Video není dostupné.
Omlouváme se.

ትንሿ ኢትዮጵያ ያልታየው ድንቅ ቦታ 😯

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 28. 06. 2024
  • አስደናቂው ኢትዮጵያ ውስጥ የማይሠስለው ወንጪ 😯#habesha #seyaethiopia #ethiopia #habeshatakeover #habesha #travelvlog #ebs #ድንቅነሽ_Africa #travel #traveltips #ወንጪ #ኢትዮጵያ #ሀበሻ #ጉዞ #ድንቅነሽአፍሪካ #አባይ_ቲቪ #seya #trendingshorts #habeshaculture #africantraveller #africa #african #afrique #travelphotography #travelvlogger #ethiopianmusic #ethiopianentertainment #entertainment #traveller #duet #waterfall #hotspring #lake #ሰያኢትዩጵያ #ወንጪ

Komentáře • 98

  • @DinkneshAfrica
    @DinkneshAfrica  Před měsícem +1

    facebook.com/share/p/6GtK9FD4mdQjtpDq/?mibextid=qi2Omg

  • @user-yz6ip7ft5r
    @user-yz6ip7ft5r Před měsícem +17

    አቤት ድንቅ ምድር ሲያምር .... ምን አለ ሰላም አውርደን ተደጋግፈን ተከባብረን አብረን ብንኖር ባገራችን 😔 ይህንን ሁሉ ጥለን ካገራችን ተሰደን እንኖራለን 😔 ልጃችን ተባረክ እግራችን ሞልቶልን ባይረግጠውም ስለአሳየሀን በጣም እናመሰግናልን :: 🙏👌

    • @merontefera8566
      @merontefera8566 Před měsícem

      እዉነት በጣም

    • @user-kj5kn4ic9i
      @user-kj5kn4ic9i Před 16 dny

      ንጉሥ ነው ነው አልኮል የለዉም ለስላሳ ማለት ነው

  • @abdissamilki3955
    @abdissamilki3955 Před 29 dny +7

    ወንጪ አገሬ ኢትዮጵያ❤❤❤❤

    • @mizlalisaac6369
      @mizlalisaac6369 Před 28 dny

      Ethiopia is beautiful but the government loves war and problems with all its neighbours instead of peace and prosperity.

  • @takelederesa
    @takelederesa Před 28 dny +4

    ሀገሬ ኢትዮጵያ መድራዊ ገነት ነች ሰላም ለሐገራችን ይሁንልን እናመሱግንሃለን ወንድማችን

  • @Taggist-rx6wr
    @Taggist-rx6wr Před měsícem +10

    ዋው በጣም ያምራል ኢትዮጵያ ምድር ገነት 💚💛❤️🥰🥰🥰🥰😊😊😊

  • @mimikebede3920
    @mimikebede3920 Před 28 dny +4

    Amazing nature

  • @tsfour260
    @tsfour260 Před měsícem +10

    አገራችን ምድረ ገነት ነበረች ሰላም ቢኖር ። መቼ ይሆን እግዚአብሔር አምላክ ማስተዋልን ሰጥቶን መተራረድ ቀርቶ አገራችንን ዬሞንጠግባት ?

  • @wardewarde9415
    @wardewarde9415 Před měsícem +8

    ሰላም ለሐገራችን ይሁንልን እናመሱግንሃለን ወንድማችን ሰያ blessed 🙏🙏🙏🙏

  • @user-vj4zo8mt9s
    @user-vj4zo8mt9s Před měsícem +7

    Amazing 👏

  • @halemtessema9256
    @halemtessema9256 Před měsícem +9

    Love Wonchi. It is one of the top places in Ethiopia that has mesmerized me.

  • @mulemegersa5906
    @mulemegersa5906 Před 23 dny +3

    ወንጭ ሐይቅ፡የታፈጥሮ፡ ስጦታ፡፡ወንጭ ሐይቅ ሆቴል ፡በጄኔራል ውንጌት ት/ቤት አጠገብ ነበር ፡፡፡፡

  • @teruneshray9966
    @teruneshray9966 Před měsícem +9

    I can’t wait to come and see it very soon . Oh my gosh it’s a fantastic resorts and thank you for sharing ❤️🇪🇹☝️✌️

  • @soliyanaberhanu9593
    @soliyanaberhanu9593 Před 28 dny +4

    ፈጣሪ ገነትን በምድር ሰርቶ ሰጥቶን ነበር ምን ዎጋ አለው መጠቀም ተሳነን እንጂ

  • @santaqudah3412
    @santaqudah3412 Před 28 dny +5

    ወይ ሀገሬ ኢትዮጵያ መድራዊ ገነት ነበርች ግን መንያደርጋል እንዴት መኖር እንዳለብ እንዴት መጠቀም እንዳለብን alawekinibetim በዘር ተከፋፍለለን እንባላለን ምን አለበት binesera

  • @raheldary1343
    @raheldary1343 Před 29 dny +3

    It's really beautiful 😍 thank you for sharing ❤️

  • @meherethabtemariam5608
    @meherethabtemariam5608 Před 23 dny +1

    እኔ የሚናፍቁኝ የአገሬን ሠላም ነው

  • @mesfinararsa5898
    @mesfinararsa5898 Před 25 dny +1

    ወንጪ ምርጥ ምድር ፤ አገራችንን ፈጣሪ ሰላም ያድርግልን፡፡ አሜን

  • @ahmedhagi96
    @ahmedhagi96 Před hodinou

    This place is truly a Heaven on Earth

  • @tigistmoletotal4706
    @tigistmoletotal4706 Před měsícem +3

    በርቲ።በርታ።

  • @Hayat-nl4hw
    @Hayat-nl4hw Před měsícem +3

    ለምን ለምን ነዉ ምያድነዉ 😂😂 ወይ ሰዩ አላሀዬ ይጠብቅህ ❤

  • @dinanohe101
    @dinanohe101 Před 28 dny +2

    I missed backhome😮😮

  • @elhamamru6977
    @elhamamru6977 Před měsícem +5

    Tadeleh

  • @naollejisa
    @naollejisa Před měsícem +3

    Welcome to my hometown 😅😊😊

  • @NardosKasu
    @NardosKasu Před měsícem +6

    አረ ሰያ! የምታስተዋውቀን ወንጪን ወይስ ንጉስን!?

  • @EphremAbushe
    @EphremAbushe Před 18 dny +1

    ቢራና ከአልኮል ነጻ መጠጥን እየለየን ጎበዝ።

  • @mesfinararsa5898
    @mesfinararsa5898 Před 25 dny +1

    የመዓድን ውሃ እንዲህ እንደ ተራ ውሃ እየመነጨ ከወንዝ ጋራ እየተቀላቀለ እየፈሰሰ ሲታይ ይገርማል ፤ ያሳዝናላም

  • @ermiashabte9139
    @ermiashabte9139 Před 26 dny +1

    big boy

  • @ahmedhagi96
    @ahmedhagi96 Před hodinou

    Usually in Ambo and its surrounding area the water tastes like ambo mineral water

  • @arabia1239
    @arabia1239 Před 4 dny

    ሡብሀንአላሕ

  • @amanueltessema7793
    @amanueltessema7793 Před 28 dny +1

    እኔ የመዝናኛ ቦታ ሳይሆን የፀሎት እና የሱባኤ ቦታ መሆኑን ነው የማውቀው።

  • @eshetusenay7786
    @eshetusenay7786 Před 19 dny +1

  • @zenagirma8230
    @zenagirma8230 Před 28 dny +1

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-ng6bk2jr9c
    @user-ng6bk2jr9c Před měsícem +1

    Wellahiy betam new mewedeh

  • @taibataiba474
    @taibataiba474 Před měsícem +3

    👌👌👌🤲🤲🤲❤

  • @mubarekkedir3340
    @mubarekkedir3340 Před 27 dny

    Cameraman the drone filming is highly appreciated, keep going. I recommend you to do drone filming and photograph of cities and natural beuties like this then appload it in internet in many language. I hope you have your awn website to do so. Advertise our country since you have that aportunity.

  • @PhanosLebznon-yc2gr
    @PhanosLebznon-yc2gr Před 29 dny +1

    ❤❤❤❤❤

  • @serkewoldemariam1477
    @serkewoldemariam1477 Před 29 dny

    በጣም ደስ ይላል ❤ ግን ማስታወቂያ አበዛህ 😮

  • @user-rd6iy4pq3f
    @user-rd6iy4pq3f Před měsícem +2

    አዉን አነተ ቢራዉን እያስተዋወክ ነዉ 😅😅😅ወንጪ ያምራል ግን ነቄ no more beirr

  • @abelxon8444
    @abelxon8444 Před 29 dny

    ye HABTISH asgobgniwn silk sitegn bro🙏🙏

  • @tewodrosgirma5821
    @tewodrosgirma5821 Před měsícem

    hulum program arif new for attractive production you need patterner who make your video more interactives bro

  • @lunettamargherita7800
    @lunettamargherita7800 Před měsícem +3

    it seems that the horse is not eating from a lot of time..please feed the horse regularly...

    • @ethio_apartements
      @ethio_apartements Před 27 dny

      No it's not about there food, you know the water and temperature are not good for the horses that's why

  • @user-sg3ov5jg1q
    @user-sg3ov5jg1q Před 15 dny +1

    አፍሪካዊቶ ሲዊዘርላንድ ብያታለሁ

  • @apicultureethiopia5276

    ማማሩማ ያምራል። የጸጥታው አስተማማኝነትስ?

  • @neguseberi3013
    @neguseberi3013 Před 20 dny

    እግዚአብሔር ይቺን የመሰለ አገር ሰጥቶን እርስ በእርስ እንባላለን ወይ አለመታደል...እናመሰግናለን ለማንኛውም

  • @beletehailegiorgis128
    @beletehailegiorgis128 Před 28 dny

    I've heard that there's a security problem to trave there,is that true?

  • @fanuelgirum8214
    @fanuelgirum8214 Před 15 dny +1

    ዶክመንተሪ ይሁን የመጠጥ ማስታወቂያ ... እርግጠኛ አይደለሁም ።

  • @user-bl1sf7uf2f
    @user-bl1sf7uf2f Před 29 dny

    Drink and driving

  • @firewfikre9925
    @firewfikre9925 Před 29 dny +1

    መኪና ከነዱ አጠጡ ከጠጡ አይንዱ

  • @user-cu3cg6ys7q
    @user-cu3cg6ys7q Před měsícem +2

    Why you drik alone?Share with others.

  • @derejeshimelis4875
    @derejeshimelis4875 Před 25 dny

    ከአስር አመት በፊት ይህን ወንጪ ሃይቅ እና አካባቢውን በተለይም የቂርቆስን ገዳም ተመልክቻለው። ያን ግዜ እንደተፈጠረ ነበረ። አሁን በከፊል የማሻሻያ ልማት ስለተሰራለት ለጎብኚዎች ግሩም ሆኗል። ያን ግዜ ከመግቢያው ጀምሮ ብዙ ቢሮክራሲ ነበረው። የኮቴ ከሚጠይቁ ጀምሮ ከየት መጣችሁ ብለው የሚጠይቁ የቱሪዝም ሚስጥር ያልገባቸው የፖለቲካ ሬሳዎች ነበሩ። ቱሪዝም ፖለቲካ ፣ረብሻ እና ለማኝ አይወድም። ገንዘብ ይዞ የመጣን በደንብ ማስተናገድ እወቁበት።

  • @gezahagngebremedhen3436

    The back ground music it should be oromia completely wrong this music described wollo region not oromia

  • @tsigeredawondaferew6651

    Bira aydelem ke Alchol netsa new.

  • @maqdsmaqds5132
    @maqdsmaqds5132 Před 29 dny +1

    በጣምየምወድህ:የማደቅህ:ወድማችን:ያገራችንንድቅ:ተፈጥሮቦታዎች:ስለምታስጎበኝን:እናመሰግንለን:ግንእራሥህን:እየጠበክ:ወድማለም

  • @gezahagngebremedhen3436

    ማጀቢያው መዚቃ ግን አምቦን አይገልፃትም አንዲሁም የኦሮሞን ማንነት ሰለዚህ በሃጫሉ ሁንዴሳ ሙዚቃ የታጀበ አምቦ የት ነች ለሚሉት ወይም ለማያውቋት አንዲያስተዋውቃት የደርግ ነበር

  • @Danelmamuye
    @Danelmamuye Před měsícem +1

    በቆጂ ና

  • @lulaabdullahahmed37
    @lulaabdullahahmed37 Před měsícem

    You mind Les how you make beer advertising in this verigood and buteyfull place

  • @tigistschelling3584
    @tigistschelling3584 Před měsícem +11

    ጥሩ ነገር ማሳየትህ መልካም ሆኖ ሳለ ቢራ እየጠጣህ መኪና መንዳትህ በጣም መጥፎ ምሳሌ ነው!! በውጬ አለም ያስቀጣህ ነበር !!!

  • @wondwessenseyfu1042
    @wondwessenseyfu1042 Před 12 dny

    ሸኔ ያሳልፈናል ??

  • @abrahamalelegn9823
    @abrahamalelegn9823 Před 21 dnem

    focus on your video graphing

  • @ahmedhagi96
    @ahmedhagi96 Před 2 hodinami

    Why r u Drinking a Child's drink

  • @bemnethailu1663
    @bemnethailu1663 Před 29 dny +1

    ወደ ወንጭ ስትመጡ ጃኬት አድርጉ አልከን እሺ ታድያ በቅዝቃዜ ቦታ ላይ ቢራ ይጠጣል ወይ ? አረ ተዉ ግን እሺ ማስታወቂያ ነወ እየሰራክ ያለከው ወይስ ? ቦታው እያስተዋወቅከን ?
    ለማንኛው ከአዲስ አበባ እንዴት ነው ወደ ምርጧ ቦታ የምንደርሰው

  • @mimikebede3920
    @mimikebede3920 Před 28 dny

    Z background music is so ugly

  • @sulecar5246
    @sulecar5246 Před 9 dny +1

    አማራ ክልል ቢሆን ኖሮ ፀበል እያሉ ይቸበችቡት ነበር እሄን ፋራ ህዝብ

  • @user-vh8fd2et4m
    @user-vh8fd2et4m Před 22 dny

    ቤተክርስቲያኗን ምነው ሳታሳየን"

  • @GezahegnGeno-dj2co
    @GezahegnGeno-dj2co Před 28 dny

    ኤሬ ባክህ?? ምኑ ነው ታድያ ድንቅ ምትለን?? በተለያየ የኢትዮጵያ ገጠር ብትዞርኮ ከዚህ በብዙ ሺ የሚበልጡ ተፈጥሮኮ ነው የሞላው,። ክክክክክ እናንተማ ከተማ ተወልዳችሁ ስላደጋችሁኮ ጉረዛ ስትመለከቱ ፎቶ ለመነሳት ትቆማላችሁኮ

  • @kasimmuzemil3153
    @kasimmuzemil3153 Před měsícem

    🙏ይሄ መጠጥ ዋ ሙስሊም እንዳታበላሽ

  • @genetseyoum5225
    @genetseyoum5225 Před 26 dny

    😂😂😂ወግ ወጉን ይዛችሁታል በየትኛው ሰላም ነው ቱሪስት እዚህ ቦታ ሄዶ የሚዝናናው በጠራራ ፀሃይ እያታፈነ ለሚገደለው ንፁሃን ግድ ያልሰጠው መንግስት ሪዞርት ሰራሁ ይላል

    • @LawofGod
      @LawofGod Před 3 dny

      You ll not see ! Do not worry ! You ll not the good of the land ! So do not worry