THE SYSTEM: ትምህርት ልማር ወይስ ላቁም? | A Guide to Financial Freedom | Etubers

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 23. 11. 2023
  • This video is Financial Freedom Guide through THE SYSTEM. Education and Work independence.
    🍿 Enjoy Other Videos
    እንዴት ከሃያ በላይ ቢዝነስ በ0 ብር ጀመርኩ? እናንተም መጀመር ትችላላችሁ
    • እንዴት ከሃያ በላይ ቢዝነስ በ0 ብ...
    ኦንላይን ቢዝነስ እስከ 100,000 ብር ገቢ ማግኛ መንገዶች
    • በ2016 ኦንላይን ቢዝነስ እስከ 1...
    13 Signs You Will be RICH
    • ሃብታም እንደምትሆኑ 13 ምልክቶች ...

Komentáře • 514

  • @surafeltek8098
    @surafeltek8098 Před 8 měsíci +63

    100% ትክክል ነህ ይሄንን ነገር እኔም ከተረዳሁት ትንሽ ቆይቻለው . በ አንድ የግል ድርጅት ውስጥ ተቀጥሬ ነው የምሰራው 4 አመት ሆኖኛል የሰአት ነጻነት የለኝም መገኘት በሚኖርብኝ ቦታዎችም በስራ ምክንያት መገኘት አልችልም ,ከዩንበርስቲ ስወጣ የነበረኝ ኢነርጂ እና አቅም አሁን እንደቀነሰ ይሰማኛል , የገንዘብ ነጻነትም የለኝም ከወር ወር ላይፍ ማስቀጠያ እንጂ ምንም ጠብ የሚል ነገር የለውም . ነገርግን እኔ ሳልቀየር አሰሪዎቼ ሲለወጡ አያለሁ. እንዴት ከቅጥር መውጫ መንገዶችንም ብትጠቁም አሪፍ ነው ...

    • @tsegayetigistu109
      @tsegayetigistu109 Před 8 měsíci

      Sura silkih bitlikilign des yilegnal

    • @Teddymav07
      @Teddymav07 Před 8 měsíci +3

      ኖ ሊጁ ልክ ኣደለም ዝም ብሎ ነዉ የሚቀባጥረው ከ ኢማን ጋድዚ የተባለ ዩቱበር እንዳለ ቪዲኦው ኮፒ ፔስት ኣድርጎ ነው እየተናገረ ያለው።ደሞ የሚገርሞው ኢማን ትምህርት ልክ ኣይደለም ብሎ የራሱ ትምህርት ለ መሸጥ ነው እንደዚህ ኣይነት ገዳይ ንግግር ያደረገው..........ይሄኛው ግን ምን እንበለው።ኣንብብ ብሮ ትምህርት ድሃ ኣያረግም ደሞ ሲስተም ሲስተም ምትሎው ኢማን ሲስተም ሲስተም እያለ ፌክ ኮርስ ለመሸጥ ሰው ከሰዉ ለመለየት እና የሱ ኮርስ ከዚህ ሲስተም ኣዳኝ እንደሆነ ለማረግ ነው።ሽንት የሆነ ትዉልድ

    • @surafeltek8098
      @surafeltek8098 Před 8 měsíci +6

      @@Teddymav07 ሀሳብ ከየትም ይምጣ የትም ዋናው ፍሬ ነገሩ ነው ... ትምህርት እውቀት አይጠቅም ሳይሆን ያወቀውን የተማርከውን ነገር የራስህ ነገር ላይ ነው ማዎል ያለብህ እኔ እየሰራሁ ያለሁት ለሀብታም ነው እሱን የተሻለ ሀብታም ለማድረግ, ይሄ እኔ የተቀበልኩት እውነታ ነው , እኔ በጠዋት 12 ሰአት ከቤት ወጥቼ ቤት ደግሞ የምመለሰው ማታ 1 ሰአት ነው የትራንስፖርት ነገር መቼም ማስረዳት ያለብኝ አይመስለኝም ግልጽ ነው እንዲ ደክሜ ግን የማገኘው ገቢ ከድካሜ እና ከኑሮው ጋር የሚመጣጠን አይደለም , ምናልባት የ ዛሬ 4 በቀን 50 ብር የሚያስገኝ የራሴን ስራ በጀምር ኖሮ አሁን ካለሁበት የገቢም የሰአት ነጳነት ይኖረኝ ነበር , ባይገርምህ ዛሬ November 27 ነው የስራ ኢንተርቢው ነበረኝ oline ስለሆነ ኢንተርቢው ላድርግ አላድር እያልኩ እየተወዛገብኩ ነበር ይሄን ቢድዬ አይቼ ስጨርስ ነው የሰረዝኩት ምክንያቱም ቢሮ ልቀይር እችላለው ነው እንጂ ነገሮች አይቀየሩም

    • @Teddymav07
      @Teddymav07 Před 8 měsíci +1

      ጥሩ ምልከታ ነው ያለክ ብሮ ግን ደሞ የራስህ ስራ ለመጀመር ትምህርት ደጋፊ እንጂ ጎጂ ኣደለም ዋናዉ ያንተ ኣላማ ነው።ግቢ ዉስጥ ፕሮግራም እይተማርክ ስትመረቕ መመረቅያህን የሚሆን ፕሮግራም ያንተ ትክክለኛ ቢዝነስ ኣርገህ መስራት ትችላለህ።ኤኒወይስ ትምህርት እስርቤት ነው ይሉህ እና እሺ ምን ላድርግ ስትላቸው የኔ ትምህርት ገዝተህ ተማር ብለዉ ትራሽ ይሞሉሃል።እመነኝ መንገዱን ኣልፌበት ኣለሁ
      @@surafeltek8098

    • @Mrprime-pi7fb
      @Mrprime-pi7fb Před 8 měsíci

      Mikey are you belive in this realy ?
      You didnt work for 100k, 1m realy?

  • @user-kb4sm8iu9h
    @user-kb4sm8iu9h Před 8 měsíci +20

    ስኬት አንፃራዊ ነው። ተምሮ ፖይለት ወይንም ዶክተር መሆን የሚፈልግ ሰው ተምሮ ካሳካ ስኬታማ ነው። ትምህርት ብቸኛው መንገድ አይደለም ያልከው መልካም። የትምህርትን ዋጋ አሳነስከው። አንድ ዙከምበርግ ለሁሉም ምሳሌ አይሆንም። ስንታመም ቀዶ የሚያክመን ዶክተር ያስፈልገናል። ያ ያለ ትምህርት አይሆንም ለህይወታችን ወሳኝ የሆኑ ብዙ ውስብስብ ሞያዎች አሉ። ያለ ትምህርት የማይገኙ።
    Life is not all about Dropshiping and you tube.

    • @abiermi
      @abiermi Před 7 měsíci

      stop the cap you are full of slavery

  • @yekoembi9701
    @yekoembi9701 Před 8 měsíci +5

    እዉነት ነዉ ወንድሜ። አንተ በምታስበዉ ሀሳብ ከልጅነቴ ነዉ ያመንሁበት። ምክንያቱም እግዚአብሔር ይመስገን!! የሰዙን ፊት፣ የሰዉን ግባር፣ ገና በልጅነቴ ስላወኩት በአሁኑ ሰአት የኔ የምለዉን ስራ እሰራለሁ። ለሰወች ባይመስላቸዉም እኔ ግን እጅግ በጣም ደስተኛ ነኝ።በድጋሜ እግዚአብሔር ይመስገን!!

  • @betselottadesse-wn5ue
    @betselottadesse-wn5ue Před 8 měsíci +15

    bro you are the person who truly respect God's word and humble person so you will never gonna fail in your life 🤲🤲🤲

  • @sg..394
    @sg..394 Před 7 měsíci +5

    It's my first time ያንተን video ሳየይ እና totally እንዲ አትመስለኝም ነበር ግን በቃ thankyou ቤተሰቦቼ ይሄን ቢረዱልኝ ደስ ይለኝ ነበር

  • @RaniyaAshebir-tp7od
    @RaniyaAshebir-tp7od Před 8 měsíci +10

    ትምህርት አስፈላጊ ነው ችግሩ መማር ተቀጥሮ ለመስራት ብቻ ነው የሚለው አስተሳሰብ ነው ሲቀጥል በ አንዳንድ የስራ ዘርፎች ላይ በ ግል ለመስራት ተቀጥሮ ልምድ ማግኘት አስፈላጊ ሊሆን ይችላል።

  • @SurafelMengist
    @SurafelMengist Před 8 měsíci +11

    የሚገርም አገላለፅ ነው ። ትምህርት መሰረታዊ ነገር ቢሆንም ነገር አኛ በምንፈልገው መንገድ ሳይሆን እነሱ በሚፈልገው መንገድ ነው የተቀረፀው ያልከው ልክ ነው አኔም ከዩንቨርስቲ የተለያዩ ዲግሪወችን ተቀብያለሁ ተቀጥሬም ሰርቻለሁ ነገር ግን ትርፋ ድህነት,ፀፀት,ንዴት ብቻ ነው አሁን ላይ ለኔ ሀገራችን ካሉት ዩንቨርስቲወች በላይ ለኔ youtube is best university ሆኖ አግኝቸዋለሁ ወደ ምፈልገው ህይወትም ጉዞየን ጀምሬያለሁ ሚኪ እየታወችህ ይገርሙኛል በርታልን you are super conscious mind

    • @Teddymav07
      @Teddymav07 Před 8 měsíci +1

      ኖ ሊጁ ልክ ኣደለም ዝም ብሎ ነዉ የሚቀባጥረው ከ ኢማን ጋድዚ የተባለ ዩቱበር እንዳለ ቪዲኦው ኮፒ ፔስት ኣድርጎ ነው እየተናገረ ያለው።ደሞ የሚገርሞው ኢማን ትምህርት ልክ ኣይደለም ብሎ የራሱ ትምህርት ለ መሸጥ ነው እንደዚህ ኣይነት ገዳይ ንግግር ያደረገው..........ይሄኛው ግን ምን እንበለው።ኣንብብ ብሮ ትምህርት ድሃ ኣያረግም ደሞ ሲስተም ሲስተም ምትሎው ኢማን ሲስተም ሲስተም እያለ ፌክ ኮርስ ለመሸጥ ሰው ከሰዉ ለመለየት እና የሱ ኮርስ ከዚህ ሲስተም ኣዳኝ እንደሆነ ለማረግ ነው።ሽንት የሆነ ትዉልድ

    • @SurafelMengist
      @SurafelMengist Před 8 měsíci

      ልክ ነክ ወንድሜ የአንተም ሀሳብ ልክ ነው መቸም የሰወችን ሀሳብ እንዲሁም የመፅሀፍ ደራሲወችን ሀሳብ አንደወረደ መውሰድ የለብንም respect your thought

  • @sadhguru-clips
    @sadhguru-clips Před 8 měsíci +26

    Poem version of this video😂
    ደስታን በተሞላው በዛ ፍልቅልቅ ፊት
    ተስፋ አርጎ ቢነሳ ለመጓዝ ወደ ፊት
    በልጅነት ጊዜው በሚጫወትበት
    ቦርሳውን ቢያነግብ እውቀት ለመሸመት
    ጎረቤት ዘመዱ ወላጅም ቢነግሪው
    ትማሪ ቤት ማይሄድ ወናፍ ዱርዬ ነው
    ተነሳ ሊጀምር ጉዞው ቀላል መስሎት
    ታላቁም ታናሹም ተነስ ተማር ብሎት
    በትንሽ አይምሮው በዛ በደስተኛው
    ሀዘን ለቅሶ ሞላት መምህር ተብየው
    መማርማ ነበር አእምሮን ለማንቃት
    በመንጋ መመራት ማሰበን ለማብቃት
    የሚሆነው ግና ካላማው የሳተ
    ከማስብ ከመርቀቅ ትውልድ ያሳሳተ
    ለራሱ የማይጠቅም ሌሎች አኗኗሪ
    ለሰው የሚገብር ባንዲት ደሞዝ ኗሪ
    ያለውን የማያውቅ ከቶ ማይራቀቅ
    ከታሰበለት ውጭ ማሰብን የማያውቅ
    ሽንፈትን አፍቀሮ ለውጥን የጠላ
    ራሱን የሚረሳ ሁሌም የሚል ችላ
    አምላክ የቸረውን ውድ አይምሮ ይዞ
    በችግር ይኖራል በፍቅሩ ተይዞ
    ትምህርቱ መደንቆር እውቀቱ ስንፍና
    ተቀጣሪ ይሆኖል መሆን ሲችል ዋና

  • @Better_Me12
    @Better_Me12 Před 8 měsíci +6

    I have educated from 1987 E.C. to 2008 E.C. but nothing changed. And I heard about the system, but I believe when you tell me.

  • @binyam781
    @binyam781 Před 8 měsíci +9

    በጣም ጥልቅና አስገራሚ እይታ ነው ።ብቃት ያለህ ልጅ ነህ ፣ ገና የምታድግ ነህ ።እናመሠግናለን ማንም ደፍሮ ያልተናገረው አሪፍ የህይወት ፍልስፍና ነው ።

    • @Teddymav07
      @Teddymav07 Před 8 měsíci +1

      ኖ ሊጁ ልክ ኣደለም ዝም ብሎ ነዉ የሚቀባጥረው ከ ኢማን ጋድዚ የተባለ ዩቱበር እንዳለ ቪዲኦው ኮፒ ፔስት ኣድርጎ ነው እየተናገረ ያለው።ደሞ የሚገርሞው ኢማን ትምህርት ልክ ኣይደለም ብሎ የራሱ ትምህርት ለ መሸጥ ነው እንደዚህ ኣይነት ገዳይ ንግግር ያደረገው..........ይሄኛው ግን ምን እንበለው።ኣንብብ ብሮ ትምህርት ድሃ ኣያረግም ደሞ ሲስተም ሲስተም ምትሎው ኢማን ሲስተም ሲስተም እያለ ፌክ ኮርስ ለመሸጥ ሰው ከሰዉ ለመለየት እና የሱ ኮርስ ከዚህ ሲስተም ኣዳኝ እንደሆነ ለማረግ ነው።ሽንት የሆነ ትዉልድ

    • @JobirAbdu
      @JobirAbdu Před 5 měsíci

      ኮፒ መልካም ለሆነ ነገር ችግር የለውም ።የልጁ መስረታዊ ነጥብ ትምህርት ላይ ብቻ ጥገኛ መሆን የለብንም ነው /አለም የአ​ማራጭ ምድር ናት/@@Teddymav07

  • @halleluyamulugeta5730
    @halleluyamulugeta5730 Před 8 měsíci +32

    I agree with the point that the education system is flawed. However, I don’t believe that leaving education is the solution. Instead, we should focus on changing the way we learn. Let’s take a step back and assume that 70% of the world’s population became rich. Would the remaining 30% be enough to help the majority live a happy life? I don’t think so. The world isn’t designed that way. Unless you know how to fix the way you learn, getting out of the system will only bring you harm, not joy.

    • @Teddymav07
      @Teddymav07 Před 8 měsíci +4

      ኖ ሊጁ ልክ ኣደለም ዝም ብሎ ነዉ የሚቀባጥረው ከ ኢማን ጋድዚ የተባለ ዩቱበር እንዳለ ቪዲኦው ኮፒ ፔስት ኣድርጎ ነው እየተናገረ ያለው።ደሞ የሚገርሞው ኢማን ትምህርት ልክ ኣይደለም ብሎ የራሱ ትምህርት ለ መሸጥ ነው እንደዚህ ኣይነት ገዳይ ንግግር ያደረገው..........ይሄኛው ግን ምን እንበለው።ኣንብብ ብሮ ትምህርት ድሃ ኣያረግም ደሞ ሲስተም ሲስተም ምትሎው ኢማን ሲስተም ሲስተም እያለ ፌክ ኮርስ ለመሸጥ ሰው ከሰዉ ለመለየት እና የሱ ኮርስ ከዚህ ሲስተም ኣዳኝ እንደሆነ ለማረግ ነው።ሽንት የሆነ ትዉልድ

    • @abdelasefa2
      @abdelasefa2 Před 8 měsíci +1

      bro commenting in ethiopia's poor place@@Teddymav07

    • @FoodRecipesHabesha
      @FoodRecipesHabesha Před 8 měsíci +4

      @@Teddymav07: You don’t understand his point! Think of this way, why are you wasting your time in school learning things that you don’t need in life? Why don’t they teach you about financial literacy? Why not teach how the world works/ politics, types of business ( why they are important?), types of issues in the world so we have ideas how to solve it. That’s NOT what you learn in school 😂, you spend in school writing 12-15 pages of essays for what? You don’t do this in real life 😂! He is not saying education is NOT important at all, he is saying that school is systematically designed to teach you things that are NOT important and waste your time. Then what’s the purpose of education? It should prepare you towards your passion. But you don’t have time to discover your passion because he live under the system. Get educated, but don’t be an employee or work for a company forever because then you will depend on your salary (monthly payment), but if you were a business owner and work for yourself, then all the profits are yours because you worked for yourself on your own time without someone punishing you for making mistakes 😂

    • @esam142
      @esam142 Před 8 měsíci +1

      ​@@FoodRecipesHabesha I partially agree with you, but blaming the school system or others is not the solution. I am not saying that the system has nothing to do with us, but what I'm saying is many of us take this as an excuse to our failures. The real solution is to take responsibility for every action in our life and to make the right decision at the right time, only then our problems will be solved, and we will have a happy life.

  • @user-im8ii7eg1g
    @user-im8ii7eg1g Před 8 měsíci +20

    I am dropped out college but always i remember that choice is wrong but now i know my choice is alright and you video help me focus my goal thank you mike

  • @yabsiee
    @yabsiee Před 8 měsíci +4

    etuber ብዙ ስራህን አያለው የእውነት ልትረዳን ከፈለክ የምትነግረንን ነገር ምን ያህል ሰው ስራ ጀምራል ያ የጀመረው ሰውስ ምን ያህል ሰው ስራ አስጀምራል የሚለውን ብታስብብበት ማለት የምትነግረን ነገር ይገባናል ግን ሙሉ ነገር ወይስ እያንዳንዱን ነገር ላይ መረዳት የሚከብደው እና ይሄ ሀሳብ የሚጋራኝ በ like ይደግፈኝ commentm እንቀበላለን mike እያት broye

  • @YonasTH
    @YonasTH Před 2 měsíci +1

    እኔ በተለይ ከኢትዮጲያ ትምህርት የሚገርመኝ english ምንማረው ለምን እንደሆነ አላውቅም 14
    አመት ተምሪያለው ያተረፍኩት ABCD እና የሆነ ይሄ ነው የማይባል ነገር , ክረምት ለይ language
    የተማረ ይሄ ይገባዋል በደንብ ። ክረምት በተማርኩዋት 1 ወር 14 ዓመት ከተማረኩት የተሻለ ነገር አግኝቼበታለሁ። እንጊሊዚኛዬ እራሱ የተለወጠው ትንሽ Highschool ከገባው በኋላ ነው። እና ይገርመኛል በ14 አመት ውስጥ 657 ቀናቶች መሉ ተምሬ 48ሰዓታት በመማር ላውቀው በምችለው ነገር ባክኗል

  • @beri22-iw7rv
    @beri22-iw7rv Před 8 měsíci +5

    Rich dad poor dad book review like that Miko you are legend

  • @indegenaabebe8022
    @indegenaabebe8022 Před 7 měsíci +3

    በጣም ትክክለኛ የሆነ ሀሳብ ነው ያቀረብክልን። እጅግ በጣም ነው የምናመሰግነው። ትምህርት የሁሉም ነገር መሰረት ነው ብሎ ማሰብ ጠባብነት መሆኑን በሚገባን ቋንቋ ስላስረዳኸን በድጋሚ እጅግ በጣም እናመሰግናለን። በርታልን 👍👍👍👍👍

  • @codingwithMoebon
    @codingwithMoebon Před 8 měsíci +9

    Always best teacher ❤❤

  • @yonayoni4595
    @yonayoni4595 Před 8 měsíci +5

    This video is made for me. This video is made for me. Again I said This video is made for me!!!

  • @baslealdereje5369
    @baslealdereje5369 Před 8 měsíci +3

    what a great video that make my dizy view clear.

  • @Mesalall
    @Mesalall Před 8 měsíci +2

    Iman Gahdzi style .. best advice ; best experience ; reality

    • @Teddymav07
      @Teddymav07 Před 8 měsíci

      ኖ ሊጁ ልክ ኣደለም ዝም ብሎ ነዉ የሚቀባጥረው ከ ኢማን ጋድዚ የተባለ ዩቱበር እንዳለ ቪዲኦው ኮፒ ፔስት ኣድርጎ ነው እየተናገረ ያለው።ደሞ የሚገርሞው ኢማን ትምህርት ልክ ኣይደለም ብሎ የራሱ ትምህርት ለ መሸጥ ነው እንደዚህ ኣይነት ገዳይ ንግግር ያደረገው..........ይሄኛው ግን ምን እንበለው።ኣንብብ ብሮ ትምህርት ድሃ ኣያረግም ደሞ ሲስተም ሲስተም ምትሎው ኢማን ሲስተም ሲስተም እያለ ፌክ ኮርስ ለመሸጥ ሰው ከሰዉ ለመለየት እና የሱ ኮርስ ከዚህ ሲስተም ኣዳኝ እንደሆነ ለማረግ ነው።ሽንት የሆነ ትዉልድ

  • @gutoroker_
    @gutoroker_ Před 7 měsíci +7

    I'm 3rd year student at ASTU ( Adama ) i found that your video is 100% true and helpful .

    • @etubers
      @etubers  Před 7 měsíci +1

      Glad to hear that

    • @iRecap1
      @iRecap1 Před 7 měsíci +1

      i 3rd yr ASTU student too hehe buoy

    • @abiermi
      @abiermi Před 7 měsíci +2

      stop the cap droupout

    • @etubers
      @etubers  Před 7 měsíci +1

      @@abiermi 😂 whos capin

  • @jobratube
    @jobratube Před 8 měsíci +3

    እባክህ መፅሐፍ ቅዱሱን ቦታ ንገረን 🙌Lelaw mrt mkr new betam

  • @moinatashale465
    @moinatashale465 Před 6 měsíci +1

    baayeeman si jaalladha dhugaa, barnoota guddaa sirraa baradheera animmoo karaa mata koo hojii kana afaan oromotti hojjechuufan jira jabaadhu

  • @user-ol8hw4lv9d
    @user-ol8hw4lv9d Před 8 měsíci +9

    100% wrong : People who has gone school , the majority live better life than those who have not

  • @rahelsolomon4607
    @rahelsolomon4607 Před 7 měsíci

    I agree 100% with you keep it your revealing the truth , and this is the exactly the way i use . BLESS YOU

  • @Foot4EDIT
    @Foot4EDIT Před 7 měsíci +2

    I am grade 11 student but now i must be focus on my goal . so NO MORE SCHOOL!!!

  • @BeshenenaEntertainment
    @BeshenenaEntertainment Před 8 měsíci +2

    Thanks bro, this is great advice for those who notice, keep doing it🙏

  • @Yoniijr
    @Yoniijr Před 8 měsíci +3

    Mike🙏🙏you are the special one thanks 🙏

  • @LalisaDaba-nz7ml
    @LalisaDaba-nz7ml Před 8 měsíci +4

    A very useful lesson I got from this. Blessed

  • @abenezerasire3847
    @abenezerasire3847 Před 8 měsíci +3

    Ur classic bro በጣም ብዙ ነገር miss አርጊያለው ግን አሁን ሁሉን ነገር መጀመር አለብኝ
    በጣም ገጠር ጫካ ውስጥ network ራሱ በስቃይ የሚስራበት ቦታ ነው brother and guy's እንዴት ልውጥ የሆነ advice pls help

  • @legendary-warriors
    @legendary-warriors Před měsícem

    Thank you so much. Very useful information.

  • @Jhh-pm5pp
    @Jhh-pm5pp Před 3 měsíci

    አንተ የዚህ ዘመን ወጣት ተስፋ ነህ። እናመሰግናለን

  • @abi8302
    @abi8302 Před 8 měsíci +4

    The video that I need to listen at this time.....is kind of Thinking
    Thank you bro

  • @chaosmanager2912
    @chaosmanager2912 Před 8 měsíci +3

    ተሳስታሃል፡ ከስርዓቱ ወጥተህ የራስህ መንገድ እንድትከተል ያረገህ ዘመናዊ ትምህርት ነው። ሌላው፤ የሰራሀው ቪድዮ መልሰህ ብትሰማው በመጀመርያ እና በመጨረሻ እምታወራው እርሰበርሱ ይጣረሳል። ከዚህ ቪድዮ ውጭ ያሉ ቪድዮዎቹህ ግን ምርጥ ናቸው።

    • @etubers
      @etubers  Před 8 měsíci +7

      ሁሉም ሰው ሊስማማ እንደማይችል አውቃለሁ! ግን ምንም የሚጣረስ ነገር የለውም... በአጭሩ Financially Free ለመሆን ትምህርት ግዴታ አደለም ነው ያልኩጥ... ያ ማለት ግን ትምህርት ደሞ ምንም ጥቅም የለው ማለትም አይደለም
      Thanks

    • @tigistworku6959
      @tigistworku6959 Před 3 měsíci

      Seletemareke Adele yetasekene sera yefeterkewe ?

  • @bet-ty94
    @bet-ty94 Před 8 měsíci +4

    Am 12 i've watched it 3 times and it can make things clear thanks

    • @belabeta20
      @belabeta20 Před 2 měsíci

      ቴሌግራም ላይ አውሪኝ @beta2family

  • @ABENE520
    @ABENE520 Před 7 měsíci +1

    በጣም ጥሩ አርፍ አይታ

  • @fikrukumelachew2095
    @fikrukumelachew2095 Před 7 měsíci +1

    you just tell all the truth boy.... thanks for sharing the reality.

  • @ybgamingtower2
    @ybgamingtower2 Před 7 měsíci +2

    man you are the bast youtuber the bast video for all time

  • @nahometube1
    @nahometube1 Před 8 měsíci +3

    Wow impressive 😮 experience bro

  • @GirmaHailu-se3mj
    @GirmaHailu-se3mj Před 3 měsíci

    Really u are open minded person thank you very much I am proud of u

  • @DejuHailu
    @DejuHailu Před 8 měsíci +1

    wooooooooooooooow jegna neh EWNETEN New.

  • @mahidermelese3695
    @mahidermelese3695 Před 8 měsíci +1

    Kiberlig yene wendm adebeth kimem new erasen enday adrgehegal silene bicha yemitawera new yemeseleg lik liken new yenegerkeg amesegnalew❤❤❤

  • @adanetsegaye1267
    @adanetsegaye1267 Před 8 měsíci +1

    Thank you for unlocking ma minde Brother 💥

  • @deepblue-jx3zu
    @deepblue-jx3zu Před 7 měsíci +1

    this is the best video so far 🤗

  • @Jes3777
    @Jes3777 Před 8 měsíci +1

    My beloved bro keep up doing such an amazing videos that sharpens our understanding and changes our prospect ....stay blessed bro

  • @clicktocash
    @clicktocash Před 8 měsíci +4

    You are right what you said b/c of I am experianced this problem.

  • @Liyu-cinema-
    @Liyu-cinema- Před 2 měsíci

    You are right Mike

  • @ErsasTech
    @ErsasTech Před 8 měsíci +1

    Thanks mike ara balewelataye tnx

  • @user-qd2hg1cz9p
    @user-qd2hg1cz9p Před 8 měsíci +1

    Betam tekekel new berta abertan betam asteway negh thank you

  • @akliludereje9668
    @akliludereje9668 Před 8 měsíci +3

    When I was high school(bishoftu) , most of student say about this guy ሚኪ እብዱ but your not mad man , ❤❤respect.

    • @Teddymav07
      @Teddymav07 Před 8 měsíci

      ኖ ሊጁ ልክ ኣደለም ዝም ብሎ ነዉ የሚቀባጥረው ከ ኢማን ጋድዚ የተባለ ዩቱበር እንዳለ ቪዲኦው ኮፒ ፔስት ኣድርጎ ነው እየተናገረ ያለው።ደሞ የሚገርሞው ኢማን ትምህርት ልክ ኣይደለም ብሎ የራሱ ትምህርት ለ መሸጥ ነው እንደዚህ ኣይነት ገዳይ ንግግር ያደረገው..........ይሄኛው ግን ምን እንበለው።ኣንብብ ብሮ ትምህርት ድሃ ኣያረግም ደሞ ሲስተም ሲስተም ምትሎው ኢማን ሲስተም ሲስተም እያለ ፌክ ኮርስ ለመሸጥ ሰው ከሰዉ ለመለየት እና የሱ ኮርስ ከዚህ ሲስተም ኣዳኝ እንደሆነ ለማረግ ነው።ሽንት የሆነ ትዉልድ

  • @user-xd9fc5nu8r
    @user-xd9fc5nu8r Před 8 měsíci +1

    This is the first comment on the you tube. but i'm following you.Bro i'm very hoppy, Because you are said correct. Long live for you.

    • @etubers
      @etubers  Před 8 měsíci +1

      Thanks and welcome 🙏🏿
      Please keep commenting on my channel. Ppl who dont talk much, has a lot to say 😎

  • @Yumie4you
    @Yumie4you Před 7 měsíci +3

    This video is Financial Freedom Guide through THE SYSTEM. Education and Work independence.

  • @tigisttadesse735
    @tigisttadesse735 Před 8 měsíci

    tku I'm very good example for what you talk. Its true but already past the time i'will apply on my boys

  • @biniamabi
    @biniamabi Před 8 měsíci +2

    በጣም እሚገርም ነው አድንቄሀለው😊

  • @finote_senaytube1320
    @finote_senaytube1320 Před 8 měsíci +1

    ሚኪ በጣም ገራሚ ትምህርት

  • @user-sc1wf2fb6l
    @user-sc1wf2fb6l Před 8 měsíci +5

    Bro U're changing ma life. Thanks from the bottom of my heart 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰 keep it up mike❤❤❤

    • @etubers
      @etubers  Před 8 měsíci +2

      Happy to hear that!

  • @Kak262
    @Kak262 Před 8 měsíci +1

    Bravo brother you are 100 percent right ❤❤❤❤

  • @user-te8jm7fl5x
    @user-te8jm7fl5x Před 8 měsíci +4

    God bless you

  • @samrygirma9130
    @samrygirma9130 Před 8 měsíci +2

    notable message 🙏🙏🙏

  • @eagletube6767
    @eagletube6767 Před 8 měsíci +1

    Nice view thanks

  • @firaol5596
    @firaol5596 Před 8 měsíci +16

    Facts!
    It's really interesting, Mike!
    I wish this video got millions of views!

    • @Teddymav07
      @Teddymav07 Před 8 měsíci +1

      ኖ ሊጁ ልክ ኣደለም ዝም ብሎ ነዉ የሚቀባጥረው ከ ኢማን ጋድዚ የተባለ ዩቱበር እንዳለ ቪዲኦው ኮፒ ፔስት ኣድርጎ ነው እየተናገረ ያለው።ደሞ የሚገርሞው ኢማን ትምህርት ልክ ኣይደለም ብሎ የራሱ ትምህርት ለ መሸጥ ነው እንደዚህ ኣይነት ገዳይ ንግግር ያደረገው..........ይሄኛው ግን ምን እንበለው።ኣንብብ ብሮ ትምህርት ድሃ ኣያረግም ደሞ ሲስተም ሲስተም ምትሎው ኢማን ሲስተም ሲስተም እያለ ፌክ ኮርስ ለመሸጥ ሰው ከሰዉ ለመለየት እና የሱ ኮርስ ከዚህ ሲስተም ኣዳኝ እንደሆነ ለማረግ ነው።ሽንት የሆነ ትዉልድ

    • @user-zy5wd5ql2u
      @user-zy5wd5ql2u Před 8 měsíci

      i cant believe that people fall for this pathetic

  • @CalmAB
    @CalmAB Před 8 měsíci +1

    Jegina Astesaseb new yaleh thank you

  • @Models-ir7xh
    @Models-ir7xh Před 8 měsíci +2

    አንድ እናት ልጇን ምግብ ታጎርሳለች በስተመጨረሻ ግን ራሱን ችሎ እንዲ በላ ታስተምራለች፤ ሁሉም ነገር ማወቅ ይፈልጋል ለማወቅ ደግሞ ትማራለህ፤ ስለ ገንዘብ እውቀትም ከፈለግክ Business Administration መማር ትችላለህ፤ እውነት ለመናገር ችግሩ ትምህርት ጥራት የለውም ይሄም ሀገርን ከማይወድ መንግሥት እና የትምህርትን ፋይዳ ሳይረዱ ከሚያስተምረው አስተማሪ ይመነጫል።

  • @ethiospiritualteacher4791
    @ethiospiritualteacher4791 Před 8 měsíci +2

    አንደኛ bro

  • @user-hz2up5dr5j
    @user-hz2up5dr5j Před 8 měsíci +3

    Thank you for all your videos! It is very helpful and informative. And bc it is in Amharic it is really really good.

    • @etubers
      @etubers  Před 8 měsíci +1

      Happy to hear that!

  • @bachawakgari7634
    @bachawakgari7634 Před 7 měsíci

    You're 100 % right ✅️

  • @qaroooromiyaa6190
    @qaroooromiyaa6190 Před 7 měsíci

    i love you so much ,dewiye mawirat alebign

  • @ahmedhasenali4764
    @ahmedhasenali4764 Před 8 měsíci

    ይመችክ ብሮ ትለያለክ 👍

  • @samrawit376
    @samrawit376 Před 8 měsíci +1

    Muchas gracias !!!❤

  • @smarttutorialagency
    @smarttutorialagency Před 8 měsíci

    Mitigerm neh ❤ u r a game changer zm biye sayik

  • @duragirma7448
    @duragirma7448 Před 8 měsíci +2

    Ymechih👏👏👏👏👏

  • @Linogiven-O
    @Linogiven-O Před 4 měsíci +1

    No dubt! True man

  • @Jemldeintube
    @Jemldeintube Před 8 měsíci +4

    100%yes

  • @FoodRecipesHabesha
    @FoodRecipesHabesha Před 8 měsíci +2

    That’s so true 😢!

  • @user-iv2np4sy1w
    @user-iv2np4sy1w Před 8 měsíci

    your thumbnail is amazing THE MATRIX

  • @yaredbeyene4360
    @yaredbeyene4360 Před 7 měsíci

    U have a good mind set with knowledge. Thank you for your support bro! 🙏🙏🙏

  • @abiermi
    @abiermi Před 7 měsíci

    19:30 i see your power man i respect you

  • @mahletteshome4590
    @mahletteshome4590 Před 3 měsíci

    የእውነት ትልቅ የሕይወት ሰንቅ ነው በተለይ ሀይስኩልና ከዛ በላይ ላሉ ወጣቶች ትክክለኛውን መንገድ እንዲያዩ ና እንዲያመዛዝኑ ይረዳቸዋል

  • @rahelsisay7754
    @rahelsisay7754 Před 8 měsíci +2

    WE need to work out to get financial freedom a good advice God bless you.

    • @Teddymav07
      @Teddymav07 Před 8 měsíci

      ኖ ሊጁ ልክ ኣደለም ዝም ብሎ ነዉ የሚቀባጥረው ከ ኢማን ጋድዚ የተባለ ዩቱበር እንዳለ ቪዲኦው ኮፒ ፔስት ኣድርጎ ነው እየተናገረ ያለው።ደሞ የሚገርሞው ኢማን ትምህርት ልክ ኣይደለም ብሎ የራሱ ትምህርት ለ መሸጥ ነው እንደዚህ ኣይነት ገዳይ ንግግር ያደረገው..........ይሄኛው ግን ምን እንበለው።ኣንብብ ብሮ ትምህርት ድሃ ኣያረግም ደሞ ሲስተም ሲስተም ምትሎው ኢማን ሲስተም ሲስተም እያለ ፌክ ኮርስ ለመሸጥ ሰው ከሰዉ ለመለየት እና የሱ ኮርስ ከዚህ ሲስተም ኣዳኝ እንደሆነ ለማረግ ነው።ሽንት የሆነ ትዉልድ

  • @sisaykassaamato5156
    @sisaykassaamato5156 Před 8 měsíci +1

    Woow i amezed u by b/c this is greatful idea no comment it is real

  • @HailiyeFeleke-ec1le
    @HailiyeFeleke-ec1le Před 8 měsíci +2

    Ohhh mn largh bena 😍😍😍

  • @BabuslameAbedla
    @BabuslameAbedla Před 7 měsíci

    100 percent you are write!!!

  • @voiceofchrist1
    @voiceofchrist1 Před 7 měsíci

    Great Teach

  • @user-oq3zq1zc4z
    @user-oq3zq1zc4z Před 7 měsíci +1

    You are right

  • @user-yq2gh5nn8d
    @user-yq2gh5nn8d Před 7 měsíci

    በጣም ትክክል ነህ ማይክ

  • @abeMe1234
    @abeMe1234 Před 8 měsíci +1

    It has some truth. But dangerous advice.

  • @matitube3576
    @matitube3576 Před 7 měsíci +1

    tekekl bro

  • @yefkir
    @yefkir Před 8 měsíci

    ካንተ ብዙ ተምሬለው Thanks ❤❤❤😊

  • @user-wg9kl3dm3y
    @user-wg9kl3dm3y Před 7 měsíci

    Myko በጣም ትለያለ ሙሉ story hn btnegren des ylenal gn you are so good person ለ ኢትዮጵያ ምታስፈልግ ሰው ነህ

  • @netukassa3318
    @netukassa3318 Před 7 měsíci

    big idea to better life

  • @tesfulemma6574
    @tesfulemma6574 Před 8 měsíci

    Thank you bro. Gentleman

  • @ibrahmmohammd5042
    @ibrahmmohammd5042 Před 8 měsíci +1

    አመሰግናለሁ ።

  • @user-mm8nx8yz5s
    @user-mm8nx8yz5s Před 7 měsíci

    Insane thumbnail ❤

  • @habtamuabebe2498
    @habtamuabebe2498 Před 8 měsíci +1

    Well said. It is a long time obscured truth that has been there. education!!!. We conceived the wrong truth bout it. I still expect most people will understand the wrong meaning of what you said. Trust me!!

  • @ermiasethio
    @ermiasethio Před 7 měsíci

    Ethiopian Iman ghadzi keep up bro I appreciate this

  • @ETHIODIGITALTECH
    @ETHIODIGITALTECH Před 6 měsíci +2

    ወላጆቻችን ኢሄን ባወቁልን ምናለበት😢😢

  • @Esraelab
    @Esraelab Před 8 měsíci

    Thanks fore give me this video im favorite this video bro thanks❤❤❤

  • @tonamultimedia
    @tonamultimedia Před 8 měsíci +8

    "Schools serve the same social functions as prisons and mental institutions - to define, classify, control and regulate people."
    -Michael Foucault

    • @Teddymav07
      @Teddymav07 Před 8 měsíci +1

      ኖ ሊጁ ልክ ኣደለም ዝም ብሎ ነዉ የሚቀባጥረው ከ ኢማን ጋድዚ የተባለ ዩቱበር እንዳለ ቪዲኦው ኮፒ ፔስት ኣድርጎ ነው እየተናገረ ያለው።ደሞ የሚገርሞው ኢማን ትምህርት ልክ ኣይደለም ብሎ የራሱ ትምህርት ለ መሸጥ ነው እንደዚህ ኣይነት ገዳይ ንግግር ያደረገው..........ይሄኛው ግን ምን እንበለው።ኣንብብ ብሮ ትምህርት ድሃ ኣያረግም ደሞ ሲስተም ሲስተም ምትሎው ኢማን ሲስተም ሲስተም እያለ ፌክ ኮርስ ለመሸጥ ሰው ከሰዉ ለመለየት እና የሱ ኮርስ ከዚህ ሲስተም ኣዳኝ እንደሆነ ለማረግ ነው።ሽንት የሆነ ትዉልድ

    • @tonamultimedia
      @tonamultimedia Před 8 měsíci +1

      @@Teddymav07 በእርግጥ ልክ ነህ፣ ግን ልጁም እውነት አለው። የኢማን ብቻም ሳይሆን Prince Ea በሚል የሚታወቀው አነቃቂ ተናጋሪ ትምህርት የሚሰጥበትን መንገድ ለ150 ዓመታት ያልተቀየረ እንደሆነ ይነግረናል። የትምህርት ጉዳይ አከራካሪ ነው። በተለይም ምን አይነት ትምህርት መሰጠት አለበት የሚለው። ምክንያቱ ደግሞ የተማረ ሰው ተቀጣሪ እንዲሆን ተደርጎ ነው የሚሳለው። Nas Daily የሚባለውን ታዋቂ ሰው ማንሳት ይቻላል። ከሀርቫርድ ዩኒቨርሲቲ የተመረቀ ነው። ነገር ግን ሥራ በተቀጠረ በ2 አመቱ እንዴት ሥራውን ጥሎ እንደወጣ ከዚያም በአንድ መድረክ ላይ ተጋብዞ ንግግር ሲያደርግ እነ ሃርቫርድ የአሁኑን ሲስተም ካልተከተሉ ይዘጋሉ ብሏል።

  • @gutujirata1243
    @gutujirata1243 Před 8 měsíci +3

    I wish you were my friend. You are really my an inspirational for me . I am constantly changing myself watching your videos. Keep up the good work❤

    • @Teddymav07
      @Teddymav07 Před 8 měsíci

      ኖ ሊጁ ልክ ኣደለም ዝም ብሎ ነዉ የሚቀባጥረው ከ ኢማን ጋድዚ የተባለ ዩቱበር እንዳለ ቪዲኦው ኮፒ ፔስት ኣድርጎ ነው እየተናገረ ያለው።ደሞ የሚገርሞው ኢማን ትምህርት ልክ ኣይደለም ብሎ የራሱ ትምህርት ለ መሸጥ ነው እንደዚህ ኣይነት ገዳይ ንግግር ያደረገው..........ይሄኛው ግን ምን እንበለው።ኣንብብ ብሮ ትምህርት ድሃ ኣያረግም ደሞ ሲስተም ሲስተም ምትሎው ኢማን ሲስተም ሲስተም እያለ ፌክ ኮርስ ለመሸጥ ሰው ከሰዉ ለመለየት እና የሱ ኮርስ ከዚህ ሲስተም ኣዳኝ እንደሆነ ለማረግ ነው።ሽንት የሆነ ትዉልድ

    • @etubers
      @etubers  Před 8 měsíci +3

      Wow, thank you

  • @natiecclessia8806
    @natiecclessia8806 Před 7 měsíci

    thanks brother