅሽ የእኔ ቆንጆ❤

  • @mubarekrahemto3153
    @mubarekrahemto3153 Před rokem

    አምለሰትዬ አንቺም ጀግና ባልሽ ጀግና ምርጥ ኢትዮጲያዊ ይመቻቹ

  • @zinetmohammed9484
    @zinetmohammed9484 Před rokem +7

    ለዚህ ነው ጀነት እናት እግር ስር ናት የተባልነው :: ማማዬ እናቴ አላህ ያቆይሽ ከቀልብሽም አላህ ይጠብቀኝ

  • @user-hi6or4rz4h
    @user-hi6or4rz4h Před rokem +24

    የኒመልካም:ሲት:ያው:ባልና:ሚስት:ካንድ:ባህር:ይባል:የለ:እማምላክ:ትጠብቃቹው❤❤❤❤❤❤❤❤🙏

  • @user-il2ks3wy4l
    @user-il2ks3wy4l Před rokem

    የኔዉድ እፍፍፍፍፍ እንደዉ ስወድሽ የንጉሱሚስት ንግስቲቱ እናቶቻችን እንደዚህነዉ ያሳደጉን እፍፍፍ አልቅሰሽአስለቀሽኝ ክብር ለገጠርእናቶቻችን እናቴ እንደዚህ እየተሰቃየች አራሲቱን ትግሬወቹ አገላቱብኝ የስራቸዉን ይስጣቸዉ ብቻ በሂወት መትረፋቸዉነዉ ዘንድሮ የተሰቃዩት መሰቃየት እናትዱላ ይነሳባትነበር ዊይይይ የዘንድሮዉን ቀን አይመልስብን እንደዚህ መከራእያዩ ደግሞ ጦርነት ያማል😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @tamramohamed563
    @tamramohamed563 Před rokem

    የምር ይህን መስራትሽ ጀግና ሴት ነሽ አላህ በሰላም ወልደሽ የምታቅፊያርግሽ ያረብ

  • @arsimahaftu2900
    @arsimahaftu2900 Před rokem

    የኔ አናት ተበረኪ በእውነት የማል እግዚአብሔር የባርክሽ እመብርሃን በሰላም ትገላግልሸ አቺ መልካም ሴት

  • @enattsega8370
    @enattsega8370 Před rokem +1

    ተባረኪ እግዚአብሄር ይባርክሽ ከቤተሰቦችሽ ጋር በሰላም ተገላገይ

  • @sintaysintay5186
    @sintaysintay5186 Před rokem +1

    ምን ብዬ ልፃፍ ቃላት ስለሌለይ ሁለታችውንም እመብረሃን በሰላም ትግላግላቹ አመልሰትዬ ዘርሽ እንደ ምደር አሸዋይ ይብዛ ይባረክ ሁሌ ደስተኛ ሁኙ ልጆችሽ ጥልቅ ደረጃ ይድረሱልሽ

  • @tibelchnigussie246
    @tibelchnigussie246 Před rokem

    አንቺ ሴት ትለያለሽ ፣ የአምላክ እናት እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም አማላጇ በሰላም ታገላግልሽ።

  • @munatesema6060
    @munatesema6060 Před rokem +4

    ክብር ለእናቶቻችን እረጅም እድሜና ጤና ይሥጣቸዉ

  • @belayneshnegash2946
    @belayneshnegash2946 Před rokem

    የኔ ማር አልቅሰሽ አስለቀስሽኝ ምርጥ ኢትዮጵያዊት የሴት ወይዘሮ እኮነሽ መልካም ስነምግባር ያለው እንደዚህ ወደታች ወረድ ብሎ የእህቶቹን እንግልት አይቶ እራሱም ሞክሮ ምንአይነት አስቸጋሪ ሂዎት እያሳለፈች እንደሆን ተገንዝባ ልቧ ይሰበራል ያልታደለች ደግሞ ያወቀች መስሏት እራቁቷን እርግዝናየን ባደባባይ እዩልኝ እያለች ሴትነቷን ታስንቃለች እመብርሃን ቤትሽን ልጆችሽን ትዳርሽን በበረከት ትሙላልሽ 🙏🙏🙏

  • @leyuyeshiadane9360
    @leyuyeshiadane9360 Před rokem +5

    ክብር ለእናቶቻችን እናንተም እመብርሃን በሰላም ትገላግላችሁ

  • @natnaelkinde7826
    @natnaelkinde7826 Před rokem

    አሜዬ ጀግና ኢትዬጲያዊ ነብሰ ጡር ሆነሽ ውጣ ውረድ እመቤቴ በሰላም ትገላግልሽ ቴዲዬ ዘርህ እንደ ምድር አሸዋ ብዝት ይበል 👑👑

  • @user-gv6wl4sf7g
    @user-gv6wl4sf7g Před rokem +6

    የገጠር ህይወት ይህዉ እናቶቻችን 😭😭እረጅም እድሜ ይሰጥልን 🌹አንችን አለማድነቅ አይቻልም እናመሰግናለን በዚህ መልኩ በመርዳትሸ 🌹

  • @zelekashlulseged9795
    @zelekashlulseged9795 Před rokem +8

    ሁለታችሁም ማርያም በሰላም ትገላግላችሁ ። ውይ መብራት መኖሩ ደስ ይላል የውሃው መፍትሔ ይፈልጋል ።

  • @madinahmadinah9515
    @madinahmadinah9515 Před rokem

    🥺🥺🥺የሃበሽ እናት በዓለም 1ኛ ተብላ መሽለም አለባት ማንም ሊወዳደራት አይችልም 🥹

  • @user-qb7ux4mc7o
    @user-qb7ux4mc7o Před rokem +3

    ክብር ለእናቶች በተለይ ለገጠገጠር እናቶች ክብር ይገባቸዋል

  • @merimahassenmerimahassen8718

    የኔንግስት አችኮ የሴቶች ምሳሌነሽ ውደአላህ በሰላምይገላግልሽ ቀራዘመንሽ ይባረክ

  • @loreenzain540
    @loreenzain540 Před rokem

    የኔ እስተዋይ ንግስቲቱ❤❤❤ ወላሂ ላንቺ ይሚሆን አንቺን ምገልፅበት ቃል የለንም አላህ በስላም ይገላግልሽ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስይሽ ይልጅልጅሽን ይሳይሽ ❤❤❤ የኔ ምርጥ አላህ ይገላግላችሁ

  • @user-xp2uo5sp2x
    @user-xp2uo5sp2x Před rokem

    ክብር ለእናቶቻችን እንድህ ሁነው ነው ወልደው ያሳደጉን

  • @ssaa-ec3un
    @ssaa-ec3un Před rokem

    የእኔ ውድ እመቤቴ በሰላም ታገላግልሺ የእኛ እናቶች ስቃይ ብዙ ነው

  • @user-dt1vq4vk7f
    @user-dt1vq4vk7f Před rokem +1

    ስነስርአትያላትሴት ማሻአላህ. ክብሮንየጠበቃች. ጡሩበተስብያሳደጋት

  • @user-pw1bc5ht8j
    @user-pw1bc5ht8j Před rokem

    እማየ አመሰግንሻለሁ አደዚህ ለፍተሽ ስላሳደግሽኝ ክብር ለገጠር እናቶች🥰🥰🥰🥰

  • @shgeashega4665
    @shgeashega4665 Před rokem +6

    ክብር ለእናቶቻችን🇪🇹🇪🇹❤❤❤🌹🌹

  • @tigefe1337
    @tigefe1337 Před rokem +1

    የኔ ደግ ተባርኪ ዘርሸ ይብዛ የኔ አክባሪ ይከብዳል የነሱ ህይወት ገጠር ሴሳዝኑ ያሰለቅሳል እውነት ነው 😭የከተማ ላይፍ እና
    የኢትዮ ገጠር ህይወት😭😭

  • @wubityedemufireenegh5601

    ለመጀመሪያ ግዜ ነዉ ያየዉሽ ተባረክ ዋዎ አገረ ማማ

  • @lucihymaryo7483
    @lucihymaryo7483 Před rokem

    ከምር አምለሠት ሲበዛ በጣም መልካም ሠው ነሽ ፈጣሪዬ ማርያም በሰላም ትገላግልሽ

  • @bethelehem4989
    @bethelehem4989 Před rokem +7

    ያሳዝናል የኛ ነገር በዚህ ዘመን በዚህ ግዜ የእናቶቻችን ስቃይ እግዚአብሔር አምላክ ሆይ ኢትዮጵያንና ልጆችዋን አስብ 😭😭😭💔

  • @zekiyatube954
    @zekiyatube954 Před rokem

    የኔ እናት አለህ በሰላም ወልደሽ ለማቀፍ ያብቃሽ ምንም ሳይገድብሽ እታች ወርደሽ የሰውን ኑሮ በተግባር አሳይተሽኛል ምኑም የማያቅትሽ ሁለ ገብ ነሽ የገጠር ልጅ መሆኔን እጅግ በጣም እወደዋለሁ ሂወትን ኑሬ ብቻ ሳይሆን ተፈትኜ ማለፌ ትልቅ ነው

  • @ዘመድtube
    @ዘመድtube Před rokem

    አመለሴት እንዴው ምንም አልል እመብርሀን እቅፍ ድግፍ ታርግሽ በሰላም ተገላገይ የተባረከ ልጅ ይስጥሽ ያሉትንም ይባርክልሽ ቴዲዬ መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ ዘራችሁ ይለምልም💚💛❤️🥰😍😍😍😍😍😍በጣም ድንቅ ሴት ነሽ😍😍😍

  • @user-gl9gk9pj4n
    @user-gl9gk9pj4n Před rokem +3

    ክበር ለናቶቻችን አላህ በሰላም ይገልግላችሁ ሰላም ፍቅር እድገት ለመላው ህዝባችን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @febenshow-7153
    @febenshow-7153 Před rokem

    እናትነት
    ጥንካሬ
    ችሎታ ትእግስት አቤት ሴት ልጅ እኮ ማትችለው የለም ለተደረገው ሁሉ ቃል የለኝም

  • @Wisdomhunter1
    @Wisdomhunter1 Před rokem

    ሰላመ እግዚአብሔር ወገኖቼ💚💛❤️ የኛ እናቶች እንዲህ ነው ወልደው ያሳደጉን በእውነት እኛ ዓረብ ሀገር ስርተን ቤት የእለት የሆነ ነገር ስንሸፍንላቸው ብዙ ይመስላል ግን ቢያንስ እንጂ አይበዛም። ግን ደሞ ከሁሉ የሚበልጥ ልዑል እግዚአብሔር በመለኮቱ ያበረታቸዋል በቃ አምላክ ስራው ግሩም ድንቅ ነው ብለን ለማድነቅ እራሱ በገጠር ባሉ እናቶች ታምራቱ ብዙ ነው። ፈጣራ ይመስገን💚💛❤️🙏

  • @alemb4972
    @alemb4972 Před rokem

    አንቺ ምርጥ ሴት እመቤቴ ትቅረብሽ የገጠሯንም እናት ጌታ ይርዳት ።

  • @AaAa-bf3ud
    @AaAa-bf3ud Před rokem +1

    የኔ ልዩ ኤሚየ የቴዶ ንግስት ረዥም እድሜና ጤና ይስጣችሁ በስላም ለመውለድ ያብቃሽ የኔ መልካም💚💛❤🙏

  • @lizanworkatnafu2809
    @lizanworkatnafu2809 Před rokem +2

    አምላክ ይባርክሽ ኤሚዬ! ማርያም ትቅረብሽ የኔ ቆንጆ! እኛ ስንት ነገር እናማርራለን ግን ስንት ሰው አለ ብዙ ነገር ችሎ የሚኖር! ትልቅ ትምህርት ነው!

  • @samrawitdebebe6897
    @samrawitdebebe6897 Před rokem +5

    have no words amiye ....may GOD bless your family .🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @naajanojaa7
    @naajanojaa7 Před rokem +1

    የኔ እንቁ ሴት እመቤቴ በሰላም ትገላግልሽ ስራአት ያለሽ ልጂ

  • @temgushtemgush6153
    @temgushtemgush6153 Před rokem +5

    ሁለታቹም እግዚአብሔር በሰላም ይፍታቹ

  • @rahelsemenew711
    @rahelsemenew711 Před rokem +9

    እግዚአብሔር ይስጥሽ የቤተስብ ምጣኔንም ማስተማር እጅግ አስፈላጊ ነው ክብር በየገጠሩ ላሉ እናቶች

    • @bibiabraham3507
      @bibiabraham3507 Před rokem

      Ethiopia wust Sele beteseb metane mawurat aychalem. Mekegna new yemtmesiachew. Anchi weldesh yelushal... Egziabher yasadgewal yelushal... Wuledu enji 2lej yebekashal aylushem. Fukeker demo haylegna new

  • @user-rh4zf1fi7v
    @user-rh4zf1fi7v Před rokem +1

    ጀግናነሽ ከምትኖሪበት ወረድ ብለሽ የሰውን ችግር አይተሽ የሰውን ጎዶሎ የሞለሽ ሰው ማለት አንች ነሽ እንዳች አይነቱን ያብዛልን በሰላም ተገላገይ ወልደሽ ለመሳም ያብቃሽ

  • @hhvg8451
    @hhvg8451 Před rokem

    ሁለቱም ነፍሰጡርናቸዉ እመብረሀን ትቅረባችሁ እዉነት ነመናገር ሳላምሰግናትም ሳላደቃትም ማለፍአልፈልግም እዉነት እግዝአብሄር ያክብርሺ ቃላት አጠሁሉሺ💯%

  • @seadatube5438
    @seadatube5438 Před rokem +7

    ሠላም ፍቅር አንድነት ለሀገራችን ኢትዮጲያ ❤️💛💚

  • @user-uz2do7sx3x
    @user-uz2do7sx3x Před rokem

    የኔ ጀግና የጀግና ሚስት እመብርሀን በሰላም ሁለት ታድርግሺ

  • @jhonatnafu7955
    @jhonatnafu7955 Před rokem

    እግዚአብሔር ይስጥሽ ይሄ ማለት የእግዚአብሔርን ስራ መስራት ልጇቺሽ ይባረኩ ቤትሽ ይባረክ

  • @user-ok1bt6wx1g
    @user-ok1bt6wx1g Před rokem

    የእውነት የገጠር እናቶችን እደጎመኘሽ ኪዳነ ምህረት አንችንም ትጎምኝሽ እህታችን አመለሠት እግዚአብሔር የተባረከ ልጅ ይስጣችሁ ባልና ሚስት ከአንድ ባህር ይቀዳል ቴዲ እና አመለሠት ናቸው የምር አስለቀሰችኝ የገጠር እናቶቻችን ክብር ይገባል እንዲህ ነው አርግዘው አራት አመት በጀርባቸው ተሸክመው ስንቶቻችን እንሆን አሁን እየደገፍናቸው ያለነው ኡፍፍፍ

  • @zaharaahmed
    @zaharaahmed Před rokem

    እሰይ የኔ ጨዋ ሴት ዘመንሽ ሁሉ የተባረከ ይሁን!!