ስለ ታዋቂ ገጣሚ ልጅዋ ለምን ሲሳይ ትናገራለች |ወ/ሮ ኢትዮጵያ አልፍሬድ |MIRAF | Nahoo Tv

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 23. 08. 2024
  • #MIRAF
    #ELIAS #AWEKE
    @NAHOOTV
    #DAILYNEWS
    Our Facebook page: / nahooethiopia
    #ETHIOPIA #NahooNEWS #NahooTV

Komentáře • 208

  • @judydemesse1402
    @judydemesse1402 Před 2 lety +21

    Wow I remember Ethiopia Alfred from Nazareth school I am quite impressed God bless you for your compassion and kindness you showed for this young man making a difference in one perso s life is a huge accomplishment congratulation u are an inspiration

    • @eyerusalemyishak9258
      @eyerusalemyishak9258 Před měsícem

      ​@@southbankificationእኔም ስለ እናት የተናገሩችው ቅር ብሎኛለ

  • @yidnkachewtaye6324
    @yidnkachewtaye6324 Před měsícem +18

    እጅግ በጣም የምታኮሪ እናት ነሽ በሰራሽው ስራ በጣም ኮርቼብሻለሁ፤ ንግግርሸ ራሱ.... አማርኛሸ በጣም ድንቅ ነው በጣም ክብርና ምስጋና ይገባሻል !!!.......

  • @alemayehuteklu3859
    @alemayehuteklu3859 Před 2 lety +18

    ኢትዮጵያችን
    ኩራታችን!!
    እንወድሻለን
    እናከብርሻለን!!
    እድሜ ከጤና
    እንመኝልሻለን!!

  • @amarechtato9964
    @amarechtato9964 Před měsícem +6

    ጀግና እናት ነሽ እግዚአብሄር እድሜና ጤና ይስጥሽ ❤ከዚህ በላይ ክብር አግኚ ሁሌም ለመንን ሳየው የእናቱ ምክንያት ይገርመኛል በዚህ እድሜዎ እንደፀጋ ብትቀበለው ይሻላት ነበር ይሄን የመሰለ ጀግና እንኳን እግዚአብሔር አንቺን ሰጠው እኔም በበኩሌ አበርታታዋለሁ።

  • @mamaTg-nk6tx
    @mamaTg-nk6tx Před 2 měsíci +15

    የኔ ውድእህት ባለብዙ ግርማ እግዚአብሔር እቅፍ ድግፍ ያርግሽ ክፉ አይንካሽ ወገኔ ያገር ኩራት ነሽ

  • @almazbati2519
    @almazbati2519 Před měsícem +11

    እንዳንቺ አይነት ደግ ስው ያብዛልን🙏🏻

  • @tsehaytaye4875
    @tsehaytaye4875 Před měsícem +7

    በጣም የሚያኮራ ኢትዮጽያዊ በመሆኑ ለምን ሲሳይን እናከብረዋለን። የክርስትና እናቱ ወ/ሮ ኢትዮጵያንም እናመሰግናቸዋለን ፣ እናከብራቸዋለን ።

  • @HaymanotHailu-of5mb
    @HaymanotHailu-of5mb Před měsícem +5

    እድሜ ይስጥሽ እናቴ ኑሩሉን ሀበሻ የምታግዙ❤❤❤

  • @genetbekele515
    @genetbekele515 Před 2 měsíci +9

    ታሪኩን የሰማሁትባጋጣሚ class ውስጥ ነው 2008 ነው በጣም የሚያሳዝነኝ ሰው ነው መፅሀፉንም አንብቤአለሁ እርሶ እግዚአብሔር ይባርኮት ስለእርሶ ብዙ ይፅፋል

  • @Menelik27
    @Menelik27 Před 2 měsíci +9

    የሚገርም ነው የናትዬዋ ነገር በደህናዋ ነው ብዬ ማሰብ አልችልም። ይገርማል ያሳዝናልም እግዚአብሔር መቼም ጥሎ አይጥልም እንዴት የሚያሳዝን ታሪክ ነው የራሱ የልመን ታሪክ በጣም አንጀት ይበላል።

  • @zahraliban5714
    @zahraliban5714 Před měsícem +4

    የድጋፍ ልጅ ደግ ነሽ።አባትሽ አላህ ይርሀሞ የጉራጌ ሙስሊም ነበር።ቁርአን እብሮ የቀሩ ቤተሰቦች አውቃለሁ።ድሬደዋን በድልድይ መስራት ሁሉንም ይገናኙ ው እሱ ነው እልህ ይርሀሞ።እንቺም ተባረኪ

  • @huludebebe9935
    @huludebebe9935 Před 2 lety +12

    እንደ ስምሽ እውነተኛ ኢትዮጵያ ዊት ጌታ ይባርክሽ ለእሱ አንደቆምሽለት ጌታ ይቁምልሽ

  • @almaztessema8207
    @almaztessema8207 Před měsícem +6

    የወ/ሮ ኢትዮጵያን ስልክ ቁጥር
    ፍቃዳቸው ከሆነ ባገኛቸው በጣም ደስ ይለኛል ምክራቸውን ስለምፈልግ ነው

  • @hailedawitsolomon9998

    እማየ! የክፍለ ዘመኑ ምርጥ እናት ነሽ ❤ እግዚአብሔር ልጅሽ አብዝቶ ይባርክልሽ ❤ ኢትዮጵያዊ በመሆንሽ ኩራት ተሰምቶኛል ❤ እናመሰግናለን❤❤😍

  • @shewayesiyoum145
    @shewayesiyoum145 Před 2 měsíci +8

    ለኢትዮጵያ መንግሰት (ለባለስልጣናቱ የዚህ Nahoo tv ቃሉምልልሱ ቢደርሳቸው መልካም ነው ።
    የኢትዮጵያ መንግሥት ትልቅ እውቅና ክብር ቢሰጠው ለኢትዮጵያ ሕዝብና ለትውልዱ , ለሐገሪቱም ትልቅ ክብር ነው መልክቱ እንዲደርሳቸው የግድ ነው ።

    • @emebetzewde7492
      @emebetzewde7492 Před měsícem +1

      የኢትዩጽያ መንግስት መች ጥሩ ነገር ይስራና ነው ይህን የሚመለከተው እነርሱ ኢትዩጽያን የማፍረስ ስራ ላይ ናችው

    • @senaysenayet775
      @senaysenayet775 Před měsícem +1

      Hilton hotel ላይ የግጥም ምሽት ነበረው ብዙ ሰው ያቀዋል ዶር አብይንም አግኝቶት ያውቃል አብረው ፎቶ አይቻለሁ

  • @tenubekele5553
    @tenubekele5553 Před měsícem +3

    እግዚአብሔር ረጅም ዕድሜና ጤናውን ይስጥሽ እሱም ምንም ዕድገቱ ላይ ችግር ቢኖርም በትልቅ ተጋድሎ እዚህ ደረጃ ላይ በመድረሱ ለኛም ትልቅ ኩራታችን ነውና እንኳን እግዚአብሔር ረዳው ወላጅ እናቱም ምንአልባት ስላላሳደገችው ፀፀት ተሰምቷት ይሆናልና እግዚአብሔር ልቦናዋን ይምከረው

  • @belayabera2448
    @belayabera2448 Před 2 měsíci +5

    በጣም ግሩም ሰዉ ነህ የምታቀርባቸው ሰዎች ሁሉ እንቁዎች ናቸው

  • @Menelik27
    @Menelik27 Před 2 měsíci +5

    እህታችን በሁሉም ነገር ሳላደንቅሽ አላልፍም በሙያሽም ባለሽም የሰውነት አቋም በጣም ጎበዝ ኢትዬጵያዊ ነሽ ሰላየሁሽም ሳላወኩሽም ደስ ብሎዝኛል።

  • @TeshaleMusse
    @TeshaleMusse Před měsícem +11

    በቅድሚያ ኢትዮጵያዬ ሳትፈጠሪ ሀገርን የምታኮሪ እንደሆንሽ ፈጣሪ ለእናትሽ ነግሮአቸው ነው በአጭሩ ክብር ይገባሻል ቀጥሎ የልጁን እናት ታዋቂ ሽማግሌዎችን እና የሀይማኖት አባቶች አነጋግሩና አስታርቋቸው እናቱ እንኳን ለጊዜው እሺ ባትልም ወንድም እህት ካሉ አገናኙዋቸው አለበለዚያ ይሄ ሰው ቀዳዳ ያለው ትልቅ መርከብ ነው

  • @yilmameshesha5783
    @yilmameshesha5783 Před 2 lety +18

    ይህ ብቻ አይደለም ብዙ ስራ በኳሚንትያችን ውስጥ የሰራች ትልቅ እና ክብር የሚገባት ኢዬጲያዊ ነች ኢትዬጵዬ ጤና ሰላምና እና ረጆም እድሜ እመኝልሻለው እንወድሻለን እናከብርሻለን

  • @genetmelesse7569
    @genetmelesse7569 Před 2 lety +15

    What an amazing and extraordinary woman. Thank you for sharing.
    Yes he should be supported in any way we can.
    He is an asset for Ethiopia🙏🏾

    • @seblewengelhagos2046
      @seblewengelhagos2046 Před 2 lety +2

      Ethiopia Alfred Tebareki I am proud of you congratulation on your accomplishment I wished your Mom & Dad feel what you did to our Ethiopian Shampion I congratulate you&him with blessings

  • @meazaagedew8630
    @meazaagedew8630 Před 15 dny

    My pride Lamen, may God bless you with abundant knowledge and peace! You are one of Ethiopia legend! With many respect, my dear brother!

  • @shewayesiyoum145
    @shewayesiyoum145 Před 2 měsíci +4

    ዘመነዎ ይባርክ ድንቅ ሴት ነዎት !!😇❤❤

  • @kokobetadesse9446
    @kokobetadesse9446 Před měsícem +1

    እግዚአብሔር ይባርኮት ዘሮት ይባረክ።

  • @admasu3632
    @admasu3632 Před 3 měsíci +5

    Thank you, Mrs., Ethiopia for the exemplary work you did to promote this legendary Ethiopian.

  • @GiyorgidsKeb
    @GiyorgidsKeb Před měsícem +4

    እግዛአብሔር አብዝቶ ይባርኮት

  • @tedlamakonnen3019
    @tedlamakonnen3019 Před 2 měsíci +5

    I really appreciate Woy.Ethiopia for taking Lemn Sisay as her God son. With great respect.

  • @teferametaferia7107
    @teferametaferia7107 Před 2 měsíci +6

    A very kind and blessed proud Ethiopian .

  • @abatefulaskelecha8857
    @abatefulaskelecha8857 Před 2 lety +6

    W/O Ethiopia is a great lady for promoting the renown poet Lemin Sisay and deserves huge recognition and respect 🙏❤️🙏🎉

  • @Hiboux_yt
    @Hiboux_yt Před měsícem +3

    🔊📣🔊📣🔊📣🔊📣🔊📣🔊📣🔊📣🔊👍ታድለሽ ያደገ ያለቀለት ልጅ አገኘሽ ማንም ይቅና ምን አገባሽ ተያቸው ያቺ ያልታደለች ወለጅ እናቲ እንኳን ይሄን የመሠለ ልጅ አምልጧታል።እንኳን እነሱ ለማንኛውም መታደል ያሥፈልጋል በያቸው።

  • @mulugetabekele8420
    @mulugetabekele8420 Před měsícem +2

    You are the right person and the symbol of our beloved country Ethiopia. God bless you so much!!

  • @BetyHeriakos-db4fj
    @BetyHeriakos-db4fj Před 3 měsíci +13

    Please let's not say his Mom rejected him. She's still his Mom even named him Lemen Sisay. No one replace her. It's unfortunate she didn't get a chance to raise him. Do not judge her. We can't judge people. Thank you Ms Ethiopia your final word was great about his Mom. Its okay he is now Lemen Sisay and great human being to be proud as Ethiopian ❤❤❤God bless you 🙏 ❤️

  • @amaremekonnen2434
    @amaremekonnen2434 Před 2 lety +2

    ናሁ TV የምታደርጉት ቃለ-መጠይቅ ትምህርታዊነቱ በጣም ጠቃ ሚነው::

  • @Nova-w9j
    @Nova-w9j Před měsícem +1

    His mother is an incredible woman filled with love and compassion. I don't claim to know her but I've met her enough times to witness how much she cares for others. I applaud her for remaining true to herself and leaving the limelight for those who seek it. I see so much of her in Lemn. I believe their heart is eternally connected. It's pure love, the kind that doesn't want anything from the other person.

  • @samuelhaile5545
    @samuelhaile5545 Před 2 lety +7

    What a wonderful sweet woman 🤔 my hats 🎩off to you🙏🏻

  • @fishatsiontadesse1868
    @fishatsiontadesse1868 Před 2 měsíci +3

    እግዜያቤር ይባርክሽ እረጅም ዕድሜ

  • @negussienega7750
    @negussienega7750 Před 2 lety +5

    A great humanitarian and respected lady!

  • @mahi-mahi3376
    @mahi-mahi3376 Před měsícem +4

    We need to support him! Thank you!!!

  • @senetebebhabtemariam8038
    @senetebebhabtemariam8038 Před 2 lety +4

    የኛ ሰው ለተቃውሞ ሰልፍ እንዲሁም አስከሬን ለመሸኘት
    ነው የሚሄደው ለሌላ ነገር ተሳትፎ ማረግ አይመቸውም በጣም እናሳፍርለን
    እናመስግናለን ብላቴናውን ስለተንከባከብሽው

  • @amenalme3355
    @amenalme3355 Před měsícem +5

    ተባረኪ እረጄም እድሜ ከጤና ጋር እፀልይልሻለዉ

  • @bickim5224
    @bickim5224 Před 2 měsíci +2

    Wow this is Amazing women her self she has been doing amazing work I. Her life . I am so proud of you as Ethiopian Women ! We have to support and show love to Lemen Sisay ! He is such gifted Ethiopian Man ! What an honor to know him ! We are so proud of you sir!

  • @user-xn7kp7xo1u
    @user-xn7kp7xo1u Před měsícem +3

    Good, matching, intelligent, smart mother for intelligent, and talented, smart son👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾

  • @waffiki
    @waffiki Před měsícem +1

    Ethiopia, you are a beautiful and thoughtful lady , you have a wisdom and grace as well.

  • @AlmazSorsa-ki3vu
    @AlmazSorsa-ki3vu Před měsícem +3

    GOD BLESS YOU MOM

  • @senaysenayet775
    @senaysenayet775 Před měsícem +1

    w/o Ethiopia we give you great respect for what you did for Lemen may God blessed you

  • @senaitmichael
    @senaitmichael Před 2 lety +2

    Dear Elias, thank you for sharing this story, Lady Ethiopia Alfred she has done good job very kind, God bless her

  • @RomanRoman-vj5xz
    @RomanRoman-vj5xz Před měsícem

    Ma'am you truly are a great person. Thank you so much for all you do.

  • @hirutwoldemichael6278
    @hirutwoldemichael6278 Před 22 dny

    ትልቅ ተግባር ነው ያደረጉት እናታችን ነገር ግን እሱ ያቀረበው ጽሁፍ ግን እናቱን እንዳገኘና እንደተደሰተ ይናገራል እና ግራ ይገባል !!

  • @romanofiorella190
    @romanofiorella190 Před měsícem +1

    በጣም ያሳዝናል እርሶን እግዛብሄር እድሜና ጤና ይስጥወት ክበሩልኝ ከዚህ በሆላ ካወኩ እኔ በበኩሌ ካለሁበት ሄጀ አከብረዋለሁ ማንችስተር ልጀም ስለምትኖር እኔ ግን ከስዊስ መሄድ እና አብረን እናከብረዋለን ኮንታት ቢያረጉኝ ወይዘሮ ኢትዬጵያ ደስ ይለኛል አሜሪካንም መሄድ እችላለሁ

  • @onepeopleonegod7613
    @onepeopleonegod7613 Před 2 lety +4

    You are unique women and Lima Sissy is Ethiopian Diamond. When i came across his name 2014 I spent all night watching his poem and his interviews. Literally the night passed and I had to get up in the morning and went to work without asleep. When I saw his interview that he did at age 18, I cried! ( I saw a boy who is in pain, it broke my heart) I love him and hope to meet him and you.

  • @AbeshaSew
    @AbeshaSew Před 2 lety +2

    WOW inspirational lady, you just love her. her generosity and good heart change society and perception...not to mention fixing the past misfortune and mistakes,,, Lemen is a small step as a person but her work is a giant step in humanity and especially Ethiopian.

  • @LiyaGossay
    @LiyaGossay Před měsícem +2

    እናቱ ሪጄክት ማረጓ የተሳሳተ መረጃ ይመስለኛል እስቲ አጣሩ። ሌላ ዶክመንተሪ ላይ እናቱን አግኝቷት በጣም መልካም ግኑኝነት እንዳላቸው ሰምቻለሁ ። ግራ ገባኝ

  • @wossenebelete1685
    @wossenebelete1685 Před 2 lety

    Thank you we proud of you Ethiopia, you are Ethiopia legend 🙏💝

  • @romangeneme7831
    @romangeneme7831 Před měsícem

    You are respectful Ethiopian lady, God bless you and your family ❤❤❤

  • @sophiavegas1667
    @sophiavegas1667 Před rokem

    Thank you Elias and Ethiopia .

  • @fitruadane3507
    @fitruadane3507 Před měsícem +1

    My Physician, Dr Ethiopia Gebeyhu came to the USA in 1974, the same time you came, and have the same Name ETHIOPIA! How Dear you love Ethiopia.

  • @tesfayemarimadlen4506
    @tesfayemarimadlen4506 Před 2 lety

    W/Ro Etioopia God Bless you, great Job keep it up, you are a great asset for Etiopia🙏 ❤🌹💐

  • @zahraliban5714
    @zahraliban5714 Před měsícem +1

    ደብቃ አግብታ ታርኳን ሳትናገር አሁን ሊያሳፍራት ችሏል ።እውነትን ተናግሮ የመሸበት ማደር የተባለው እውነት ነው ።

  • @HaymanotHailu-of5mb
    @HaymanotHailu-of5mb Před měsícem +1

    You are dr ethiopian you won't helping ethiopian it is true God protect you sister ethiopia we love you thank you sister ❤️ ❤

  • @frehiwotwoldemichael4787
    @frehiwotwoldemichael4787 Před 2 měsíci

    Deserve you deserve. You are a good mother. You show him you show him mother love forget about people they never be good negative person always negative. You are amazing woman.

  • @hibestessayas104
    @hibestessayas104 Před rokem

    Indeed, You're a true inspiration 💚💛❤️🙏🏽🙏🏽

  • @user-xn7kp7xo1u
    @user-xn7kp7xo1u Před měsícem

    I am so happy that you are his godmother and congratulations. God gave you a wonderful son. We are proud of him.

  • @wardewarde9415
    @wardewarde9415 Před měsícem

    ሰላም ለሐገራችን ይሁንልን እናመሱግንሃለን ወንድማችን

  • @mesfinmekonnen3090
    @mesfinmekonnen3090 Před 2 lety +1

    እርግጠኛ አይደለሁም ካሁን በፊት ይሄን ታሪክ ስምቻለሁኝ ምንአልባት ሽገር ላይ ይሆናል የአባቱንም ፓይለት ነበር አደጋየደረስበትን ቦታ ሁሉ ቦታውንሳይቀር ሄዶ እይቶል ስለእናቱም ቢሆን እግኝቶል ግን እሱ እንደሚለው እናቱ ሌላ ህይወት ስለመስረተች እና ሌላው ደግሞ እናቱ ገናስታየው አባቱን ስለሚመስል ስታየው በጣም ነበር የደነገጠችው ይሄም ይመስለንኛል ስለሁሉም ለምን እንግሊዛዊ ነው ብቻ ታሪኩ ያሳዝናል ለማለት ነው

    • @abuhaile6517
      @abuhaile6517 Před 2 lety +1

      ትክክል ነህ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከአመታት በፊት ልዩ ፕሮግራም አዘጋጅቶ ታሪኩን በዝርዝር ለምን ሲሳይ አባቱ በአደጋው የወደቀበትን ቦታ ሲጎበኝ አሳይቷል።

  • @undermysaviour
    @undermysaviour Před 2 lety +2

    Wow I am amazed look at her she looks barely 50. Hmm Lemin's mom will never answer his 'why' but might show him affection eventually. Mothers like his are plenty in this world.

    • @southbankification
      @southbankification Před 2 lety

      My mother is a kind and good woman whom I deeply respect and love.

  • @SeneduAbebe
    @SeneduAbebe Před 2 lety +1

    እውይ እንዴት እምታኮራ ዜጋ ነች ።💚💛❤️
    እማፀናለሁ ። እውይ የኛ ቸልተኝነትኮ ሲሰቀጥጥ ።
    🙏🙏🙏

  • @user-ls6bo9zr9f
    @user-ls6bo9zr9f Před měsícem

    Yene melkam enate God blessed you and your families you are so Amazing mom wish you long life with happiness ❤❤ ❤

  • @lenesilasfaw951
    @lenesilasfaw951 Před 2 měsíci +1

    እውነት ነው ጭካኔ ብሎ ጀጅ ማደረግ አይገባም።

  • @mihrettesfaye4410
    @mihrettesfaye4410 Před 2 lety +1

    Omg How a blessed women!! I love you so much! I wish I can meet you in person! "I Can't have 4 passport" Love it....Thank you for inviting her

  • @kassahunawgichew4143
    @kassahunawgichew4143 Před 2 měsíci +4

    His mother has never rejected him. Please don't distort facts to get prominence. The title of this program itself is wrong. The lady who is talking about Lemin Susay is not his mother.

  • @ZfrZebra
    @ZfrZebra Před měsícem

    Very honest in regard to economy and war. Sad but true. The other point she made is good, smart, politicians don’t stand a chance because of personal family attack …so they give up as life is too short. Mrs. Ethiopia would love to read your book your experience is fascinating will help many and I am proud of you.

  • @alayta2601
    @alayta2601 Před 2 lety +4

    how about if you try to contact his birth mother , she may be changed

  • @user-xn7kp7xo1u
    @user-xn7kp7xo1u Před měsícem

    There is a lot of Ethiopian who is very talented that has not gotten any recognition at all! We should find them and give them recognition and support

  • @meleywoldemichael5626
    @meleywoldemichael5626 Před měsícem +1

    Wow what a woman you are may God bless you more and your one daughter 🙏💕❤️. But I wish to know the meaning of his name please 🙏 with all respect ✊

  • @ethiopiahaile6815
    @ethiopiahaile6815 Před rokem +2

    wro Ethiopia.... thank you very much for what you did to Lemin Sisay, Can you contct Addis Ababa University English Department so he can lecture there?

  • @derejedesta499
    @derejedesta499 Před měsícem +2

    I am a little confused…. I don’t think she denied him of childhood. Given his comment …. He was taken from her without her wish or will … she was actually trying to get him back since his childhood

  • @tedgebregzi3832
    @tedgebregzi3832 Před 4 měsíci

    It is great.

  • @biniyammolla9939
    @biniyammolla9939 Před 4 měsíci

    May God grant you long life,

  • @mekdesmekuria1277
    @mekdesmekuria1277 Před 3 měsíci +2

    Ethiopia you have a big name you do a lot of good work for community I respect that
    However it’s a shame that you don’t have to say the word reject by his mother in the media
    Because Lemn Sisay on his several interviews never mentioned rejection so please don’t do this to him he already traumatized by his childhood
    What you did for him is more beneficial for you than him it’s nice he have you as friend he still have families who loved him dearly plus his fans all over the world he is genius and humble man you make it sound like he sickening attention he have the most amazing attentions in the world . Jus be he’s friend
    Thanks

    • @southbankification
      @southbankification Před měsícem

      Thank you Mekdes. Your message is the clearest one of all these messages and I really appreciate it. Thank you. This is me Lemn Sissay.

  • @sionf.109
    @sionf.109 Před 2 lety +9

    I don’t know why she is painting such an ugly picture about his mom? The mother and son have their own relationship. He has met her children. She checks on him. Their relationship is private. He has shared his account with his mom on social media, in radio interviews etc…
    We don’t say that Ms Ethiopia gave a lame excuse to not be involved in the current situation of Ethiopia when foreigners like Jeff Pearce are using their time and resources to help us.
    “I don’t want to carry 4 passports”. Really? Who doesn’t have mix ethnicity in Ethiopia? Or Ms Ethiopia hasn’t shared her real reasons? We can speculate many things. However, she is the only one who knows why and we have to respect her decision.
    Similarly, we should refrain from judging others for not having fulfilled their responsibility without knowing and understanding their situation.

  • @asnakeraya4181
    @asnakeraya4181 Před měsícem

    ሁለቱም የአገር ኩራት. ናቸው ምነው ገንዘብ በኖረኝ፣ድል ያለ ድግስ ደግሸ ነበር ኢትዮጵያ የምጠራቸው።

  • @user-xn7kp7xo1u
    @user-xn7kp7xo1u Před měsícem

    The Ethiopian government should do a big event and invitation for him to welcome him to tell him how proud we are. They should work on this. This is a big deal.

  • @Alemye777
    @Alemye777 Před měsícem

    God bless your heart❤️

  • @tedlatekie7156
    @tedlatekie7156 Před 2 lety +1

    ጀግና ኢትዮጵያዊ🙏♥
    የአዜብ አልፍሬድ እህት ነሽ ወይ? ባልቻ አባ ነብሶ?

  • @berhanukebede4437
    @berhanukebede4437 Před měsícem +1

    I remember he used to work very closely with the Embassy and he was a guest of honour in two cultural evenings organised in 2015 and attended by more than Four Hundred people. I appreciate mrs Ethiopia for what she has done but might not have full information of the programs held in London and elsewhere to honour Lemin

  • @tedgebregzi3832
    @tedgebregzi3832 Před 4 měsíci +1

    You must know the late Emaye,she was also living in that neighborhood and went to Nazreth School.

  • @eleniboulotte1591
    @eleniboulotte1591 Před měsícem

    ያሳዝናሕ፤እኛ፨በስው፡አግር፡ደክምን፡እስተምረን፡ልጆቻችን፡ቀሩ፤ውጭ፡ህህህህህሰላም፨ስለሌ፡ያማል፡

  • @andenetter5593
    @andenetter5593 Před 3 měsíci +3

    I wonder if Lemn knows about this interview?

  • @rosetteesso8244
    @rosetteesso8244 Před 2 lety

    Dear Ethiopia, you did an amazing humanitarian, loving, Motherly care for your God Son. I listen to the Video carefully. You’re an awesome woman. As a young you, you were beautiful. You still look very much beautiful.✋🏽🤩

  • @atsedealemayehu1983
    @atsedealemayehu1983 Před 22 dny

    Bikila Award in Canada Toronto gave him Recognition and Award.

  • @azebtekle-gz7lu
    @azebtekle-gz7lu Před měsícem

    Lemane Sisay His Late Dad Was An Eritrean He WasThe Former Ethiopian Airlines Captain Giday Estefanos Everybody Has To Know.

  • @zed8788
    @zed8788 Před měsícem

    ሌላ ቃለሐጠይቁን ሰምቼ ወደዚህ ተመለስኩ ማደግ የኘበረበት ሚኪሊላንድ ነበር ::ሆኖም እግዚአብሔር በፈቀደው ቦታ አድጎ ራሱን ችሎ ለዚህ መብቃቱ ነው ጥሩ ነገሩ;ሌላው በዚህ ቃለመጠይቅ ስለ እናቱ _side የበዛ ይመስለኛል ::ከእናቱ ቀምተው ወስደው ሰለነበሩ ለድርጅት የተሰጠው እናቱ በዚህ እነደተጎዳች መገመት አያቅትም ::ልጇን ስትቀማ ደስተኛ የምትሆን እናት አትኖርም

  • @asterasnake6777
    @asterasnake6777 Před 2 měsíci

    Melkam Seate tebareki

  • @ZfrZebra
    @ZfrZebra Před měsícem

    May God heal his mom. She probably punishing herself as she feels guilty…Hope she sees this video and know no one will judge you and you need to forgive yourself First of all you were young and it happened Please reach out to your son and give him that priceless hug. Forgive yourself as you did nothing wrong You deserve his hug. He is talented. I have read his poetry he is extremely talented. God bless him his mom and god mom. He should read his poetry in all African event

  • @MercyHabte-pf7ln
    @MercyHabte-pf7ln Před měsícem

    ግን ሲናገር የሰማሁት እንዳገኛት እና ሌላ ህይወት ሰላላት እንዳይረብሻት በማሰብ ማን እንደሆነች ከመናገር ተቆጥቧል

  • @samuelwondimu1811
    @samuelwondimu1811 Před měsícem

    ድሬደዋ ሳይሆን ሀረር ናሽናል ሆቴል መሰለኝ ከለር ቴሌቪዥን የነበረበት አስታውሳለሁ ከድሬደዋ ስምንተኛ ክፍል ሚንስትር ተፈትኜ ከጓደኛዬ አደም አሜጋ (ነብሱን ይማረውና) 1974ዓ.ም ክረምት ላይ ሄጄ አይቻለሁ። ስል ዕቀት አዘልና ትህትና የሞላበት ንግግርሽን ሳደንቅ ለጠያቂውም ቢሆን ልዩ አክብሮት አለኝ።

  • @benai5241
    @benai5241 Před 2 lety

    Waw what an amazing woman👌👌

  • @yeshiworkgashu3192
    @yeshiworkgashu3192 Před měsícem

    I think his mother was in a lot of pain I can’t imagine when they snatch from her❤

  • @eleniboulotte1591
    @eleniboulotte1591 Před měsícem

    እኔም፡ወልዴ፡ድፕሎም፡አላቸው፡66አመቴ፡ነው፡ልጆቼ፡እትየጵያን፡እዳፍቅሩ፡እታገላለሁ፡

  • @Xestra37490
    @Xestra37490 Před měsícem

    Someone have to do promotion in the media. I think this’s part of the media responsibility to teach the community by introducing encouraging the community.
    Ethiopians are respectful and loving but timid unless there’s relationship.