ማደሪያዎችህ ምንኛ ያምራሉ ??? መምህር ብርሃኑ አድማስ መጻጉዕ Memihir Birhanu Admas New sibket

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 6. 09. 2024
  • #memihir #Birhanu_Admass
    #መምህር_ብርሃኑ_አድማስ
    #መምህርብርሃኑ
    #አባ_ገብረኪዳን_ግርማ_ስብከት
    #ወቅታዊ #ሲኖዶስ #abagebrekidan #abagebrekidangirma
    #Abagebrekidan_sibket

Komentáře • 19

  • @FfRrr-ow8rt
    @FfRrr-ow8rt Před 3 měsíci +1

    አሜን አሜን አሜን አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን እኛም የሰማነዉን በልቦናችን ያሳድርልን

  • @bisratgebremariam3288
    @bisratgebremariam3288 Před 4 měsíci +1

    AMEN!AMEN!!KALE HIWOT YASEMALEN!!! MEMEHRACHEN.

  • @jxhhsjs1309
    @jxhhsjs1309 Před 4 měsíci +1

    አሜን ቃል ህይወት ያስማልን

  • @anakhanded485
    @anakhanded485 Před 9 měsíci

    አሜን አሜን አሜን❤

  • @weldetekelhaimanotwegebrem1284
    @weldetekelhaimanotwegebrem1284 Před 5 měsíci +1

    መምህር እድሜ ከጤና ፈጣሪ ይስጥልን !!!
    አበው ማእረገ ክብር ያብቃልን::

  • @anakhanded485
    @anakhanded485 Před 9 měsíci +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን እዉነት ድንቅ ትምርት እዉነት ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤

  • @mefordada
    @mefordada Před 10 měsíci +1

    ሰወዳቸው እኝኽን መምህር የሕይወት ቃል ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን ከቤቱ አያርቅብን
    የሰማነውን ለበረከት ያድርግልን

  • @Anchenaena1213
    @Anchenaena1213 Před rokem +2

    እግዚአብሔር ይመስገን ድምፁን ስላሰማህኝ ሰምቼ እፈፅም ዘንድ እርዳኝ በእውነት መምህር እንወድሃለን

  • @HaylegebrelAdinew-gk4ty
    @HaylegebrelAdinew-gk4ty Před rokem +1

    መምህር እጅግ በጣም ነው የምወደው እባካችሁ ደጋግሞ እንዲያስተምር ንገሩልን። ሁሉ እግዚአብሔርንና ራሳችንን ነው የሚያሳየን ለመንፈሳዊነቴ በግሌ ብዙ ጠቅሞኛል። ቃለ ሕይወት ያሰማልን።

  • @voiceofethiopiavoe9970
    @voiceofethiopiavoe9970 Před 9 měsíci

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ❤❤❤

  • @mulugetaassefa
    @mulugetaassefa Před 10 měsíci

    Kale Hiwetin Yasemalin Memhr.

  • @doniaytopia5831
    @doniaytopia5831 Před rokem +1

    ቃለ ህይወትን ያሠማልን ሙምህራችን

  • @leadyuh1133
    @leadyuh1133 Před rokem

    ቃለሕይወትን ያሰማልን።

  • @firehundemeke5224
    @firehundemeke5224 Před rokem +1

    ቃለህይወትን ያሰማልን

  • @MaMa-zr1ry
    @MaMa-zr1ry Před 5 měsíci

    ቃል ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን!!!

  • @HansaFotyen
    @HansaFotyen Před 4 měsíci +1

    Hiwetn yemyadse New Bewnet

  • @woybila21
    @woybila21 Před rokem

    ቃለ ሐይወት ያሰማልን

  • @bahretbebat
    @bahretbebat Před rokem

    ቃለ-ሕይወት ያሰማልን

  • @binyammamo6454
    @binyammamo6454 Před 8 měsíci

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር!