ውዷ ባለብማቴ የልጅ አባት ልታደርገኝ ነው ሶስት ልንሆ ነው እግዚአብሔር_በፈቀደ_ስዓት_ሁሉም ሆነ

Sdílet
Vložit

Komentáře • 53

  • @rhamtistore5049
    @rhamtistore5049 Před měsícem +4

    እግዚአብሔር አምላክ ለሃገር ለቤተ ክርስቲያን የሚጠቅም የተባረከ ፍሬ እመቤታችን ትስጣችሁ ጸሎት አድርጉ እኛ ባደግንበት መገድ አታሳድጉ ጽንሱን መዝሙር ቅዱሴ እንዲሰማ አድርጉት አባቶቻችን ጽንስ ከ40 ቀን ቡሀላ እሚሆነን ይሰማን ይላሉ እና ቁረቢ እህታችን የኛ ሃገር ቆሶች እንኳን ችግር አለባቸው ግን በተቻለሽ በርች ❤❤❤

    • @desutube5417
      @desutube5417  Před měsícem

      አሜን አሜን እህታችን እሺ እሺ

  • @UuKk-vu7vq
    @UuKk-vu7vq Před měsícem +2

    እሙወይ ❤❤የኔ አለም እማምላክ በሠላም ከሁለት ታርግሽ ሆድወይ❤❤አማችነቴ እንኮን ደስአለህ❤❤❤

  • @user-ew2ne8ps4u
    @user-ew2ne8ps4u Před měsícem +1

    ማሸአላህ ደስ ይላል አላህ ሶሌህልጅ ይስጣችሁ

  • @SeAdaTube-bp6ut
    @SeAdaTube-bp6ut Před 12 dny

    ማሻ አላህ ደስ ይላል በሰላም ወልደሽ ለማቀፍ ያብቃቹህ ❤❤❤🎉🎉

  • @fish618
    @fish618 Před měsícem +1

    I will be a Dad soon,Desuye❤❤❤....me too. Here in Canada

  • @hayatyoutube2104
    @hayatyoutube2104 Před 24 dny

    ❤❤❤❤ማሻ አላህ ወልዳችሁ ለመሳም ያብቃችሁ በጣም ደስ ይላል

  • @BirtukanShegaw
    @BirtukanShegaw Před 28 dny

    እንኳን ደስ አለችሁ ደሱ እና እሙ🥰🥰🥰🥰

  • @user-ev4jj2yu3m
    @user-ev4jj2yu3m Před měsícem

    ማሻ አላህ. አላህ በሰላም ሁለት ያርጋችሁ አቦ ስወዳችሁ ከወሎ ኮበልቻ

  • @user-oi1ld5uc7i
    @user-oi1ld5uc7i Před 29 dny

    እንኳን ደስስ አላችሁ እማምላክ ትቅረባት ወልዳችሁ ለምሳም ያብቃችሁ እግዚአቢሔር የተባረከ ልጅ ይስጠዠጣችሁ❤❤❤

  • @user-ev6hv9sh2w
    @user-ev6hv9sh2w Před měsícem

    የኔወድም እመቤቴከጎኖትቅርብልን

  • @aminataminat766
    @aminataminat766 Před 24 dny

    ወላሂ አይወልዱም እደ እያልኩ እያሠብኩ ነበር ብቻየን በጣም ደስ ብሎኛል ❤❤❤❤❤ በጣም ስለምወዳቺሁ ደስታቺሁ ያስደስተኛል ልጃቺሁን አላህ በሠላም ያሳቅፋቺሁ የራቢ 🌺🌺🌺🌺

  • @Noorumar-zo2me
    @Noorumar-zo2me Před 24 dny

    ማሻ አላ ደሡየ ወድሜ ❤❤❤

  • @Hiwot-ui3pq
    @Hiwot-ui3pq Před měsícem

    ዋው እመቤቴ ትቅርባት ወልዳችሁ ሳሙ

  • @user-hw1hc2rb7m
    @user-hw1hc2rb7m Před 27 dny

    እንኳን ደስ አላችሁ❤❤❤❤

  • @AnshaAdem-oe4es
    @AnshaAdem-oe4es Před měsícem

    ማሻአላህ በጣምደስይላልውለዱ ክበዱ❤❤❤❤

  • @zdwollyewa6601
    @zdwollyewa6601 Před 29 dny

    እሰይ እንኳን ደስ አላችሁ ወልዳችሁ ለመሳም ያብቃችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AzmreFnet-ox8qc
    @AzmreFnet-ox8qc Před 29 dny +1

    የኔውዲ አክስት ልታረገኝ ነው በጣም ነው ደስ ያለኝ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉😢🎉

  • @user-wv6oz2dt2y
    @user-wv6oz2dt2y Před měsícem

    ማሻ አላህ አልሀምዱሊላ ደስሲል ስወዳችሁኮ🫶

  • @Gggg-bo4gx
    @Gggg-bo4gx Před 29 dny

    መሸአላህ ልጅ ከስጦታ በላይ ነዉ ለናተም ለሀገርም የሚጠቅም ልጂ የሥጣችሁ ቆየንኮ ማቃቃት ከያዝን አይናገሩምደ እያልን😂

  • @user-vj6qo2rf1w
    @user-vj6qo2rf1w Před 25 dny

    እንኳን ለዚህ አበቃችሁ እመብርሀን ትጠብቃችሁ ❤

  • @user-mv6pd5up2z
    @user-mv6pd5up2z Před měsícem

    እሰይ ቅዱስ ሩፋኤል ይርዳሺ ግን በምስጋና ብታደርጉት ደስ ይላል ሙዚቃው ቢቀርስ

  • @user-pr3di5tf7y
    @user-pr3di5tf7y Před měsícem

    የኔ ውድ ❤❤❤❤አደት ደሥ እደለኝ

  • @user-jd7nh4dd5d
    @user-jd7nh4dd5d Před měsícem +1

    ዋው ወልዳችሁ ሳሙ ወላሂ ባለፊው ጠይቄህ ነበር አለመለሠክልኝም እንጅ

    • @desutube5417
      @desutube5417  Před měsícem +1

      አረ እባክሽ ይሄው ዛሬ መልሱን አገኜሽ እናመሰግናለን

    • @user-om3yv8hz6i
      @user-om3yv8hz6i Před 25 dny

      እሙየ አሏህ ብሰላም ይፍርጅሺ እኔም ባልፍው እሙ እረጎዘ ናት እያልኩ ነብር ሀቢቢቲ ውልድሺ ሳሚ ኢንሻአሏህ እኔም ብቅርቡ ሀገሬ እገባልሁ

  • @fke780
    @fke780 Před měsícem

    እንኳን ደስ ያለን ወንድሜ ❤❤❤

  • @user-hp1mk5qo2p
    @user-hp1mk5qo2p Před měsícem

    ❤❤❤

  • @user-bc5gs9bk8e
    @user-bc5gs9bk8e Před 21 dnem

    🎉🎉🎉

  • @user-yf2ko9bf5i
    @user-yf2ko9bf5i Před měsícem

    የኔልዩወች❤❤❤🎉🎉

  • @user-nz9cj3mr2g
    @user-nz9cj3mr2g Před měsícem

    ወልዳችሁ ሣሙ

  • @mekidesmekidesmolla3387
    @mekidesmekidesmolla3387 Před měsícem

    እወይ በጣም ደስ ይላል ወልዳችሁ ለመሳም ያብቃችሁ❤❤❤

  • @Orkia2023
    @Orkia2023 Před 26 dny

    የኔ ውድ❤❤❤

  • @saeedsaeed9044
    @saeedsaeed9044 Před měsícem

    yene.wude.yemwodachue.alhe.beslam.yiglglse.yene.mertoce❤❤

  • @renuwelloyewatube6055
    @renuwelloyewatube6055 Před 24 dny

    ❤❤

  • @HayatHayat-zg8lc
    @HayatHayat-zg8lc Před měsícem

    እንኮን. ደስአላችሁ. የኔዉዶች

  • @user-gf2er1iw6w
    @user-gf2er1iw6w Před 11 dny

    ❤❤❤❤❤❤

  • @user-ev6hv9sh2w
    @user-ev6hv9sh2w Před 28 dny

    እሽእንተዋወቅአለን ቴሌግራምላይሀይብየህነበርአልመለስክም

  • @saadahsaadah9872
    @saadahsaadah9872 Před měsícem

    ❤❤❤❤❤

  • @user-wl7ds6uv7g
    @user-wl7ds6uv7g Před měsícem

    ዋዉበጣምደስይላልእሙየእመቤቴበሠላምከሁለትታረግሸወዲሜደሱየእንኮንደስአላችሁበእወነትበጣምደስብሎኘንበቃእኔምአክስትለሁንነዉ❤❤❤❤

  • @user-mv4hk1xl1m
    @user-mv4hk1xl1m Před měsícem

    እሙቲ ዋው እንኳን ደሥ አላቹሁ ❤❤❤❤ያገሬ ልጆች❤❤❤በሰላም እምታቅፉ ያድርጋቹሁ❤❤❤

  • @Hanan-cx7zh
    @Hanan-cx7zh Před měsícem

    ወልዳችሁሳሙልኝ የኔ ❤❤❤❤ በጣም ነውኮ የምወዳችሁ

  • @user-ev6hv9sh2w
    @user-ev6hv9sh2w Před měsícem

    ደሱአውቀኽኛንግን

  • @SaidaSaeed-tb6si
    @SaidaSaeed-tb6si Před měsícem

    አሟት ብለሕ ስዘል ጠርጥሬ ነበር በተረፈማ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል😂❤

    • @desutube5417
      @desutube5417  Před měsícem

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @user-nu4lq9iv6l
    @user-nu4lq9iv6l Před měsícem

    ወልዳቹሁሣሙእሙየየእመብርሀንትጠብቅሽ😍😍😍❤❤❤❤😘😘😘😘💗💗🙏🙏

  • @ZabeebaZabe
    @ZabeebaZabe Před 29 dny

    ❤❤❤