እረ ቤተሰብ በጣም ትገርማላቹ ምድነዉ እዲ መጥፋት 😔😏😘😘😘
ኮሜንት ግን መመለስ ልመዱ ቢያንስ አንዳንዴ የተወሰነውን love u guys
@shime when you were imitating Tilauhn you truly sound like የመኪና ግጭት ደርሶበት መጮህ አላቆም ያለ ክላክስ 🤣
ኪኒኔ ግን የእውነትም ኪኒኒ ሳያስፈልገው አይቀረም😂😂😂😂😂😂
ይሄ ጥምረት የምለው ዣቪ፣ኢኔስታ፣ሜሲ ነው
ሌላው ጥርሱን የነቀለው ብሪስ ለማድረግ እና ወደውስጥ ጥርሱን ለማስገባት የግድ ጥርሱ መነቀል ስላለበት ነው
ሽሜ ጥላሁን ስታስመስል አንድ የምታስቸግረኝ ተንከሲስ ቢምቢ አለች እራሱዋን ቁጭ 😁😁
Welcome guys , i’m Eritrean 🇪🇷and u are so funny everytime ❤️for next please do react Yonas Maynas name song (hamida) h’is so funny 🙏🏿one love guys✌️❤️
ይሄልጅ እውነትም ከቴዴ ይበልጣል አሁን አመንክ😂😂😂
Now I know that I am so old, because the Azmari song was not that old for me lol. Biseat’s was older. Azmari song is still my favorite of all types of songs. They are really funny and entertaining and plus really gifted. Even though I have heard the song before I was just dying here seeing your reactions. Love you guys.
ስራዬን ልጨርስና እመጣለዉ
welcome back Awrawuyan..... 🧐🧐 tefachu ekoooooooooooooo endeeeeeeeeeee
እረ ለማብሪያ ማጥፊያ ራሱ ዝቅጠት ነው ለዚህ አየር ሰዓት ሰጥተው ሲንቦራጨቅ ማየት በራሱ መውረድ ነው የምር😒😒
እኔ ብቻ ነኝ ግን ያለፈ ቪዲዮ ተመልሼ የማየው my ምርጥ ናቹ እኮ best you tuber best reactor best comedi best... ሁሌም አንደኛ wawwwww
ክክክክክክክክክክ እረረረ ዛሬ ሞትኩኝ ሽሜና እዩ በሳቅ ገደላችሁኝ የጥላሁንን ሙከራ እዩማ ቅዳሴ አስመሰልከው
Welcome awra fams how is u👋😂 ❤️❤️❤️
Well back 🔥🔥🔥
ሆን ብሎ ነው ላለመዝመት አብዷል ብለው እንዲተውት🥴🙄🙄🤔🤔🙄🙄🙄
Eyu best fersh silent shime entertainer
We miss you guys kesra smeta new zare yaywechu dekmogn neber gen zena new ydergachugn 🇺🇲🇺🇲
betam new yenfekachihun, esti and ken studioachihun asgobignun
ወይኔ ዳር ላይ ያለዉ ልጅ እርጋታዉ በጌታ ይመችህ ብሮ
well come back AWRA'S how is u? lol u guys are been missed Abo!
The best team video makers
Timechungalachu
Bakachu brace liyasaser belo nw egere mengedun 😂😂
እንዴት እንደምትመቹኝ ማለት ነው......
ጠፍታቹ ደብሮኝ ነበር........ባገኛቹ ደስ ይለኛል....
Eyu: yihe forward new
Shime: koy eyu egnanim tiseranaleh
🤣🤣🤣🤣 I can’t stop laughing 😂 love u guys ❤️❤️❤️
Endeee yet teftachu new alabezachutm de🥰😘
Kedime ayichew nebr gin sayew endi alasakegnim sidebachew enanit sisiku nw betam yasakegn😂😂😂😂😂😂
Welcome back dear’s 🥰🥰🥰
ኧረ ምርጦችዬ ምነው ጠፋችሁ በሠላም ነው የደስታችን ምንጮች እንኳን ደና መጣችሁ ተናፍቃችኋል ማርያምን
አረ በቃ እኔ ልጎብኛችሁ guys
ደሞ ጠፉታችሁል
እኔ ደሞ ስጠፉ የዘመታችሁ መስሎኝ
ሀይ በጣም ጠፍቹ እኮ ቀን በቀን ለቀቃቹ እያልኩ ቼክ እያረኩ ነበር ዛሬ ስለለቀቃቹ ደስ ብሎያል
Tnfash meyaz stmokru binbi meslogn beteley ye shime 😂👍
Weyne M GN ANDKEN YIMOTAL YIGELUTAL WYNEEE WAAA YY 😂😂😂
i think the guy on the last video removed his teeth cause he is about to get braces and used it to go viral and obviously the comment is himself on another account
esti funny football moments react argulen
ዛሬ አንደኛ ጠፊታችዋል ተናፊቃችዋል ውዶች
Hello ma habeshan people whats up
🤦 why you lost about four days??
Missed you so much guys❤️❤️❤️😘😘😘
እስኪ ፍቀዱልኝ አንድ ቀን ከናተጋ ቁጭ ብዬ ሪያክት ላድርግ ?
ይሄ ኪኒኒ የሚባል ሰውዬ ሁለተኛ አታምጡብን
በተረፈ ቪዲዮውን ጥርሴ ሳይከደን ነው የጨረስኩት ይመቻችሁ
ኪኒኔ ድፍረት ብቻ ሳይሆን አናቱ ውስጥ ብዙ የተበላሹ ነገሮች አሉ።
Show us the place you film your vids... I always wonder what's behind 😜
shime siyalazen yemotechibign tijaye tiz bilagn lekso kuch biyalehu...... shime yesirhan yisteh 😂😂😂😂😂
ግም ለ ግም ደስ ይላል 😂😂😂🙄😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂🙄🙄
ጉብኝቱ አኔ ብወክላቸውስ😊😊
Meretocha tefachehu 😍✌
shows us your studio please?
ናፍቃችሁኝ ነበር ድብር ብሎኝ በእናንተ ምን ያህል relax እንደማደርግ ብታዉቁልኝ
Mariyamen betam sheme new mendenew enedi mexefat abo atasedeberuna wudochi😍💞💞💞
Last part😂😂😂 ገደለኝ
ቋሚ outro ይሁን
Fun squad welcome
Ere eski ke camara gerba ashufuna studioacun
አገራችንም እንደናተ ትሳቅ
1ኛ ነኚ 🥰🥰🥰💪💪💪
Awra lemn ye beteseb chewata athedum
ላላላላ አላለም ያናቱ ቡለን ላልቷል እኮ
ኪኒኔ ለመጀመሪያ ጊዜ ፍሬያትና ዳናዊትን ብቻ ሲያሞግስ ሰማሁኝ 😘❤😂😂😂
ሆዴን እስክያመኝ ነው ያሳቅኩት thankyou guys የመጨረሻው ልጅ ግን ደሜን አፈላው እውነት ከሆነ
አር መጥፋት እንዳትረሱ ቶሎቶሎ ኑ እንኳን ደና መጣችሁ ተናፍቃችኋል 😍😍😍😍😍
zm beye sesk yehew ke salon tebarerku😅
Ye dawitn addisun zfne eski react argult merte zfne mw
I need to take a vacation ሆዴ ቆሰለ በሳቅ።
oooo mertocha tefetachu tenafekachu nebr
የመጀመሪያው ቪድዮ አነፈረኝኝኝ🤣🤣🤣 ሁለት እብድ በደናጊዜ እብደው ከዘመቻ አመለጡ ማለት ነው🤣🤣 ጋንጃ በሉባንጃ ትጠላለህ🤣🤣🤣
ማሪምን የሌለነው ፍታ ያልኩት ግማታም ክክክክ በጣም ተመችቱኛል ለማንኛውም ይመቻችሁ የሌለ ረሀ አርጋችሁኛል ምድረ አልግጥ
እናተ ልጆች ግን አንድ ቀን ሳደፉኝ አቀሩም ትን ብሎኝ ሞቸ ነበር
እረ ሽሜ ገደልከኝ በሳቅ እእእእእእእእ ተኛህኮ😂😂😂😂እዩ ደሞ አታልቅሻ አዛዘሽኝ
Temesgen temelsachw❤
አውራዎች የፊልሙ ርእስ ዳይናማይት ይባላል ልጁ ታዋቂ ከመሆኑ በፊት የተሰራ ፊልም ነው ማለቴ በአማተር ደረጃ የተሰራ ፊልም ነው ግን ብታዬት በጣም ትወዱታላችዉ ጌታን ከተሰራብት ጊዜ አንፃር በጣም አሪፍ ፊልም ነው...እዬት እስኪ በኔ ግብዧ!!
Siwedachu iko አብሶ ዳር ያለው 💘 ❤
ውዶች ስወዳቹ እኮ❤❤❤❤❤❤❤❤
ዉይ ሞትኩኝ የስድብ አይነት ግም ምናምን 😂😂😂😂
Ehhhhhhesss men tewera eyamwamwaku new lemesak😁😁🙂🙂😙😙
አዝማሪዎች አሁን እየተቀረፁ ብዙህዝብ እያየ ተቃውሞም እየበዛባቸው እንጂ ድሮ ቀረፃ ባልነበረበት ዘመን በመሸታቤት ከዚ የባሰ ብልግልግ ይሉነበር😆😜
Zara aletechalachum kesachuwal yetefachubetn
እንኳበ ደና መጣቹ ውዴቼ ስጠፉ እኮ የዘመታቹ መስሎን ነበር ለማንኛውም ተናፍቃችዋል
3 wudoch wellcome❤❤🥰🥰👈
Gen men enargachu koy men enktachu🤔
የኔ ፍቅር
ምንድነው እናንተ ግን አይደብራቹ የምን መጥፋት ነው
እዮ ግን ኮፈያ ስታበዢ መላጣ ነበር የምትመስይኝ 😜😜😜
Beka enante sasekaku atjemruma 😂😂😂
I miss u! I miss uuuuuu guys 😘
yezarew colorgrade yesemerbet gerame new eyu. beterfe yemechachehu
ሽሜ እና እዩ ጢንዚዛ ነው የመሰላቺሁት
ተናፍቃቹሃል😍😍😍😍
welcome back
My fav's❤❤
Ende yhe sdbm film lay ale ende 😂😂😂😂😂😂😂😂😂
የምር በጣም ተፍቃችሀል😍😍
የዛሬው ደሞ ለየት ያለ ነው😂😂😂
Ye Dawit tsige addisun zefen beserubt 👍
Sheme gn yemusika fekirhi yelyale...😁🌶🌶
መጣችሁልኝ 🌹🌹🌹
welcome awra🐓🐓🐓
ይቆማል ወይ ያልከው ሽሜ
እስኪ ግልፅ አርግልን ብዙ የምቆም ነገር አለ!🤨😂