4ኛ ልዩ ገጠመኝ liyu getemeng( የመካኑ ሰው የጎዳና ሴት አግብቶ ተአምር አየ( በመምህር ተስፋዬ አበራ)

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 3. 12. 2020

Komentáře • 1,1K

  • @mggb9549
    @mggb9549 Před 3 lety +96

    በእግዚአብሔር ሀይል በንተ የገጠመኝ ትምሕርት ሂወቴ ተቀይሯል እግዚአብሔር ይመስገን ሚስቴ እርጉዝ ናት ወንድ ልጅ ነዉ ስሙን ኤፍታህ ነዉ እንቆቅልሼን ስለፈታልኝ የአገራችንም እንቆቅልሽ እግዚአብሔር ሐያል ይፍታልን።

    • @pezapet411
      @pezapet411 Před 3 lety +1

      አሜን አሜን አሜንንንን

    • @21MarYam
      @21MarYam Před 3 lety +4

      እግዚአብሔር በጥበብ እና በሞገስ ያሳድግልህ

    • @user-np8uq7jb7c
      @user-np8uq7jb7c Před rokem +2

      አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር በጥበቡ ያሣድግልህ👏👏💛💛💛

    • @demeweztasfaee3496
      @demeweztasfaee3496 Před rokem

      አሜን አሜን አሜን

    • @user-ji7fe1yf1r
      @user-ji7fe1yf1r Před 10 měsíci

      አሜን❤❤❤❤❤❤

  • @user-hh6ep6er2q
    @user-hh6ep6er2q Před 3 lety +232

    ትንሹ መምህር ግርማ አመብርሃን ከነልጃ ትጠብቅህ🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲

    • @pezapet411
      @pezapet411 Před 3 lety

      አሜንንአሜንንአሜንንንንን

    • @helenhaftom1525
      @helenhaftom1525 Před 3 lety +1

      አሜን። አሜን። አሜን

    • @nagatabarra598
      @nagatabarra598 Před 3 lety

      አሜን

    • @user-xf2em7su7d
      @user-xf2em7su7d Před 3 lety

      Amen amen amen

    • @almaz7033
      @almaz7033 Před 3 lety +1

      በእውነት እሚገርም ገጠመኝ ነው የእግዚአብሔር ስራው ድንቅ ነው በእውነት ለእኛም ቅዱስ ሩፋኤል ለእኛም በስደት ለምንኖህ ወንድም እህቶቻችንን ይጠብቀን ወንድማችን መምህር ተስፋ ቃለ ህይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር እረጂም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ድንግል ከፊት በኅላህ ትጠብቅህ።

  • @meronmesleab5936
    @meronmesleab5936 Před 3 lety +25

    ይህንን ገጠመኝ የምታዳምጡ ወንድሞች እና እህቶች እንደኔ ለጎዳና ልጆች ያዘናችሁ እባካችሁ ብር እናዋጣና መምህር የሚኖርበት አካባቢ ቤት እንከራይላቸው፡ ለወንዶች ለብቻ ለሴቶች ለብቻ ጎዳና ላይ መደፈርም አለ እባካችሁ እንረዳዳ 20 ሰዎች በቂ ነን እኔ ለምሳሌ 1500 ለወንዶቹ 1500 ለሴቶቹ ለመክፈል ዝግጁ ነኝ ለመኝታ ለማብሰያ የሚሆን ለማሟላት ዝግጁ ነኝ እባካችሁ እንረዳዳ የድንግል ማርያም ልጅ ይረዳናል

  • @adu-genet
    @adu-genet Před 3 lety +152

    መምህር ሰው በብዙ ምክንያት ይድናል እኔ በገጠመኝ ተምሬ ነው የዳንኩት ሰው ሰውም እየሸተትኩ ነው መጨረሻዬን ያሳምርልኝ ያው ፈተናው እንዳለ ሆኖ ብዙ ሰው በኔም በኩል እያነቃሁ ነው እግዚያብሄር ይመስገን ።

    • @senaittesfaye2288
      @senaittesfaye2288 Před 3 lety +3

      እልልልልልልልል ተመስገን እግዚአብሔር ይመስገን ተስፈ ስላሴ ብርታ ዉንደሜ

    • @amenkui5558
      @amenkui5558 Před 3 lety +4

      እህቴ በጸሎትሺ አስቢኝ ወለቸ ስላሴ ብለሺ

    • @asenakew5099
      @asenakew5099 Před 3 lety +3

      እህቴ አይዞሽ በርች እመቤቴ ካንችጋ ትሁን

    • @meselechdesalegne2354
      @meselechdesalegne2354 Před 3 lety

      @@senaittesfaye2288 g.
      W I'll W lnklxd

    • @user-cz5yu9vh6m
      @user-cz5yu9vh6m Před 3 lety +3

      በረች እህታችን ፍተናው አለ አንት ጋር ያለውከሁሉ ይበጣል

  • @meseretgetnet4047
    @meseretgetnet4047 Před 3 lety +205

    መምህር እግዚአብሔር አተን እና ቤተስብህን ይባርካችሁ በእውነት በጣም ልዩ መምህር ነህ አሁንማ ድምፃህን ቢዶህን ትምርትህን ሳልስማ መወልም አቅቶኛል እግዚአብሔር ይመስገን እኔም ስው ልሆን ነው መስል

    • @user-wf8cq3mi5n
      @user-wf8cq3mi5n Před 3 lety +2

      ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን መምህር እግዚአብሔር እረጅም አድሜን ይስጥልን

    • @genetdesta2704
      @genetdesta2704 Před 3 lety +3

      በእውነት መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በጸጋ ያቆይልን ከነመላ ቤተሰቦቾዎ በእውነት እኔ ቃለት የለኝም እርሶን የምገልጽበት በጣም በጣም እጀግ በጣም ለብዙ ሰዎች መዳን ሆነዋል እግዚአብሔር አምላክ ዘመኖትን እንደማቱሳላን ያድልልን
      በለታሪኩ ወንድማችን እንኳን ደስ አሎት ብለናል እግዚአብሔር አምላክ ትዳራቹሁን ያእፕብራም የሳራ ያርግሎት ልጃቹሁን አምላክ ይባርክላቹሁ በፍቅር ኑሩ

    • @asteraster5074
      @asteraster5074 Před 3 lety

      Egzabher amlake yerdake mimer bsolote Aiseban wlata selasa bela

    • @efrataefrata5353
      @efrataefrata5353 Před 3 lety

      ፈጣሪ ይመስገንእኔም ጀምሮኝል እዉነት ፈጣሪ ኣለ መምህርችን ጋር

    • @Rosemary-dt9vg
      @Rosemary-dt9vg Před 3 lety

      እግዚአብሔር ይመስገን

  • @Milliboy100
    @Milliboy100 Před 3 lety +95

    መምህር ተስፋዬ ሁሉም ለበጎ ነው ጊዜና ሰዓቱ ቀርቧል ጌታ ቤቶን የሚያፀዳበት ቀን ደርሷል የዛን ጊዜ ወዬወዬ ይመጣል ስለዚህ አንተ በርታ አንተ ታገስ ሁሉም ለበጎ ነው : መምህራችን ብላለች አንድ እህታችን ባንተ ትምህርት የተፈሰች !

    • @tesfnesh3605
      @tesfnesh3605 Před 3 lety +2

      መምህር ተስፋዬን ማግኘት እፍልጋለሁ ተባበሩኝ በእግዚአብሔር

    • @ababaalu9543
      @ababaalu9543 Před 3 lety +1

      @@tesfnesh3605 እህቴ ቁጥሩገጠመኝ 112 ላይ ታገኛለሽ እሽ የመምህር ተስፋዬን

    • @eionzion4504
      @eionzion4504 Před 3 lety

      @@ababaalu9543 Selam Memiher I need you phone number please please 🙏🙏🙏😭😭😭😭

    • @tesfnesh3605
      @tesfnesh3605 Před 3 lety

      @@ababaalu9543 እሺ እግዚአብሔር ያክብርልኝ

    • @misferalmarri542
      @misferalmarri542 Před 3 lety

      @@ababaalu9543 ይሄነው ቁጥሩ ማሬ

  • @user-pf9lr6gd8e
    @user-pf9lr6gd8e Před 3 lety +100

    የሚሰማው ነገር ሁሉ ጆሮ የሚጠልዝ
    የሚታየው ነገር ሁሉ የሚሰቀጥጥ
    ጌታ ሆይ ስለ እናት ድንግል ማርያም ብለክ ማረን ይቅር በለን የሁላችንንም መጨረሻ ያሳምርልን አሜን!!!

  • @mekdimetageswagalew3048
    @mekdimetageswagalew3048 Před 3 lety +15

    ቅዱስ እሩፋኤል ሆይ ለእኔም ለሀፅያተኛዋ ትደርስልኝ ዘንድ እማፀንሐለሁ አደራ እመ አምላክ እርጅኝ ከልጅሽ ምህረት ቸርነትን ለምኝልኝ

  • @weynshetlegesse5298
    @weynshetlegesse5298 Před 3 lety +39

    ኤፍታህ ብዬ ጀመርኩ የተዘጋ ነገር ሁሉ በጌታ ይከፈት

  • @tinsaeshinyasayenethiopia917

    የዛሬ ደሞ ለየት ይላል ; እነሱን የየጎበኘ ቅዱስ ሩፋኤል እኔንም ጎብኘኝ ።
    እግዚአብሔር ይመስገን ። አንተም መምህር እግዚአብሔር ይባርክህ ።

  • @tsigetsi407
    @tsigetsi407 Před 3 lety +52

    ፀጋውን ያብዛለዎት መምህር

  • @gdhhd1684
    @gdhhd1684 Před 3 lety +16

    ትላንት በዚህ ትምህርት ውስጤን ሲያስጨንቀኝ አደረ እራስ ምታት ለቆብኝ ተኝቼ ዋልኩ በፀሎት አስቡኝ በመድሀኒአለም መምህር እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @yenetwamimi42
    @yenetwamimi42 Před 3 lety +46

    መምህራች ፀጋውን ያብዛልው አምላኬ ታሪኬን ቀይርው ሰው አርገኝ እና ሰው ይግርመው አሜን ፫

    • @yonasabraham1868
      @yonasabraham1868 Před 3 lety +1

      እህታችን ለሰው አንጨነቅ መጨነቅ ያለብን ለፈጣሪያችን ብቻ ነው የኛ መቀየር ጸሎተኛ ፈጣሪ በሚፈልገው መንገድ መሄድና መሆን ስንጀምር የሚቀርቡን ይጠሉናል ብዙ ብዙ ሊሉን ይችላሉ ስለዚህ በመንፈሳዊ ሂወት ብቻ ለማደግ ነው መጣር ያለብን ፈጣሪ ለመምህራችንና እውነተኛ ለሆኑት የቤ/ክ አገልጋይ የሆኑቱን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን

    • @belanmoges4937
      @belanmoges4937 Před 3 lety

      Ebakachu selkun sethugn

    • @yonasabraham1868
      @yonasabraham1868 Před 3 lety +1

      @@belanmoges4937 0913311451 ደጋግመው መደወል አለቦት 0973088803

    • @user-or1lj8bl3v
      @user-or1lj8bl3v Před 2 lety

      መምህርየፀጋበረከቱንያድልልልንበጣምደስየሚልታሪቅነው
      አምላኬታሪኬንቀይረውሰውአርገኝሰውይግረመው👏👏👏
      ሰፅለትህአስመኝመምህርየወለተኪዳንእስከበተሰቦቸአስበኝመምህርየ

    • @emebeabebayehu4535
      @emebeabebayehu4535 Před 2 lety

      ምህራችን ፀጋውን ያብዛልክ ደሰይላለ

  • @asenakew5099
    @asenakew5099 Před 3 lety +26

    እንኳን ለሰማዕቱ ለቅዱስ መርቀሪወስ አመታዊ በአል አደረሳችሁ አደረሰን

  • @ellenasefa3193
    @ellenasefa3193 Před 3 lety +1

    Egziabhere Yimesgen🙏Le memehirachin Ergm edmena tena Egziabhere ysten🙏Kidst Dingle Mariam enate kante atley 💛✝️⛪️♥️💚

  • @shameershami1017
    @shameershami1017 Před 3 lety +45

    እንኳን ሠላም መጣህ መምህራችን እንኳን ለሠማአቱ መርቆሪዎሥ ክብረ ብአል አደረሠህ አሜን አሜን አሜን።

  • @user-xw9nw2vj1d
    @user-xw9nw2vj1d Před 3 lety +3

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር

  • @user-tw1ut6dt2c
    @user-tw1ut6dt2c Před 3 lety +9

    እልልልልልልልልልልልልልልል
    የቅዱስ ሩፋኤል የሁሉም ቅዱሳን ረድኤት በረከታቸው ይድረሰን አሜን
    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር

  • @saramengustuabitow4204

    Amennn Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen 🙏

  • @bayushemulugetabayushemulu1784

    መምህር ተሰፋዬ እግዚአብሔር ይመስገን ይባረክ ቤተሰቦችክ ይጠብቅልክ ተባረክ እውነት ልዩ ገጠመኝ ነዉ እግዚአብሔር አመሰግኑ

  • @uaekfn890
    @uaekfn890 Před 3 lety +27

    መምህር እንኳን ደህና መጣህልን በፀሎት አስቡኝ ወድ ምህመናን ወለተ ሀና ብላችሁ እንዲሁም መምህር ተስፋዬ አበራ ወለተ ሀና ተብላችሁ ኤፍታሺ በሉኝ የአገሬ ልጃች

    • @user-of8gj2di6n
      @user-of8gj2di6n Před 3 lety +1

      እኔም ወለተ ሀና እኔም እፀልይልሻለሁ አንቺም ፀልይልኝ

    • @uaekfn890
      @uaekfn890 Před 3 lety

      @@user-of8gj2di6n እሺ እማ በፀሎትሺ አቴርሺን የሚኖር ዱባይ ነው

    • @pezapet411
      @pezapet411 Před 3 lety

      እመብራሀን ታድብሽ

  • @zozoqtr689
    @zozoqtr689 Před 3 lety +8

    እንኳን ደህና መጣህ የኛ እንቁ ይገርማል ያንድ ሠዉ መቀየር የብዙ ሠዉ ህይዎት ይቀየራል በጣም እናመሠግናለን የተማርነዉን በልቦናችን ይፃፍልን

  • @dianabersisa7430
    @dianabersisa7430 Před 3 lety +2

    ወለተ ስንበት) ገብረ ማርያም ) አይለ ማርያም )ስጉተ ስላሴ)ወለተ ማርያም እህተ ማርያም ) መምህር በፀሎት ያስቡን

  • @user-wc8ej5lw4s
    @user-wc8ej5lw4s Před 3 lety +21

    እግዚአብሔር ይመስገን ተስፋ ስላሴ ሰላመ እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን እኮን ደና መጣህ

  • @hiwotberehanu8391
    @hiwotberehanu8391 Před 3 lety +40

    እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ ይላል ፈታሄ ማህጸን ቅዱስ ሩፋኤል የሁላችንንም ቤት ይጎብኝልን በእውነት መምህር ተስፋ ሥላሴ ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሠማልን በእድሜ በጤና በፀጋ ይጠብቅልን አሜን

    • @Abc-rk6ro
      @Abc-rk6ro Před 3 lety

      🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤

  • @michaiahlove4736
    @michaiahlove4736 Před 3 lety +8

    አቤት የእግዚአብሔር ስራ እጅግ ድንቅ ነዉ 🙏🙏 ወንድሜ ተስፋዬ እግዚአብሔር ባንተ ላይ ሆኖ ብዙ ነፍሶችን እየነካ ነዉ, እኔንም ጨምሮ🙏 ዘመንህ ቤተሰቦችህ ያንተ የሆነ ሁሉ ይባረክ🙏🙏🙏🙏

  • @sraself7813
    @sraself7813 Před 3 lety +1

    Amen amen amen 😭😭😭😭😭😭🌾🌾🌾🌾🌾👏👏👏👏💖💖💖

  • @user-er1vy2xf6o
    @user-er1vy2xf6o Před 3 lety +2

    በእውነት ለመምህራችን ቃል ህይወት ያሰማልን

  • @zebenayabebe8569
    @zebenayabebe8569 Před 3 lety +7

    የእኛ ብረቅዬ ተስፋ ስላሴ እንካን ደህና መጣህ ኤፋታህ አይዞህ በረታ ጠክረ የተዋህዲወ ጀግና ጥላቶችሁ ያፈራሉ አምናለሁ

  • @ermiasyemane1001
    @ermiasyemane1001 Před 3 lety +14

    የመምህር ግርማ ፍሬ!!!
    እንኳን በሰላም መጣህልን

  • @user-tr2xi7nw8k
    @user-tr2xi7nw8k Před 3 lety +1

    አሜን አሜን አሜን መምህራችን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ በእድሜ በጤና ያኑርልን

  • @arsemawityemaryamlij806
    @arsemawityemaryamlij806 Před 3 lety +26

    እንኩአን ደና መጣክልን እንቁአችን ፀጋውን ያብዛልክ መምህራችን.....ወንድማችን በክርስቶስ ፍቅር እወድካለው

  • @ysehiworkfikadu7497
    @ysehiworkfikadu7497 Před 3 lety +7

    እግዝያብሔር ስሙው የተመሰገነ ይሁን በጣም ደስ ይላል ታሪክን መቀየር የሚችል አምላክ የሁላችንን ታሪክ ይቀይርልን

  • @user-bt5gl6fn4j
    @user-bt5gl6fn4j Před 3 lety +13

    አፍታህ ብዬ ጀመርኩ. መምህር. እድሜህን ያርዝምልን. በጣም ደስ የሚል ገጠመኝ ነው. እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን በእምነታችን ያፅናን. ኦርቶዶክስ መሆን መመረጥ ነው😢❤

  • @redeactef
    @redeactef Před 3 lety +24

    እግዚአብሔር ይስጥልን መምህር
    በርታ ጠንክር እግዚአብሔር ከአንተ ጋር
    ይሁን ከክፍ ነገር ሁሉ ይሰውርሕ።

  • @mnm9103
    @mnm9103 Před 3 lety +2

    መምህር እድሜና ፀጋውን ያይዛልን

  • @user-lx1gz9be1b
    @user-lx1gz9be1b Před 3 lety +6

    ኤፉታህ ጠላት የዘጋብንን እግዚአብሔር ይፉታልን አሜን እግዚአብሔር ስራው ድንቅ ነው ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን #መምህር በማርያም የሁለት ቤት የፀሎት ክፍል ስዕል አድኖ ስልክ አስባርከኸ አስቀምጥልኝ እህተ ገብርኤል እበላለሁ እደውላለሁ አዘጋጅተህ እንደምትጠብቀኝ ተስፋ አለኝ እስከ ገና

  • @user-we9cj4tg8y
    @user-we9cj4tg8y Před 3 lety +10

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እኛም እናመሰግናለን ቃለ ህወይትን ያሰማልን አሜን፫
    እስቲ ሼር ሳታረጉ የማትሰሙ በመጀመሪያ ሼር ነው ማረግ ያለብን

  • @user-sd6fu8dk2g
    @user-sd6fu8dk2g Před 3 lety +9

    ኤፍታህ ብየ ጀመረኩ መምህራችን እንኳን መጣህልን እማምላክ ከ እነ ልጁዋ አትለያችሁ ከነ ቤተሰቦችህ ፀጋው ይብዛልህ አሜን አሜን አሜን

  • @user-cv6gt3fu8y
    @user-cv6gt3fu8y Před 3 lety +11

    እግዚብሔር ይመሰገን እርሷ ምን ያሲነዋል
    ቃል ሕይዉት ይሰማልን መምህርችን ፀጋውያብዛለክ የድንግል ልጅ መድኒዓለም እርሷ ይቀድምልክ ማሰተዋሎን ያድልን🙏

  • @pezapet411
    @pezapet411 Před 3 lety +6

    አሜንን። አሜን. አሜንን
    ስለማይነገራ ስጣታው እግዚአብሔር አምላክ. ይመስገን.
    ውድ. መምህራችን. እንኳን. በሰላም. መጣህልን.

  • @aklilferda4853
    @aklilferda4853 Před 3 lety +6

    አምላኬ ሆይ ስራህ ድንቅ ነዉ !!! አቤት አሰራርህ ግሩም ማዳንህ ድንቅ ነዉ እኔ ቃላት የለኝም ። መምህር ሆይ ፀጋህን አሁንም ያብዛልህ ።

  • @digitechcell9187
    @digitechcell9187 Před 3 lety +3

    በጣም ድስ የሚል ታረክ ነው ፍጣሪ ይመስገን

  • @user-dp5uq9qk3v
    @user-dp5uq9qk3v Před 3 lety +9

    እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን መምህራችን ሰላምህ በክርስቶስ ይብዛ! ተስፋ ስላሴ እግዚአብሔር አምላክ ያስብህ! የሊዲያን ልቦና የከፈተ አምላክ የኛንም ልቦና ይክፈትልን በሰማነው የምንለወጥ ያድርገን አሜን ፫ መምህር በርታ በመሀል ማብራሪያ የምትሰጠው ለኛ ወንጌል ነው በርታ እንደዚህ ስላየውህ ደስስስ ብሎኛል እመብርሐን በደስታ በፍቅር ታኑርህ ከነ ሙሉ ቤተሰብህ የኔ እንቁ!! እንወድሐለን❤ ጌታ ሆይ ኤፍታህ በለን ልጆችህ ጠፍተናል 😭😭😭
    #የመምህር ተስፋ ስላሴ ተማሪዎች የት ናቹህ ኑ አብርን እንማር.....

  • @user-xt1jo9ep8y
    @user-xt1jo9ep8y Před 3 lety +7

    ማምህራችን በጠም ይገራማል ፃገውን ያብዘልክ ሩፉኤል ለእኔ ድራስልኝ ወድማችን እንኳን ደስ አለክ

  • @birhangebremariyam3954
    @birhangebremariyam3954 Před 3 lety +16

    እግዚአብሔር ይመስገን እንዴት ኣመሸህልን ልዩ መምህራችን ፈጣሪ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን በጣም የሚገርም ትምህርት እንኳን ደስ ኣላቸው ለወዱትን ፈጣሪ በጥበቡ ያሳድግላቹሁ ቃለ ሕይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏

  • @nanaalpaca9336
    @nanaalpaca9336 Před 3 lety

    Amen amen amen kale hiwet yasem memrye ye egzabhere sra dnk new atenm enwedh alen egzabhere erejm edmena tena abzto ystln amen amen amen

  • @bm-xi7ry
    @bm-xi7ry Před 3 lety +9

    እልልልልል እግዚአብሔር ይመስጋን
    እልልልልል የቅዱስ ሩፋኤል
    እልልልልል በረካቱ ይደርብን

  • @woinshetsama2693
    @woinshetsama2693 Před 3 lety +17

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላመወት ይብዛ መምህር እንኳን ሰላም መጡ የዘመናችን ሐዋርያ የተዋህዶ ጀግና ነወት ይበርቱልን እመብርሃን ትጠብቀወት

  • @muhidinkeaaa2907
    @muhidinkeaaa2907 Před 3 lety +17

    እንኳን በደና መጣህ መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልህ እኛ የንስሐ ሞት ያብቃን

  • @user-bj3hx9sq7k
    @user-bj3hx9sq7k Před 3 lety +11

    ፈጣሪ ለምድር የሠጠው ትልቁ ስጦታ እኔ እንደምረዳው ቅዱሣን አባቶቻችን ና እናቶቻችን ናቸው ።

  • @user-hy8rp7wj6o
    @user-hy8rp7wj6o Před 3 lety +1

    እንድሰማ የፈቀድልኚ አምላክ ይክበር ይመስገን የድንግል ማርያም ልጂ
    ምምህር ቃለህይዊት ያሰማልን
    እኔ ቃል የለኚም ምን እድምል ብቻ እግዚአብሔር በአንድም በሌላም ይናገራል ያስተምራል ስደት ለኔ ይህወት ሆኖልኛል
    እፁብ ድንቅ ከማለት ውጪ ምንም ማለት አይቻልም

  • @mulualim7948
    @mulualim7948 Před 3 lety +6

    እግዚአብሔር ይመስገን
    እንኳን ደህና መጣህ መሠ
    ምህር
    አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ 🙏🙏🙏💚💛❤

  • @user-qn7nx2yp2v
    @user-qn7nx2yp2v Před 3 lety +10

    እኳን ደህና መጡ መምህር አሜን (፫)
    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን(፫)

  • @lidiya727
    @lidiya727 Před 3 lety +4

    ሩህሩሁ ሰው እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን

  • @maryjohn2562
    @maryjohn2562 Před 3 lety +3

    መድሀኚአለም የተመሰገነ ይሁን የአንተን የልብህን ሀዘን የሰማ አምላክ የኜንም የልብ መሰበር መድሀኚአለም እመብርሀን ተአምራችሁን አሳዬኝ ።መምህር ተስፍዬ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጡህ ።

  • @sofiagetachew3079
    @sofiagetachew3079 Před 3 lety +22

    እንኳን ሰላም መጣህልን መምህር ሰላመ #እግዚአብሔር ከአንተና ከመላ ቤተሰቦችህ ጋር ይሁን ☝️🙏

  • @asenakew5099
    @asenakew5099 Před 3 lety +13

    መምህር እግዚአብሔር ፅጋውን ያብዛልህ እውነት ከተኛውብት ተነስቻለሁ እግዚአብሔር ይመስገን ስለሁሉም ነገር አንተን የሰጠን አምላክ

  • @user-ff5cv1zj5g
    @user-ff5cv1zj5g Před 3 lety +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሠማልን መምህራች በእውነት እኔ አንተን ለመግለፅ ቃል ያጥረኛል በአንተ ትምህርት ብዙ ተለውጠናል መጨረሻውን እግዚአብሄር ያሣምርልን እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @mahiMahi-nh3vy
    @mahiMahi-nh3vy Před 3 lety +1

    መምህርዬ እንደውውውውውውውውው ምን ልበልህ እንተ ውድ የተዋህዶ አርበኛ ነህ በእውነት መምህሬ በአስቴር ግርማ ተደስቻለው እሰይይይይይይይይይይ አረረረረረረ ጠላታችን ነጠክልን አመጣሀት ስምህን ስትጠራ ሰምቼ ደሰሰሰሰሰሰ ነው ያለኝ በእውነት ።🙏🙏🙏🙏🙏ተመስገንንን እልልልልልልልልል መጨረሻዋን ድንግል ታሳምረውውውውውው እሰይይይይይ

  • @user-addisalem1213
    @user-addisalem1213 Před 3 lety +9

    ቃለ ህይወት ያሰማልን
    መምህር እንዴት ደስ ይላል የዛሬው ትምህርት እግዚአብሄር አምላክ ፀጋውን ያብዛልህ
    እህት ወድሞቼ ትልቅ ትምህርት ነው የሰጣችሁን ፍቅራችሁ መተባበራችሁ ደስ ስትሉ

  • @tube4569
    @tube4569 Před 3 lety +2

    ምነኛ መታደል ነው መምህራችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን

    • @pezapet411
      @pezapet411 Před 3 lety

      አሜን አሜን አሜንንን

  • @zmeraazmera6355
    @zmeraazmera6355 Před rokem

    ሰለማይ ነገር ስጦታው የእግዚአብሔር ስም ዛሬም ዘወትርም ለዘለዓለም የመሰገነ ይሁን መምህራችን ቃለ ሕይወት ያሠማልን በእዉነት ቡዙ ትምህርት ተምሮበት አለሁ እድሜ ማቱሳላ ይስጥልን አሜን ✝️🙏

  • @slmena9603
    @slmena9603 Před 3 lety +3

    ተስፌየ የምትስጠን ታሪክ እጀግ ይመስጣል ህይወት እንቆቅልሺ ናት።

  • @user-br1jv9ru3u
    @user-br1jv9ru3u Před 3 lety +18

    እግዝያብሄር ይመስገን መምህር እንኳን በሰላም መጣህልን

  • @astertube8785
    @astertube8785 Před 2 lety +1

    ቅዱስ ኢሩፋኤል የኛንም ህይወት ይቀይር አሜን❤❤❤

  • @user-wt6wm5wh6m
    @user-wt6wm5wh6m Před 3 lety +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ መምህሬ ዘላለም ያኑርህ

  • @user-fh4rp2yx6x
    @user-fh4rp2yx6x Před 3 lety +34

    ኧረ ፎቶ አንፈልግም ታሪኩ ትምህርቱ ብቻ በቂ ነው እግዚአብሔር ይመስገን ደስ ይላል ለሚወዱት ሰው መታመን ለትዳር ራሱ ታማኝ መሆን መታደል ነው እግዚአብሔር ይመስገን

  • @yetewhdolijnegn843
    @yetewhdolijnegn843 Před 3 lety +9

    ውዱ መምህራችን እናመሰግናለን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛል ውይ ደስ እሚል ታሪክ ነው.ከተቸገሩት ጎን መዖን በጣም ያስደስታል እግዚአብሔርም ያለው እነሱ መሃል ነው

  • @mahatesfaye6832
    @mahatesfaye6832 Před 3 lety +1

    እግዝአብሔር ውልም ምክናት አለው በጣም ደስ የምል ነው እግዝአብሔር ይመስገን ወድማችን ፍሬክን ስለአቀፍክ ለሱ የምሳነው የለም 💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️❤️

  • @user-ht4dk7sm5x
    @user-ht4dk7sm5x Před 3 lety

    ቅል ህይውት ያሰማልን መምህረችን በእውነት
    እግዝአብሔር ረጀም እደም ይሰጠልን የአግልጋሎት ዝማነት እግዝአብሔር ይበረክልን

  • @user-id2hc4zm5x
    @user-id2hc4zm5x Před 3 lety +5

    እግዚአብሔር አምላክ ይመስገንን መምህራችን እንኳን ሰላም መጣህልን እንቁ መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልህ

  • @digitechcell9187
    @digitechcell9187 Před 3 lety +5

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን አሜን መምሕራችን 💚💛❤

  • @makdabekele3563
    @makdabekele3563 Před 3 lety +23

    መምህር እባክህ ስለ ገና ፆም አስተምረን ያለንበት የገና ፆም ላይ ሆኖ ማንም መምህር ለምን ስለ ገና ፆም ትምህርት እንደማያስተምር ገርሞኛል

    • @bm-xi7ry
      @bm-xi7ry Před 3 lety +7

      እህቴ ብዙ መምህራን የስተምረሉ እኮ ስለገና ለምሳሌ ማህደር ተዋህዶ የሚለው ገብተሽ እይ እህት

    • @meliekte1
      @meliekte1 Před 3 lety

      Bedemb astemrewal

  • @user-so6xj2us7d
    @user-so6xj2us7d Před 3 lety +13

    መምህር የኛ ቅን ውድ መምህር አንተን የሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን የኛ ጠንካራ እመቤታችን ካንተ ጋ ነች በርታ ዋጋህ ከእግዚአብሔር ነው

  • @FNeway
    @FNeway Před 3 lety +6

    በጣም ትልቅ ትምህርት ነው።እግዚአብሄር እኔንም እንዲረዳኝ እፀልያለሁ። የእግዚአብሔር ፀጋ ከሁላችን ጋር ይሁን።

  • @user-uk6sy3zh8g
    @user-uk6sy3zh8g Před 3 lety +5

    የፍቅር አምላክ እግዚአብሔር ፀጋህን ያብዛልህ መምህር የተወለደውንም እግዚአብሔር በፍቅርና በሞገስ ያሳድግላቸው በጣም ነው ደስ ያለኝ❤🏥❤🏥

  • @enatyekonhye894
    @enatyekonhye894 Před 3 lety +4

    ውድ መህራችን የማቱሳላን እድሜ ይስጥክ ያኑርልን ፀጋውን ያብዛልክ እነሱን የለወጠ የጠበቀ አምላክ እኛንም ያስበን አሜን ቸር አምላካችን ሆይ ተመስገን አሜን 🤲🏻🤲🏻🤲🏻

  • @user-cg9yi6hk2i
    @user-cg9yi6hk2i Před 3 lety +5

    መምህር ተሥፈየዬ እናመሠግናለን በጣም አሥተማሪ የሆነ ነው

  • @user-jb6hi1ri4g
    @user-jb6hi1ri4g Před 6 měsíci

    ቅዱስ ሩፋኤል አባቴ ጠባቂዬ መካሬዬ እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ ቅዱስ ሩፋኤልን ስለሰጠኝ። ወንድማችን ተባረክ እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @azmeruaynalem8750
    @azmeruaynalem8750 Před 3 lety +3

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን የልኡል እግዚኣብሄር ስራ ድንቅ ነው

  • @befkiryalew2592
    @befkiryalew2592 Před 3 lety +5

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር!!!!✝✞✟

  • @yohannesbelay4056
    @yohannesbelay4056 Před 3 lety +1

    እግዚአብሔር ይመስገን በጸሎታቹ አስቡኝ ወልደ ገብርኤል

  • @user-kl8le3vo9f
    @user-kl8le3vo9f Před 3 lety +18

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህልን እንቁ መምህራችን

  • @sndayogebrihans1334
    @sndayogebrihans1334 Před 3 lety +9

    እግዚአብሄር ይመስገን መምህራችን እንኳንም በዳህና መጣህልን ሀገራችን ኢ/ያ እግዚአብሄር ምህረቱን ይላክልን

  • @manahile.melese7158
    @manahile.melese7158 Před 3 lety +7

    መምህረዬ ሰላምህ ይብዛ።
    አደራ በፀሎትህ አስበን
    ወለተ ማሪያም
    ወልዴ ሀዋሪያ
    ወለተ ስላሴ
    ወለተ ኪሮስ

  • @fikrtegeb4886
    @fikrtegeb4886 Před 3 lety +1

    የእግዚአብሔርን ቸርነት እና ተዓምር ያየሁበት ታሪክ በእውነት ቅዱስ እግዚአብሔር ይመስገን🙏

  • @destatesfaye4373
    @destatesfaye4373 Před 3 lety +1

    እግዚአብሔር ስራው ድንቅ ነው ክብር ምስጋና ይግባው ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @zimamzimam3200
    @zimamzimam3200 Před 3 lety +8

    ፀጋዉን ያብዛልህ መምህራችን

  • @betigebeyehu2171
    @betigebeyehu2171 Před 3 lety +5

    በጣም ደስ ይላል መምህር እግዚአብሔር ከክፉ ነገሮች ሁሉ ይጠብቅህ ሀሳብህን ሁሉ እግዚአብሔር ያሳካልህ አሜን አሜን አሜን ♥️🤲🤲🤲

  • @kirosbereketgebremedhin6058

    መምህር ተስፋየ መአድሃኒኣለም ይሃለውካ ጸአጉ የብዝሃልካ ከመይ ኣይነት አግዛኣቤሄር ዝባርከካ ሰብ ኢካኣ መድሃኒኣለም ደቀካን ሃዳርካን ይባርከልካ ኣሜን ኣሜን ኣሜን

  • @user-qp6kq4vp3r
    @user-qp6kq4vp3r Před 3 lety +1

    እማምላክ ትጠብቅልን መምህራችን

  • @kalkdan4521
    @kalkdan4521 Před 3 lety +22

    አንኳን ድና መ ጠ ህ መ ም ህ ራ ችንአግዚአብሔር ይመስገን ቃል ሕይወት ያሰማልን ጸጋውን ይብዝልክ

  • @user-xu5dn7tm9z
    @user-xu5dn7tm9z Před 3 lety +6

    አቤቱ የዕለት ዕለት ያአንደበት ሃጥያትየን አታስብብኝ እኔ ልጅህን ደካማ ነኝ ።ለወንድማችን የደረስክ አንተነህ ለእንየም የተባላሸው ህይወትየን አስተካክልልኝ አሜን ።

  • @weletmariyamwebalem9400

    Amen amen amen tegawen yebezalen abatachen

  • @fairoozfairooz3607
    @fairoozfairooz3607 Před 3 lety +2

    ቃለ ሂወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ እግዚአብሔር ይጠብቅልን እመብርሃን ጥላ ከለላ ትሁንህ ከነመላ ቤተ ሰብህ አሜን አሜን አሜን

    • @amalaldrawsheh4606
      @amalaldrawsheh4606 Před rokem

      ብእውነት ቃለ ሂወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @emebett1989
    @emebett1989 Před 3 lety +4

    እንኳን በሠላም መጣህልን መምህር እግዚአብሔር ይባርክልን ለኮሜቱ ላዳምጥ!

  • @God-ts2gz
    @God-ts2gz Před 3 lety +3

    እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርክህ ዘመንህ ይባረክ አሜን 👏🏾👏🏾👏🏾አሜን

  • @shameershami1017
    @shameershami1017 Před 3 lety +1

    እዉነት ለመናገር በእንባ ነው የጨረስኩት የእግዚአብሄር ሥራ ልዩ ግሩም ድንቅ ነው መምህራችን ባንተ ላይ አድሮ የእግዚአብሄር የማዳን ሥራ ሣስበው ከአይምሮ በላይ ነው እኔ ምን ያህል እንደተደሰትሁ አንተማ ምን ያህል ደስ ይልህ የሰውን ደስታ ከማየት በላይ ምን የሚያስደስት ነገር አለ እድሜ ጤና ከዚህ የበለጠ ፀጋ ጨምሮ፫ ይስጥህ ለመልካም ነገር መመረጥ መታደል ነው እውነት።

  • @jfjd5585
    @jfjd5585 Před 8 měsíci

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን(3) መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በርታልን እማ ፍቅር ከነቤተሰቦችህ ትጠብቅህ የኛ እቁ🙏✝️