#New

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 12. 09. 2024

Komentáře • 90

  • @AsterAster-i6b
    @AsterAster-i6b Před 6 dny

    እግዚአብሔር በእድሜ ይጠብቅልን አሜን ቃለህይወት ያሠማልን!!!!❤❤❤❤❤❤

  • @user-sl9mf1qw7v
    @user-sl9mf1qw7v Před 4 měsíci

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ፈጣሬ ልበበረሀን አባት እናመሰግናለን

  • @user-mi7oy3dh7e
    @user-mi7oy3dh7e Před 4 měsíci

    አባታችን ለኛሲል እድሜ ይስጥልን

  • @user-ze5bh8fm9g
    @user-ze5bh8fm9g Před 4 měsíci

    የኔ አባት ዕድሜ እና ጤና ይስጥልኝ❤❤❤

  • @user-te1tu8ed5o
    @user-te1tu8ed5o Před měsícem

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @anegach9112
    @anegach9112 Před 5 měsíci +3

    አሜን🙏 አሜን🙏 አሜን🙏
    አባታችን ቃለህወት ያሰማልን በፀጋ ያንሩልን ጌታ🙏❤️

  • @Salam-cl6cr
    @Salam-cl6cr Před 5 měsíci +3

    ቃለሒወት ያሰማልን አባታችን በእውነቱ አሜን አሜን አሜን ❤❤❤

  • @abenetyilma2486
    @abenetyilma2486 Před 5 měsíci +2

    አሜን አሜን አሜን ዕድሜውን አብዝቶ ከጤናጋ ከነቤተሰቦችዎ ይስጥልን

  • @aregashgebere
    @aregashgebere Před 5 měsíci +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን 🙏🙏🙏❤️

  • @MekedsMerid
    @MekedsMerid Před 5 měsíci +2

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን መምህራችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @user-xs2qq5ql4z
    @user-xs2qq5ql4z Před 5 měsíci +2

    አሜን 🙏🛐 አሜን 🛐🛐 አሜን 🙏🛐🛐🛐🙏 አባታችን ቃለ ሂወትን ያስማልን አሜን ⛪️🙏✝️🛐🛐🛐✝️🙏⛪️🆗✅

  • @user-sl9mf1qw7v
    @user-sl9mf1qw7v Před 4 měsíci

    ፈጣሬ አስተዋይ ልቦናን ይስጠን

  • @meklitmimi5660
    @meklitmimi5660 Před 5 měsíci +1

    አሜን 🙏 አሜን 🙏 አሜን 🙏 ቃል ህይወት ያሰማልን ጤና እና እድሜ ያድልልን መምህር

  • @bazawitmengesha1147
    @bazawitmengesha1147 Před 5 měsíci +1

    ቃለ ህይውት ያስማልን እባታችን ዘመነዎት ይባረክ 🙏🏾

  • @Meron-pd5jp
    @Meron-pd5jp Před 5 měsíci +1

    ቃለ ህይወትን ያሠማልን መምህራችን የአገልግሎት ዘመንዎን ያርዝምልን🤲

  • @demulove6243
    @demulove6243 Před 5 měsíci +1

    ቃለህይወትን ያሰማልን አሜን አሜን አሜን በእድሜ በፀጋ ያቆይል

  • @MekdlawitMekdi
    @MekdlawitMekdi Před 5 měsíci +2

    አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን❤❤

  • @user-er9ee1fy6i
    @user-er9ee1fy6i Před 5 měsíci +1

    መምህራችን አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን ዕድሜ ይስጥልን

  • @user-rb5qe6gq2j
    @user-rb5qe6gq2j Před 5 měsíci +2

    ቃለሆይወት ያሰማልን🤲🤲🤲🤲

  • @aahmed6426
    @aahmed6426 Před 5 měsíci +1

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማል አባታችን💒🌿🌾❤💐🙏

  • @astuastura9332
    @astuastura9332 Před 5 měsíci

    አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ❤❤❤❤

  • @Zekiwos_Ze_Hosana
    @Zekiwos_Ze_Hosana Před 5 měsíci

    ቃለ ህይወት ያሰማልን። እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን።🎉🎉🎉

  • @tirhasyamana1146
    @tirhasyamana1146 Před 5 měsíci +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
    አባታችን

  • @beletuayele4639
    @beletuayele4639 Před 5 měsíci

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ረጅም እድሜ ይስጦት

  • @Andumobile
    @Andumobile Před 5 měsíci +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን እረጅም ዕድሜ ይስጥልን ።🙏🙏🙏

  • @mesthafehenok7260
    @mesthafehenok7260 Před 5 měsíci

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን።

  • @misrakgeberemariam2660
    @misrakgeberemariam2660 Před 5 měsíci

    አሜን ቃለሂወት ያስማልን እድሜ ይስጥልን

  • @user-eq7je7cp3h
    @user-eq7je7cp3h Před 5 měsíci +1

    አሜን(3) ቃለ ህይወት ያሰማልን::

  • @mimisha4439
    @mimisha4439 Před 5 měsíci

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን

  • @user-so5ge3wn6y
    @user-so5ge3wn6y Před 5 měsíci

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን

  • @melakuTadese
    @melakuTadese Před 5 měsíci

    መምህር እድሜ ጤና ይሰጥልን።

  • @user-vc4bq3oi5f
    @user-vc4bq3oi5f Před 5 měsíci +1

    ቃለሂወት ያሰማልን እግዚአብሔር ያክብርልን 😢ዋ ለኔ 😭😭😭😭😭😭

  • @user-eu2hg2vv7b
    @user-eu2hg2vv7b Před 5 měsíci

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን❤🙏

  • @wossemain1539
    @wossemain1539 Před 5 měsíci +1

    Kale hewot yesamalen yedegile mareym lejey egzebher amen

  • @mesfinwassie1188
    @mesfinwassie1188 Před 5 měsíci

    ቃለ ህይወት ያሠማልን አባታችን እድሜ ይስጥልን

  • @user-tg1ct6xl6y
    @user-tg1ct6xl6y Před 5 měsíci

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @user-ce5xl9xt1m
    @user-ce5xl9xt1m Před 5 měsíci

    ቃለህይወት ያሰማልን

  • @mekdestessema4611
    @mekdestessema4611 Před 5 měsíci

    አሜን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏

  • @user-ze7cq6gs7q
    @user-ze7cq6gs7q Před 5 měsíci

    አሜን አሜን አሜን❤❤❤ ቃለ ህይወት ያስማልን❤❤❤❤

  • @roseawk6631
    @roseawk6631 Před 5 měsíci

    ✝️🙏አሜን!!!✝️
    ቃለሕይወትን ያሰማልን፥ከቅዱስ መንግስቱ ውርስ ያድርግልን!!!
    🙆👉እናተዬ ውይ ታድለን እኮ ከእነኚሕ አይነቱ የቅዱስ ትምሕርቱን በየቤቱ ሲመግበን መታደልም አይደል ውይ??!እልልል!!እናመሰግንሓለን አባታችን ሆይ እኒሕን እና የመንፈስ አባቶቻችንን የሰጠኸን አምላካችን፥በአግባቡ ከተጠቀምንባቸው መልካም ነው እና እንደቅዱስ ቃሉ ለመኖር እርሱ ያግዘን!!!እነርሱን ዕድሜ ከጤና ያድልልን!!!✝️🙏💐💝

  • @kasakassa9572
    @kasakassa9572 Před 5 měsíci

    አሜን ( ፫) ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏

  • @user-qd7uj6sm6g
    @user-qd7uj6sm6g Před 5 měsíci +1

    AMEN 🙏 AMEN 🙏 AMEN 🙏 ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Craftthings443
    @Craftthings443 Před 5 měsíci

    🙏💚🙏💛🙏❤️

  • @TsedeyTessema
    @TsedeyTessema Před 5 měsíci

    ሊያ ዓይነ ልም ነበረች ይላል መፀሐፉ ልም ማለት ምን ማለት ነዉ ከዉበት ጋር ነዉ

  • @jxhhsjs1309
    @jxhhsjs1309 Před 5 měsíci

    አሜን ቃል ህይወት ያስማልን

  • @tsegemarreyammerreyaminate1299

    Amen Amen Amen Qaleheywet yasemalen Abatachin

  • @saratedes4086
    @saratedes4086 Před 5 měsíci

    አሜን አሜን አሜን

  • @unitedethiopia1348
    @unitedethiopia1348 Před 5 měsíci

    ❤ Amen ❤

  • @nahomsemeneh8709
    @nahomsemeneh8709 Před 5 měsíci

    አሜንእሜንአሜን

  • @genzebd8225
    @genzebd8225 Před 5 měsíci +2

    ❤❤❤

    • @frehiwot27
      @frehiwot27 Před 5 měsíci

      አሜን አሜን አሜን

  • @trufatargaw593
    @trufatargaw593 Před 5 měsíci

    Kale hiwet yasemalen abatachen ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @genetteklu1537
    @genetteklu1537 Před 5 měsíci

    Kalehiwot yasemale abatachen 🙏🏾

  • @genetbreket3951
    @genetbreket3951 Před 5 měsíci

    Ewnet new kal eywet yasmleig brktaceu yidrbeig Erjem edme ktnagar egzhber yistleig 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @JlakksAa-cs4ip
    @JlakksAa-cs4ip Před 5 měsíci

    🙏🙏🙏qale hiwet yasemaln ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @genetbreket3951
    @genetbreket3951 Před 5 měsíci

    Amen amen amen kal eywet yasmleig slam le ethiopian egzhber yistleig

  • @user-gn6qz4fh8w
    @user-gn6qz4fh8w Před 5 měsíci

    ቃለሂወትን ያሰማልን መምህር የሰማነውን በልቦናችን አስቀምጦ መልካም ፍሬ እንድናፈራ ይርዳን
    ግን እግዚአብሔር ደጁን አንኳኳለሁ ማንም ቢከፍትልኝ ወደቤቱ እገባለሁ ከሱ ጋር እራት እበላለሁ የሚለዉን ሚስጥር ሰፋ ቢያደርጉልን እኔ ቀጥታ ስለምግብ ነው የምረዳዉ ግን ስለስጋ ምግብ ብቻ እንዳልሆነ ከሌሎች መምህራን ተምረናልና እርሶም ብታብራሩልን ጥሩ ነበር ጸጋዉን ያብዛሎት

  • @alemayehutache1711
    @alemayehutache1711 Před 5 měsíci

    AMEN MEMHROY MEDMANA BETAN YAQOYOT!

  • @genetbreket3951
    @genetbreket3951 Před 5 měsíci

    Amen amen amen kal eywet yasmleig

  • @Weyinaa
    @Weyinaa Před 5 měsíci

    Ameen Ameen Ameen 🙏🙏🙏🙏💔💔💔

  • @zewduhailu4324
    @zewduhailu4324 Před 5 měsíci

    Amen Amen Amen 🙏

  • @tadiosbelay2307
    @tadiosbelay2307 Před 5 měsíci +1

    bertulin

  • @AfariMad.SleuthExportedSalt
    @AfariMad.SleuthExportedSalt Před 5 měsíci +1

    ወንድም ከወንድም ጋር እያጣላ የሚለምን እብድ አገልጋይ ማጣላት ባይሆንለት እንደልማዱ ወደ መናከስ ይመለሳል፡፡

  • @mesfinbirhane2445
    @mesfinbirhane2445 Před 5 měsíci +3

    አሜን አሜን አሜን ይክበር ይመሰገን የድንግል ማርያም ልጀ እንዃን ላታላቁ ሊቀ መላይክት ቅዱሰ ገብርኤል ወራዊ በሀል አደረሰን ከክፉ ሁሉ ይሰውረን መምራችን ቃልሄወት ያሰማልን እረጅም እድሜ ያድልልን የሰማነውን ቃል 30 60 100 ያማረ ፍሬ እንድናፈራ ቅዱሰ ፍቃዱ ይሁን እናታችን እመቤታችን ቅድሰተ ቅዱሳን ድንግል ማርያም በምልጃ ያሰራት ሀገርሸን ከጥፋት እዝብሸን ከሰደት ሰውሪን የኔንም አደበታን ጠብቂልኝ ፀሎቴን ወደ ልጅሸ አሳርጊልኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @tarikuyirga8834
    @tarikuyirga8834 Před 5 měsíci

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @BeliMar-gy4lp
    @BeliMar-gy4lp Před 5 měsíci +1

    ዘረኝነት የለም ወንድም ወንድሙን ገደለው እንጅ አሉ መምህር። ይገርማል ከሐይማኖት ብልጽግና በልጠውበውታል የሚሞተው ኦርቶዶክሱ ነው የሚገድለውም ፔንጤውም እስላሙም ነው እስኪው ከእስላም አባቶች ማን ሞተ ከፔንጤዎችስ ማን ሞተ ? የሐይማኖት ዘረኝነት እንጅ ተስፋፍቶ ያለው የገዳማት መነኮሳትን እየተገደሉ ወንድም ወንድሙን ይላሉ ይገርማል
    ይመቸዎት የብልጽግና ብር

  • @birukaraya6933
    @birukaraya6933 Před 5 měsíci

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-zv8mf4fn2j
    @user-zv8mf4fn2j Před 5 měsíci

    🎉🎉🎉

  • @YeMaryam-cb2mj
    @YeMaryam-cb2mj Před 5 měsíci +1

    አማረልኝ ብለው ምን እያሉ ነው? የአለማችን አደጋዎች የማይጸልዪ አገልጋዮች ናቸው ።

  • @feedelband205
    @feedelband205 Před 5 měsíci +1

    ክቡር ጠቅላዬ ዘራፊያችንና ነፍሰገዳያችን እንደው እርሶን የመሰለ ጥርብ መሀይም በማግኘታችን እኔም ሆንኩ እዚህ የተጋበዝነው ወደል ሆድ አደሮች ሳናደንቆ ማለፍ ማለት የተጠራንበትን ዎንኛ አላማ መዘንጋት ይሆናል እንደው መቼም ለእርሶ ስለባንክ ዘረፋ መናገር ለቀባሪው እንደማርዳት ነውና ምክንያቱም በጠራራ ፅሀይ ከ17 በላይ ባንክ ዘርፈው ይሄው ማንም ለፍርድ ሳያቀርቦት በቅርቡ ደግሞ ከ4ቢሌዬን ብር በላይ የደሀውን ብር ጭርግድ አርገው በልተው ይሄው ጨዎ መስለው ጢሞትን ተላጭተው ከረባቶን አስረው ወጧ እንዳማረላት ዝንዬ ሽር ጉድ እያሉ ፖርክና ከአንድ ሚሌዬን በላይ የአዲስ አበቤን ዙርያ ህዝብ አፈናቅለው እርጉዝና ህፃናትን አካለ ስንኩላንን ሳይቀር ሜዳ ላይ ወርውረው ሰይጣንን ባስናቀ ጭክኔዎ ህዝቡን በረሀብ ገለው የገነቡትን የግፍ ህንፃ በደሀው ደም በተጨማለቀ እጆት እየጨበጡ እኛን ለማማመልና ጥሩ እርገን በዘልበዱ ቁጥር እንድናጨበጭብሎት ከስብሰባው በፊት አስጎበኙን እንደው በሞቴ ሰሞኑን እንዴት አድርገው ንግድ ባንክን ዘረፉት ደሞስ ለምን በምስኪን ተማሪዎች ላይ ማሳበብ ፈለጉ መቼም ዘርፈው አይጠረቁም ድፍን የኢትዬጵያ ህዝብ ግን ደግነቱ ማጅራት መቺ ወሮበላ መሆኖትን ጠንቅቆ ያቃል መቼም እደለምዱት በቅርቡ ከቢራ አይኑ ጁላና ብር እንጡ ነጋ ጋር ሆነው እጠር ያለች ደኩመንተሪ እንደሚያሳዬን ተስፋ እደርጋለው ብዙ ሰው ስላለ ጊዜ ሳልፈጅ የመጨረሻ ጥያቄዬን ለቅርብሎት አሁን ወደዱም ጠሉ ፋኖ እዲስ አበባ መግባቱ ነው የትኛውን ሀገር መረጡ መቼም ዝንቧቤን መንጌ ስለያዘው እዛ አይሄዱም ዱባይም ብዙ አበሻ ስላለ ማምለጥ አይችሉም አሁን ዝንዬ ቀሚስ ውስጥ ካልሆነ የትም አባክ አታመልጥም አንት ወራዳ ሰላቶ የግብረሰዶማውያን አለቃ ጉድህ ፈልቷል የምትመካበትን ጄኔራል ቅንድቡን ላጭተው ወደማይመለስበት ተሸኝቷል በል አንት ሌባ ወስላታ በግዜ እጅህን ስጥ

  • @Kidist-rn2xc
    @Kidist-rn2xc Před 5 měsíci +3

    በመጀመሪያ ፍሬን የበጠሱት እርሶ እራሶትና መሰል የሀይማኖት አባቶች ናችሁ። ዘፈን አዳምጡ የሚሉ ጉድ እንዴት ፍሬን አይበጥስ ዘመኑ ከአላማችሁ ወታችሁ ትዉልዱን ገሀነም ስትከቱት የዮሀንስን አንገት ያስቆረጠዉን ሀጥያት የቴዲ ዘፈን ዘፈን አይደለም ሲሉ ነዉ እርሶን መስማት ያቆምኩት

    • @user-ln8ou5tb6w
      @user-ln8ou5tb6w Před 5 měsíci

      ሚዛን የሚደፋ ኮመንት ቢኖረን

    • @Salam-cl6cr
      @Salam-cl6cr Před 5 měsíci

      ቤተሰብ መስማት ካልፈለግን ዝብለን ብናልፍ አባቶችን መዝለፍ እዚህ ምን አመጣው ሎቱ ስብሐት!?

    • @berhanegizaw934
      @berhanegizaw934 Před 5 měsíci

      ይሄ ሰውዬ ባለጌ ነው ። ክፉ ካድሬ ነው ።

  • @AfariMad.SleuthExportedSalt
    @AfariMad.SleuthExportedSalt Před 5 měsíci

    በወንድማማች መሃል ጠብ የሚዘራ እብድ ውሻ

  • @feker122
    @feker122 Před 5 měsíci +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን

  • @enatyekonhye894
    @enatyekonhye894 Před 5 měsíci

    አሜን 🤲🏻🤲🏻🤲🏻 ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን

  • @burakkselam
    @burakkselam Před 5 měsíci

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @Banchinega-ye3bx
    @Banchinega-ye3bx Před 5 měsíci

    ቃለ ሂወት ያሰማልን

  • @gedamneshferede9318
    @gedamneshferede9318 Před 5 měsíci +3

    አሜን ቃለህይወት ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጥልን ❤❤❤

  • @antenehdmek9292
    @antenehdmek9292 Před 5 měsíci

    Amen Amen Amen

  • @user-kz3pw7to1c
    @user-kz3pw7to1c Před 5 měsíci

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏🙏🙏

  • @user-pz9zb2bu7w
    @user-pz9zb2bu7w Před 5 měsíci

    አሜን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን አባታችን

  • @user-gl3xv8dx5f
    @user-gl3xv8dx5f Před 5 měsíci

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ❤🙏

  • @alemzeleke4267
    @alemzeleke4267 Před 5 měsíci

    ❤❤❤❤