ጀግንነት እንጂ ፍርሃት አያድንም! ሻለቃ መሬ ወዳጆ - ዋርካው

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 26. 08. 2024
  • ከምስራቅ አማራ ፋኖ መሪ ሻለቃ መሬ ወዳጆ ጋር የተደረገ ልዩ ቃለ ምልልስ ከራያ ግንባር

Komentáře • 160

  • @arjanoabay8077
    @arjanoabay8077 Před 2 lety +26

    ማገር ሚዲያ ግንባር ድረስ ዘልቆ ፋኖ ምሬ ወዳጆን ቃለመጠይቅ ማድርጋችሁ ትልቅ ግዳጅ በመፈፀም የአማራን ትግል አንድ እርምጃ ወደፊት እንዲገፋ አስችሏል!!! በርቱ!!!

  • @user-db7zn2bf2k
    @user-db7zn2bf2k Před 2 lety +23

    የኔ ጀግና ፈጣሪ ይጠብቃችሁ የአይናችን ብሌኖች

  • @muhammadyimam
    @muhammadyimam Před rokem

    ለመላው የፋኖ አባላት ሁሉ ትልቅ አከብሮት እና ፍቅር አለኝ እናንተ ለአማራ ህዝብ ብቻ ሳይሆን ለመላው ኢትዮጵያዊ ሁሉ ነፃነት የቆማችሁ እንቁ ኢትዮጵያ አምጣ የወለደቻችሁ የሃቅ ልጆች ናችሁ አላህ ያግዛችሁ ያግዘን

  • @genetyetwahdolij2494
    @genetyetwahdolij2494 Před 2 lety +15

    ጀግኖቸ በርቱ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ

    • @zbhshszhhzv6044
      @zbhshszhhzv6044 Před 2 lety

      መሪ የአማራ አይን ብሌን ነህ ሁሉም ከጉንህ ነዉ

  • @FanomektYe
    @FanomektYe Před 5 měsíci +1

    መሬዋ የኔ ጀግና በርታልኝ ፈጣሪ ይጠብቅህ የኔ ፋኖ ፋኖ ❤❤

  • @user-pr9df9io6h
    @user-pr9df9io6h Před 2 lety +8

    ትክክል አማራ ያሸንፍል በእግዚአብሔር ይጠብቅቹሁ ደለ ለፋኖ

  • @fidel4708
    @fidel4708 Před 2 lety +8

    ለኢትዮጵያ/ለአማራ ነፃ አውጭ;ለብልፅግና ሸኔ ደግሞ ራስ ምታት የሆነበት የአማራ ፋኖ#በርቱልን@ለዋርካው ምሬም:ለማገር ሚድያም ክብር ይስጥልን

  • @hawwaithiopia1075
    @hawwaithiopia1075 Před 2 lety +2

    አላህ ይጠብቅህ የኔ ጀግና አላህ ከክፍ ነገር ይጠብቅልን እንወድሃለን የአማራ ህዝቦች

  • @fatimaahmed-rq4dk
    @fatimaahmed-rq4dk Před rokem

    የኔ ጀግና ወድም አላህ ይጠብቅህ ድል ለአማራ ድል ለኢቶጲያ ኢት ታሸነፋለች

  • @bzuwereillu935
    @bzuwereillu935 Před 2 lety +4

    የአይናችን ብሌን እግዚአብሔር ይጠብቅልን 💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️🙏🙏🙏

  • @Shoaminale
    @Shoaminale Před 2 lety +12

    ማገር ሚዲያዎች በተለይ ወንድማችን ጌታቸው እራስህን ለአደጋ አጋልጠህ በግንባር በመገኘት የወንድሞቻችንን የእለት ሁኔታ እና አጠቃላይ ስምሪት ስላሳወቅከን እጅግ አድርገን እናመሰግናለን በርቱ።
    በተጨማሪ ለማንኛውም እንቅስቃሴ በተለይ በገንዘብ ማገርን መርዳት ብንፈልግ እንዴት መርዳት እንደምንችል መንገዱን ብትገልጹልን በጣም ጥሩ ነው በርቱ!

    • @magermedia-6793
      @magermedia-6793  Před 2 lety

      የማገርን ገንዘብ በመለገስ ይደግፋ:
      ZElle: magerofamhara@gmail.com
      Chase bank
      Routing Number: 072000326
      Account Number: 715366198
      PayPal
      paypal.me/MAGERinc?locale.x=en_US

  • @ahemedmusa8738
    @ahemedmusa8738 Před 2 lety

    የአማራ ህዝብ ብቼኛው መዳኛ ፋኖ ማዸራጄትና ማስታጠቅና አንድ ጠንካራ የአማራ ፋኖ ሁኖ መዉጣትአለት

  • @hsabgmail8802
    @hsabgmail8802 Před 2 lety +2

    እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ፋኖ ወች የኛ መከታችነ ናችሁ። ፋኖ ነት ይለምልም🌹🌹

  • @merongetnet1478
    @merongetnet1478 Před 2 lety +2

    ፋኖ የህዝብልጅ ፋኖ

  • @ahmedjamal3270
    @ahmedjamal3270 Před 2 lety

    ጀግናዬ አሏህ ይጠብቅህ ድሉ ላተ ይሁን

  • @user-ej4jg6cj6x
    @user-ej4jg6cj6x Před 2 lety

    ጀግናቺን አሏህ ይጠብቅህ👍👍👍👍👍✅✅✅✅✅😍😍😍

  • @hshjsssj1582
    @hshjsssj1582 Před 2 lety +3

    አላህ ይጠብቃችሁ ፋኖዎችየ🙏💞።ጠላቶቻችሁን አላህ ያጥፍላችሁ።

    • @cvf5013
      @cvf5013 Před 2 lety +1

      ፋኖሙስሊምንአይወድም
      ክፋግንአይንካቸው

    • @hshjsssj1582
      @hshjsssj1582 Před 2 lety +1

      @@cvf5013 ክፉ አይንካቸው ስላልሺው አሚን ያረብ 🙏🙏🙏ሙስሊም አይወዱም ሰለምትይው መጀመራያ ፋኖ ሙስሊም የለም እደ??ፋኖ የማይወደው ሌባ እና ወራራን ብቻ ነው።ሌቦች በደንብ ሊፈሩት ይገባል ።ደግሞ ሰለ ፋኖ ማዎቅ የምትችይው ስሜቱ ሲገባሺ ብቻ ነው።

    • @cvf5013
      @cvf5013 Před 2 lety

      @@hshjsssj1582
      ጎንደርላይየተገደሉትሙስሊሞችናቸው

    • @user-pr9df9io6h
      @user-pr9df9io6h Před 2 lety

      @@cvf5013 እና ጎንደር ላይ ምን አገባው ፋኖ ፍኖ ግባር ላይ ነው ያለው

    • @user-pr9df9io6h
      @user-pr9df9io6h Před 2 lety

      @@cvf5013 ሲጀመራ ፋኖ የሀይማኖት አይደልም የሁሉም አማራ ህዝብ ጥብቃ ነው

  • @fantaneshamare8256
    @fantaneshamare8256 Před 2 lety +1

    እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ የአገረ ባለውለታ ጆግናቻችን ፎኖ ምሪ ወዳጆ ቅዱስ ጊወረጊስ ይጠብቃችሁ ጠላታችሁን ከእግራችሁ ስረ ይለው አተ ወድማችንም የውነት ጀግናነህ የሞቀውን ኑሮህን ተህ ሄደህ ለህዝብህ እየተከራተትህ ነው ተባረክ እግዚአብሔር በሰላም ይመልስህ ወድሞቻችን አባቶች እህቶች ፋኖወች በድል ተመለሱ እግዚአብሔር ሁላችሁንም ይጠብቅልን

  • @fatmuhussain6915
    @fatmuhussain6915 Před 11 měsíci

    የኔዉድ ሠወደዉ አላህ ይጠብቅብ አላየልፈትዋጋ አላህ ያወጣልህ የማራ ነፅንት አዉጀን እምጣበት

  • @user-kt1ou1cm4x
    @user-kt1ou1cm4x Před 2 lety +2

    የኔወድም አላህይጠብቀልኝ🙏🙏🙏

  • @sarahwerksew8144
    @sarahwerksew8144 Před 2 lety

    እድሜነጤናየሰሠጥልን

  • @mah8080
    @mah8080 Před 2 lety

    ጀግናችን ምሬ ወዳጆ አላህ ይጠብቅህ

  • @user-fe4sj9dc3y
    @user-fe4sj9dc3y Před rokem

    የኔ ጀግና እግዚአብሔር 💙💙ይጠብቅልን😥😥🙏

  • @user-mn5nu5pu5o
    @user-mn5nu5pu5o Před 2 lety +1

    ጀግናየ መሬ ወዳጆ አላህ ይጠብቅህ ውድድድድድድ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪💪💪😍😍😍😍😍😍

  • @yeromhayilea2265
    @yeromhayilea2265 Před 8 měsíci

    መርዮ የኒ ውድ አላህዋ ይጠብቅህ ያረብ❤

  • @samahal2269
    @samahal2269 Před 2 lety +1

    ፋኖ የኢትዮጵያ ጀግና እመቤቴ ማርያም ትጠብቃችሁ ወገኖቻችን

  • @sayedabofatimah1406
    @sayedabofatimah1406 Před 3 měsíci

    ይመቺ ቺህ ፋኖ

  • @senaywaletanguseyigerame281
    @senaywaletanguseyigerame281 Před 9 měsíci

    ማገር እግዚአብሄር ያስፍፍልን❤❤በርቱ አለን

  • @tegetgezahg2462
    @tegetgezahg2462 Před 2 lety +1

    እግዚያብሄር ከናንተ ጋር ይሁን እውነት ያሸንፋል ፋኖነት ይለምልም

  • @user-ze6vi4jw1d
    @user-ze6vi4jw1d Před 2 lety +1

    ክብር ጀግናው ወድማችን ✊✊

  • @gobeitaye5715
    @gobeitaye5715 Před 2 lety

    ዋርካም ምሬ ወዳጆ አብሽር በርታ ፈጣሪ ከጎንህ ይሁን በውጭ ያለነውም አማራወች እርዳታችን አይቃረጥም ከጎንህ ነን

  • @KsaksakkKsaksakk-pg8vp
    @KsaksakkKsaksakk-pg8vp Před 9 měsíci

    መሬ❤❤❤❤❤❤ድልለአማራ

  • @user-en3fx3tg7p
    @user-en3fx3tg7p Před 2 lety

    እግዚአብሔር ይጠብቅህ የኛ ጠባቂ የአማራን እንባ እንድታብስ ፈጣሪ ይርዳህ እኛም በፅለት ከጎንህ ነን የኛ ጀግና

  • @user-sh3or6bi6u
    @user-sh3or6bi6u Před 2 lety +1

    እመቤቴ ማርያም ትጠብቅህ የኔ ባለማህተብ

  • @user-yk2pr3eu8q
    @user-yk2pr3eu8q Před 2 lety +1

    ፍኖ ወቻችን በርቱልን
    ማገር ሚዲያ እናመሰግናለን
    በተለይ ለጋዚጠኛ ጌታቸው ብርታልን

  • @mekdes-ei5lp
    @mekdes-ei5lp Před 2 lety

    የኔ ጀግና🌹🌹🌹🌹🌹

  • @hawaebrahim8470
    @hawaebrahim8470 Před rokem

    እባካችሁ ምሬን በየቦታው እየጠራችሁ በሚድያ አታውጡብን እነዚህ ጭራቆች እንዳታስበሉብን ምሬዋ አላህ ይጠብቅህ ሁላችሁንም አላህ ይጠብቃችሁ ያረብ

  • @rchoyona6839
    @rchoyona6839 Před 2 lety

    አወ ሁሉምንም የምስራቅ አማራን ወጣት የዋርካው ምሬ ወዳጆን ርአይ አላማን እንዲከተል ማደራጀት ማሰልጠን ማስታጠቅ አለብን ምስራቅ አማራ በሙሉ መሰልጠን መታጠቅ አለብን እንቃ

  • @user-uc9sn1cy7e
    @user-uc9sn1cy7e Před 2 lety

    እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ድል ለአማራ ፋኖ ውድቀት ለፀረ ፋኖ በሙሉ

  • @AbigAbiy-yr3qg
    @AbigAbiy-yr3qg Před 3 měsíci

    Abs. Mr. 💪👍💪👍👍👍❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @brookmo3184
    @brookmo3184 Před 2 lety

    በርታ ሻለቃ!!!!!

  • @vxxi2108
    @vxxi2108 Před 2 lety +1

    ፈጣሪ ድል በድል ያድርጋችሁ ደሞቸ

  • @user-nr3nv8kr5w
    @user-nr3nv8kr5w Před 11 měsíci

    አላኽይጠብቃችሑባላችሑበት

  • @user-pl7ty9jt9i
    @user-pl7ty9jt9i Před 2 lety

    እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ጀግኖቻችን የይናችን ብሌን የኢትዮጵያ እንቁወች 💪💪💪💪💚💛❤

  • @hawaebrahim8470
    @hawaebrahim8470 Před rokem

    ምሬዋዋዋዋዋ የአማራ ጀግና አላህ ይጠብቃችሁ ወንድሞቼ

  • @hilinateshome9302
    @hilinateshome9302 Před 2 lety

    ጌቾም ጀግናው ፋኖ ምሬም በጣም አከብራችኃለም ኑሩልን

  • @zeoamharawti1287
    @zeoamharawti1287 Před 2 lety

    የኛ አባት ምሬነት♥በጣም የምንወድህ ያገሬ ልጅ♥ጢነኛየ

  • @user-ub5sd5kv8g
    @user-ub5sd5kv8g Před 2 lety +1

    ፋኖነት ይለምልም

  • @tube9283
    @tube9283 Před 2 lety

    በርቱልን ፋኖነት ብቻበትክክል እናተጋር ይድረስ እጂ እኛአለን እናተለሄወታችሁ ታሳሱ እኛ ለገዘብመሳሳት የለብንም ይድረሳችሁም አይድረ ሳችሁም ባላቅም ልከናል ይቀጥላል ገንዘብ ከማንነት አይበል ጥም ድል ለተገፋዉአማራ💚💛❤

  • @beatytamene8033
    @beatytamene8033 Před 2 lety

    እግዚአብሔር ከናንተ ጋር ነው እውነት ላላችሁ ድል ለፋኖአችን 🙏🙏💕💕🙏🙏

  • @zahraibrahim67
    @zahraibrahim67 Před 2 lety

    እግዚአቤሄር ይርዳችሁ ወንድሞቸ ፈጣሪ ይርዳን ድልን ለናተ ከእወት ጋር እውነት ትመነምናለች እጅ አትበጠስም አይ ሀገሪ ሠላምሽ ይመልስልሽ እነሱም ሰርተው እንዳይኑሩበት ወንድሜ አንተንም እናመሠግናለን እራስህን ጠብቅ ለእወት የቁመ እየተጠመደነው እና ፈጣሪ ይጠበቅህ አንተንም

  • @user-eo7vh7ch9x
    @user-eo7vh7ch9x Před 2 lety +1

    የቁርጥ ቀን ልጅች አላህ ይጠበቃችሁ

  • @asfawgetachew4280
    @asfawgetachew4280 Před rokem

    ጀግኖቻችን ፈጣሪ ይጠብቃችሁ

  • @user-zr1rh6lx4x
    @user-zr1rh6lx4x Před 2 lety

    ድል ለጀግኖቻችን

  • @tegeneasrat2710
    @tegeneasrat2710 Před 2 lety +4

    ከአሁን በኃላ ጦርነቱ በድሮን ና በከባድ መሰሪያ ጭምር ለታገዝ ስለሚችል ለድሮ
    ፋኖ እራሳቸውን እንዴት አዘጋጅተዋል ።ባላቸው አጭር ጊዜ ስልጠና ቢወስድ ።
    2.ያላቸው logistics ምን ያህል ሚሲጥራዊ ነው።በቀላሉ ሊያውድሙት ስለሚችሉ ሚስጥራዊነቱን በፋኖ ብቻ የተጠበቀ አደረጃጀት ቢኖር ።

  • @hawwa4434
    @hawwa4434 Před 2 lety

    አማራአማራአማራ

  • @nawamawa3571
    @nawamawa3571 Před rokem

    ❤️💛💚🇨🇬 የዲንግልጂ አዲየ ከእናተጋ ይሁን ጀግኖቻችን 🤲🤲🤲🤲

  • @yimeyime9792
    @yimeyime9792 Před 2 lety

    Thank you brother for your commitment!

  • @admasuwoldetsadik5046
    @admasuwoldetsadik5046 Před 2 lety

    ፋኖዎች በርቱ ተበራቱ አንድነታችሁን አጠንክሩ እኛም እንድንረዳችሁ የሚያመቸን የእናንተ መግባባትና መተባበር በሀሳብም ሆነ በዕቅድና አፈጻጸም መስመራችሁ አንድ ሆኖ በፍቅር ግዳጃችሁን ስትወጡ ነውና ለአማራ ብሎም ለኢትዮጵያ ሕዝብና ለባንዲራችን የቆማችሁ ጀግኖቻችን ለመከላከያችንም ድጋፍ ሰጪ መሆናችሁን እናምንባችሁአለን!!!

  • @lishanmulugeta4589
    @lishanmulugeta4589 Před 2 lety

    አቶ ጌታቸው፣ እጅግ የማከብርህ ሰው ነህ!

  • @adisadisu6755
    @adisadisu6755 Před 2 lety +1

    ምሬ ጀግናው አገሬ ስገባ አተጋ ነው እምመጣው ቃሌነው

  • @manyahlshalzemene6788
    @manyahlshalzemene6788 Před 2 lety

    Thank you Mager you did a a good job 👍

  • @seada5485
    @seada5485 Před 2 lety

    ፈጣሪይጠብቅህ የኛጀግና

  • @negeseyirsaw5353
    @negeseyirsaw5353 Před 2 lety +1

    ጀግናው ምሬ ወዳጆ ዋርካውውውው

  • @madinaali2374
    @madinaali2374 Před 2 lety

    መሬአይዞህአለን አላህከናተይሁን

  • @user-io9jt6kh7v
    @user-io9jt6kh7v Před 2 lety

    ዋርካዋ ምሬ ወዳጆ የራያዉ ጀግና እግዚአብሔር ይጠብቅህ እና ጀግና ነህ ነገር ግን ብዙም ወደ አብይ አትቅረብ ምክንያቱም አብይ እንደጎርፍ እያሳሳቀ ነዉ ሰዉ የሚገለዉ አብይ አህመድ ይህን ልል የቻልኩት ሽልማቱን በተመለከተ የፍቅር ሳይሆን የተኮል ሽልማት ነዉ የሽለማችሁ እና ንቁበት እላለሁ!

  • @fassicamitiku7779
    @fassicamitiku7779 Před 2 lety +3

    እግዚአብሔር ከናንተ ጋር ይሁን አሜን 🙏

  • @mula351
    @mula351 Před 2 lety

    በርቱ ፋኖነት ይለምልም

  • @ElsaTadesse-yv7fr
    @ElsaTadesse-yv7fr Před rokem

    ጀግና

  • @tadelakasatadelakasa6355

    Mere barta yene konjo

  • @user-qq8ux6wn1o
    @user-qq8ux6wn1o Před 2 lety

    🥰🥰👍👍💪💪💪አማራ ፍኖ 💪💪💪

  • @biniamzebene784
    @biniamzebene784 Před 2 lety +1

    ምሬ ወዳጆ የአማራ የወደፊት ተስፋ

  • @sisayneshbogalebogale4216

    እግዚአብሔር ፈቅዶ እንደ ሰው በነፃነት እንድትኖሩ በቃ ይበላችሁ የድል ባለቤት ለመሆን ያብቃችሁ

  • @melakusolomon3213
    @melakusolomon3213 Před 2 lety

    ስሙን የጠበቀ ጀግና

  • @zedmamyu9027
    @zedmamyu9027 Před 2 lety

    እግዚአብሔር ሀይል ብርታት ይሁናችሁ

  • @aaaaaaaa1780
    @aaaaaaaa1780 Před 2 lety

    አላህ ይጠብቃችሁ

  • @AbcAbc-ir6yf
    @AbcAbc-ir6yf Před 2 lety

    ያረብያረብ አላህ ይጠብቃችሁድል ለፋኖ ያብይ ጎደኞቸ ፋኖሌባሲሉነበር ፎኖን ሲሳደቡ አለማፈራቸዉ ወጀለኞችን አእያለባበሰ ሚኪኑን አስጨረሰ ፈጣሪ ይይለት

  • @tibelchnigussie246
    @tibelchnigussie246 Před 2 lety +1

    የፋኖ ዋና ችግሩ የማረከውን መሳሪያና እቃ ለመንግሥት ማስረከቡ
    የአማራ ማሕበረሰብ እና የኦርቶዶክስ ተዋህዶ አማኝ ችግሩ መንግሥትን ማመኑ
    አሁንም የማረካችሁትን ለመንግሥት አታስረክቡ
    መንግሥትን አትመኑ

  • @davidbelay9833
    @davidbelay9833 Před 2 lety

    እውነት ምሬ ወዳጆ ጀግና የፋኖ መሪ

  • @senaywaletanguseyigerame281
    @senaywaletanguseyigerame281 Před 9 měsíci

    እንደግፍለን ❤

  • @user-ms4wi3oz7j
    @user-ms4wi3oz7j Před 2 lety

    ፋኖኖኖኖኖኖ 💪💪💪💪💪💪

  • @driftdub9230
    @driftdub9230 Před 2 lety

    እግዚአብሔር ከናተጋ ይሁን

  • @desyemilken3416
    @desyemilken3416 Před 2 lety

    ፋኖ ፋኖ ፋኖ

  • @user-gx4lx6el2d
    @user-gx4lx6el2d Před 2 lety

    አይዞችሁ እኛም በአቅማችን እንደግፋችሁ አለን ፋኖ ይለመልማል

  • @nigustigabu1208
    @nigustigabu1208 Před 2 lety

    ጀገናው ምሬ ወዳጆ በርታ

  • @hadiya2548
    @hadiya2548 Před 2 lety

    በርተ ወገኖቼ

  • @zewditugalo7840
    @zewditugalo7840 Před 2 lety

    👍👍👍

  • @AbigAbiy-yr3qg
    @AbigAbiy-yr3qg Před 3 měsíci

    Amr,,,💪💪💪💪❤️💞💞💞💞 abs,,

  • @tadessedessie781
    @tadessedessie781 Před 2 lety

    ጌች እና ምሬ 👍👍👍👍✊✊✊✊

  • @zewditugalo7840
    @zewditugalo7840 Před 2 lety

    ጀጎናየ 💋💋💋💔💔💔💔

  • @janatmmm6876
    @janatmmm6876 Před 2 lety

    በርቱደሞቸ

  • @zewditugalo7840
    @zewditugalo7840 Před 2 lety

    💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️

  • @nsjsjznsnnss4909
    @nsjsjznsnnss4909 Před 2 lety

    💚💛❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪💪

  • @zsourceofbluenilefano4925

    ማገሮች ለተጨቆኑት ድምፅ ስለምትሆኑ እናመሰግናለን

  • @muhammadyimam
    @muhammadyimam Před rokem

    ከመሬ ወዳጁ አሰና ከአባሎቹ ጋር እምቀላቀልበት ቀን እሩቅ አይሆንም

  • @user-zj1rt2nf5s
    @user-zj1rt2nf5s Před 2 lety

    መሬዬ ጀግና ችን

  • @bettyaforki4979
    @bettyaforki4979 Před 2 lety

    FANO Texekeku Atchokulu kehala Yemiwega Alana Yeshixila Xebkut bada nw

  • @hdee2146
    @hdee2146 Před 2 lety

    😭😭😭😭😭😭💖💖💖💖💖

  • @dreamtube4737
    @dreamtube4737 Před 2 lety

    Berta tarik serteh elef

  • @iloueyou8398
    @iloueyou8398 Před 2 lety

    ጀግናየ ምሬዋ