Komentáře •

  • @gulilataberra1030
    @gulilataberra1030 Před 21 dnem +12

    አጀግ ውድ ልጅ ነህ ከፖለቲካ እና ከሟርት ዜና ይልቅ የአንተ በጣም የተሻለ ነው በርታ እውነት እውነቱን ብቻ ለመስማት ለመደነቅ የፈለገ ያንተን ዜና ይመልከት።

  • @atsede-sj6tr
    @atsede-sj6tr Před 21 dnem +4

    የኢትዩጵያን ዉድቀትና ጭንገፋን በሚያወሩ መካከል አንተ መልካም መልካሙን ተናገርክ ጌታ ይባርክህ ሰለቸን ክፉ ነገር መስማት

  • @David-vs4zs
    @David-vs4zs Před 21 dnem +4

    ስለመረጃው እናመሰግናለን 🙏

  • @muhidinabatemam2267
    @muhidinabatemam2267 Před 21 dnem +4

    Smart city for Smart people!!!

  • @dawitdebena3109
    @dawitdebena3109 Před 22 dny +4

    ተዓምር ነው 🙏🙏❤💪💪💪

  • @Black-2024
    @Black-2024 Před 21 dnem +2

    ▪️▫️Thank you #Hulu_Daily 😊👍 ... 💚💛❤️

  • @user-fw7hq9gy1z
    @user-fw7hq9gy1z Před 10 dny

    ፈጣሪ ኢትዮጵያን ለዘላለም ይባርክ።ጠቅላይ ሚኒስቴሩንም ጤናና ሰላም ይስጣቸው❤❤❤

  • @tsigetilahun-ok4fl
    @tsigetilahun-ok4fl Před 6 dny

    መልካም ነገር ተናገርክ ተባረክ

  • @geneteden4343
    @geneteden4343 Před 10 dny +3

    መብራት በቂ ለሕዝብ ሳይቀርብ የመንገድ ዳር ብርሀን ብዛት ምንድነው ?? ፈብሪካ እንዲስቱሪ እርሻ አይከፈትም ወይ ፈብሪካ (ኢንዱስቱሪ እርሻ ሲመረቅ ተመርቆ ስራ ሲጀምር አይታይም 🤔ከዲኮሬሽን ዛፍ ውጭ 🤔😄😄😄😄😄

  • @emuyeyilma7752
    @emuyeyilma7752 Před 22 hodinami

    ደስ የሚል ዜና

  • @YegofaworkAschenaki-bw7xy
    @YegofaworkAschenaki-bw7xy Před 21 dnem +2

    ወደ ገደለው መግባት አትችልማ

  • @NatiiNatii-ng4jk
    @NatiiNatii-ng4jk Před 15 dny +1

    የግርማዊ ነው!

  • @getnetgebabo3255
    @getnetgebabo3255 Před 5 dny

    ምንም የለዉም አስተካዬችን ጠይቅ!!!

  • @abdusamedsharif2924
    @abdusamedsharif2924 Před 18 dny

    👍 goood

  • @user-mk7tw2bl3s
    @user-mk7tw2bl3s Před 10 dny

    ❤❤Good❤❤

  • @Black-2024
    @Black-2024 Před 21 dnem +4

    ▪️▫️ፈጣሪ #ኢትዬጵያን እና ክቡር #ጠቅላይ_ሚንስትር_ዶክተር_አብይ_አህመድን ይባርክ❗
    🇪🇹👑 - 🅰️🅱️ℹ️©️♓⛎ዬ - 👑🇪🇹 💚💛❤️▫️▪️▫️▪️🟢🟢🟢🟡🟡🟡🟡🟡🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴

  • @tigimotigimo9572
    @tigimotigimo9572 Před 8 dny

    ወይ እስማርት ምሶሶ ምንም አይቀረውም በለኛ ጋዜጠኛ ምን ሊሰራነው አብይ እኛስ አገር አትሰራም

  • @triuworkasfaw2880
    @triuworkasfaw2880 Před 8 dny

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @AbdiHasen-v7m
    @AbdiHasen-v7m Před 6 dny

    ሌላሚስጥር የለዉም እዳትዋሽን

  • @heirutekiyani4074
    @heirutekiyani4074 Před 16 dny +2

    አብዛኞቹ፡እውነተኛ፡ጀግና፡መሪዎቻችን፡እና፡ህዝብ፡ከአስመሳይ፡ምቀኛ፡ባለስልጣኖች፡ክፋት፡ሀያሉ፡አላህ(ፈጣሪ)ይጠብቃችሁ፡"ወርቅ፡ቢያነጥፉለት፡ፋንዲያ"የሚል፡ወገን፡እንደነበር፡አሁንም፡እንዳለ፡ወደፊትም፡እንደሚኖር፡እውነት፡ነው።መፍትሔው፡ከግፍ፡በመራቅ፡በእውነትና፡በፍትህ፡ጠንክሮ፡በመስራት፡አሻራችሁን፡በታሪክ፡አሳርፋችሁ፡ማለፍ፡በእውነቱ፡መታደል፡ነው።ኢንሻአላህ።

  • @user-ci3ci5wb7u
    @user-ci3ci5wb7u Před 12 dny +1

    የምቶለፍለት ምሦሦና መሣሪያ ለጥቂቶች ደህንነት ሲባል በውድ አንጡራ ሀብት የተገነባ መሆኑ የሣዝናል እንጂ አያስገርምም ይልቅ መንግስ ለብዙሃን ዜጎች ሠላምና ደህንነት ትኩረት መስጠት ተቀዳሚ ሃላፊነቱ ተዘንግቶሃ ለደቂቃ እንኳን በየመንገዱ ስለሚታገቱና ስለሚገደሉ ዜጎች ብታስብና ህሊናህ ለእውነት ቦታ ካለውና ልብ ካለህ ስለዚህ እውነታ ዘግብ ።

  • @eshetubelaineh4127
    @eshetubelaineh4127 Před 8 dny +2

    ውሽት ነው ህዝብን ለማስበርገግ ነውጥ ይነሳብናል በሚል ይህ ቀዳዳ ብልፅግና ዘላለሙን መዋሽት ልምዱ ነው ፕሮፖጋንዳል መመሪያው ነው ቤትህ ወትፈው ያንተ ስማርት የህዝብ ማስፈራሪያ ማሽማቀቂያ ነው አዳነች ሽፉፉዋ ያለችውን ስምተናል ይደህንነት ካሜራ መሬት ውስጥ ቀብረናል ብላናለች የተቀበረ ካሜራ ሲሰልል አይተን አናቅም ይህ ሁሉ የአዲስ እበባን ህዝብ በመፍራት እንቅልፍ ያጣው የኦሮሙማ ገበሬ ስብስብ ፍርሀት ነው ከፍቲ በለው ከረፈፊ ነህ አንተም አለቆችህም ብስብሶች

  • @jaanujaan2016Ec
    @jaanujaan2016Ec Před 20 dny +2

    ወሬ አታብዛ

  • @abebe7532
    @abebe7532 Před 10 dny

    Demo be mental
    Masferarat jemerachu😃⁉️
    Ye Addis Abeba Lijoch
    Enkuwan mehrst Tor ayferum ‼️‼️‼️👎👎👎

  • @user-fs5wn3lq5h
    @user-fs5wn3lq5h Před 21 dnem

    Smart pollu eko ebab milkit newe. Ye zendow menfes eyasmeleke newe.

    • @I.....351
      @I.....351 Před 20 dny

      are you serious like I'm genuinely asking if you are in the right mind 🙄😒

  • @weldebrhanazazi
    @weldebrhanazazi Před 9 dny

    ሓሽኻ ፈሽፍሽ ቱርሽ